የፀሀይ መከላከያው ቁጥር ሊሸውዳችሁ ይችላል | Sunscreen | Dr. Seife

  Рет қаралды 186,846

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

ተጨማሪ መረጃ ለማንበብ 👉 www.ncbi.nlm.n...

Пікірлер: 544
@rahelhmariam5647
@rahelhmariam5647 2 жыл бұрын
ቤታችን ሁነን ስለ ቆዳ አጠባበቅ ቡዙ እየተማርን ነው ክብረት ይስጥልን ዶክተር ከፍ በልልን🙏🙏
@geniasefa7893
@geniasefa7893 Жыл бұрын
Thank you for U encouragement
@orentube2026
@orentube2026 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶ/ር ግን በጣም ትፈጥናለህ እኔ ለመረዳት ሁለት ሦስት ጊዜ ነው የማዳምጠው እንደኔ የሚፈጥንባችሁ ካላችሁ በላይ አሳውቁት
@Balabaras
@Balabaras Жыл бұрын
አይፈጥንም
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ይሁን ምንም ማረግ አንችልም እሙ መላልሰን እንሰማለን
@aronmelos6636
@aronmelos6636 Жыл бұрын
ልክ ነዉ በጣም ይፈጥናል
@HananMohammed-gw3fe
@HananMohammed-gw3fe 9 ай бұрын
Cancer yametal yemibalew ewnet new
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 5 ай бұрын
ደጋግሞማዳመጥነውማሬ
@neimaahmad3943
@neimaahmad3943 2 жыл бұрын
ዶክተር ለኔ ስለ ሌዘር የጎንዮሽ ጉደት ንገርኝ እባክህ ፊቴ ተበላሸ
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
ዶ/ርዬ የኔ ዛሬ ነዉ የገዛሁት ግን ቪድዮዉን ሳየዉ ትክክል ኣይደለም ++++ የለዉም የ ኮኮናት ነዉ ዶ/ርዬ ኣማክረኝ😢😢😢 መልስልኝ ኣስቀምጨዋለዉ😢😢❤❤
@meronteshome1870
@meronteshome1870 2 жыл бұрын
በየሁለት ሰዓት መቀባት ያልከው እየጣብን ነው ወይስ በተቀባው ላይ ነው ?
@meseretberihun4656
@meseretberihun4656 2 жыл бұрын
ዶ/ር ስለሰጠኸን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ግን የፀሐይ መከላከያ በቤት ውስጥም ሆነን ቢሆን መቀባት ግድ ነው? ነውስ ውጭ ፀሐይ ላይ ስንሆን ብቻ ነው መቀባት ያለብን?አመሰግናለሁ!!!!!!!!
@hananhani1059
@hananhani1059 2 жыл бұрын
Ebate wist benehone makabate alabine
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
እረ ዶክተር ቁጥርህን ተባበረኝ እፈልግሀለሁ ፊቴ ወዛምነው ብጉር አያጣኝም ሀይድስሆን ምግብስሰራ አየሩ ሲቀየር ብጉርይወጣና እኔም እጀ አያርፍ እነካዋለሁ ጠባሳው አለቅምአለኝ ችፍታ ጥቁቁርነገር አለኝ እህ ስትአመቱ ፊቴ የጠራአደለም????? መልሱልኝ አይይይይይ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
የሰረጎደ የብጉር ጠባሳ አይመለስም። ስለብጉር ቪዲዮ እሰራለሁ በቅርቡ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እህ ወላሂ ከባድ ነው በጣም በጣምአዝናለሁ በጣም ምንአድምል አላውቅም ጠባሳው የጠቆረ ነው ደሞ
@molladesalegn4730
@molladesalegn4730 2 жыл бұрын
በእውነት ምስጋና ይገባሃል ከሰጠኸን ጠቃሚ መረጃ ባሻገር አገላለፅህ እጅግ በጣም ግልፅ እና በተብራራ አገላለፅ ነው
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ ዶክተር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@eyobsirawwork3819
@eyobsirawwork3819 2 жыл бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን ዶክተር ግን በቀን ለስንት ደቂቃ ለፀሐይ ብንጋለጥ ነው ጉዳት ሊደርስብን የሚችለው
@rishanhaile853
@rishanhaile853 2 жыл бұрын
ዶክተር የእኔ የፊት ቆዳ ደረቅ ወዛም እና በጣም ቁጡ ነዉ በትንሽ ሙቀት የሚቀላ በተለይ ስቶብ ሰጠቀም በጣም የሚቀላ እና የሚቆጣ ነዉ እና የትኛዉ የፀሃይ መከላከያ ብጠቀም ሊጠቅመኝ ይችላል ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 жыл бұрын
ዶክተር የኔ ፊት በጣም ቁጡ ነዉ ለምሳሌ ፀጉሬን ስታጠብ የሻምፖ ወረፋዉ ሲነካኝ በጣም ይቆጣና ወዲያዉ ይቀየራል ኧረ ግራ ገባኝ በተለይ ትንሽ ሙቀት ሲመጣ በጣም ይብስብኛል
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
ዶክተር በርታልን እንደሁልጊዜው ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!
@tyyfyyu6714
@tyyfyyu6714 Жыл бұрын
👌👍👍
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
የዛሬው ርእሳችን፣ ሄፓታይተስን መከላከያ ና ህክምና ዘዴዎች ነው:: ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ። ደምሩኝ። share(ሼር) በማድረግም አግዙኝ። አስተዋዉቁልኝ። አመሠግናለሁ...
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ ር ከቻልክ ብትመልስልኝ ፎሮፎር ወይም ነጭ ነጭ ፍርፍር እያለ የሚወጣው ከምንድነው የሚመጣው እንዴትስ ነው በቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ነገር ማጥፋት የሚቻለው ?? ፋርማሲ መድኃኒት ሻንቦ የሚመስል አለ ግን ከቆይታ በኃላ ይመለሳል።👏
@deboradawite4527
@deboradawite4527 2 жыл бұрын
SEBA MED ( ሴባ ሜድ ) ለደረቅ ፊት ጥሩ ነው ወይ ? ነጭ ይሆናል ። ስለ ምታካፍለን ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ
@RihanaMohammed-x4l
@RihanaMohammed-x4l 7 ай бұрын
ሠላምዶ/ረእኔያለሁትአረብሀገርነውፊቴብጉርበተደጋጋሚይወጣውኛልፊቴደረቅምአደልወዛማምአደልክሬምፊቴንሲነካኝበጣምይጠቁራልብጉርያበዛል/Dove/ይከንብጠቀመውችግርያመጣብኝይሆን
@Tefetawit.12.21
@Tefetawit.12.21 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትህን ጨምሮ ያብዛልህ ወንድማችን
@abebechemteku961
@abebechemteku961 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር አንድ ነገር ልጠይቅኽ ፈልጌ ነበር
@hawamohamed2866
@hawamohamed2866 Жыл бұрын
በርታልን ዶክተርየ
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር አንድ ነገር መላ በለኝ በፈጣሪ ።እናቴ እና አባቴ ቁንቁን የሚባል ነገር ከጆሯቸው ይወጣል በጣም ብዙ በአንድ ጊዜ ብቻ ከ50 ያላነሰ ይወጣል ጭንቅላታቸው ባዶ ሁኖ ሊሞቱብኝ ነው 😢እባክህ ቁንቁን ምድነው?መነሻውስ?መፍትሔውስ?በህክምና ማጥፉት ይቻላል ወይ? please🙇
@ጎንደሬዋነኝየአቶባየልጅ
@ጎንደሬዋነኝየአቶባየልጅ 2 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ እኔ ራሱ እናቴ ይሄው 20አመት ባላይ ሁኗታል
@marthatesfaye5893
@marthatesfaye5893 2 жыл бұрын
Black spot fite lay eybeza new kemin yemexa new ena min madreg endalbign negeregn
@banchiamlakgebrhiwot6748
@banchiamlakgebrhiwot6748 2 жыл бұрын
እኔ ፌቴ በጣም ንፁህ ነበር ኒትሮጅና የተባለውን ኬሚካል ሰነስክሪን ከተጠከምኩ 1አመት በሃላ ግን ፌቴ ላይ ማድያት ወጣብኝ ጭራሽ ስተወው ደግም በሰበት ሌላ ሰነስክሪን መቀባት ፈራሁ ቆዳዬ ደግም ቁጡ ነው እና ምን ይሻለኛል ደ/መፍትሄ ካለህ እባክህ! !
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር please የጭርት መዳንትም ብትነግረን ?
@hayatail6337
@hayatail6337 5 ай бұрын
ስጀምሩ በላይክ ጀምሩ ስጀጨርሱ በሸር ኮሚት አብሽሩ😂❤
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
ለረጅም ጌዜያት ማለትም ለአመታት የፀሀይ መከላከያ ሳይቀይሩ መጠቀም ይጠቅማል ወይስ መቀያየር የተሻለ ነው?
@feruzamohammed4917
@feruzamohammed4917 2 жыл бұрын
Thank u so much Dr ....le oily face recommende mtaregewn ethiopia wst maggnet mnchlewn sunscreen betasayen ..mecheresha lay lemayet mokre nbr not clear
@birhanroji1782
@birhanroji1782 3 ай бұрын
Dr. Please foe combination skin yemihon sunscreen
@selamgebrezgabhier-sp9bp
@selamgebrezgabhier-sp9bp Жыл бұрын
Sun block ena sun sikrin ande nachew weys yileyayalu
@HananMohammed-gw3fe
@HananMohammed-gw3fe 9 ай бұрын
Cancer yametal yemibalews?????
@wudneshzewdie9006
@wudneshzewdie9006 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሰይፈ እባክህ ስለ ህጻናት ድርብ ጥርስ ምንነት ስራልን የምታቀርባቸውን ነገሮች በጣም እወዳቸዋለሁ።
@zeynebz6930
@zeynebz6930 2 жыл бұрын
ዶክተር ለምትሠጠን ትምህርት እናመሰግናለን አድራሻህን ብታሣዉቀኝ ላገኝህ እፈልጋለው
@neninegusa1225
@neninegusa1225 2 жыл бұрын
ስለ ቨይታሚን e ለፊት ና ለፀጉር ያለውን ጥቅም ንገረን
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 жыл бұрын
ኒኒዮ አትግዢ እኔ $30 ገዝቼ ምንም ለውጥ ሳላይ አለቀ ምን አልባት እንደሰው ይለያያል። ለፀጉርሽ ልንገረሽ ፀጉሪ ዞማ ባይባልም በቃ ቆንጆ ነበር relaxer ጨርሶት ነበር። 1) Jamica black castor oil, olivera Jel , rice water ena cloves በሳምንት ሶስቴ እየተጠቀምኩ ፀጉሪ ትልቅ ለውጥ አለው። ለፊትሽ ማዲያት ከሌለብሽ አትጨነቂ Cerave cleanser or Cetaphil cleanser ግዢ ፊትሽ ደረቅ ወይም ወዛም ከሆነ ያው አንብበሽ ግዢ ማታ mostureize ብትጠቀሚ የተፈጥሮ ለምሳሌ organic coconat or shea butter እሱንም በሳምንት ሶስት ግዜ
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 2 жыл бұрын
@@hamameyonas4604 fit yatsedal weyes yakelale cerave
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 2 жыл бұрын
@@selamawitchanie5830 መታጠቢያ ነው ያፀዳል እንጂ አያቀላም
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 2 жыл бұрын
@@hamameyonas4604 thank you hameme
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 2 жыл бұрын
እስኪ ሰለ Ascorbyl Glucosid solution 12%vitmen C አና Niacinamid 10%+zinc 1% ብታብራራልኝ አና ጥቅሙን ግን አሰቸገርኩ ይቅርታ ግዜ ካለኸ ነው አመሰግናለው
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር ሰይፈ🙏🙏🙏
@mennibeke2912
@mennibeke2912 2 жыл бұрын
ዋው ዶክተርዬ ልዩ የሆነ እውቀት ነው ያስጨበጥከን በጣም እናመሰግናለን።
@serkalemmogesgelagle7953
@serkalemmogesgelagle7953 3 ай бұрын
ዶ/ር ፊቴላይ ትንሽ ማድያትና ጥቁር ነጠብጣብ አለው Eucerin anti_pigment እና Eucerin sunscreen ልጠቀም ነው ምን ሪክመንድ ታደርጋለህ
@ayantusorressa7385
@ayantusorressa7385 2 жыл бұрын
Thank you Dr. first of all and i am waiting on you about the HAIR TRANSPLANT and i like your every expression as i am in med class
@aishasaed9247
@aishasaed9247 11 ай бұрын
የሆነ ሀበሻነበር አቀላቅሎነውየሚሸጠው ከዛ ስትነው ስለው 280ብር አለኛ እሺ ክሬሙንአሳየኝስለው እቢአለኝ እሊላቦታእዳልገዛ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አይነት የፊት ክሪም አይመቸኝም የፊት ሳሙና እራሱ ዲቶል ነው እምጠቀመው ፊቴ እንዳለ ተባላሽ ምን ላድርግ?
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ምን እደሚሻለኝ አላውቅም ፊቴ ላይ ትናንሽ እንደ ብጉር ሆኖ ኢትዮጵያ እያለሁ ግንባሬ ላይ ጀመረኝ አሁን ሙሉ ፊቴን አለበሰኝ ከሰው ፊት ለመቅረብ እራሱ እያፈርኩ ነው 😭😭😭
@kidssome9454
@kidssome9454 2 жыл бұрын
ሰላምህን ይብዛልን ዶተር እጅግ ነው ምናመሰግንህ እኔም የጸሀይ አላጅግ ስላለብኝ እድከታተለው አደረገኝ አምሳ ብላስ የሌለው እኔም አይስማማኝም አምሳ ብላስ ያለው እውነት ነው ጥሩ ነው እኔም ያለ ጸሀይ መክላክያ አትውጭ አለኝ ዶተር ማድያት ነበረብኝ መዳኒት አዞልኝ ለውጥ አገኘሁ ግን የጸሀይ መከላከያ ሳልጠቀም ተመለሰብኝ ከዛ ስጠቀም ይሻላል ግን ዶክተራችን ሽፍ ያለ ጠቃቅን ነገር በብዛት ፍቴላይ አለ ምድነው ማጥፈያው
@ChaltuNguse
@ChaltuNguse 9 ай бұрын
እሽ ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ሰንእስክሪን ስጠቀም ያቃጥለኛል Broad spectrum spf 45 neber yemteqemew
@FousiyaFousiya-k5w
@FousiyaFousiya-k5w Жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ከይቅርታጋር ብትመልስልኝ ደስይለኛል የኔፊት ትንሺሆኘ ስቆጣም ሆነ ፃሀይከነካኝ ይቀላነበር ከጊዜበኋላ አሁን ጠቆረ ጉጨላይና አፍጫየላ እደማዳት ሆነ ሰንስክሪን ልጠቀምስል ሰወች ቆዳሺ ስስነዉ ሰንስክሪን ጥሩ አይደለም ይሉኛል ግን አሁን ቪዲዮአይቸ ደስብሎኛልነ ለኔ የሚሆነዉን ብታሳዉቀኝ አበዛሁብህ ፅሁፍ ይቅርታ
@በእንተዝንቱዘመን
@በእንተዝንቱዘመን 2 жыл бұрын
Dr Thank you for your Advice 🙏 We Love You❤
@saramissgina3313
@saramissgina3313 2 жыл бұрын
ዶክተር queen Elisabeth cocoa butter ለ ፊት ቆዳ ጥሩ ነው ?እባክህን ብታስረዳን
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 27 күн бұрын
Doctor.madayat. albgn. Mn ayint. Sunscreen. Lteqem. ??
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
@እመብዙሃን-ሰ7ከ 2 жыл бұрын
እናፅሃይ ያበላሸውፊቴን በፀሃይ መከላከያክሬም ይመልሥልኛልም
@tofikheyredin5551
@tofikheyredin5551 10 ай бұрын
እባክህን ዶክተርዬ ማድያት አስቸገረኝ ብዙ ሀኪም አየኝ ግን ምንም ለዉጥ የለኝም እባክህን እርዳኝ በራስ መተማመን አጣሁ
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل 2 жыл бұрын
نشكورك كثير كثير الله يزيد لك العلم و يحفظك يا دكتور صيفو
@hi-techplan0682
@hi-techplan0682 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን ነገር መልስ አግኝቻለሁ ብዙ ትምህርትም አግኝቼበታለሁ አመሰግለሁ ዶክተር፡፡
@እናቴንናፋቂሥደተኛዋ
@እናቴንናፋቂሥደተኛዋ 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ፈጣር ይባርክህ እኔ የፊት ክሬም አልጠቀምም ምታጠበው ፓፓያ እጠቀማለሁኝ ግን ፊቴ ሽፍታ አሥቸገረኝ ምን ብጠቀም ይጠፍል
@mimiyany3185
@mimiyany3185 Жыл бұрын
አንተ የምታስረዳ በህክምና ቋንቋ ነው ለሁሉም ህብረተሰብ የሚሆን አይደለም ለተማሪዎች የምታስተምር ነው የሚመስለው
@ማድረግ
@ማድረግ 4 ай бұрын
DERMA.E Hydrating Day cream መጠቀም ችግር አለዉ ዶክተር
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ በእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ በርታ ወድማችን መልካም ምሽት
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 2 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅህ ግን ቴሌግራም ቻናልህ እንዴት ላገኘው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
ስልኬ የቻናሉ መረጃ ላይ አለ፣ በተጠቀሰው ሰአት ይደውሉልኝ።
@tsigieyosef7589
@tsigieyosef7589 Жыл бұрын
ዶ/ር sun screen ስጠቀም ፊቴ ይጠቁራል በምን ምክንያት እንደሆነ ላውቀው አልቻልኩም እባክህ መልስልኝ
@makiyefiker5923
@makiyefiker5923 2 жыл бұрын
fare lovely ለፍታችን ብንጠቀመው ጉዳት አለው እንዴ ዶክተር ለብጉር እና ለሽፍታ
@Priya2Verma99
@Priya2Verma99 Ай бұрын
I am from Mumbai, where the climate is hot and humid, and I also have oily skin. However, after watching your videos, I have started using littllextra riceberry sunscreen and it has been amazing on my skin. I recently started swimming and my skin tends to tan quickly (I am a dark-skinned person). I apply this sunscreen before swimming and my skin is not getting tanned at all. It provides excellent protection from chlorine, and I am surprised by the results. I have used it daily for the past month and I love it. Thank you so much for these wonderful videos and your thorough research.
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
እኔ አቬኖ 50ነው የምጠቀመው እስካሁን ተመችቶኛል
@azitytube6811
@azitytube6811 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር፣የኔ Sunscreen UV doux SPF 50 PA +++
@netsanetdesta527
@netsanetdesta527 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጡት ስለማጠባ ምን አይነት የፀሀይ መከላከያ ልጠቀም
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ Жыл бұрын
ዶክተር ምስጋናዬ የላቀ ነዉ የቋንቋ እጥረት ያለብን በስደት ለምንኖር በጣም ጠቃሚ መረጃ እየሠጠኸን ነዉ እናመሰግናለን
@bezasamson7290
@bezasamson7290 2 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ ሁሌም ቅንነትክን ነው የማየው የምታስረዳበት መንገድ ይለያል እድሜ ይስጥልኝ እኔ እጄ ከጥቅም ውጪ ሆናል እባክህ መላ በለኝ እንደው በግል ፎቶ አንስቼው ብልክልክና መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እግዛብሄር ይበልጥ ጥበብ ይስጥክ አገር ስገባ ለቆዳ ምርምራ አንተጋ ብመጣ ደስ ይለኛል በስደት በሙቀት ቆዳዬ እዳለ ተበላሽቶብኛል ከባድ ነው ብቻ ዋናው ጤና
@memeabeje7018
@memeabeje7018 7 ай бұрын
እረ ዶክተር እኔ ቡግር አሰቸገረኝ ምን ለድርግ ምንም አልጠቀምም አሁላይ ግንፊቴ ተበላሸ😢
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
ሰላምሕ ይብዛ ዶክተር ሰይፈ ደስ የምትል መልካም ሰው ነሕ እናመሠግናለን በርታ 💪 የሚያውቁትን መሳወቅ እጅግ መልካምነት ነው 👍👍👏🌷🌷👂ላይክ ሽርርር እናድርግ በጎ ነገር ሲመጣ 👏👏🌿🌿👍👍👍 1ኛ ነኝ ዛሬ 👏👍 ኑ ተማሩ ዘመዶቻችን ከቀልድ ከፕራንክ መንደር ውጡ የሚጠቅማችሁን ስሙ ለቀልድ ጊዜ የለንም ✍️✍️👍👍👏 ኸረ ሰሞኑን ለቫይታሚን ዲ /D/ ብየ ፀሐይ ላይ እወጣሁ ጠዋት ላይ ማለት ነው እና ፊቴ ተቀየረ ከቢጫ ወደ ፀይም ሆነ በሰላም ነው ወይስ ገና ስላለመደ ይሆን እኔ ምንም አልጠቀም ከቫዝሊን ውጪ ወደ ውጪ ነው እግዚአብሔር ይመሥገን ከዱቄታ ዱቄት ነፃ ነኝ 😀
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
ቢጫ ነሽ ማለት ነው? ለማንኛውም ሰን እስክሪን መቀባት አትርሺ ያው ፀሐይ ሲነካን ጠየም ማለታችን አይቀርም
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
@@Menchgrotbatsub አመሠግናለሀ ቢጫ ማለቴ ጥቁር ያልሆነ ወይም ነጭ እንበለው 🤔😀 እንደዛ ለማለት ነው ስለምክሩ Thank You 👍🌷
@itsme-tn6rw
@itsme-tn6rw 2 жыл бұрын
ሶዳ ክሪም ለጥቋቁርና በፀሀይ ለተጎዳ ብንቀባው ጉዳት አለው ?
@HananHanan-ws4hk
@HananHanan-ws4hk 2 жыл бұрын
ማማ እሱ ለፊት አይሆንም,,, ቡሃላ ጉዳት አለው
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
እኔ ያለሁበት የፀሀይ ሙቀቱ ከ50-57 ምናምን ስለሆነ ያን ብቻ አይቼ እገዛለሁ እንጂ ሌላዉን አላቅም ነበር እናመሠግናለን ዶክተርዬ
@eyobsirawwork3819
@eyobsirawwork3819 2 жыл бұрын
ምነው ከኛ ሰፈር ነሽ እንዴ? በርግጥ ዛሬ ከኛ ጋ 45 ነው
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
@@eyobsirawwork3819 በለዉ መቼም እምዬ ኢትዮጵያ ሆነክ ነዉ አንተም አልልም 45 የሆነዉ
@eyobsirawwork3819
@eyobsirawwork3819 2 жыл бұрын
@@mekilitkidist1542 እናታችን ጋርማ እንዴት ሁኖ 45 ይሆናል እህቴ ሲበዛ 30 ሲያንስ ደሞ 15 ነው፡ እናታችን ማለቴ ውዷ ሀገራችንን ነው አለ እንጂ የሰው ሀገር ክረምት ሲሉት ከዜሮ በታች በጋ ሲሉት ከ50 በላይ ኧረ ተይኝማ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
@@eyobsirawwork3819 አይዞኝ አልፎ ላያልፍ መቃጠል ሀገራችንን ስላም አድርጎልን ኑሮዉም ሁሉም ጥሩ ሆኖልን ቆርጠን የምንገባበትን ቅርብ ያድርግልን እንጂ ከባድ ነዉ ስዉ ሀገር ከምግቡ እስከ ዓየሩ ሀርቦቹን ጨምሮ ከባድ ነዉ እና ስደት ላይ ላለን በጤና መኖር በጤና ለሀገራችን ከበቃን ትልቅ ሀብት እንዳለን ቁጠርዉ
@eyobsirawwork3819
@eyobsirawwork3819 2 жыл бұрын
@@mekilitkidist1542 ይሁን እንጅ ምን ይደረግ ይሁን ብለን አደል የተሰደድነው ከስደታችን በላይ የቸገረን የሀገራችን ትኩሳትና እራስ ምታት ነው
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እስኪ ስለ (Murad) ሙራድ ሰን ስክሪን እና ስለ ሲረማቸው እስኪ ትንሽ ንገረን
@hannagezehagn8303
@hannagezehagn8303 2 жыл бұрын
ተባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አመሰግናለው🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Liya-h8o
@Liya-h8o Жыл бұрын
Please 🙏ስትናገር ኣትቸኩል ። ቀስ ብትል ጥሩ ነበር ከነይቕርታ።
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዶክተር እቤት ውስጥ የምንውል ሰዎች ከታጠብን ብሀላ ሌላ ክሬም በምንቀባት ፋንታ ሰንስክሪን ብንቀባው ችግር አለው ???
@wondwosendesta3408
@wondwosendesta3408 2 жыл бұрын
የተሰራው ፀሐይን ለመከላከል ብቻ ነው
@zewdnshworku3256
@zewdnshworku3256 2 жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ለ ልጆች ምን አይነት የፀሀይ ክሬም እንጠቀም ?
@roman_roman
@roman_roman 2 жыл бұрын
ዶክተር ሸንታራር እንዴት መጣፈት አለብ እስከ መኋደንት ንገራን ወፍራም ሆን ስንቀነስ ስውነትችን ሸንታራር ይወጣል እንዴ መጥፈት አለብን
@meseretasmare5724
@meseretasmare5724 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ፊቴ ላይ ማድያት አለ ብጠቀመዉ ያስለቅቀዋል?
@medinaseid-le7gk
@medinaseid-le7gk 3 ай бұрын
doctor selam GARNleR skin Active endet tayewaleh
@najaattube
@najaattube 2 жыл бұрын
ነበር ጥያቄ ልጠይቅህ
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 жыл бұрын
Galtomi dr guyya hunda yoo fayadamani midha qaba moo? አማርኛ የለም 😂
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
ፀሀይ ላይ ሲወጣ ብቻ ሁሌ መጠቀም ይቻላል ፣ ችግር አያመጣም። ይቅርታ ኦሮሚኛ መፃፍ ስላልተማርኩ ነው።
@musadtube8738
@musadtube8738 2 жыл бұрын
Thanks Doc, and pls inform us about DPN(dermatosis papulosa nigra) treatment and prevention.thanks
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 Жыл бұрын
ሰላም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትን አብዝቶ ይሰጥልን በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቱ ግልፀና የተብራራ ነው አመሰግናለሁ
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ ቆዳዬ ላይ ነጭነጭ እየወጣ ተቸገርኩን አሁነን እየባሰ መጣ
@TsegaFutsum
@TsegaFutsum Жыл бұрын
Yale edmiyachew yemiyareju yemikebubet kbat ale bleh neber ena kenesu and leyet argeh btnegreg... ena do ene 36 ameti new feti eytechemadade nw slezi mn bareg yshalegal
@abebechtefera5048
@abebechtefera5048 2 жыл бұрын
ክበርልኝ ወድሜ ተበረክ እኔ አያለዉ ግን ሁሉም ላይ በጊሊዘኝ የተፃፈበት ብቻ ነው እኔ እዴት ልለየዉ ማበብ አልችል መስማት ብቻ
@mtom1547
@mtom1547 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የምትሰጣቸዉ ትምህርቶች በጣም ጥሩ ናቸዉ ፈጣሪ አክሎ ጥበቡን ይግለጽልህ እና የብብት ላቭና የሚጦቁር ብብት መፍትሄ ካለህ እባክህ ዶክተር 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ 🙏🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
እሺ በቀጣይ ቪዲዎዎች አብራራለሁ
@betelhemdereje5416
@betelhemdereje5416 2 жыл бұрын
Silesetehn mereja enameseginalen andi emiasasibegn neger ale bizusew fit layi yeminitekemachewu miritochi bizuwuochu cancer yagalitalu yibalali endit new le cancer yemayagalitewun yeminimeritachewu
@mustumame105
@mustumame105 2 жыл бұрын
D/c please Work for me about uriage gyn phy🙏🙏
@zulfaqassim7264
@zulfaqassim7264 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@nejumaamohammed4426
@nejumaamohammed4426 Жыл бұрын
ትለያለህ ከበቂ በላይ ነው ያብራራክልን 🙏
@addikarri8982
@addikarri8982 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ዶከተር ረሺል ቫይተሚን ሲ ምርቶች እና ግሪን ቲ ስለሚባለው ምርት ምን ያህል ጥሩ ናቸው? እኔ ማድያት አለብኝ ዶር የፀሃይ ምቺው ከሚባለው የመጣ ነው ብሎኛል, በተፈጥሮ ቆዳዬ ስስ ነው በትንሽ ነገር ይቀላል ይለበልበኛል በጣም ተቸገርኩ! መመላለስ ሰለቸኝ!🙏
@ቢንትኡመር
@ቢንትኡመር 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@lidya8299
@lidya8299 4 ай бұрын
ለእርጉዝ ወዛማ ፊት የሚሆን ሰንስክሪን የትኛው ነው
@Hayat-ni8bn
@Hayat-ni8bn 4 ай бұрын
Ewuketehen allah yechemerlhe enem teteki selahonku bexmona adametkuk
@امييالقمر
@امييالقمر 2 жыл бұрын
Thank you doctor mfelgew video new yeserakew🙏
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን ዶከተር ለወዛማ ፊትእና ቡግር በጣም አሰቃየኝ ቢድዩ ሰራልን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 жыл бұрын
እረ እኔም ነኚ 😭
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 2 жыл бұрын
@@rabiawali1915 ኧረ የኔ ይብሳል ዉደ🍓
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 жыл бұрын
@@رحمهبنتاحمد ወላሂ የኔ ይብሳል ገራገባኚ እህት
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 2 жыл бұрын
@@rabiawali1915 አብሸር
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
በቤት ውስጥ ነው የምንኖረው አረብ ሀገር ፀሀይ ብዙም አይነካን ምግብ ስንሰራ ብንጠቀም ችግር አለው ወይ
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።
@AaBb-yz5pf
@AaBb-yz5pf Жыл бұрын
አሁለትሠአት ቡሀላ ስንቀባ የግዲ መታጠብ አለብን ዶ/ር
@kidistjimma9598
@kidistjimma9598 2 жыл бұрын
UV SHEER BROAD-SPECTRUM SPF 50+ what do you think about this sunscreen? Thank you for your time
@selamayalew2449
@selamayalew2449 2 жыл бұрын
#እግዚአብሔር የሂዎት ጥያቄህን ሁሉ ይመልስልህ ምርጥና ደግ ኢትዮጵያዊ😍🙏
@BlenDesta-s3c
@BlenDesta-s3c 9 күн бұрын
Selam Dr bogur aschegrognal ena min btekem tero new please?
@HikmaElyas-v2l
@HikmaElyas-v2l 5 ай бұрын
sun screen ena sun blocker liyunetu mindinew pleas yemitawku nigerugn
@yalem2598
@yalem2598 2 жыл бұрын
ዶክተር ስልክህን እንዴት ላገኝ እችላለሁ ላናግርህ እፈልግ ነበር
@AzizaKemal-zz8of
@AzizaKemal-zz8of Жыл бұрын
Dr takabitanew ende minotawu la minhal minutes new atakakamunew yalgabagne
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 382 М.
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:28
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН