"ይሄ ሁሉ ሕዝብ ተሳስቷል?" | በላ ልበልሃ | ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | የመጨረሻ ክፍል | ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 46,327

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

Пікірлер: 381
@addisuwondem7577
@addisuwondem7577 10 ай бұрын
የጠያቂውን በፍጹም ነፃነት የፈለገውን መጠየቅ ብቃትና የእንግዳውን ስብእናን በአክብሮት የመጠበቅ ብቃቱን ሳላደንቅ አላልፍም፣ ነገር ግን በታሪክ ተፋልሶ እንደ እግዚአብሔር ቃል እውነተኛ ሆኖ ያልተገኘውን በራሱ በእግዚአብሔር ቃል ሲገለጽ ማመን ሌላ ነገር ቢሆንም መቀበል አለመቻሉ ግን ገርሞኛል። በውይይቱ ግን ብዙ እውቀት አግኝቼአለሁ!
@mengistumekuria9653
@mengistumekuria9653 5 ай бұрын
ለትክክለኛ ክርስትና፣ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት እንጂ የሕዝብ ብዛት አይወስንም። መሪጌታ በርቱ! በክርስትናው ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ትንሣኤን እያመጣ ነው።
@Emanu1532
@Emanu1532 Жыл бұрын
ለእውነት የሚሞቱ አባቶች ያብዛልን አባ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ይጠብቆት!!!!!!
@hanaweba1541
@hanaweba1541 5 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ና መሪ ጌታ እጅግ intersting የሆነ ዉይይት ነዉ። በመሀላችሁ የወንድማማችና የቤተሰባዊ ደስ የሚል ቅርርብ ይታያል። ጋዜጠኛዉ እጅግ እዉነትን የሚፈልግ ያነበበ ግን ደግሞ ሀይማኖት በተባለ ነገር የተያዘ ነዉ። ወንድሜ እዉነት እየሱስ ነዉ ወደ እዉነት እንድትመጣ እግዚአብሔር ይርዳህ። ስነስርአትህን አደንቃለሁ። ተባረኩ
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 Жыл бұрын
መሪጌታ ሁልጊዜ በልቤ የያለውና በውስጤ የሚመላለስውን ነገር ተናገርክ ❤ተሃድሶዎች ሁላችሁም ተሰባስባችሁ በአንድ ልብ ብትሆኑና ብትጠናከሩ አንድ እንኳን በአዲስአበባ የአምልኮ ማእከል ቢገነባ ለወንጌልም ቤተክርስቲያንኖንም የኛም ነች ብሎ ለመሞገት ያገባናልም ለማለት ምቹ ይሆን ነበር ❤የሚገርም ሁኔታ ብዙ ምእመን ወንጌል ገብቶት ግን ወዴት ልሂድ የሚል አለ ❤ይቅርና ከ"protestant እንኳን ብዙዎች አንደሚመጡ አኔው ራሴ ምስክር ነኝ ብዙዎቻችን በቤተክርስቲያንዋ ያደግን ነንና ወደ እናንተ መምጣትና በተረጋጋ መንፈስ ውሰጥ ማምለክ አንናፍቃለን ❤እሰኪ ጸልዪና ተነጋገሩበት ❤Hamer zwengel የአምልኮ ማዕከል የመገንባት ሃሳብ ይዘዋል ተባበሩ እስኪ ❤❤❤
@efalata806
@efalata806 Жыл бұрын
መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት። ❤❤❤❤
@Atsede-p8y
@Atsede-p8y Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርኳት በሙሉ እዉቀት መናገር ደስ ይላል
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 Жыл бұрын
በጌታ የተወደድክ እና ወንድማችን የሆንክ ጽጌ ሥጦታው እንኳን በደህና መጣህ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መሪጌታ ጽጌ። እኔ ኦርቶዶከስ ላይ ጥያቄ አንስቼ የወጣሁ የዛሬ 34 አመት ነው። ለምን ቢሉ ለሞተው አባቴ ቀደም ሲል ተዝካሩን ካላወጣችሁ ተብለን በተዝካር ስም በአንድ ቀን የተደፋው እህል ውሃ እና የታረዱት ፍሪዳዎች ጉዳይ ስለከነከነኝ፣ በኋላም የሙት አመት እየተባለ አምጡ ሲሉን፣ ቢከብደንም በፍርሃት ተሸብበን በየአመቱ እህል ውሃ ወደ ቤተክርስቲያን ስናመላልስ (የክፍለሃገር ቤተክርስቲያን ደግሞ ከመኖሪያ ስፍራ የራቀና ዳገት ቁልቁለት ይበዛዋል) ትንሽም ቢሆን ተምሬ ነበረና "እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የከፈለው ቤዛ አልበቃ ብሎ ነው እኛ በያመቱ ግብር የምናበላው" ብዬ ከቄሶቹ ጋር ክርክር ጀመርኩ። የታቦቱንም ነገር አንስቼ "ፍልስጤማውያን ማርከው ሲወስዱት ሲቀስፍ የነበረ ታቦት፣ ኦዛ እንዳይወድቅ እደግፋለሁ ብሎ እጁን ሲዘረጋ የተቀሰፈበት ታቦት ፣ ተሰርቆ መጥቶ ቀረ እንዴት ይባላል? ደግሞስ ያን ጊዜ የነበረው አን የቃልኪዳኑ ታቦት ብቻ ሆኖ እያለ የሚካኤልን ታቦት ልብስ ለማርያም ፣ የማርያምን ታቦት ልብስ ለሚካኤል አልብሰው ፣ የማርያምን ታቦት ሰርቀው አመጡት ተብሎ እንዴት ይባላል? " ብዬ ስል ስንት ያልተገባ ነገር ተባልኩኝ። እኔም ሌላ ሃይማኖት እንኳ እንዳለ አላውቅም ነበር። የዚያን ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሌላ ያነበብኩት ፣ አቤ ጉበኛ የጻፈውን "ዕድል ወይስ በደል" የተባለ መጽሐፍ ነበረ። ከዚያ መጽሐፍ ላይ ከማስታውሳቸው ገፀባህርያት አንዱ፣ የአንድ ገበሬ የንስሃ አባት የሆኑ ቄስን ማንነት ሲተርክ ፣ መጀመሪያ ክህነት ለማምጣት ወደ ሀገረስብከቱ ጳጳስ ሂደው "የፈጠረህ ማነው ተብለው ሲጠየቁ ፣ አቦን በጣም ይወዱ ስለነበር አቦ ብለው መለሱ። በል ይቀርሃል አጥንተህ ተመለስ ተብለው ተመለሱ ። እንደገና መጥተው ማን ፈጠረህ ሲባሉ አብ ወልዶ መንፈስቅዱስ አሉ ፣ ይህም ቢሆን የተቃና እና ትክክለኛ መልስ አልነበረም። መባል የሚገባው "አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ" መሆን ነበረበት። ብሎ ሲያበቃ "ከመጠምጠም መማር ይቅደም።" ብሎ ያለው ነገር ትዝ ይለኛል። የሆነ ሆኖ እንደ መሪጌታ ጽጌ ያሉ ሰዎች ዛሬ በቁጥር በዝተው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል ። ይበርቱ እላለሁ።
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 11 ай бұрын
እጂግ በጣም የተባረኩ አባት ነዎት ተባረኩ።ጠያቂውም የሚደቅ አድማጭነት አለው።ጌታ አምላክ እግዚያብሄር ይባርክህ በርግጠኝነት እድለኛ ሰውነህ ከትክክለኛ አስተማሪ ትክክለኛ ትምህርት እየሰማህ ነው።ጌታ በብዙ እየረዳህ ነው።እፀልያለሁ የምትሰማው ወንጌል ዲያቢሎስ ከልብህ እንዳይወስድብህ በልብህ እንዲታተም ጌታ አምላክ ፊቱን ያብራልህ።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርኮት መሪጌታ!!
@ManeWo
@ManeWo Жыл бұрын
ዋው !!! መሪ ጌታ ጽጌ እንዴት ያሉ የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን የበራላቸው ሰው ናቸው ? አንደበተ ርቱዕ እና በእውቀት የተሞሉ ቀን ሙሉ ቢደመጡ የማየጠገቡ ናቸው ። እባክዎን መሪ ጌታ እግዚአብሔር በልብዎ የሞላብዎትን እውነት የሆነ እውቀት በመጽሐፍ አሳትመው ለትውልድ ያስቀምጡልን !!!
@almazmamo7305
@almazmamo7305 8 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነበር ተባረኩ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Жыл бұрын
ነጭ ነጯን ማለት ይሄ ነው ወንጌሉ የሚሰበክበት መድረክ ተገኜ!! በወንጌል ላይ የተደራረበው ድሪቶ ተገለጠ! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!
@kewawegerihomu-di2ty
@kewawegerihomu-di2ty 8 ай бұрын
እኔ በእውነቱ ከድቁና እስከ መርጌትነት የልጅነት ብሎም የወጣትነት ዘመኔን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ ነኝ ግን መሪጌታ ፅጌን አልቃወምም ይልቁንም እደግፋቸዋለሁ ።ባገኛቸውና ብተባበራቸውም ደስ ይለኛል ።
@sahle7029
@sahle7029 7 ай бұрын
በመጀመሪያ መሪጌታ አይደለህም ፅሁፍህ በራሱ ያስታውቃል ደግሞ ብትሆንም ጩኸቱን ሸመደድክ ማለት ዶግማ ላይ ጥልቅ እውቀት አለህ ማለት አይደለም። እነፅጌ ማለት እልም ያሉ ፕሮቴስታንት ግን በኦርቶዶክስ ካባ የኦርቶዶክስን መሰረት ማውደም ነው አላማቸው እንግሊዛዊ ሰው የቀመረውን ነው የሚከተሉት እኛም ነቅተናል
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 5 ай бұрын
​@@sahle7029ነቅተህ ሞተሀል ከነቃህ ለወንጌል ብትነቃ ይሻልሀል
@sahle7029
@sahle7029 5 ай бұрын
@@berhanudechasa7153 እስቲ ወንጌል ማለት ምን ማለት እንደሆነ በሞቴ አስረዳኝ አቅሙና ችሎታው ካለህ?
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 4 ай бұрын
@@sahle7029 ወንጌል የምስራች ነው የምስራቹም ኢየሱስን እመኑና ከዘላለም ሞት ዳኑ የሚል የሰማይ ድምጽ ነው ከዚህ ድምጽ ውጭ የዘላለም ህይወት ሳይሆን የዘላለም ሞት ነው
@sahle7029
@sahle7029 4 ай бұрын
@@berhanudechasa7153 ይገርማል የወንጌልን ትርጉም ለማወቅ 12 ቀን ከፈጀብህ ስለኢየሱስ ለመረዳት 12 ዓመት ይፈጂብሀል
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Жыл бұрын
ሀገሪቱን በክርስቶስ ለመጠቅለል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ወደቀደመ ወንጌል እውነትና ክብር መመለስ ማለትም ተሐድሶን ማድረግ ግድ ይላል ፡፡ ቤተክርስቲያናችን ሆይ ለተሐድሶ እድል በር ክፈቺ ፡፡
@YerasWerk-o3n
@YerasWerk-o3n Жыл бұрын
ራሳችሁን አድሱ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
@ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 11 ай бұрын
​@@YerasWerk-o3nስማ!ስሚ!
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 8 ай бұрын
እኛ ሀገር መታደስ በጣም ነው የሚከብድን እኔ ከዚህ ታድሼ ወንጌልን አንብቤ ጉዞዬን ወደ ኢየሱስ. ኢየሱስን የግሌ አዳኝ አድርጌ እርፍ ብያለሁ በጌታ🙏🇺🇸
@tesfasibatu-bj5mm
@tesfasibatu-bj5mm 7 ай бұрын
​@@yesharegbeyene1271አዉ እነም እንግድህ ለጓደኛቸ እየፀለይኩ ነዉ❤❤❤❤
@maikofernandez
@maikofernandez 6 ай бұрын
ቆሻሻ ሚዲያ
@tilahuntabor8376
@tilahuntabor8376 Жыл бұрын
መሪ ጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት ፡፡ ኦርቶዶክስ ብብዙ ነገር ተሐድሶ ያስፈልጋታል ፡፡ ፍጡርን ማምለክ ለፍጡር መስገድ ይቀናታል ፡፡ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ብዙ ስርዓቶች ታበዛለች ፡፡ ጌታ እየሱስ ዝቅ ብሎ የወረደው እና ሰው የሆነው እርሱን አምነን እንደንከተል ነው እንጂ መልአክ ወይም ሰማዕታትን መላክ አላቃተውም ፡፡
@emebetalemu1566
@emebetalemu1566 11 ай бұрын
ሁለታችሁንም አደንቃለሁ እንደዚህ በእውቀት ስትወያዩ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 Жыл бұрын
Welcome merigeta❤በናፍቆት እየተጠባበኩ ዘግይታችሁም ቢሆን መጥታችኃል ተባረኩ
@kh9689
@kh9689 Жыл бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ የላቀው እውቀትዎ ደስ ያሰኛል:: እውነትን በፍቅር በመናገርዎ ለብዝዎች ብርሀን ሆኖልናል::
@asfawtsegaye7203
@asfawtsegaye7203 10 ай бұрын
መሪ ጌታ!! እንዲያው ምን ላርጎት ብቻ ጌታ ለዚህ ሕዝብ አሁንም ብርሐን ያርጎት!!!
@elosocial
@elosocial 11 ай бұрын
Wow Wow !!! ❤ እንደዚ አይነት የክርስቶስ እውቀት/ቃል የሚነገርበት ስፍራ ላይ ነፍሶቻችን በእውነት ይ(ባ)ረካሉ ሕይወት እርሱ ነውና :: እውነት ሲገለጥ --> ነፃነት :: በግለሰብም በሀገርም ደረጃ ለጥያቄ ሁሉ መልስ እርሱ ነው:: የሞተልን ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ! 🙏 ❤
@molukito4876
@molukito4876 Ай бұрын
በአውነት ብርሀን በርቶሎታል ከዝህ በበለጠ ያመኑት ጌታ ወደቃሉ ሙላት ያስጠጋዎት አኔ በጣም ተባርኬም ተመሬበታለሁ መርጌታ ትልቅ መምህር ኖት ተባረኩ
@befrduseifu9341
@befrduseifu9341 Жыл бұрын
እውነት የሚናገሩገ ሕግዚያብሄር እንደዚ ቅሪት ስላስቀረልን ሠወች ክብር ለአምላካችን ይሁን።
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 Жыл бұрын
መሪጌታ ፅጌ በተከታታይ ያቀረቡት ውይይት አይን የሚከፍት ግንዛቤን የሚያሰፋ ነው። ወንድማችን ጥሩ ጥያቄዎችን በማቅረብ የተመልካቾችን ግንዛቤ እንዲጨምር በማድረግህ አድናቆቴ ይድረስህ❤ መሪ ጌታን እንደገና ብትጋብዝልን ምስጋናዬ የበዛ ነው ❤❤
@RoyMyson
@RoyMyson 11 ай бұрын
Erson mesemat betam des yelal mikniatwe not beza lay masredat yechelalu Geta Abezeto Yebarkot Abate🙏🙏🙏
@AbemOumer
@AbemOumer Жыл бұрын
መምህር እንደርስዎ ዕውትን የሚናገር ይብዛልን ጌታ ይባርክዎት
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 12 күн бұрын
አቤት ልኡል እግዚአብሄር እውነትን ያለፍርሃት ገልጠውና ገላልጠው የሚያስተምሩ ለያዙት እውነት የማያመቻምቹ እነ መሪ ጌታ ፅጌን እነ መምህር ጌታቸውን ሌሎችም ሌሎችንም የመሰሉ ትንታግ የሆኑ የእውነት አገልጋዮች ጌታ ስላስነሳ ድፍት ብዬ ሰግጄ ለልኡል አምላክ ክብር እሰጣለሁ ስራው አስደንቆኛል
@WubitGKidan-h6i
@WubitGKidan-h6i 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 Жыл бұрын
እኝህ አባት የወንጌል አርበኛ ናቸው ሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን ከእሳቸው መማር አለባቸው :: የኔም መዳን ልክ እንደዚሁ በእግዚያብሔር እገዛ ተገልጦልኝ እንጂ ጴንጤ ሰብኮኝ አልነበረም:: ወንጌልን በሚገባ ብታነቡና ጠልቃችሁ ብትረዱ እውነታው ልክ እሳቸው እንደገለፁት ነው ::
@Shalomadama
@Shalomadama Жыл бұрын
እንደዚ በሰከነ መንገድ መማመ ማሩ በጣም ደስ ይላል ጠያቂውም መሪጌታም በመደማመጥ ስለአደረጋችሁት ጠቃሚ ንግግር እግዚአብሄር ይባርካችሁ ብዙ ተምረንበታል ቀጥሉበት
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 Жыл бұрын
አባት ስለተገለጠሎት መገለጥ እግዚአብሄር ይባረክ❤
@Smashville3
@Smashville3 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ተመኝሁ ለኝህ መምህር 👏 ይቆዩልን ቃሉን ከማስረጃ ጋር በፍቅር ❤❤❤
@SalamNizah
@SalamNizah 6 ай бұрын
Wow des sil Ere ketlu🙏🙏
@WoynshetMela
@WoynshetMela 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቆ አባ ❤❤❤
@salemdesta5248
@salemdesta5248 Жыл бұрын
ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን ስለእዚህ ዝግጅት ብዙ ተምረንበታል መልሰህ እባክህ አቅርባቸው🙏
@MahletEnat
@MahletEnat 9 ай бұрын
በጣም ሚገርሙ መምህር ናቸው ዘመናችሁ ይባረክ❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ ለብዙዋን አይን መክፈቻ እንደ ሚሆኑ ከቶ አልጠራጠርም ። እውነት ለግዜው እውነት ባትመስልም ግን አንድ ቀን አሽንፋ እንደ ምትታይ ነው። እግዚአብሔር የዚህንም ወንድም የልብ አይን ያብራለት ማስተዋልንም ይጨምርለት ብዙ ጠቃሚ ትምህርት አግቼበታለህ ጌታ ይባርካችሁ
@alebachewmoges2038
@alebachewmoges2038 Жыл бұрын
መሪጌታ ፅጌን ስላቀረብክልኝ ደስ ብሎኛልአመሰግናለሁ። እኔ በኦርቶዶክስ ቤት አድጌ አሁን ለደረስኩበት መረዳት እንድደርስ ያገዘኝ የእርሳቸው ትምህርት ነው ምንም እንኳ አሁን በአንዳንድ ትምህርቶች ብለይም ዩኒቨርስቲ እያለሁ መንፈሳዊ ለውጥ ያመጣሁት በእሳቸው ነው።
@askiljoseph
@askiljoseph Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር የርዳዎት ጸጋውን ያበዛሎት እውነተኛ አባት የማይነካውን ነገር በጌታ ታምነው በርቱእ አንደበት እውነትን የተናገሩ በቤተክርስትያናችን ያለውን ስህተት በመንፈሳዊ ጨዋነት የገለጹ በዘመናችን ታማኝ አገልጋይ ኖት ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ለእግዜብሔር ይሁን ጸጋውን ያብዛሎት በብዙ ተባረኩ
@merhawitekubay4046
@merhawitekubay4046 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር፣የአንጀታችንን ነው የተናገሩት።
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
መሪጌታ እውነትን ከፍ ለማድረግ ነው ጠያቂያችን ደሞ ለውሼት በመወገን ደሰ ይላል ረጋ ያለ ልጅ ነው ያው ዘመናችንን የተጋትነው ውሼት እግዚአብሄር ካረዳን ቶሎ ሰለማይወጣ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏❤
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 Жыл бұрын
መምህረ ትመህረትዎ ማረኮኛል። ግን እኔተማረ ነኝ።❤
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 Жыл бұрын
Wow መሪጌታ ዛሬ አንጀቴን አራስከው የሚገርም እውቀት ከሚመስጥ አነጋገር ጋር ተባረክ ጠያቂው ረጋ ያለ ደስ የሚል ነው እውነትን ለመቀበል ሁለት ልብ ቢሆንም በደንብ እንደገባው ያስታውቃል ዘር ውስጡ አለ ይበቅላል እኔ ወድጄዋለሁ ❤❤
@kibiryihunmengistu542
@kibiryihunmengistu542 10 ай бұрын
I appreciate this interviewer, he is the first man to have dialogue with those guys nicely by having his belief in his heart
@adishization
@adishization 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር ጽጌ!
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube Жыл бұрын
Wow amazing program ❗️❗️ God blesses You 🙏🙏🙏
@kiflewoldetsadik
@kiflewoldetsadik 8 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ ተባረኩ እውነት ገልጠዋል።
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff Жыл бұрын
መርጌታ ጸጌ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ አዎ የስሕትት አስተማሪዎች ብዙ ሕዝብ ከወንጌል ቃል እንዲርቅ አድርገዋል ጠያቂዉ ቁጭ ብለኸ ተማር
@muhurhadu6896
@muhurhadu6896 7 ай бұрын
የምገርም ጸጋ ጌታ ይባርክህ መርጌታ ጽገ
@NeimaAli-o2m
@NeimaAli-o2m 4 ай бұрын
እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙነገር እሠማለን እኛ እስላሞች በአንድ አላህነው ነው እምናመነው እናተግን ብዙ አምላክ አለን እያለቸው ሠው ግራ ታገባላቸው?
@AfeworkG
@AfeworkG Жыл бұрын
ዋዉ፣ መርጌታ፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎት:: 100% ትክክል ነው የተናገሩት:: አብዛኞቹ እኮ ክርስቲያን ነን ብለው ያውሩ እንጂ መፅሃፍ ቅዱስን አንድ ቀን እንኳን አንብበው የማያውቁ እውር ድምብሱን የሚጓዙ ናቸው:: ሰው የሚያምነውን እንዴት አያውቅም? እጅግ ያሳፍራል::
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 Жыл бұрын
አራት አይናው አባ ጽጌ ዘመንዎ ይባረክ
@meheretieraday1360
@meheretieraday1360 Жыл бұрын
መሪ ጌታ ተባረኩ ጌታ እኮ ነው እርስዎን ለኢትዮጵያ መዳን ያስነሳዎት ተባረኩ።
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 Жыл бұрын
በእውነት የእውቀት መልስ ነው ተመችቶኛል ጠያቂው ግን ይቀርሀል ከይቅርታ ጋር
@Eyerusalem2975
@Eyerusalem2975 4 ай бұрын
you are great person really merigeta
@WeinshetHaile-in4gv
@WeinshetHaile-in4gv Жыл бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር የሚከብርበት መዝሙር ስንዘምር የጴንጤ ብቻ ስለሆነ የሚቆጡ ሚልኮን አሉ ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ አያድንም ዘፈን ሲዘፈን ጸጥ እየሉ ለጼንጤ መዝሙር አረፋ የሚደፍቁ አሉ 56:04
@hannagg5688
@hannagg5688 Жыл бұрын
Wow I would like to say thank you for bringing the teacher. Please we want to see him again on another program
@tedkasaye5897
@tedkasaye5897 Жыл бұрын
Great discussion both, the truth shall set you free
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 Жыл бұрын
እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ዘመን መጣልን ወንጌልን በአደባባይ የምንሰማበት ኦርቶዶክስ እርማችሁን አውጡ ለዘመናት በሐሰት የገነባችሁት ትርክታችሁ እየፈራረሰ ነው ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ ያድናል
@supertime7030
@supertime7030 Жыл бұрын
Your comment is so offensive
@Emanu1532
@Emanu1532 11 ай бұрын
ምእመናኑ አባቶችን በጣም ይፈራሉ ሲኮፈሱ የፀደቁ ይመስላቸዋል አባቶች ህዝብ ወደ እሳት የሚገፉ ናቸው ወንጌል አልከበደ ተንትነው አያስተምሩም ሰው ፔንጤዎቹጋ የሚሄድ ወንጌል ይተነተናል አባቶች ሚስጥር እያሉ ሰውን ግራ ያጋቡ ፔንጤ ጋ መቆየት ለነፉስ እጅግ ዋስትና ቤት ነው
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 11 ай бұрын
እደዚ አይነት አባት ያብዛልን ጆሮ ያለው ይስማ አባታችን ተባረኩልን ኢትዮጲያ ዛሬ መከራ ስደት ከሚያመልኩት የተነሳ ነው
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 Жыл бұрын
I’m so happy that you spoke the truth. This is a message for all orthodox people use it wisely.
@yabebaldagnew2230
@yabebaldagnew2230 Жыл бұрын
ይህን እውነት ትውልዱ መቀበል አለበት
@LakewYilma
@LakewYilma 4 ай бұрын
በጣም ድቅ ትምሕርት ነው እኔ አሁን ያለሁት መሰረተ ክርስቶስ ነው ያለሁት በመውጣቲ የቆጨናል ምክንያቱም ገጠር ታላቅ እሕቲ አለች መለኩሴ ነች ከዜሕ ብኋላ አልመጣም አለችኝለምን ስላት መናፍ ቅ ወድምሼ ጋሕደሼነበር በማርያም ኔይ በማርያም ተጠመቄ ይሉኛልአለች በማርያም ስም ጥምቀት ጀመሩ ደሞ ብየዝም አልኩኝ
@TsionTadesse-m2b
@TsionTadesse-m2b 3 ай бұрын
wow amazing gospel with full Knowledge
@TarikuHailee
@TarikuHailee 8 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይድረስላቸው ለጳጳሳቱ ለቀሳውስቱ ለመነኮሳቱ ለደብተራዉ ለዲያቆናቱ ለመምህራኑ ለምዕመናኑ ማስተዋልን እመኛለሁ እግዘብሔርን መፍራት ይሁንላችሁ
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 6 ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox 5 ай бұрын
ሰንበትን በመናቃች 33 ሰንበታት ተጨመሩልን እያሉ ነው መርጌታ ፅጌ። ኢየሱስ ይባርኪ!!
@GenetBerhane-x1x
@GenetBerhane-x1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት መሪጌታ ጽጌ እውነትን በፍቅር በተማጽኖ እየተናገሩ ብዙ መልካም ተጽእኖ እያመጡ ነው በርቱ !
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 11 ай бұрын
የበራለት አባት ለእውነተ ወንጌል እንዲህ መከራከር ማየት ደስ የሚል ነገር የለም። ተባረኩ!💯🙏
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 8 ай бұрын
Yesemay amlak Egzabher yibarkot❤❤
@DesalegenSimeon
@DesalegenSimeon 7 ай бұрын
መርጌታ አስተምረዉኛል ጌታ ይባርካቸዉ:: የወንጌል አማኞች ቤ/ክ
@FirewotDejene
@FirewotDejene 4 ай бұрын
እዉነት ጌታ ይባርኮት እዉነት እያሳዩን ስለሆን
@Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
@Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc Жыл бұрын
God bless you how do you lucky God The bring you come special oh my God God bless you all your Famely ❤🎉
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 3 ай бұрын
Be egziabhair lij Eyesus yamene becha yedenal ❤
@havanatamirat99
@havanatamirat99 Жыл бұрын
አባታችን የጌታ ፀጋ ይብዛሎት 🙏🙏🙏
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 6 ай бұрын
እባቴ እናንተን ከኛ ቤት ትውልድ ሑሉ ከተበሉበት ሲኦል ጌታ ጎትቶ እውጥቶ አሑን በናንተ ካሕናትና መሪጌታ ትላቅና ለብዙ ሺሕ ዘመን የትሰወረው የሰይጣን ስራ ጌታ የመናድ። 😢ሰ ራ። እያሰራነው እግዚያብሔርይመስገን
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 Жыл бұрын
የነእስጢፋኖስና የነደቂቀ እስጢፋኖስ ደም በርግጥ መና አልቀረም!! አባ ይባረኩልን።
@DanielRegasa-n6v
@DanielRegasa-n6v Жыл бұрын
ድጋሚ ጋብዘህ በደንብ ጠይቅልን ይሄ የሕይወት ጉዳይ ነው
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 Жыл бұрын
Bexam yegremegn yeteyakiwu tihtina geta ahunim yabizalih demom ke haymanot esirat yiftah geta yibarikh.merigeta bexam enameseginaln geta abzito yibarikot tsegawunm yabzalot .
@amanuelamde
@amanuelamde Жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ተሀድሶዎች ብትበረቱልን እውነት እመጣለሁ። ስርዓት ያለው ሀይማኖት ናፍቆኛል ። ጌታን።
@tutubevan932
@tutubevan932 9 ай бұрын
ምንድነው ልዮነቱ ተሀድሶ እና ኘሮቱስታንት ኣንድ አይነት አስተምዕሮት ይላቸው መስሎኝ
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 8 ай бұрын
taadisoh siratu ind ortodo alebabes azemameri dis yilal tibit yele desi yilal
@sweetman5249
@sweetman5249 7 ай бұрын
@@tina-lv4pzSew be alebabes ayidinim. Libisu kamaresh gezitesh libeshi 😂😂😂
@elsabethmamo639
@elsabethmamo639 Жыл бұрын
We need more church leaders the same too you. Good blessed you. Meriygeta❤
@PureAfricanBeauty-21
@PureAfricanBeauty-21 8 ай бұрын
Ow my God I finally I get the truth , thank you mergeta
@nishanraday7062
@nishanraday7062 7 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ
@QonjitIshete
@QonjitIshete 7 ай бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ ነህ ስትጠይቃችው በደንብ አድምጠህ በአባትነትም አክብረህ ደግሞም ለምንሰማውም መልካም ሆኖልናል ተባረኩልን
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 4 ай бұрын
Praise the lord.
@abeni7472
@abeni7472 7 ай бұрын
Ene menme qale yelgnem yewngalen ewent qale berso selgelteln getan ebarkalhu tsga yibezalot🙏🙏🙏
@wondimubeyene3087
@wondimubeyene3087 7 ай бұрын
ዘገያችሁ። ብቻ አረፈደም በርቱ።
@mulla5373
@mulla5373 Жыл бұрын
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛለችሁ፤ ህግን ፈፀማ የምለውን ትርጉም ተራደሁኝ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 7 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@millionworkneh1754
@millionworkneh1754 8 ай бұрын
I enjoyed the discussion.
@abinetdebancho435
@abinetdebancho435 8 ай бұрын
I like this journalist I think he is z one that want to let know z truth
@ZerihunSheberu
@ZerihunSheberu 9 ай бұрын
መሪጌታ ፀጋዪ ልክ ናቸው ነገር ግንለማሪያም የተሰጠው ሰፍራ ውስን ነው።አብዛኛውን ጊዜ መፀሐፉ ከሚለውይልቅ ግብፅ የሰጠችን ግሳግሰ ይበልጣል ።መሰማት ና ማመን ካለብን መፀሐፉ ቅዱሱን ብቻነው።ሰለዚህ መፀሐፉያላለውን አትበል የራሳችንን ትርጉም አንሰጠው።
@kenanbayou490
@kenanbayou490 Жыл бұрын
Merigeta Tsige GOD BLESS YOU!!!
@abiotkebede2646
@abiotkebede2646 10 ай бұрын
❤❤❤ መሪጌታ ተባረኩ
@nebiattekie2140
@nebiattekie2140 10 ай бұрын
ተባረኩ! ❤❤❤
@tewodrosdemissie9384
@tewodrosdemissie9384 7 ай бұрын
ግድየለህም ወደ ቃሉ ተመለስ!!ጠያቂው!
@FatiyaMuktar
@FatiyaMuktar Жыл бұрын
Yas yas Yas kipe going Brazer GBU🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌷🌹🌹🌹🌷🌹🌷🌸😍😍😍💞
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Жыл бұрын
መሪጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት 🙏🏻🙏🏻
@Kirubel_Beyene
@Kirubel_Beyene 10 ай бұрын
እንዲህ በፍጥነት እየተናገረ የማይሳሳት ሰው እርስዎን አየሁ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት። የፕሮቴስታንት ቤተክርስትያን ትግሉ ሰው ሁሉ ደሙን ወዳፈሰሰው ኢየሱስ እንዲመለስ እና ከጌታ ማዳን ጎን ሌላ እንዳያስቀምጥ ነው። እናት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዲህ አይነት እንቅስቃሴ ተጀመረ ማለት ጴንጤዎች ሰብከው ከሚለውጡት በላይ በርካታ ሕዝብ ሊለወጥ ይችላል። በኢዩኤል መጽሐፍ በመጨረሻው ዘመን ስጋ በለበሰ ሁሉ ላይ መንፈሴን አፈሳለው ያለው ጌታ ኃይለኛ ስራ ላይ ነው። ትውልዱን ልቦናውን አሳውሮ የቆየ መንፈስ ቀስ በቀስ ምርኮውን እየለቀቀ ነው። የኦርቶዶክስ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሌላ ምንም አልላችሁም። መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ! ጌታ እውነቱን እንዲያበራላችሁ ለምኑት። ሌላውን መፅሐፍ በጠቅላላ በመፅሐፍ ቅዱስ እውነት መዝኑት! ተባረኩ!!!!!!❤❤
@hanaweba1541
@hanaweba1541 5 ай бұрын
መሪ ጌታ ስለ ቲቪ ፕሮግራም ባነሱት ሀሳብ ላይ እናንተ ጀምሩ እንጂ አብረናችሁ እንቆማለን።
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ነገረ ሥላሴ ክፍል 1 - "በላ ልበልሃ" - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር © ከሣቴ ሚድያ
1:09:50
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 9 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН