በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ!" - የዓቢይ ፆም አምስተኛ ሳምንት - ደብረዘይት - ክፍል 8

  Рет қаралды 16,271

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@Teyakiw
@Teyakiw 9 ай бұрын
ከሚገባው በላይ ስለዘገየንና መጠነኛ የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመን ከፍተኛ ይቅርታ እንጠይቃለን! በትዕግስትና በቤተሰባዊነት የዛሬን ተጋበዙልን!
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 9 ай бұрын
ይህን program ሰምቼ አልጠግብም!! ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
@nishanraday7062
@nishanraday7062 9 ай бұрын
መረ ጌታ ፅጌ ጌታ ይባርክዎት ፅጋ ይብዛለዎት
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 9 ай бұрын
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 3 ай бұрын
Bless you both Thank you
@AssieWolde
@AssieWolde 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ ዘመንዎት ብርክ ይበል። ግልጥልጥ አድርጎ ማስተማር ማለት እንዲህ ነው። ጠያቂው ግን ይህ ሁሉ እውነት እየተጋተ እንዲህ ሽንጡን ገትሮ መድረቁ አልገባኝም። እግዚአብሔር ይርዳህ እላለሁ።
@hanish4684
@hanish4684 9 ай бұрын
ለጠያቂው እግዚአብሔር ይልቦናውን አይኖች ያብራለት በጆሮው እየሰማ ያለውን እውነት ባይቃወም ይሻለዋል! መራጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ስላበዛሎት ጸጋ ስሙ ይባረክ!
@Dreamflyer777
@Dreamflyer777 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታ እጅግ ሀቀኛ ነዎት አገልግሎት ዘመን ያርዝምልን!
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 9 ай бұрын
መሪ ጌታ ዘመኖትን በሙሉ እንደመሩ ኑሩ ዘመኖት ይባረክ የዘመናችን አርበኛ🎉❤🎉ጌታ በደጅ ነው ነቅታችሁ ጠብቁ
@kifledamite4577
@kifledamite4577 8 ай бұрын
ብዙዎችን ማሳት ማለት :- ብዙ ዓማልዕክቶችን ደርድሮ ታላቁንና ብቸኛውን አዳኝ ኢየሱስን ሰው በትክክል እንዳያውቅ ማምታታት ነው እንጂ::
@WondwosenTefera-x2w
@WondwosenTefera-x2w 8 ай бұрын
በእውነት ይህ ቃለመጠይቅ በእርግጥ ለብዙዎች መዳኛ እንደሚሆን አልጠራጠርም ጠያቂው ወንድሜ አንተም እውነትን ተረድተህ ለደህንነትህ የሚጠቅምህን እውነት ተረድተህ ተጠቃሚ ካልሆንክ ድካምህ ከንቱ እንዳይሆን በማስተዋል ይሁን።ምክንያቱም በዘላለም ህይወት ቀልድ የለምና።ይህ ሥራ ቀላል ያልሆነ የሕይወት ጉዳይ ነውና።
@asrattechan7288
@asrattechan7288 9 ай бұрын
መሪጌታ: እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎ::
@laveleable
@laveleable 9 ай бұрын
መጠየቅ:መሰማት:መመርመር:ማንብ:አለብን። 🙏✝️😍
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ጌታ ይባርከዎት ለዚህ ህዝብ ይድረሱለት ክፋት የለውም ህዝባችን የሙምህሮቻቼው ችግር ጬለማውን ብርሀን አሰመሰለው ሰለሚያሰተምሩ ምእመኑ በእውነትና በብርሀን ያሉ ይመሰላቼዋል ግን በድቅድቅ ጬለማ ውሰጥ ናቼው እግዚአብሄር ይርዳቼው 🙏❤
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 9 ай бұрын
"ትንሽ ቅሬታ ቢጤ አለችኝ ጠያቂው ላይ ዋና አላማው እውነትን መመርመር ከሆነ ከወገንተኝነት የፀዳ ለእውነት ያደላ በእውነት አመክኒዮ የሚሞግት መሆን አለበት ብዬ አምናለው🙏
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 4 ай бұрын
Mry Geta God bless . you are unique, very special ,,, amazing wisdom i will pray for you I love you 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 9 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ተባረኩ❤❤❤
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 9 ай бұрын
this has to be streamed by tv channel 🙌🙌👏👏♥♥
@belitube9866
@belitube9866 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን እርሶን ያስነሳልን ጌታ ምገርም መገለጥ ዋዉ ተባረኩ 🙏❤❤
@laveleable
@laveleable 9 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ በደላችንን ይቅር ይቅር በለን አሚን ✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 9 ай бұрын
እውነትን ለማወቅ ለሚፈልግ ሁሉ ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ውይይት ነበር ምስጋናዬ የላቀ ነው!! ወንድማችን ጥሩ ሞጋች ሆነህ አግኝቻለሁ ❤ መሪጌታ የሰጡትን መልስ በግሌ አርክቶኛል ❤ በፍትሃነገስት ላይ ሌላ ሰፋ ያለ ገለፃ ቢኖር ግንዛቤን ያሰፋል !! አድናቆቴ ይድረሳችሁ !!❤❤❤
@መናስጦታ
@መናስጦታ 9 ай бұрын
አንድ ኮመንት ሰጭ አንጀት አርሱ መጡ አለ ውነትም አንጀት አርሱ መሪ ጌታ ፀጋ ይብዛልወት
@SisaySultan
@SisaySultan 9 ай бұрын
አይኖት ብርሀናማ ነው ለይቶ የሚያይሎት ኢየሱስን ብቻ ነው ይህን አስተውያለሁ ጌታ ይባርኮት
@romangebre3222
@romangebre3222 20 күн бұрын
አበት ፍርድ ግዝኦ ማረና
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 5 ай бұрын
ዋው እንደነዚህ አይነት ምርጥ አባት ማግኘት ለትዉልድ መታደል ነዉ rspect❤
@adamfessha7808
@adamfessha7808 9 ай бұрын
ወንድሜ አስተውለህ ስማቸው በጣም ትማራለህ ቡድን ሳትይዝ እውነትን ስማ ❤ እግዚአብሔር የሚሰሙትን ይወዳል በአመፃ ግን ጀስ አይሰኝም ይላል
@muluworkberea7791
@muluworkberea7791 5 ай бұрын
ጠያቂው ጌታ ይግለጥልህ
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 9 ай бұрын
እውነት ይህንን ዝማሬ እንደተባለው አጥፈውት ከሆነ ለምን? በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው።
@GelilaAbrham
@GelilaAbrham 9 ай бұрын
Merger, God Bless you ❤ you are blessed and you are wise man Long life with full of health
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 9 ай бұрын
የሚገርም ነው። ኦርቶዶክስ እኒህን አባት ማጣትዋ ትልቅ ኪሳራ ነው።
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 8 ай бұрын
እኔን በጣም ምን እንደገረመኝ ታውቃላችሁ የጠያቂው ሰው ትእቢት እና የአይን መታወር ነው ወንጌልን በህይማናት ለውጠህ በዚህ ልክ በተንኮል እና ከእኛ በላይ አዋቂ በሚል ምፀት አጠያየቅህ ይገርመኛል ።መቼም እነዚህ የፈረደባቸው ክርስቴንያኖች (ፔንጤዎች )አሉ እነርሱን በማጥላላት እንደተሳሳቱ ለማሳየት የምትታገለው ትግል ይገርመኛል ። ግን ማውቅ ያለብህ ወንጌል ለአለም ሁሉ መሆኑን መታወቅ አለበት ለህንዱም ለአረቡም እራቁታቸውን ለሚሄዱትም ሁሉ ነው እነዚህን ሰዎች ለመዳን ኦርተደክስ መሆን አለባቸ መዳኛ ኦርቶዶክስ በመሆን (ኢትዬጵያዊ) መሆን አለበት እያልክ ከሆነ መቼም ጌታም ሳይገርመው አይቀርም አናም አንተ የተሳሳትከው በትእቢት መሆንህ ሳያንስ ሌላውን ምእመን ማሳሳት በእውነት ከባድ ወንጀል ነው ።ጌታም በቃሉ ከእነዚህ ከተናናሾቹን አንዱን የሚያስት ባይወለድ ይሻለው ነበር ይላል። ስሙን የሚጠራ ይድናል ብሉ በአንዱሁም በቃሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጁ ቢያምን ይድናል ብሉን ማንም ፊደል የቆጠረ ሁሉ ሊረዳው እንዲችል አድርጎ ነግሮናል ደግሞም ማንም የማይከለክለው መንፈሱ መንገዱን ለድሆች በሀጥያት ለተጉሳቆሉት ይድርስላቸዋል። ለእናንተ ግን ምህረት ያድርግላችሁ በእውነት ትእቢት የውድቀት ቅድሚያ ነው ። ደግሞም የናቃችኋችው ፔንጤዎች አገሩን በወንጌል ሞሉት እናንተ ጌታ የሰጣችሁን እድል አባካናችሁ ግን ስል ህዝቡ (ስለምእመኑ) ሲል ከተስሳሳተው መንገዳችሁ ይመልሳችሁ እላለሁ። ጌታም በእውነት የሚፈልጉትን አይተውም ።
@Kassawu-s1i
@Kassawu-s1i 4 ай бұрын
Betam edilegna negn biye asibalewu endezihe ayinet asitmari magegntin desi bilognali
@firaolalemu688
@firaolalemu688 9 ай бұрын
ኢየሱስ ስጋ ለብሶ የጌታን ቀን ካላወቀ ስጋ ለባሽ እንዴት ሊያወቅ ይችላል??? እኔ ክርስቶስ ነኝ ያለ ማነኛውም ሰው ሐሰተኛ ነው እንደ ቃሉ መጠየቅ አለበት:: ፕሮቴስታንት እንደ እምነት ተቁአም እንደ ግለሰብ የቱ ጋር ነው ያሰተማሩት??? ጠያቂው ትህትናክ ልብ ይገዛል አይወሰድብክ ተባረክ:: መሪ ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጠልኝ 🙏🙏
@GiftyHmaryam
@GiftyHmaryam 9 ай бұрын
መሪጊታ ፀጋይጨመርሎ ሞጋቹም ተባረክ መከራከርኽ ግን ለመዳን ቢሆን ጥሩነው የመዳንቀን ዛሪነውና ነገየኛአይደለም እረፉ እኒምአምላክ እንደሆንኮ እወቆሰላለ ።ክርስቶስን ተቀብሎ ማረፍነውጠያቂው ክርስቶስ ሲገባህ የጥያቂህ ሆሉመልስነው።
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 9 ай бұрын
Memeher Mergeta Tsegie thank you for sharing the truth. I enjoy your teaching and learn lots.❤❤🙏🙏
@genethabte2328
@genethabte2328 6 ай бұрын
Eyesus bechawen geta nw
@zola3273
@zola3273 9 ай бұрын
አዋቂ እና አስተማሪ መምህር ኖት ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ምነዉ ጴንጤ በሆኑ
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 9 ай бұрын
ጴንጤ መሆን አያድንም
@sweetman5249
@sweetman5249 9 ай бұрын
Ewunet new . Wanaw be Eyesus adagninet bicha mamen new …
@TigiBetw
@TigiBetw 7 ай бұрын
אמת👏👏👏
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 9 ай бұрын
ላላመነ እኮ ተዋህዶም አሳች ነች በለው ያምናሉ.
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ትምክህት አለበት. ያልገባው ነገር መሪ ጌታ እጅግ እጅግ በብዙ እውቀት ብቻ ሳይሆን በእድሜ ይበልጡታል. እሱ እያደረገ ያለው አጉል የኦርቶዶክስ ጠበቃ ለመባል ነው. መሪ ጌታ እንደዚህ አይነት ደቂቅ ጋር መነጋገር ያለባቸውም አይመስለኝም.
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 9 ай бұрын
ብዙዎችን ማሳትማለት አይደለም ከአውዱ ይወጣ ትርጉም ነው
@TigiBetw
@TigiBetw 7 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 8 ай бұрын
❤❤❤
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 8 ай бұрын
እራሷ የኦርቶዶክስ ⛪ ኢየሱስ ክርስቶስን የመዳን መንገድ እርሱ ብቻ እንደሆነ ክዳ እንደገና የጌታን መምጫ (ምፅዓቱን) ቁልጭ አድርጋ ማስቀመጧ ሌሎችንም አስታ ሌሎችን እንደሚያስቱ አድርጎ መቁጠር ትክክል አይደለም።
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ :: እኔ ደሞ ጫና በዝቶብህ የተቋረጠ መስሎኝ ነበር ::
@Shashemene
@Shashemene 8 ай бұрын
እንደው እንናገር ካልን እንደ ኦርቶዶክስ ያለ አሳዳጅ,የሀሰት ምስክር አድመኛ አለን? እውነት አርነት ስላወጣን ዳግም እንደ እርያ ትፋታችንን አንልስም። ከኦርቶዶስስ ስንወጣ ግን ደሙ ብቻ በቂ ነው ብለን ወጣን🎉
@TigiBetw
@TigiBetw 7 ай бұрын
💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏💪💪💪
@MelakuDegene
@MelakuDegene 9 ай бұрын
ምሁር አይጥፋ
@EphremMilikias
@EphremMilikias 2 ай бұрын
Yet new bedebub Ethiopia geta yimetal bilo sewoch terara lay nech lebiso yetebeku?????? Mereja?
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 2 ай бұрын
ይህንን ጥያቄ ለጠያቂው በአድራሻው ቢያቀርቡለት ጥሩ ነው ፤ ሀሳቡ የእርሱው ነውና! ስለሚከታተሉን እጅግ ደስ ይለናል ፤ በቤተሰብነት እንሰንብት!
@TigiBetw
@TigiBetw 7 ай бұрын
רק ישועה הוא הדרך היחיד לאמת.
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 9 ай бұрын
ክቡር ጠያቂ ይቅርታ አርግልኝና የዛሬው መሞገቻ ሀሳቦችክ የልጅ ሆኑብኝ።
@YohannesGedamu-vb6hw
@YohannesGedamu-vb6hw 9 ай бұрын
የእውነት ነው የምላቹህ ኦርቶዶክስ ይሄን የመሰለ መምህ ማጣቷ ያሳዝናል
@frihiwotgezahegn8442
@frihiwotgezahegn8442 9 ай бұрын
Menafekan lay lefered yemetal
@sweetman5249
@sweetman5249 7 ай бұрын
Tawula tabot ena be mutan menfes amilakiwoch lay liferid yimetal mikinyatum tebkuayoch silehonu 😂😂😂…
@hussienseid534
@hussienseid534 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስን ከበዋት የግል ኪሳቸውን እየሞሉ ያሉ ሌቦች እኚህን የመሰሉ ብርሃን ቢቃወሙ አይደንቅም:: ቤተክርስቲያን ይቅርታ ጠይቃና ባቀረቡት የሀሳብ ልዩነት ላይ ለመነጋገር ወደ ቤተክርስቲያን ልትመልሳቸው ይገባል
@zeድማ7577
@zeድማ7577 9 ай бұрын
"ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው ይመጣሉ ነው" የሚለው ቃሉ በደንብ አንብብ ፣ ታዲያ እየተፈለፈሉ ነው የምትላቸው እኛ የክርስቶስ ነን አሉ እንጂ እኛ ክርስቶስ ነን መቼ አሉ ወዳጄ ???፣ ደግሞ የክራች የደራች የምትላት ኦርቶዶክስን ማለትህ ባልሆነ።
@nekatibebgebremichael5264
@nekatibebgebremichael5264 3 ай бұрын
@Nekatibeb Gebremichael:የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ወርሃ-ጳጉሜንንስ ለምን የምፅአት መታሰቢያ እንድትሆን አደረገች?ተ
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 9 ай бұрын
ከእርቶዶክስ መውጣት እኮ እኔ ክርስቶስ ነኝ ማለት አይደለም
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 9 ай бұрын
Just preaching the gospel of Jesus! Don't tell us ppl ideas. Bible is clearly put it you just needs holysprit not the ppl mind.
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 9 ай бұрын
ጠያቂው የእግዚአብሔር ቃል የሚለውን አታጣም እሺ በስሜ ብዙዎች ይመጣሉ ብዙዎችን ያስታሉ የሚለው ቃል ስለሀይማኖት ነው ብለህ ከማለትህ በፊት ማቲዬስ24ን ደጋግመህ አንብብ እሺ ወንጌል ስለ እየሱስ ክርስቶስ እንጂ ስለ ሀይማኖት እና ስለጻድቃን አደም
@zeድማ7577
@zeድማ7577 9 ай бұрын
መሳደብ በራሱ ስህተት ነው ኃጢአትም ነው፣ ጳጳሳም በላቸው ሌሎችች ሕዝቡን ወደ ሲዖል እየነዱት ነው ማለት ስድብ ከመሰለህ አሁንም ይውጣልህ ስተው እያሳቱት ነው ያውም በስውር ከጥልቁ መንፈስ ጋር እየሰሩ እራስህን ብታስመልጥ ይበጅሀል።
@asefnak4764
@asefnak4764 9 ай бұрын
Protestant eko ende Orthodox tekelay(ጠቅላይ) adelechem ye setet astemaren setet bela tawejalech so manem eyetenesa sufe lebso seletenager mezan lemetebeke belen becha majoritiwun banatekalel dese yelegnal
@hageruJembere-mh4ms
@hageruJembere-mh4ms 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂የኮራ የደራ😂😂😂😂😂😂😂😂😂የተደላደለ😂😂😂እምነት😂😂ደጋሚ ደብተራ።
@meron5311
@meron5311 9 ай бұрын
በመጀመርያ ከፍ ያለ ምስጋናየን ላቅርብላቹ በጣም ጭዋነት እና ስርዓት የተሞላበት ውይይታቹ ብዙ እንድናውቅ ረድቶና ይሁለታቹም ችግር በተለይ ጠያቂው በሐዲ ኪዳን ያላቹ መረዳት ይመስለኛል ለምን ብሉይም ሐዲስም መመርያችን ካደረግነው ትልቅ ችግር እንዳለ ያመለክታል ፡ ነገር ግን ብሉይን ለትምህርታችን ፡ ሐዲስን ደግሞ መመሪያችን ስናደርገው ሁሉ ነገር ግልጽ ይሆናል፡ በመጨረሻም ፍቃድህ ከሆነ ስለ መነጠቅ መምህርን ብትጠይቅልን ፡ ያንተንም መረዳት ።
@tsegayealemayehu175
@tsegayealemayehu175 4 ай бұрын
ኧረ በነትህ አትሳሳት እስት ተሳዳቢ ጴንጤ/ፕሮቴስታንት ወይም ተሃዲሶ ኦርቶዶክስ ንገር? አትሳሳት እግዚአብሔር ፍራ
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 9 ай бұрын
delete adrgehew dgami new post yaderekew felge atahut
@hageruJembere-mh4ms
@hageruJembere-mh4ms 7 ай бұрын
ጠያቂው ሲጀመር የእናንተ እየሱስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ሌላ እየሱስ አላችሁ እንዴ? ይህም የመጨረሻ ዘመን ምልክት ንው። ገድልና ድርሳናትን የሚከተሉ እውነተኛ መንገድ ነው ልትለን ነው?
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 9 ай бұрын
እንደ ወንበዴ አንተ ነክ
@sintayehuteshome9213
@sintayehuteshome9213 9 ай бұрын
በወንጌል አንድምታ ላይም ይኼ ውሸት ተጽፉል።
@አሰፋ
@አሰፋ 9 ай бұрын
የሰው ልጅ በሰውነቱ መከበር አለበት!የምን ባሪያ ነው?ብሪያ ሚባል የለም።እደአንተ በ9 ወሩ በፈጣሪ ኣል አምሳል የተወለደውን የሰው ልጅ ለግዛት እዲያመቸው ብለው የፃፉትን በድሃው ሰው ባሪያ ብላችሁ በጫን የለባቺሁም ያ የጨለማ ዘመን አከርካሪውን ተሰብሯል!አፍጫ መፎነንም የለም መብቱ መጠበቅ አለበት።በሀይማኖት አሳበው ህዝብን የሚጨቁኑ ዳግም አይነሱም።
@biruhtesfasiyoum9396
@biruhtesfasiyoum9396 9 ай бұрын
ስራ ፈት ሁላ ፤ አሁን ምን አዲስ ዕውቀት ነው ከእናንተ የምንወስደው ። ጽጌ የሚባል ግለሰብ ያበደ እንደሆን ያውም በዚህ ግማሽ አንጎል በሆንንበት ዘመን ይስተካከል የምትሉት ምኑን ነው? ያሳዝናል ! ሌላ ስራ ፈለግ ፈለግ ይሻላል !!!
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ 9 ай бұрын
ካልተሳደብንና ካላንጓጠጥን መቼም አይሆንልንም ማለት ነው 😢😢😢 ምን አይነት አለመታደል ነው ግን 😢😢😢😢 በዚህ እግዚአብሔር ይከብራል ብለሽ ታስቢያለሽ ነብሴ
@biruhtesfasiyoum9396
@biruhtesfasiyoum9396 9 ай бұрын
ስራ ፈት ሁላ ፤ አሁን ምን አዲስ ዕውቀት ነው ከእናንተ የምንወስደው ። ጽጌ የሚባል ግለሰብ ያበደ እንደሆን ያውም በዚህ ግማሽ አንጎል በሆንንበት ዘመን ይስተካከል የምትሉት ምኑን ነው? ያሳዝናል ! ሌላ ስራ ፈለግ ፈለግ ይሻላል !!!
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ነገረ ሥላሴ ክፍል 1 - "በላ ልበልሃ" - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር © ከሣቴ ሚድያ
1:09:50
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 9 М.
ጽድቅ ምንድነው? | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024
1:39:13