ይሄን ቪድዮ ላልሰሙ አሰሟቸዉ | እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ፀፀት | ወጣቶች ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ ||

  Рет қаралды 17,266

Sami Studio

Sami Studio

28 күн бұрын

Especially young people learned a lot from my story. በተለይ ወጣቶች ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ፀፀት!
ያኔ በጉርምስናዬ ጊዜ በፈፀምኩት ጥጋብ ዛሬ ላይ በፀፀት አለንጋ እየተገረፍኩ እገኛለሁ። በተለይ ወጣቶች ከኔ ብዙ ተማሩ።
ፈላጊ፣ ተስፋዬ አይናለም
ተፈላጊ አባት አይናለም ታደሰ፣ የእናት ስም ኪዳን ገ/ህይወት
የባለታሪኩ እህቶች፣ ህሊና አይናለም እና ማህሌት አይናለም
ወልዲያ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ ሆስፒታል ግቢ የሚባል ሰፈር።
ለባለታሪኩ ጥቆማ መስጠት ለምትፈልጉ ወይም ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ
ስልክ 0992351617 1000541235128 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 50
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 27 күн бұрын
እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ፀፀት! ያኔ በጉርምስናዬ ጊዜ በፈፀምኩት ጥጋብ ዛሬ ላይ በፀፀት አለንጋ እየተገረፍኩ እገኛለሁ። በተለይ ወጣቶች ከኔ ብዙ ተማሩ። ፈላጊ፣ ተስፋዬ አይናለም ተፈላጊ አባት አይናለም ታደሰ፣ የእናት ስም ኪዳን ገ/ህይወት የባለታሪኩ እህቶች፣ ህሊና አይናለም እና ማህሌት አይናለም ወልዲያ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ ሆስፒታል ግቢ የሚባል ሰፈር። ለባለታሪኩ ጥቆማ መስጠት ለምትፈልጉ ወይም ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0992351617 1000541235128 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
@atsede054
@atsede054 26 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ በጣም ነዉ እምወድህ እማከብርህ ሥብእናህ በጣም ዬሜወደድ, ትሁት, ጥሩ አዳማጭና ሰዉ አክባሪ ነህ. ሁልጌዜ ብትደመጥ የማትሰለች. ጌታ ይባርክህ. አሜን.
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 26 күн бұрын
ወልድያወች ኑስኪ የሀገሬ ልጁች የልጁን ታሪክ ስሙ እምታውቁት በማርያም
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 18 күн бұрын
የአለም ስገድ ተባረክ እንተ ስው እንደምታፅናና እንደ ምት ረዳ እግዚአብሔርን አምላክ ለአንተ ይቁም ልክ በጣም የምትካበር የምትወደድ ስው ነህ በርታልን ❤❤❤❤
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 26 күн бұрын
አለምየ አንተ በቃ ልዩ ነህ እውነት የኔ ሱሴ ነህ ሳልሰማህ ውየ አላድርም በእዮሃ ሚዲያም በሳሚ እስቲዲዮ በቃ አሳድጀ ነው እምሰማህ በአንተ ፖሮግራም ካልተማርን ከባድነው እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ ሂወት ምን አይነት ከባድ እንደሆነ በየ ግዜው ከምሰማቸው እንግዶችህ ሰምቻለሁ ፈተና ነው ብቻ 😔😔
@fikertesema1872
@fikertesema1872 26 күн бұрын
ገንዘብ የሚኝ በልጂነት ልብየሚገኝ በአርባ አመት ይባላል ያንተ ከዚህ መጥቶ መናገር የብዙ ወጣቶችን ቤተሰቦቻችውን የማይሰሙ ሁሉ ይማሩበታል አንተም በርታ ወንድማችን ህይወት ይቀጥላል🙏🙏🙏🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 26 күн бұрын
ዓለምሰገድ , ወንድሜ ተህትናህ , ምክርህ ልዩ ተሰጥዎ ነዉ !አከብርሀለሁ ወንድሜ አግዚአብሔር ይጨምርልህ 🙏🙏🙏❤❤
@ZedTamiru
@ZedTamiru 23 күн бұрын
አለም ሰገድ ሚገርም ስብዕና ያለህ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@asegedzebeneameda6421
@asegedzebeneameda6421 26 күн бұрын
ማርያምን ስጠራ ሁሌም አሸናፊ ነህ ክብር ይግባሽ አማላጄ እናቴ እመ አምላክ
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 25 күн бұрын
ፀበል የጠመቅ
@kenebeker8651
@kenebeker8651 26 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ ያለፈው አለፈ ተምረህበታል ከዚህ በኃላ አንተንም በተሰብህን በጤና ለመገኖኘት ያብቃህ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 26 күн бұрын
የዚህ ሰዉ ታሪክ አንድ የአባቶች ተረትን አስታወሰኝ " ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው '' የሚለውን ወጣቶች ይች አባባል በእናንተ ላይ ከመድረሱ በፊት ወላጆችን ሰሙ !! ይህ አባባል በዚህ ባለ ታሪክ ላይ በትክክል ደርሶ ይታያል !!እኔ ወላጅ በመሆኔ ይህ ስለማይመለከተኝ ነው በቤተሰብ ስር ላሉ ለወጣቶች ያልኩት 🙂
@genebgedef7757
@genebgedef7757 21 күн бұрын
ፈጣሪ ቤተሰቦችህን በሰላም ያገናኝህ የሀገሬ ልጅ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 24 күн бұрын
የመጽሀፍ ቅዱሱን ታሪክ አስታወሰኝ አባቱን ሀብቴን አካፍለኝ በሎ የሄደው ልጅ ሀብቱን ጨርሶ አባቴ ቤት ሰራተኛ ሆኜ ልቀጠር ብሎ ተመለሰ አንተም እንደሱ ሆነሀል የሱ አባት ይቅር ብሎ ወደቤቱ መለሰው ያንተም ቤተሰቦች ይቅርታ ያደርጉልሀል ወደፊት እንዳታስቀይማቸው ተጠንቀቅ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቅ ቀጥሎ ቤተሰቦችህን ደግሞም አለም ሰገድ የሰጠህን ምክር ስትጨርስ መምህር ተስፋዬን ሳታገኘው እንዳትሄድ አለም ሰገድ ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 15 күн бұрын
Good luck wendema
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 26 күн бұрын
አተ ስታቀርበው እዴት እደሚመቸኝ እዳልክንም እንወደዋለን ግን ከባለታሪኩ እሱ ስለሚያወራ ታሪኩ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ሁሌየም አተ አቅርበው አለምሰገድ ብዙ እንማርበታለን
@elsa3589
@elsa3589 24 күн бұрын
በጣም በጣም ነው የሚያስጠላኝ አንዳልክ ሲያቀርብ አላዳምጥም
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 22 күн бұрын
Alemiye Egziabher yistihe alekesku Egziabher yirdachihu ayzohe yikirta meteyekihe des yilalGeta yirdahe lije!!!
@Gombet25
@Gombet25 23 күн бұрын
እናት ደጅ የፀኑናት የግሸኗ ማሪያም በአይነ ስጋ ያገናኛችሁ::
@zehara605
@zehara605 22 күн бұрын
ኡፍ😢
@hrhrrhhr784
@hrhrrhhr784 25 күн бұрын
እኔምልጀአስቸግሮኛን፣3በባሀርመጣበየመን፣አሁነደከመኝተውኩት፣የመንቁጭብሎን😢
@AfomiaBelay-su6fq
@AfomiaBelay-su6fq 10 күн бұрын
abesher
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 26 күн бұрын
ከእዮሃ ሚድያ እንደጨረስኩኝ በሩጫ ወደእርቅ ማእድ መጣው 3ተኛ ነኝ 😂 ፀፀት በጣም ከባድ ሰው የማይረዳ በሽታ ነው አይዞ ወንድሜ😢😢😢 ወላጆች አይጨክኑም እኮ ትገናኛላችሁ😢 ዋናው ከስተትህ መማርህ ነው😢
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 25 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 26 күн бұрын
ኣለምሰገድ መጣ🙋🙋ኑኑኑኑ ተመስገን እንኳንም ያ ሰዉየ🙄ኣላቀረበዉ🙈😂እንኳን ደና መጣክ ኣለምየ😮❤
@AmanuelAyenew-rn7zu
@AmanuelAyenew-rn7zu 23 күн бұрын
kkkkk
@EnateArsema
@EnateArsema 26 күн бұрын
አይይይ አይዞህ ወላጆች ሲመክሩን አንሰማም በቃ ምን እንደሆነ አላቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢በቃ በራሳችን መንገድ ሄደን ህይወታችንን እናበላሻለን
@Seni2019
@Seni2019 25 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሄር ቤተስቦችህን በሰላም ያገናኝህ አለምዬ ግን በእዯሀ ሚዲያ ላይ እየታየ ቢቀርብ ምን አልባት ፍቃደኛ ከሆነ ቤተሰቡን ቶሎ የማግኛት እድል ይኖረዋል
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 25 күн бұрын
Egziabher kebetesebochu gar yagenagnew guadena min yahel metfo endehone tiru mastemareya new leahunu tiwled
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 25 күн бұрын
ወዶ አደለም የዳቢሎስ ስራ ነው
@user-zl9zg2qn1s
@user-zl9zg2qn1s 21 күн бұрын
Woldiya Yet Sefer Nw Ebakh Ene Woldiya negne
@Gombet25
@Gombet25 23 күн бұрын
አንጀቴን በላከው
@user-yg6es8dv2o
@user-yg6es8dv2o 25 күн бұрын
ምን ቀረክ የአውነት ዋና ዋናው ጀመርክ
@enatalemteklemariam8347
@enatalemteklemariam8347 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መፀፀትህም ትልቅ ነገር ነው:: ወደህ አይደለም አይጣል አያድርስ ነው እግዚአብሔር ከዛ በሽታህ ምሮህ እዚህ ለካፊ ላይ ጣለህ:: እዚህ አሜሪካም በተለይ ልጆች ኮሌጅ ሲገቡ ነው የሚበላሹብምን ታስሮ እንደተፈታ ጥጃ:: የጠፋው ልጅ ታሪል መሆኑ ነው:: ግን በሕይወት ይኖሩ ይሆን? ወላጆቹ? ይሄ ሰይጣን ለክፎት ነው ሱስ የሰይጣን ስራ ነው:: ለምን እዮሃ ላይ እራስህ ሚዲያ ላይ በአካል አላቀረብከውም ቤተሰቡን እስከፈለገ ድረስ መልኩን ሲያዩት ሊያውቁት ይችላሉ ለነገሩ በስማቸው ሊገኙ ይችላሉ የታናናሾቹንም ስም ቢናገር
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 26 күн бұрын
Learnt the hard way yibelih. Why didn't you go to the hospital to look for your father???
@KelemuaMuche
@KelemuaMuche 26 күн бұрын
ሴት ይቀረዋል ረሥቶት ነው....ወይስ?????
@rutafruh6588
@rutafruh6588 26 күн бұрын
🙄🙄🙄🙄
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 26 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
🤔🙄🙄
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 26 күн бұрын
የወልደያ ልጂ ነኝ አለ ሰፈሩን በነገርኝ እና ባፈላለኩለት እኔም የወልደያ ልጂነኝ
@medinayenus4215
@medinayenus4215 26 күн бұрын
Weldia kidane mhret bete Kristian akababi ale
@medinayenus4215
@medinayenus4215 26 күн бұрын
Weldia kidane mhret bete Kristian akababi hospital gbi ale. Eskemechereshaw adamchiw
@user-zl9zg2qn1s
@user-zl9zg2qn1s 21 күн бұрын
Enem Agezshalhu
@tsehayarega848
@tsehayarega848 26 күн бұрын
Hi. Alam segad. salaam. my. daughter. she. 30. over. still. she is crazy. I always crying. Cz of her. but God is good
@elsa3589
@elsa3589 24 күн бұрын
እስኪ በአካል አግኚው
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 23 күн бұрын
ባለታሪኩን እየሰማሁ በጣም ነውየደነገጥኩ ወንድሜነው የመሰለኝ ግን የተወለደበትን ያደገበትን ስሰማ እንዳልሆነ አወኩ 14ነበረ ሲጣፋ ያልፈለግነው ባታ የለም ግን አጣነው ሁሉም ተመሣሣያ ነው ኤልያስ ይባላል ወይም አቡ በናታችሁ አፋልጉኝ እህቱ ነኝ
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 22 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
Uufff egzbhr amelake baselme yaganagnachew eheta 😢😢
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 27 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 37 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 208 МЛН
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 120 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 1 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 800 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 28 МЛН