“ይሔ በወንጌል ላይ መሳለቅ ነው!” ዘንዶዎቹ እየወጡ ነው! የወንድም ንጉሴ ቡልቻ አስደናቂ ምስክርነትና ወቅታዊ መልዕክት Nikodimos Show

  Рет қаралды 66,686

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Ай бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 216
@hirutkidane5100
@hirutkidane5100 Ай бұрын
"ዝም ብለን ምንወቅሳቸው ከሆነ ማባረር ነው ዝም ብለን ምናቅፋቸው ከሆነ ማበላሸት ነው" በጣም ጥሩ ኣባባል ነው እንደ እርስዎ የብዛልን ጋሼ
@Ade-Jesus
@Ade-Jesus Ай бұрын
ትክክለኛ አገላለጽ የንግግራቸዉ ለዝ እርጋታ አስተዉሎ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!!
@abrahamtilahun6658
@abrahamtilahun6658 Ай бұрын
በአሰተምህሮ፣ በልምምድ እና በጤናማ ክርስቲያናዊ ህይወት ምሳሌነት ያላቸውን ሰዎች ስለምትጋብዥልን ተባረኪ።በእውነት ክርስቲያናዊ ጋዜጠኝነትን እና ሚዲያን ለእግዚአብሔር ክብር ማዋል፣ለቤተክርስቲያን መታነጽ መጠቀመን ከአንቺ ልንማር ይገባል። መቼም ውይይታችሁ እንዴት ድንቅ እንደሆነ!
@mentamerjabessa8988
@mentamerjabessa8988 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ጌታ የእድሜ ዘመኖን ያርዝምልን ተባረኩ::
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x Ай бұрын
ወንድም ንጉሴ መሰረትህ የእውነት ወንጌል ስለሆነ ንግግርህ ወዝ፣ ሞገስና ተሰሚነት አለው፣ ተባረክ።
@muezgt
@muezgt Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ የሚሰብከውን የሚኖር ፣ የሚኖረውን የሚሰብክ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን !!
@eskedartube1816
@eskedartube1816 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት አባቶች ለቤተክርስቲያን በጣም ያስፈልጉናል❤ እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥልን❤❤❤
@jh2500
@jh2500 Ай бұрын
ጌታ ይባርኮት የሚያገለግሉበት እድሜ ይጨመርሎት🙏🏽 ❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Ай бұрын
ወንጌል የይቅርታ ሰነድ ነው ደስ እሚል መረዳት ነው ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ አባታችን ፀጋ ይብዛልዎ
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 Ай бұрын
ወንድሜ ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛ ይጨመርልህ ዘመንህን ለጠራህ ጌታ በታማኝነት አገልግለሀል እግዚአብሔር ባለቤትህን ማኪንና ልጅህን ኤፍዬን አብዝቶ ይባርካቸው።
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Ай бұрын
አሜን🙏🙏
@finotegebremichael8600
@finotegebremichael8600 Ай бұрын
አንጀቴ ቅቤ ጠጣ! የሚለው አባባል የገባኝ ቀን! I am so blessed by this interview! Every minutes of the 1 hour and 37 minutes were worth it! Thank you Tg for this amazing discussion with Gash Negusse Bultcha! It absolutely gave me hope in many ways! May the Lord bless Him and keep Him! Thank you so much again!!
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ተባረኩ! ልጅዎት ሺህ ትሁንሎት! እንደአባትዋ ለትውልድ ትትረፍ!
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Ай бұрын
አሜን🤲🤲
@lensafeyissa1648
@lensafeyissa1648 Ай бұрын
Gash Nigusse was a beloved teacher at my school. He is the most humble man I have ever met. I was a little girl at that time but was very aware of his demeanor. I pray he continue to teach and be a blessing to many more generations!
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m Ай бұрын
በጣም የምወዳቸውን አባት ይዘሽልን መጣሽ ቲጂዬ በጣም ነው የምወዶት የኔ አባት ❤❤ ትምህርቱ ሕይወትን ያንፃል እንዳያልቅ እሰስታለሁ እድሜዎት ብዙ አመት ኑሩልን❤❤❤ ፀጋ ይብዛልሽ ቲጂ❤!
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 Ай бұрын
አሜን🙏🙏
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዚህ የውይይት መድረክ ትልቅ የቀረልኝ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ሲል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የማንስሰማውም እንዳለ አስረግጦ ይነግረናል ጌታ ይባረክ
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Ай бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ። 🙏❤️
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Ай бұрын
ቲጅዬ ተባረኪ የተወደዱ መሳሌ የሚሆኑንን ስለምትጋብዥ አናመሰግናለን:: ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርኮት ከነቤተሰቦት ተባረኩ::
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 Ай бұрын
Gash Niguse we love you❤❤❤❤
@tigi886
@tigi886 Ай бұрын
የወንጌል ሞገሱ እንደዚህ ባሉ አስተማሪዎች አንደበት ሲነገር መስማት በእራሱ እንዴት ይባርካል🙏በተረፈ የሚደንቅ ትምህርት የያዘ ቃለ መጠይቅ ነዉ ዛሬ ጌታ እያስተማረኝ ያለዉ ይገርማል አሁን ወንጌልን የሚያሰድብ ነገር በበዛበት ግዜ መፅሀፍ ቅዱስን አክብሮ በግልም ሆነ በጋራ ማጥናት ብቻ እንጂ ዋስትናችን ደግሞም ወንድም ንጉሴ እንዳሉት ከእብደት የሚጠብቀን አሁን ያለዉ ሁኔታማ አስፈሪ ነዉ። ያለበለዚያ አሁን እንዳለዉ ሁኔታማ ብዙዎች አንተርፍም ነበር በድካምም በብርታትም ከእዉነተኛዉ ምንጭ እየጠጣን በቤቱ እንድንጸና ጌታ ይርዳን። ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ቲጂም ዘመንሽ ይለምልም
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alemusinishaw7552
@alemusinishaw7552 Ай бұрын
Who Is The Blessed Father!!
@terekegnlegesse2923
@terekegnlegesse2923 Ай бұрын
Gashe Niguse I am one of those you ministered in university. God bless you.
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 Ай бұрын
ቲጂዬ እጅግ በጣም እንወድሻለን። ፀጋው ይብዛልሽ!!! ለህይወታችን ትልቅ ቁም ነገር ያለው አገልግሎት ነው።በርች!!!! Abraham from Wolaita sodo
@aynalemtadesse9760
@aynalemtadesse9760 Ай бұрын
ድንቅ አገላለጽ ጌታ እየሱስ ለ30 ዓመት አደመጠንለ3 ዓመት አገለገለ:: እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ!!
@user-lh9zj5bw6y
@user-lh9zj5bw6y Ай бұрын
ወንድም,ንጉሤ,ታባረኩ,አንቺም,ተባረኪ,ጌታ,ይክበር
@redagebre5616
@redagebre5616 Ай бұрын
እህታችን ተባረኪ ወንድሜ ንጉሴ ቡልቻን ለረዥም ግዜ አውቀዋለሁ አብረንም አውርተናል በጣም ጥንቁቅ ሰው ነው ቫርሲቲ አጠገብ ባለችው ላብረሪ ተጠቃሚ ነበርኩ የእርሱንም አስተምህሮት ለዛ ያለው አነጋገር ይማርከኛል በወንጌል አማኞች ዘንድ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ ሰው ነው አማርኛዎቹም ሲያስቀምጣቸው ውበታቸው ማለት ገላጭ ናቸው አንዳንድ ግዜ በአንዳንድ ቤተክርስትያን ሲያስተምር ትዝ ይለኛል ስብፅና የሚል ቃል ተጠቅሞ ነበር ብዙ አገልጋዮች ታዲያ ያቺን ቃል በየመድረኩ ሲናገሩዋት እሰማ ነበር ኮረጁ ለማለት ሳይሆን የወንድማችን የቃላት ምርጫዎቹ እንኩዋን አስደናቂ ናቸው ልብ ውስጥ ሰርፀው ይገባሉ:: አንድ ግዜ ኮንፍራንስ እቤተክርስትያናችን ተጠርቶ ብዙ ሰምተናል ቁጭ ብለናል ሰው ብዙ ነው ሞቆናል ድካም ድካም ብሎናል በሁዋላ ሁላችንም ተነሱ አለና የጌታ ፍቅር አስደናቂ ነው የሚለውን መዝሙር በማዘመር ጎንበስ ቀና እንድንል አድርጎን እንቅልፍና ድካሙን አባሮ ወንጌልንሰበከ ያ ሁሉ ያስደንቀኛል እግዚአብሄር ይባርከው እላለሁ::
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 Ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ ጠሪው ጌታ ስለሆነ ሁኔታ አይገድበውም።
@girumfantaye8841
@girumfantaye8841 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ፦ ጌታ አምላክ ይባርክህ! ለቤተክርስቲያን የወንጌል አገልግሎት ጠቃሚ ምክር አካፍለሃል ። ለወጣቶች ያለህን ሰፊ ልብ እና በጎ አሳቢነትህን አደንቃለሁ ።
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ቡልቻን ስሰማ በቃ የሆነ ልባስ የሌለው ጭንብል የሌለው የሒወት አካሄድን ነው የምሰማው በልጅነቴ ነው በወጣት አገልግሎት ውስጥ እያለው ሊያገለግለን ሙሉወንጌል ቤ/ክ ይመጣ ነበር ያኔ ያየሁትን ለወጣቶች ያለው እርህራሄ ፍቅር አሁንም ትኩስ ነው much love and respect him
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 Ай бұрын
Full of wisdom.
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ ሰምቼው አልጠግብም የሚገርም ጥልቅ ሞገስ ነው የማይበት በትውልዱ መካከል ትልቅ ቅርስ ነው እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@kalkidanTeshomeWoldesilase
@kalkidanTeshomeWoldesilase Ай бұрын
በዘመናት ራሱን ያለ ምስክር የማይተው ጌታ ስሙ ይባረክ! እታለም እንዲህ በጌታ ቃል እሚመክሩንን ማቅረብሽን ቀጥይ የጌታ ፀጋ ከመንፈስሽ ጋር ይሁን
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ተማርኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 Ай бұрын
እንቁኳችን፡ ጋሽ ንጉሴ ብሰማው፡ የማይጠገብ : የተከበረ፡ሰው፡ እድሜና ጤንት : ልምላሚ፡ ለእርሱ ይሁን፡ በጣም፡ እንወደታለን ።
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 Ай бұрын
Thank you Tg. To invite this beloved brother🎉🎉🎉betam yetwededik wondime tebarekiling!!!
@user-no9sk9ms5z
@user-no9sk9ms5z Ай бұрын
የኔ አባት ደስ ሲሉ የተረጋጉ አባት🎉
@tijolakew4276
@tijolakew4276 Ай бұрын
እግዚአብሄር አንድ ልጅህን ያብዛልህ ይጠብቅልህ እውነተኛ ክርስቲያን ነህ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
በጣም የምወዶትና የማከብሮትና የምሰማሆት ጋሽ ንጉሴ እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤❤❤❤ ቱጂዬ ብሩክ ነሽ❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n Ай бұрын
የጌታ ባሬያ ዘመኖት ይባረክ በእውነት በጥበብ ቃልና በምሳሌ ብዙ ነገር አሳይተውናል ዘመኖት ይባረክ የተማርነውን ማስተዋል እድንችል ጌታ ይርዳን ትጅዬ ተባረኪልን ቀጣዩን በጉጉት ነው ምንጠብቀው ኑርልን❤
@TeizazuSukessa
@TeizazuSukessa Ай бұрын
Brother Negussie has a great contribution in Christian life thousands. Some of us have known him for nearly 4 decades, and I never forget his teachings that helot me while I was a student in AAU. He is consistent and with the same teaching style. He is a great gift for the Ethiopian churches regardless of denominations. Let the Lord bless his years in services and beyond. And let the glory to the Lord he serves with dedication !!!❤
@TarikuKulatu
@TarikuKulatu Ай бұрын
ጌታ የረዳው ጥሩ መንፈሳዊ አባት
@hilinakebede4616
@hilinakebede4616 Ай бұрын
A graceful preacher
@mahederbiltibo2749
@mahederbiltibo2749 Ай бұрын
እንዴት ያለ የሚጣፍጥ; በየለቱ የሚያጣጥሙትና የሚመነዝሩት ሰማያዊ ምክር ነው😢😊 ጋሼ ንጉሴ እግዚአብሔር ያለምልምኦ❤ ክብር ለጌታችን ለመድሃኒታችን ይሁን እርሶን ለሰጠን "ወጣት አልወጣትን" አስታወስኩት በቃለ ምልልሱ ....የጌታ ፀጋ ይርዳን:: ቲጂዬ እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ...ባላለቀ እያልኩ በብዙ መራራትና ፍርሃት ነው የሰማሁት
@user-ky1im6dj6l
@user-ky1im6dj6l Ай бұрын
ብሩክ ነሽ ቲጂዬ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው ያቀረብሽልን !አዎ ወንጌል ማለት:-በስጋ ከዳዊት ዘር ስለተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሳት የተነሳ በኀይል የእግዚያብሔር ልጅ ሆኖ ስለተገለጠ ስለ ልጁ ነው፡፡እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡
@user-xw1sl5yx3b
@user-xw1sl5yx3b Ай бұрын
ዋው ከልጁ የሚማር አባት እውነተኛ ትህትና ይሄ ነው።
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ የእኛ በረከት ነዎት 😇
@maranatabekele8835
@maranatabekele8835 Ай бұрын
ቲጂዬ በምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ ብቻ የአንቺን fabulous personality አይቻለሁ። ምን አይነት የክርስቶስ ፀጋ እንደሆነ አላውቅም ። እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ ከአንቺ አይወሰድብሽ። ስለ ጋሽ ንጉሴ እና ስለ ቃለመጠይቁ ቃላቶቼ ሊገልፁት ስለማይችሉ በዚሁ ሞገስ እና ክብር ረዥም እድሜ ይስጥልን።
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 Ай бұрын
Praise God to see you here. You have been a blessing for many of us in high school and university in the 70th and 80th. God bless you for preaching and teaching the right gospel.
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 Ай бұрын
Indet indamiwedachew abate new mimesilugn🥺🥰♥️♥️ Tigistiye tebareki❤
@AsnakechBaysassie
@AsnakechBaysassie Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርኮት።
@girmishjesus
@girmishjesus Ай бұрын
ጋሸ ንጉሴ አይጠገቤው ስጦታችን የተባረከ ቀሪ ዘመን ተመኘውልህ ድንቅ ትምህርት ሰጪ ቃለ ምልልሰ ነው ቲጂዬ ተባረኪ እይታሽን በጣም አደንቃለሁ(የምታቀርቢያቸው ሰዎች) የመባረካችን ምክንያት ሆንሽልን ፀጋ ይብዛልሽ::
@endunahi4546
@endunahi4546 Ай бұрын
How I honour gash niguse! 20 years ago I was in high school serving in scripture union that impacted me for life! I wish the whole country and all the church listen this voice...LORD HELP US! thank u dear sister. You are blessed
@yemeru9732
@yemeru9732 Ай бұрын
እኔ የምለው ንግግራቸው እንዴት ነው የሚጣፍጠው ???? ❤❤❤
@dawitztmichael
@dawitztmichael Ай бұрын
I remember Gash Nigussie in my university days when he served us in our fellowship. He is one of a very few well-spoken, consistent, and mature evangelists. May God bless him abundantly!
@markoriosadafre673
@markoriosadafre673 Ай бұрын
God Bless you Brother Nigussie for commenting and sharing your view about many critical views and practices that are rampant in Ethiopian " Evangelical " churches. I pray the good Lord to prosper your Ministry. Thank you, sister, for inviting him to share his wisdom and thoughts.
@user-lg7qo6ix2q
@user-lg7qo6ix2q Ай бұрын
ምርጥ ንግግርና ትክክለኛ የክርስቶስን እውነት ተምርያለው። ጋሽ ነጉሴ በእውነት አወድካለው!
@solomonwalga3753
@solomonwalga3753 Ай бұрын
ወንድማችን ንጐሤ፦ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ምንኛ ድንቅ ትምህርት እና የሕይወት ምሥክርነት ነው። ተባረክ። እህታችን ት ዕግሥት እጅግ ተባረኪ በጣም። ሁነኛ የሆኑትን እና በኢትዮጵያ እንደ አ ዕማድ የሆኑ በዘመናት መሃል የበሰሉትን አገልጋዮች የምናይበት መድረክ ስላዘጋጀሽልን በጣም እናመሰግንሻለን። አጥንት የሚያስቆረጥሙ ትምህርቶችና እውነተኛ የሕይወት ምስክሮነት እየቀረበበት ያለ ግሩም መድረክ ነው። Few times I have observed the bar going low in terms of the contents and gusests appearing on your show. Please keep the bar and the "gold standard" up by presenting with viable and authentic guests who have a proven track record in their life testimony over the years. Blessings sister.
@deboamare5171
@deboamare5171 Ай бұрын
TG wonderful !! blessssssssssss more yen konjo !!! **ድንገት ካለህ እንደሆነ ** በጣም ልብ ነኪ ጸሎት ነው ዋው ጋሽ ንጉሴ እውነትም እኮ ሰው + ኖት እኔ በጣም በጣም ነው የምወዶት ሳደምጥ ብውል የርስዎን ንግግር አይሰለቸኝም እርጋታ, ጥበብ የጸጋ ቃል ነው የሚናገሩት ዘሮት ይባረክ !!
@tesfalidetgebre3331
@tesfalidetgebre3331 Ай бұрын
ድንቅ ውይይት !! ድንቅ ምክር !! ጌታ ከዚህ በላይ ምን ሊለን ይችላል ? " የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ " ተብሎ እንተፃፈ መስማትና መመለስ ይሁንልን ።
@negawsamueldawato6702
@negawsamueldawato6702 Ай бұрын
ወንጌልን ማስተማር ስያስተምሩ መስማት እንዲያስተምሩ ማድረግ መታደል ነው።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴን ጌታ ይባርክልን ይጠብቅልን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ የተረጋጉ የወንጌል አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋው ይብዛሎት ቲጅዬ እናመሰግናለን🎉🎉
@genetmidekssa683
@genetmidekssa683 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ ሰላምና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይጨመርልዎት። ዮጎ ቸርች ሲያገለግሉ በአንድ የህይወት ጥያቄዬ ላይ አማክረውኝ ነበር አክብሮቴ ትልቅ ነው ለእርስዎ። ቲጂ አንቺ ደግሞ እኔ ባለሁበት ዮጎ ቸርች ነው ጌታን የተቀበልሽው ፓስተር ሞላልኝ ነበር በዛን እለት አስታውሳለሁ ዝማሬም ዘምረሽ ነበር። እጅግ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ዶ/ር ማሙሻም የሮሜን ትምህርት እሮብ አሮብ ይመግበን ነበር በህይወቴ ከጌታ ጋር ተጣብቄ እንድቀር የረዳኝ ዮጎ ቸርች የተማርኩት ነው። ተጂ አሁንም ገታ ፀጋ የብዛልሽ በጣም ጌታ አሳድጎሻል ስላንቺ ቅዱሱን ኢየሱስ እባርካለሁ።
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 Ай бұрын
ጋሽዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት። በህይወትም በንግግርም ክርስትናን ኖረውት ስላሳዩን በጣም አመሰግናለሁ። እድሜ ይጨምረሎት አሁንም ለኛና ትውልዱ ለቤተክርስቲያን ያስፈልጉናል።❤
@solomejoseph7869
@solomejoseph7869 Ай бұрын
You are The servant of our Lord Almighty, I know you since my childhood and you really are man of God. Loved by my parents and my family . We benefited by your preaching. May our L Lord Jesus Christ give you a long life with his grace . Blessing
@mishameyohannesloveneverfa5384
@mishameyohannesloveneverfa5384 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ በቃል እና በተግባር ጌታን ያሳዩን ድንቅ አባት ኖት:: ሁሌም በልቤ ትልቅ ስፍራ ነው ያሎት:: በጣም የማከብሮት የወንጌል አርበኛ ኖት:: ስለ ወንጌሉ እና ስለ ወጣቶች ያስተላለፉት መልዕክት እጅግ ጠቃሚ እና አስተማሪ መልዕክት ነው:: እግዚአብሔር እንደ እናንተ ዓይነት እውነተኛ አገልጋዮችን: ለምልክት እንኳ: እንኳን አስቀመጠልን:: እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት:: ከልብ ከልብ እወዶታለሁ!❤️ የተወደድሽ ቲጂዬ ሁሌም ድንቅ እና አስተማሪ የሆኑ ኢንተርቪዎች ስለምታቀርቢልን አንችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!! ጸጋውን ያብዛልሽ::
@senaithaile6250
@senaithaile6250 Ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪልኝ ሰምቼ የመልጠገብኩት ጋሽ ንጉሴ እግዜአብሄር ይባርኮት 🙏🙏🙏
@thomastesfaye8442
@thomastesfaye8442 Ай бұрын
ፀጋውን በጥበብና በአዕምሮ ያብዛልህ ጋሽ ንጉሴ! ቲጂ ላንቺም ፀጋ ይብዛልሽ!
@tesfamideksa1951
@tesfamideksa1951 5 күн бұрын
እኔ ጋቬን አንዴ ነዉ በአካል የገኘውአቸዉ በጣም ነዉ የምወዳቸው እድለኛም ነኝ ጌታ ይባርካቻዉ።
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 Ай бұрын
ወንድም ኑጉሰ ቡልቻ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት አሁንም የጌታ ፀጋ ያብዞለት❤️❤️❤️ ቲጅዬ ተባረክልኝ ጌታ አቅምና ጉልበት ይስጥሽ የኔ እናት በጣም ነው የሚወድሽ❤️🥰🔥💯✅
@AstatkeChekol
@AstatkeChekol Ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ! አስተማሪ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው፡፡
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Ай бұрын
ተባረኪ ቲጂዬ❤ አባታችንም ጌታ ይባርኮት እድሜ ይስጦት❤
@asterasebe6874
@asterasebe6874 Ай бұрын
GOD bless you🙏🙏🙏!!!
@MesfinDemssie-fw1tp
@MesfinDemssie-fw1tp Ай бұрын
ተባረኩ ውድ ወድማችን እንወድዎታለን ሰላምና ልማት ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ይሁንልዎት
@mitikuelias4491
@mitikuelias4491 Ай бұрын
ቃላት የሉኝም!! ብቻ ደስ ብሎኛል ፤ጌታ ባርኮቱን ያብዛልሽ
@AmlesetYemane
@AmlesetYemane Ай бұрын
Abet ergata❤❤geta ybarkachuh
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የተረጋጋሽ በመንፈሰ ቅዱሰ ማዳመጥ የከበረ ሰጦታ ነዉ ተባረኬ ቴጄዪ በጣም የተወዱ አባት ጌታ ይባርኮት።
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 Ай бұрын
God bless you both, very important discussion.
@tgmcmaster128
@tgmcmaster128 Ай бұрын
Thank you for being genuine and honest! Very teachable and important conversation. Learned a lot.
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ የእኛ ስጦታ❤😊 "ስዉ ለጋስ ነው" love it...
@haiderabdusemed7401
@haiderabdusemed7401 Ай бұрын
we love you Gash Niguse,you are our Blessing!
@user-xr3jp5cw8l
@user-xr3jp5cw8l Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ በጣም ነው የምወድህ የቃል መግለጥ ፀጋህን ቃል ለማስተማር ለሚያዘነብል ወንድሞች ም ሳሌ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክኽ [እህት ጌታ ይባርክሽ በርቺ ምሳሌ መሆን የሚችሉ ሰዎችን እያቀረብሽ ነው ]
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 Ай бұрын
Very interesting, thank you both and God bless you
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux Ай бұрын
እህቴ ትዕግስት " አንድ ያጣላል " አለ ያገሬ ሰው ድገሚነና ...!
@selambefekadu2800
@selambefekadu2800 Ай бұрын
በምናፍርባቸው ብዙ አገልጋይ ነኝ ባይ ተገልጋዩች መሀል ልንመስልህ ምንወድ ትሁት እንኳንም በዚህ ዘመን ኖርክልን ጋሼ
@126177
@126177 Ай бұрын
Selam le anchi TG, Professor Zenabu ke Hawasa Interview argilen Tebareki .
@user-tm4ir9my3i
@user-tm4ir9my3i Ай бұрын
yikir
@salamonali9839
@salamonali9839 Ай бұрын
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።” - 2ኛ ቆሮ 13፥14
@ShibruHiyo
@ShibruHiyo 7 күн бұрын
Dear Brother Nigusie I am very much blessed by your life enriching witness which is also for the souls of thousands. It is my prayer that the Lord give you more years in which you share your blessing experiences with the Lord.
@messikarem2989
@messikarem2989 Ай бұрын
ተባረኩኩኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤😊😊
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Ай бұрын
Egziabher yibarkeh Gash Nigusse for addressing such important topics with wisdom.
@elzaabebebeyene9308
@elzaabebebeyene9308 Ай бұрын
Yes I will follow Him.Glorybto be God.
@bitsu9928
@bitsu9928 Ай бұрын
That is my Gospel! Thank you Gash Niguuse!!
@getch1145
@getch1145 Ай бұрын
Negussie Bulcha yetemarioch wedaj!!! God bless you. You were/are a great blessing to students.
@mandefroassefa6547
@mandefroassefa6547 Ай бұрын
ጋሽ ንጉሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ : ወንጌል ሳይደባለቅ : ሳይሸቀጥ : ንፁሁን ልጁን ለሞት የሰጠበትን በግልፅ ስላስቀመጥከው ለሁላችን ጥሩ ትምህርት ነው::
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 Ай бұрын
ጌታ ይክበር ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም እስከለዘላለም ያው ነው። አሜን
@rosinatube9937
@rosinatube9937 Ай бұрын
ትጂዬ የኔ ውብሀህት ዘምነሽ የለምልም ሁልጊዜ አሰተማሪ የሆነ ፖሮግራም ነውየምታቀርቢልን ቡርክበይልኝ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤
@SenaitGebrhiwot
@SenaitGebrhiwot Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ ስለዚህ አገል ግሎትሽ ጋሸ ንጉሴ ተባረክ
@abdumohamed710
@abdumohamed710 Ай бұрын
ጋሼ ባለ አንጡራውን ወንጌል ክርስቶስን ስላሣያችሁኝ..ተባረኩልኝ። ሰው የማያጣው የእግዚአብሔር ክርስቶስ ይባረክ ....ያ ሃቢበን ሹክረን።
@elzaabebebeyene9308
@elzaabebebeyene9308 Ай бұрын
እውነተኛ ው ጌታ ዝቅብለህ ማንነቴን ሳትንቅ የተቀበልከኝ መንገዱ ይኼ ነው ብለህ ያስጀመርከኝ ተከተይኝ ያልከኝ በቃ እከተልሃለሁ ስለምታደርሰኝ እንዴት ትልቅ መረዳት ጋሼ ንጉሴ ፀጋ ይብዛልህ። ቲጂ የኔ ቅመም ተባረኪ ።
@AbelMikatu
@AbelMikatu Ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ቲጂዬ የምትገርሚ አድማጭ የመስማት ልክ ነሽ ተባረኪ ጋሽ ንጉሴ you are our roll model long live blessings.
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት ጋሽ ንጉሴ ቤተሰቦን ዘመንዎ ጌታ ያለምልም ይጠበቅ ......አገልጋይ ቲጂ ተባረኪ
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Ай бұрын
We love you Gash Nigusse!
@gashawbelay9657
@gashawbelay9657 Ай бұрын
Brother Niguse Bulcha is a seasoned Evangelist, an accomplished communicator, and a man of integrity. His teaching is insatiable and powerful. I have benefited a lot from his numerous teachings and this interview. God bless Brother Niguse and Tigist for this opportunity
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
በብዙ ሀዘንና ስብራት ውስጥ ነኝ
50:29
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.