የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ክፍል 3 -Benegerachin lay

  Рет қаралды 160,875

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ክፍል 3 -Benegerachin lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 392
@bluesticker3762
@bluesticker3762 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 ሳምሶን የወያኔ ካድሬ እንዳልነበር አሁን ጀግና ጀግና ሲጫወት ይገርማል!!! ሰው ይታዘበኛል እንኳን አይልም በስማም
@lulibitew6505
@lulibitew6505 3 жыл бұрын
ትክክል ይህ አሽቃባጭ
@asmaraeritrea1780
@asmaraeritrea1780 3 жыл бұрын
Luli Bitew ኣሽቃባጭ ኣደለም interview ኣርጎ የ ህውሓት ደጋፊ ነኘ ኣለ
@gudukasa2010
@gudukasa2010 3 жыл бұрын
በጣም ወናፍ ነው ምንም የሚያወራው ....
@solomonhaile8418
@solomonhaile8418 3 жыл бұрын
@@asmaraeritrea1780 bloal
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሳምሶን ጋዜጠኛ አይደለም : እስቲ የትኛውን ፕሮግራም ሰርቶ ያውቃል? ዜና ፋይልኮ ፕሮግራም አይደለም ሰው የተናገረውን በቴፕ ቀርጾ መጥቶ እሱን እየቆራረጡ እያስገቡ "አሳስበዋል :አስገንዝበዋል : ስብሰባው ተጠናቁዋል የመሳሰሉትን " መንገር ጋዜጠኛ አያሰኝም : ሙያዊ ክህሎትንና እውቀትን ተጠቅሞ አዘጋጅቶ ያቀረበው ነገር የለም: ሌባ ስለነበር የሚያቀርበውም ሌባና ፕሊስን የተመለከተ ብቻ ነው ደረጀ እንዳለው : ጌታቸው ይሰራ የነበረው የጋዜጠኛ ስራ ነው " መዝናኛ ፕሮግራም" የሳምሶን የማይካድ ችሎታው ገንዘብ በማንኛውምመንገድ ኪሱ መክተት ነው በዛ ደግሞ ትንሽ እውቀት የሚጠይቀው ማስታወቅያ መስራት ህልሙን እውን አርጎለታል : ያልሆነውን ሆነ በማለት ሀስቱን እውነት በማለት ቱጃር ለመሆን በቅቱአል : ያ ትክክለኛ ቦታው ነው አጭቤነት የሚመጥነው ስለሆነ የገንዘብ ሀራራውን አርክቱዋል: ያለቦታው ነበር ማስታወቂያ ሚኒስቴር የነበርው::
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
አለምነህ በትክክል ገልፆታ ማመስገን በቁም እያሉ ነው ምርጥ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን
@addisugebru1554
@addisugebru1554 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው- ደሬ እናመሰግናለን። የተጠቀሱት ችግሮች ለጋዜጠኞች ብቻ ያጋጠሙ አይደሉም። እንደ ሃገር ሁሉም ባለሙያ ላይ የሚደርሱ ናቸው። መምህራን የግብርና ባለሙያዎች ሌላውም ላይ ይደርሳሉ።
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Betam ameseginalehu! Enem behasabe yihe neger simelalesbign neber. Kenun mulu komew ewuketachewn simegibu yemiwulut memhiran, yesew hiwot kemot yemitadegut hakimoch ....ere sintochu! Hagerachin akimua silalfekede lehulum yemigebachewn alkefelechim.
@addisugebru1554
@addisugebru1554 3 жыл бұрын
@@yayne1988 በጣም‼🙏
@ayalqie4587
@ayalqie4587 3 жыл бұрын
ወይ ሳሚ አስጠላሀኝ ።የወሬውን ፍሎው አቆረፈድከው ብዙ ታሪክ አለህ የሚያዝናና ግን አንተ ከክብር ጋር አየህው ተለጠጥክ። የትኛው የመንግስት ሰራተኛ እና ባለሙያ ነው በክብር እና የሚገባውን ነገር እየተከፈለው የሰራው ??? ዛሬም ከዩንቨርስቲ በማረግ ተመርቀን ከባርነት ባልተናነሰ መልኩ ነው የምንሰራው ከደሞዝ እስከ ክብር ምንም ባልተሟላበት ሁኔታ። ጌቾ የሚባለው ያራዳ ልጅ በሌላ ፕሮግራም በሬድዮም ቢሆን በሰፊው ብታቀርቡልን ደስ ይለናል።
@gudukasa2010
@gudukasa2010 3 жыл бұрын
በጣም ወናፍና ቀዳዳ ነው
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 3 жыл бұрын
እናኮ ሳምሶን እንዲህ መረግ የለበትም እኮ ነው ያለው:: ብኛ ይብቃ እኮ ነው ያለው
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 8 ай бұрын
እጅግ በጣም እስማማለሁ። አስተውለሀው ከሆነ ከክፍል አንድ ጀምሮ ስላሳለፉት የስራ ህይወት ሲወራ የሚሰጣቸው አስተያየቶች በጥላቻና በንቀት የተሞሉ ናቸው። በክፍል ሁለት ነው ለምን እንደዛ እንደሚሆን ነገሩ የገባኝ። ለካ አጅሬው ስታምታታ እጅግ ከፍንጅ በሙስና ተባራ ነው ለካ። አንተ እንዳልከው በዛ ጊዜ ማለትም በደርግ ዘመን የየትኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጣሪ ደመወዙ በሲፒዩ አሰረር ደንብ ነው የሚከፈላቸው። ነገር ግን ምንም እንኳ ክፍያው በቂ ባይሆንም አብዛኞቹ ጋዜጠኞች የደባል ሱስ ተጠቂ ስለሆኑ ( የአልኮል፣ የሲጋራ፣ የጫትና የሴት ሱሰኞች) በመሆናቸው ከልክ በላይ የገንዘብ ችግረኞች ነበሩ። አጅሬ ሳምሶን ታዲያ እንዲህ በትንሹ በተገለጠው ጉዱ እንደሰማሐው አምታታው በአቡነጴጥሮስ ሱቱዲዮ ነበር። ለሆዳም በሬ ጭድ ያዝለታል እንዲሉ ደርግ ሲወድቅ ሌባው ወያኔ መጣና አብሮ ይህቺን ሀገር ጋጣት። አሁን ብዙ በሙስና የሰበሰበው ብር ስላከማቸ ነው እንዲህ እንደ እንቁራሪት ፍንደቼ ልሙት የሚለው። ከአራቱም ባለትዝታዎች የአለምነህን ስነስርአትና ቅን ልቦና የበለጠ ለመረዳት ችያለሁ።
@malinakebede3275
@malinakebede3275 3 жыл бұрын
ደሬ ይህን የመሰለ የህይወት ትዝታችሁን በሳቅ በደስታ በፍርሀት በጭንቀት ያሳለፋችሁትን ደስ የሚል ስሜታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን በጣም ገራሚ ጨዋታ ነበር እድሜ ይስጥልን
@user-dy2ib7qb8c
@user-dy2ib7qb8c 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የምወደው ኘሮግራም ነው 🙏
@mimiaddisu4840
@mimiaddisu4840 3 жыл бұрын
በችግር ውስጥም ብታልፉ ደስ የሚል ትዝታ አላቾሁ እናመሰግናለን ደረጄ
@timnithabtemicael5688
@timnithabtemicael5688 3 жыл бұрын
I never travel from Eritrea to Ethiopian my mother tongue is One of the Eritrean languages I'm my young age I was listening Ethiopian Amharic radio I was in love .This is the first time I saw your faces I learn perfect Amharic from you thank you
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በተለይ ደሬ እና አለምነህ ክብር ይገባችኅል: ነገር ግን ስለ ጋሽ ደምሴ ዳምጤ በተሻለ መልኩ ልትወያዩ ይገባ ነበር ❤️👏
@danielmekonnen4087
@danielmekonnen4087 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ደረጀ አሁንም የድሮዋቹን እንደነ አዲሱ እና እነ ጥሩነህን የመሳሰሉትን አቅርብልን የቶት ምግብ ቤትን ግን በጣም ሳላደንቀው አላልፍም
@eliasnega5484
@eliasnega5484 3 жыл бұрын
ሳምሶን እራሱን በከባድ ሚዛን ነው የሚያየው ከቃላት አመራረጡ ጭምር የወረደ ነው በተረፈ ደረጄ አለምነህ ጌቾም ያጣፍጡታል ትዝታውን ከነ ድሮ ሙዚቃው ምርጫ ጭምር ያምራል ያስቃል ብራቮ ደረጀ
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 2 жыл бұрын
እስማማለው ተራ ትቢተኛ ነው ሳምሶን
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 8 ай бұрын
Me too
@dagibab
@dagibab 3 жыл бұрын
ጌታቸው አሁንም የቲና ተርነርን ሙዚቃ አሁንም ስሰማው ቅዳሜ ከሰአት ድራማ ነው ትዝ የሚለኝ የልጅነት ጊዜዬን ያስታውሰኛል thank you
@SKYBLUE-sc1yc
@SKYBLUE-sc1yc 3 жыл бұрын
በጣም የሚመስጥ ማስታወሻ ነው 10 ደቂቃ ያዳመጥኩኝ አልመሰለኝም እባካችሁ አታቁሙት ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን እየቀረባችሁ አውጉን በዚህ ድብሎቅልቁ በወጣ ጊዜ በሀሳብ ወደ ጏላ እየመለሳችሁ ያንን የፍቅር እና የመተሳሰብ ጊዜ አኑሩን ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ እና ለከፈላችሁት በሙሉ በኢትዮጵያ ውሰጥ አንድ የታሪክ አካል ናችሁና ልትኮሩ ይገባችኋል እናመሰግናለን።
@yosephtamrat
@yosephtamrat 3 жыл бұрын
ሶስት ክፍል ሆኖም አጠረብኝ: ጣፋጭ ታሪክ ነው ያላችሁ: ጌች ክላስ ያለህ ሰው ነህ እናከብርሀለን በጣም: ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏
@nathant.4097
@nathant.4097 3 жыл бұрын
ደሬ ይገርማል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🌷🌷🌷 ያለውን እውነት ላአሁን ትምህርት ይሆናል ።
@menbere3740
@menbere3740 3 жыл бұрын
Alemneh and Dereje innocent and truthful people. God bless you guys!!!!
@Amanu122
@Amanu122 3 жыл бұрын
በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።
@eyob5275
@eyob5275 3 жыл бұрын
ድንቅ ጨዋታ ።በእውነት የማይጠገብ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@henokgebree
@henokgebree 3 жыл бұрын
I am proud of you guys I missed old times radio show and program you guys are all perfect thank you for your service I am sorry about your bad experiences deeply sad about those who lost their lives and going through hard times. I respect you all❤💯👍🙏
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 жыл бұрын
ጌታ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እደቤተሰብ ነው ሚጫወቱት ደስ ሲሉ
@wubeadmassu377
@wubeadmassu377 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል የትዝታ ግዜ እንደሆነ እኔ የናንተን እየሰማሁ ወደ ራሴ ትዝታ ነው የገባሁት በቃ የኛም የዛን ግዜ ከጓደኞቼ የነበረን ነገር ትዝ እየለኝ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልከኝም አምሰረው ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ነበር ጎደኞቼም ለድርጅቱ ለB ቡድን ኮስ እንዲጫወቱ የተቀጠሩ ጎረምሶች ነበሩ እና በተለይ የደሞዝ ሰሞን ያለው ነገር በቃ ከእናንተ ጋር አንድ ስለነበር በቃ እያንዳንዱ በናተ ውስጥ የለፈዉ ነገር የኛ ትዝታ እየመሰለኝ በፍቅር ነው ፕሮግራሙን የተከታተልኩት ባላለቀ እያልኩ በጣም ነው ደረጄ እማመሰግነው
@kiflejotewara3059
@kiflejotewara3059 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና አስደሳች ፕሮግራም ነው ። የደርግ ዘመን ሙዚቃ ስለ ሕዝቦች አንድነትና ስለ ሀገር እድገት አጉይ ስለ ነበረ፣ በአሁኑ ጊዜ መሰማታቸዉ ቢቀጥል ይጠቅማል የሚል ግምት አለኝ። አመሰግናለሁ!!!
@samsonm2011
@samsonm2011 3 жыл бұрын
This show was one of the best TV shows I have ever watched. I am very grateful for that! እጅግ በጣም ድንቅ ውይይት ነው!
@nathant.4097
@nathant.4097 3 жыл бұрын
እኛ ነን በመኪና የተገጨነው አይ አለምነህ
@ethiopiasolo2863
@ethiopiasolo2863 3 жыл бұрын
ምንጊዜም የማልረሳው በጣም በልጅነት አህምሮዬ ተቀርፆ እስከዛሬ አብሮኝ ያለ መቸም አብሮኝ የሚኖር የጌታቸው ኃይለማርያም ድምፅ ነው "ጌታቸው ኃይለማርያም ነኝ ከአትላንታ ጆርጂያ" እንደገና ዜና ክፍላተሃገር እሁድ እሁድ በእሱ ድምፅ ሲጀምር በጣም ደስ የሚል ውብ ለዛ ያለው ዜማው ያማረ የተቃኘ ድምፅ አልረሳውም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
➽➽ አለምነህ ና ደሬ በሞራል መቼም መቼም ከፍ ብላቹ በከፍታ የምትኞሩ ጀግኞቻችንን BIG respect ❤❤ ደር ከድሮም ሽቅርቅር እደነበርክ ጠንክር መስክሮልሀል🤣🤣
@ymaryamlij4561
@ymaryamlij4561 3 жыл бұрын
ሳምሶን ምን ሆኖ ነው ከወቀሳ በቀር መናገር አልቻለም ያሳደገህ ቤት በዚህ ልክ መጥላት ያሳፍራል
@kn6602
@kn6602 3 жыл бұрын
Samson is a loser
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
Some people are very bitter and arrogant.. He also said he admire መለስ ዜናዊ on other interview. We pray for him so he can be hamble person .
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
Samson is low quality person
@gudukasa2010
@gudukasa2010 3 жыл бұрын
His so ወናፍ
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
በአገራችን ቪሮክራሲ መብዛት እንኳን በዛ ዘመን አሁንም ብዙ ፈተና አለባቸው እና የደረሰበትን ሳናውቅ ትችት አለማብዛት አዋቂነት ነው።
@cherry6416
@cherry6416 3 жыл бұрын
ሳምሶን በጣም ደግና እንዚህንም ከስራ ያባረሩትን አለቆቹን የረዳ መልካም ሰው ነው ያው ንግግሩ እንደልቡ ነው ! ከስራ ስላባረሩት ሰዎች በፍቅር እንዲያወራ አትጠብቁ
@thomaswassie5135
@thomaswassie5135 3 жыл бұрын
እንወዳችሁዋለን የ1970ዎቹ ጋዜጠኞቻችን:: የሚቻላችሁን ሁሉ አበርክታችሁዋል:: አፋኝ በነበረ ሥርዓት መስዋዕትነት ከፍላችሁዋል:: ለሀገራችሁ ያደረጋችሁት ስለነበር ክብር ይገባችሁዋል:: አሁንም ለሀገራችሁ ወጣቶች እያስተማራችሁ ነው:: እግዜአብሔር እስከቤተሰቦቻችሁ ይባርካችሁ:: የምንወዳት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@hirutyeheyes2200
@hirutyeheyes2200 3 жыл бұрын
ደርዬ የምወድህ እጅግ በጣም የሚደንቅህ ጋዜጠኛ በጣም እናመሰግንሀለን ከምንወዳቸው ጋዜጠኞች ጋር ያደረጋችሁት ጨዋታ ታሪክን የኋሊት እንድናስታውስ አደረከን በጣም እናመሰግናለን ፡
@yosephtamrat
@yosephtamrat 3 жыл бұрын
ስስት ክፍል ሆኖ አጠረብኝ: ጣፋጭ ታሪክ ነው ያላችሁ: ጌች ክላስ ያለህ ሰው ነህ እናከብርሀለን: ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ኑሩልን🙏🙏🙏
@nuna_enanbib
@nuna_enanbib 3 жыл бұрын
ሬድዮ ሁሌ የልጅነት ትዝታዬን ይቀሰቅስብኛል። እናመሰግናለን።
@zemasemayat
@zemasemayat 3 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ልዩ አስተማሪ አዝናኝ ውይይት ነበር ሁላችሁም ያንን ዘግናኝ የችግር ጊዜ ተቋቁማችሁ ለሀገራችሁና ለህዝባችሁ ስለዋላችሁት ውለታ እናመሰግናለን ። ሳሚ እጅግ በጣም ነው የወደድኩህ !! እንዳንተ ያለ ፊት ለፊት እውነቱን አፍረጥርጦ የሚናገር ሰው የማይፈለግበት ሀገር ቢኖረንም ሁሉንም ነገር በልክ በልኩ እያስቀመጥክ ወጥመዶቹን ሁሉ ሰባብረህ የደረስክበት ደርሰሃል ጀግና ነህ !!
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ ከክፍል 1-3 በጣም ደስስ የሚል የሚያዝናና ችግሮችን የሚያሳይ የሚያስተምር ምርጥ ቆይታ!!! ህብር ለናንተ፡፡
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 3 жыл бұрын
ደረጀ የሁልግዜም ምርጥ ጋዜጠኛ የቀደመውን አመታት ያደመቁልንን ተወዳጆቹን ምርጦች አቅርበህ ትዝታዎቻችንን/ ሁን ስላጋራችሁን እጅግ እናመሰግናለን
@idrismhammoud865
@idrismhammoud865 Жыл бұрын
አልመነህ ዋሴ ሬዲዮ እንዳደምጥ ከፎተኛ ተፅእኖ አድሮጎቢኛል ባህሪውም ስርአቱም የማስታወስ ችሎታውም በቃ ምርጥ ጋዜጠኝ የደረጄን አቤት አቤት ድምፅ ምትክ የለውም ለሌሎቹም ክብር አለኝ ያልሰማነውን አሰሙን
@timasrat9226
@timasrat9226 3 жыл бұрын
Classic! We can see the experience behind these legends! Thank you for sharing all your beautiful stories.
@keen659
@keen659 3 жыл бұрын
በእውነት የደርግ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲል ሳቄን ለቀኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁😂😀😁ደሬ እንደው በናትክ ዚምብዋቤ ሄደክ መንግስቱ ሃይለማርያምን ቃለ መጠይቅ አርግላቸው
@mebrhitteklay6720
@mebrhitteklay6720 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ashenafitelahun7208
@ashenafitelahun7208 3 жыл бұрын
የሚገርም ጨዋታ በጣም እናመሰግናለን
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሶምሶን ትችቱ በዛ ያለ ነው።ለሳምሶን ፀሀይ የወጣችው ግን በዘመነ ወያኔ ነው።የአለምነህን ታሪክ ግን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ የለም። በተለይ ሰዳም ሁሴን፣ ቡሽ ፣ዲክ ቼኒ ፣ማርጋሪት ታቸርና አለም ነህ ዋሴ ማንም አይረሳቸውም።
@Amanu122
@Amanu122 3 жыл бұрын
በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ሳምሶን ዝም ብሎ ይዘላብዳል ማስታወቂያ ሲሱራ ሁሌም አንድ አይነትየሚያስተዋውቀውን ዕቃ መግዛት ወይም መምረጥ ብልህነት ነው ይላል በወያኔ ስርዐት የቶጀረ ነው አጭበርባሪ
@memywa2756
@memywa2756 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዲህ ያለ ለዛ ያለው ጫወታ ይናፍቃል ።በስማሞ የሚገርም ትዝታ
@jecoman1979
@jecoman1979 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር በተለይ ጌች አንደኛ አቦ ጫወታው ሲመች ቴዶ ምርጥ መራጭ ነው
@santemedical6802
@santemedical6802 3 жыл бұрын
Dear Dereje Haile, please arrange a one to one interview with Getachew Manguday.... He is a good story teller, a smart and an honest guy...I used to love his voice and his saturday afternoon radio show......
@addissea5340
@addissea5340 3 жыл бұрын
I enjoyed it! Thank you all for sharing these good memories.
@askuteshome54
@askuteshome54 3 жыл бұрын
አድናቂያችሁ ነኝ።በተለይ አለምነህና ደሬ
@DAMOT88
@DAMOT88 3 жыл бұрын
ደሬ ምን ያህል ጥንቃቄ እንደምታድግ ውኃ ጠጥተህ ብርጭቆውን ስታስቀምጥ ድምጽ እንዳይገባ ያለህ ጥንቃቄ አንዱ ማሳያ ነው
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ።በእውነት የብድሩ ነገር የጠንክር የሚለው ጨዋታ በጣም ነው ያዝናናኝ😂
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው
@dungedunge7226
@dungedunge7226 3 жыл бұрын
ሶስቱንም ሳምንት በጉጉት ነው ያየሁት ሰላማችሁ ይብዛ 👏👏👏 👍👍👍 🙏🙏🙏
@keen659
@keen659 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ያለቀ መስሎኝ ነበር
@belaygebeyehu1664
@belaygebeyehu1664 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትዝታ ነው ነገር ግን በጣም ነዉ የሚሳፍር ነው እነዚህን አይነት ምርጥ ሰዎች ከአንድ ሳምሶን አይነት ወራዳ ሌባ ጋር መቀመጣቸው ተገቢ አይደለም ደሬ እባክህ አንደ ሳምሶን አይነት ወራዳ ሌባ ዝግጅትህን ያበላሸበሀል
@gudukasa2010
@gudukasa2010 3 жыл бұрын
ትክክል ወናፍ ነው ቅዳዳ
@dejustar3766
@dejustar3766 3 жыл бұрын
ምክንያት መለስን ሰለሚወድ??? ማሰረጃ አምጣ ወሬ
@lidacall5379
@lidacall5379 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ሰቷቹ የልብ ልባቹን ለማውራት ላበቃቹ ፈጣሪ ይመስገን የቀድሞ ትዝታቹ በጣም ነበር ደስ የሚለው ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ደሬ እናመሰግናለን ኑሩልን
@asratbegna2759
@asratbegna2759 3 жыл бұрын
የምትደነቅ ባለሙያ ደረጀ አድናቂህ ነኝ:: እኩያችሁ ነኝና ወደኇላ ወስደኸን የማናውቀውን ስንሰማ እንዲህ ነበር እንዴ ስል ሬዲዮ ስሌለን ጋሽ,ዲባባ ሱቅ የዕሁድን የዘፈን ምርጫ ለመስማት ስንኮለኮል የነበረውን ለ ልጆቼ ስነግር አብሬ በሳቅ ሞትኩ አይገርምም በርታ ወንድሜ ባጠቃላይ አቀራረብህ ገሩምና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ
@wondwossenmekuria7977
@wondwossenmekuria7977 3 жыл бұрын
Thank u Dere,Alemineh and Getcho for u dedication.
@merafwolde4601
@merafwolde4601 3 жыл бұрын
Benegerachin lay... Ewnetim!!! I really enjoyed all the three parts dear dereje! I enjoyed and learnt a lot from your lifetime experience. Great to know you all are doing well in this part of your life. Lots of respect 💚💛❤️🥂
@gebrhanabalcha1676
@gebrhanabalcha1676 3 жыл бұрын
አቀራረባችሁ እያንዳንዳችሁን አውቃለሁ አቤት ደስስትሉ !
@enquanhonebirara5496
@enquanhonebirara5496 2 жыл бұрын
ይሄንን ቪድዮ ዘግይቼ ባየውም በጣም ተደስቻለው። እውነት ለመናገር የዛ ዘመን ትውልድ ባልሆንም እራሴን የ ታሪኩ ተጋሪ አድርጌ እስካስብ ነበር ወጋቹ ጣፍጦኝ ስከታተል የነበረው። በውነት ለመናገር ሁላችሁም ጋዜጠኝነት ምን ማለት እንደሆነ ማሳያ ናችሁ በተለይ ደሞ በዚ ዘመን ላሉ ጋዜጠኞች መማርያ ናችሁ (ሚማር ካለ?????) ደሬ እኮራብካለው የ ጋዜጠኛ ልክ ነክ ፣አለምነክ ብዙ ስላንተ መናገር ባልችልም ድምፅክ ብቻ በቂ ነው አስደማሚ ነው ፣ ሳሚ ድፍረትክ ይመቸኛል በተለይ ጋዜጠኛ በልፋቱ ልክ በማይከበርበት ሀገር እንዴት ማምለጥ እነደሚቻል (በ ገቢ ) ለ ሌላውም ማሳያ ነክ (ችግር በ ቅቤ ያስበላል አሉ) በመጨረሻ ጌቾ ስላንተም ብዙ አላቅም ነበር ግን የ ቴዲ አፍሮ ማናጀር እንደሆንክ እንደ አብዛኛው የ ንጉሱ አድናቂ አውቅ ነበር ነገር ግን የ ንጉሱ ማናጀር ስትሆን በርገጠኝነት አቅም ያለ ሰው እንደምትሆን አስብ ነበር ዛሬ ይሄንን አረጋግጫለው ደሞ ጨዋታክ እርድናክ ያዝናናል ብቻ ሁላችሁም ይመቻቹ ሻሎም!!!
@assefaamene8240
@assefaamene8240 3 жыл бұрын
I remember the sound of Getachew Mandefro at Ethiopian radio on Saturday program. It was very special .
@ammanmichael5590
@ammanmichael5590 3 жыл бұрын
I was thinking about part 4 but...it's over too bad
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 3 жыл бұрын
ስታምሩ ያሁኑ ትውልድ ምን ይማር ይሆን ከእናተ በደጉ ግዜ መፈጠር እዴት ደስ ይላል ከዘር በሽታ የፀዶ የአገር ፍቅር ያላቸው ደህነት የማይበግራቸው ጀግኖች በጣም ደስ ይላል ትዝታችሁ።
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 3 жыл бұрын
ሲጀመር ሳምሶን ጋዜጠኛ አይደለም : እስቲ የትኛውን ፕሮግራም ሰርቶ ያውቃል? ዜና ፋይልኮ ፕሮግራም አይደለም ሰው የተናገረውን በቴፕ ቀርጾ መጥቶ እሱን እየቆራረጡ እያስገቡ "አሳስበዋል :አስገንዝበዋል : ስብሰባው ተጠናቁዋል የመሳሰሉትን " መንገር ጋዜጠኛ አያሰኝም : ሙያዊ ክህሎትንና እውቀትን ተጠቅሞ አዘጋጅቶ ያቀረበው ነገር የለም: ሌባ ስለነበር የሚያቀርበውም ሌባና ፕሊስን የተመለከተ ብቻ ነው ደረጀ እንዳለው : ጌታቸው ይሰራ የነበረው የጋዜጠኛ ስራ ነው " መዝናኛ ፕሮግራም" የሳምሶን የማይካድ ችሎታው ገንዘብ በማንኛውምመንገድ ኪሱ መክተት ነው በዛ ደግሞ ትንሽ እውቀት የሚጠይቀው ማስታወቅያ መስራት ህልሙን እውን አርጎለታል : ያልሆነውን ሆነ በማለት ሀስቱን እውነት በማለትና በማደናገር ቱጃር ለመሆን በቅቱአል : ያ ትክክለኛ ቦታው ነው አጭቤነት የሚመጥነው ስለሆነ የገንዘብ ሀራራውን አርክቶለታል: ያለቦታው ነበር ማስታወቂያ ሚኒስቴር የነበርው: እሱ በመንግስት ሬዲዮ ጣያ ሲነግድ በደሞዙ ላይ ተጨማሪ ገቢ ሲለቅም የትምህርትና የጤና ጥበቃ ሰራተኞች ወራት እየተዘለሉ ነበር ደሞዝ የሚቀበሉት : በዚያን ግዜ ያስተማሪንኑሮ እናውቀዋለን : እነ ሳምሶን ግን በደሞዛቸው ላይ ከቤተ ክህነት እስከ መርካቶ ሙዚቃ ነጋዴ እያጭበረበሩ ድራፍታቸውን ይጠጡ ነበር : አለቆችህ ካሉ በእርግጠኝነት የብልግናህን ልክ ይነግሩናል ብዬ አምናለሁ: ነውረኛ ነህ ጃል !
@ermiasnagash88
@ermiasnagash88 2 жыл бұрын
ጥሩ የትዝታ ግዜ ነበር:: ላቅ ያለ ምስጋና ለሁላችሁም::
@asnaalulaa4527
@asnaalulaa4527 3 жыл бұрын
Thanks Dere for organising such wonderful program!
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 3 жыл бұрын
ደረጀ ፕሮግራም የመምራት ብቃትህ አያልቅብህም።
@zelalemabebe3375
@zelalemabebe3375 3 жыл бұрын
Dere .Thank you all of you guys nice program.
@media714
@media714 3 жыл бұрын
ዋ ዋ ዋ ዋ ዋ የድሮ ትዝታ የአለምነው ዋሴ እና ነጋሽ መሀመድ ዜና ባግዳድ ላይ ባግዳድ ፀጥ እርጭ በደም ተጨማለቀች
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 3 жыл бұрын
Thank you Arts Tv, thank you Dere the precious, thank you alemneh,getachew and samon. It was hilarious.....you took us back which is a key for better tomorrow. Nurulin!!
@yehulumedia1794
@yehulumedia1794 3 жыл бұрын
አይ ሳምሶን እልም ያለአጭበርባሪ እንደነበር ያስታውቃል ያን ዘመን ማንም ለገንዘብ አይንሰፈሰፍም ነበር እና ምንም ሊያገኝ ስላልቻለ አሁን ከወያኔ ጋር ተሞዳምዶ ስለዘረፈ የድሮውን ይኮንናል ጌታቸውና አለምነህ የዋህ እንደሆኑ ያስታውቃሉ ለነገሩ ሳምሶን በደርግ ዘመን ብዙ አይታወቅም ደሬ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
@lemmabedada7220
@lemmabedada7220 3 жыл бұрын
Thank you Derje for this program. I was in Ethiopia and used to listen most of the programs . The sunday morning program, Almenh Wasie's News, and Saturday afternoon. They are so lovely , intellgent smart journalist. They have natural talent with beautiful voices. It brings a lot of memory. It is is understandable they have limited resources to prepare their program but they program was always wonderful and intresting. I wish you all success , blessed and wonderful life.
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 3 жыл бұрын
የሚጣፍጥ ፕርግራም የቀሩም ካሉ ደሬ ብታቀርባቸው ደስ ይላል
@AliAhmed-pf7ot
@AliAhmed-pf7ot 3 жыл бұрын
MEMHER ABRARAW, GIRMA CHERU, AFEWORK ...,TADDESE MULUNEH....... Theses are some of the real giants of that era who entertained the entire ETHIOPIA. AMAZING PEOPLE!!!!!!
@tulu027
@tulu027 2 жыл бұрын
ደረጀ ኃይል ዝግጅትህ አይጠገቤ ነው ይህንን ዝግጅት ደግሜ ስሰማ 4ኛዬ ነው ወደፊትም መድገሜ አይቀሬ ነው!!! ደሬ እስቲ በነካ እጅህ ኃይሉ ወልደፃድቅንና ሙልጌታ ወልደሚካኤልን ጋብዝና ትዝታቸውን ያስኮምኩሙን አደራ እባክህ ሰላሙ ሁሉ ላነ
@belayneshmeshesha4709
@belayneshmeshesha4709 3 жыл бұрын
Wow our hero thanks i never seen this kind of interview awesome we love you thanks derege hayli
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 3 жыл бұрын
Wow it's a good memory and funny thanks!
@tak4957
@tak4957 3 жыл бұрын
I enjoyed every one of yours story!!!!
@ephrem1980
@ephrem1980 3 жыл бұрын
ደሬ እድሜህን ያብዛልን🥰🇪🇹 Your the profile form the generation to come
@azebyoseph1296
@azebyoseph1296 3 жыл бұрын
ደረጀ በጣም አድናቂህ ነኝ በነገራችን ላይን በደንብ እከታተላለሁ አንደበተ ርቱህ ነህ ደስ የሚል ጨዋታ ነበራችሁ ሳምሶን ግን ምነው ኔጌቲቨ ሆነ ብሶቱን ማቅረቢያ ሌላ ፕሮግራም ቢጠቀም ጥሩ ነበር እያልኩኝ አለምነህንና ጌታቸውን ጨዋታ አዋቂዎችን ሳላደንቅ አላልፍም በሳዳም ጦርነት ጊዜ አለምነህ ድንቄም አሉ ጆርጅ ቡሽ ያለውን አባባል ዛሬም እጠቀምበታለሁ እድሜ ይስጣችሁ ::
@antenehadmasu6476
@antenehadmasu6476 3 жыл бұрын
ደርዬ ዕንቁ ነህ! ክብር ለአንጋፋ ባለሙያዎቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ፡፡ ሁሌ የኢትዮጵያ ራዲዮ ድራማን ሳስታውስ ትዝ የሚለኝን የቲና ተርነርን ክላሲካል ላበረከትክልን ጌች እጅግ አመስግናልሁ፡፡
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 3 жыл бұрын
የገንዘብ ብሮክ መሆን፣ ሞደል ስድስት፣ የሂሳብ ክፍል ሰራተየኞች የሚያደርጉት ተንኮል፣ እንደነ አቶ ጠንክር ከውጪ ያለ የዱቤ ረዳት በዚያን ጊዜ በሁሉ መንግስት መስርያ ቤቶች የነበረን ትዝታ ስላነሳችሁ ደስ አለኝ።
@randyjambity6066
@randyjambity6066 2 жыл бұрын
They’re legend 😊😊😊‼️👌🏾👌🏾👌🏾 beautiful I’m happy ‼️‼️‼️ I’m an Ethiopian yesarbet lije but I’m living NYC‼️😊🔥
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 3 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ እኔ ሳምሶን እውነት ይናገራል አልልም ምነው በወያኔ ዘመን ቂጡን ሲቆላ የነበረ እኮ ነው አንረሳውም
@gudukasa2010
@gudukasa2010 3 жыл бұрын
ወናፍ ነው ቀዳዳ
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 3 жыл бұрын
አለማፈሩ እኮ ከመጣው ጋር ማጨብጨብ ለምዶበታል እውነትም ወናፍ
@sdym7178
@sdym7178 3 жыл бұрын
I like the closing socialism song, "Ethiopia tikdem,amenmagnua yowdem" lol.aye giza, ya gize alfo, woyane hageritwan adebayitwat hede??
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 3 жыл бұрын
Thanks dery God bless you all 🙏
@danidesta763
@danidesta763 3 жыл бұрын
Dere big respect
@abrehamkalayu201
@abrehamkalayu201 3 жыл бұрын
Samson mamo you are the best for every detail you have said can build the next generation for real just be your self always
@danieldesta4139
@danieldesta4139 3 жыл бұрын
አስመራ ሆኜ ነው እየተከታተልኩ ልዩ ትዝታ ውስጥ የገባሁት ።ሰላም ለሁላችው ይሁን
@QuateroNet
@QuateroNet 3 жыл бұрын
የደርግ ግዜ የመንግስት ሰራተኛ ሁሉ በጣም ችስታ ስለነበር የነ አለምነህና የነ ሳምሶን አይነቱ የብድር ታሪክ የሁሉም መስሪያ ቤት ታሪክ ነው። የሳምሶን ሽወዳ ግን በጣም ደስ ይላል። ለካ የአዲስ አበባ ስታዲዮም ዲጄ እሱ ነበር። ጌታቸው ማን ጉዳይን የሰራው ሥራ ክፍለ ዘመን ያሳቅል... ጨላጣ
@user-sb8wy1sj3h
@user-sb8wy1sj3h 3 жыл бұрын
ዋው ያለፈውን ግዜ አስታወሰን ደሬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 жыл бұрын
Almneh & dere you the best !!!
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 3 жыл бұрын
Very interesting story I enjoy it
@abiy3408
@abiy3408 3 жыл бұрын
I was listening like I was your partner's .Really very good, I joined thank you.
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 3 жыл бұрын
ሳምሶን አጠገብህ ያለው ጎደኛህ እንኳን ስራን ወደ ቢዝነስ የመለወጥ ቸሎታ አለው ብሎሃል ይህ መሆኑ ጥሩ ነው ነገር ግን ሁሉንም ወድ ገንዘብ ከለወጥክ ሚስትህንም ልትሽጥ ትችላለህ፤ work ethic እሚባል ነገር አለ ሁሉም ሙያ በተለይ ጋዜጠኛ፣ ዳኛ፣ የመሳሰሉት ሙያዎች በፍጽም የሙያ ስነምግባርን የሚከተሉ መሆን አለባቸው፤ ዶሮም ሰጠህ እንቁላል ለሰውየው ማድላትህ አይቀርም፡፡ ይህ የሰነምግባር ጉድለትህ ከዚህ በፊት ከነበረው መንግስት ጋርም ምን ያህል አቀራርቦህ እንደነበር የአደባባይ ሚስጢር ነው፡፡ ስለዚህ ልክ እንደሆንክ አድርገህ የምታወራበትን መንገድ አስተካክል፡፡
@dunab2126
@dunab2126 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስደሳች ዝግጅት ነው ከልቤ ነው ያሳቃቹኝ የደሞዝ ቀናቱን ሁኔታ ስታስታውሱን። ባልኖርበትም ያን ዘመን እንዲህ እንድናፍቀው እና ትላንትና ምን ዓይነት ኢትዮጵያ እንደነበረች አሳይታችሁኛል። ሳምሶም ግልጽነትህን ስሜታዊነት ስለሚጫነው አማራሪ የመሰልካቸው አስተያየት ሰጪዎችን ተመልክቻለሁ ለኔ ግን የፕሮግራሙ ውበት እና other dimention ማለትም the pros and cons of that organization አሳይተኸኛል። ስለ ሁሉም ደሬ፣ ሳምሶን፣ ጌታቸው እና አለምነህ በጣም አመሰግናቹኻለው። kudos :-) :-) :-)
@neimay4696
@neimay4696 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል መዝናኛ ነበር ደስ ይላል
@EsternMedia190
@EsternMedia190 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው። እድሜና ጤና ያድላችሁ። እንቁዎች። እግዚአብሔር ይስጥልን። ከፕሮግራማችሁ በእጅጉ አትርፍያለሁ። አለምነህንና ሳምሶንን በአካል አግኝቻቸው አውቃለሁ። ጌችንና ደሬን ላያቸው ናፍቃለሁ። ሰሞኑን ደሬና መአዚ የሸገር በትዝታ ወደሗላ ወስዳችሁናል። የቅርብ ጊዜም ቢሆን የሚመሳሰሉ ትዝታዎች አሉን። የገንዘብ እጥረት ለመቅረፍ የሚደረገው ጥረትና ለስራ ሲኬድ የሚኖረው ተግዳሮት በእጅጉ ስለሚመሳሰሉ ደስ ብሎኝ ነበር የተከታተልኩት። እናመሰግናለን !!!
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 3 жыл бұрын
እምባዬ እስኪወርድ ነው እየሳኩኝ የሰማሁት
@ate6814
@ate6814 3 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬዎች አለምነህ እና ደረጄ
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 3 жыл бұрын
የዛን ግዜ ጋዜጠኞች እኮ የኣብዮታዊ እርምጃ ሃተታ ሲያነቡ፡ ራሳቸው ገድለው የሚያነቡ ነበር የሚመስሉት።
@bluecandy6164
@bluecandy6164 3 жыл бұрын
ሳምሶን መቼም የብሶት አደባባይ አረገው ችግሮቹን መንቀሱን ባልጠለውም እየተንገሸገሸ የተለየ በደል የተበደለ አስመስሎታል ...በስተቀረ ጌታቸው ማንጉዳይ አለምነህ ዋሴ ደረጀ ሀይሌ ሳምሶን ማሞ እጅግ ግሩም ጨዋታ ነበር የአባቴን አሰፋ ይርጉንም ታነሱታላችሁ ብዬ አፋፋችሁን እያየሁ አለቀ አመሰግናለሁ 🙏
@bitiag4507
@bitiag4507 3 жыл бұрын
ጠንክር ተባረክ ባውቅክ ደስ ይለኝ ነበር
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
የቶቶ የባህል ምግብ ቤት አዲሰ አበባ ቁጥር አንድ ባለፈው ቤቶች ድራማ ዉሎ ገብ የተሰኝው የebc ፕሮግራሞች ለመስቀል የተቀረፁበት ቤት ባለቤት ሚሊነር ሆኞል🤣
@tulu027
@tulu027 3 жыл бұрын
ጠንኪር ቴኒን ለምን ለ " በነገራችን ላይ " አትጋብዙትም
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 3 жыл бұрын
U guys got gud memo. Z ups n downs r interesting
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН