የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን ወደ ሀገር ቤት መመለስ

  Рет қаралды 17,453

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 41
@KhalidMNur
@KhalidMNur 28 күн бұрын
አሸብርን በቀጥታ ወደ ማረፊያ ቤት!
@ትግስት955
@ትግስት955 28 күн бұрын
የሚያደርግ የለማ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 28 күн бұрын
እዉነት ህግ ካለ አሸብርእና ደራርቱ እነዚህ ሌቦች በህግ መጠየቅ አለባቸዉ
@kagnewEshetu
@kagnewEshetu 28 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉 ጀግኖች
@zewditu1735
@zewditu1735 28 күн бұрын
ፍትህ ለሱቱሜ አሰፋ ፍትህ ፍትህ ፍትህ።
@desalegnshiferaw5664
@desalegnshiferaw5664 28 күн бұрын
bring them to justice
@dhayniiicell
@dhayniiicell 28 күн бұрын
አይችልም ይሉሀል ያጣጥሉሀል ሞራልህን ሰብረው ታች ይጥሉሀል በርተህ ጠንክረህ ስታሳያቸው-----------_ሰላም በላቸው አንተ ልዩ ሰው አንተ የኒጀግና❤❤❤❤❤ድል ለታምራት።
@endalkachewasdegdig973
@endalkachewasdegdig973 28 күн бұрын
SHAME on Asheber and Derartu.
@Ethiopianlion
@Ethiopianlion 28 күн бұрын
Ashebir leba new
@okellobusha1351
@okellobusha1351 28 күн бұрын
አትሌቶቻችን እንኳን በሰላም አገራችሁ ገባችሁ። እልልታ ለታምራት ቶላ፡ እልልታ ለትእግስት አሰፋ፡ እልልታ ለበሪሁ አረጋዊ፡ እልልታ ለጽጌ ድጉማ ይድረሳቸው። አገራችቸውን በኦሎምክ መድረካ ክፍ ብላ እንድትኣይ በማድረጋቸው። ታምራት ልዩ የሆነ የማራቶን አትሌቲክስ ታምር ነው ለአለም ህዝብ ያሳየኸው። ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይኮራባሃል። የአገራችን መጪው አትሌቲክስ ትውልድ ምሳሌም ሆነሃል። ደስ ይበልህ ደስ ብሎናል። ትእግስት ወርቁ ያንቺ ነበር። ከኋላ ድንገት መስመርዋን ትታ ወዳንቺ ተወርውራ በመግባት ድንገት ገጭታሻለች ያቺ አገርዋን የከዳች። ኣንቺ ደግማ ምን ተፈጠረ ብለሽ ስትደነግጪና ዘውር ስትይ አድቫንቴጅ አገኘች። ሆን ብላ Psychological ተጽእኖ ነው ያደረገችው። ፋውል ሰርታብሽ አጭበርብራለች። በጨዋታ ህግ መሰረት እሷ Disqualified ሆና ወርቁ ላንቺ መሰጠት ነበረበት።በኦለምፒክ ኮሚቴያችን ክስ መቅረብ አለበት። ቀጣዩ ድል ያንቺ ነው። በሪሁ አረጋዊም ያሳየኸው የ10 ሺ ኦሎምፒክ ውድድር ወርቅ እንዳገኘህ ቁጠረው። በዛ High Humidity ቆራጥ ፍክክር አሳይተሃል። በርታ ቀጣዩ ወርቅ ያንተ ነው። እንዲሁም ጽጌ ድጉማ በጣም ጠንካራ ኦሎምፒክ አትሌት መሆህንሺን ለአላም አሳይተሻል። በርቺ ቀጣዩ ወርቅ ያንቺ ነው። በዚህ አይነት አለም አቀፍ ውድድር የኦለምፒክ ኮሚቴያችን ያሳየው አስነዋሪና አሳዛኝ አመራር የሚመለከተው ክፍል በብርቱ መንገድ ማየትና መርመር አለበት። ፈጽሞ ፈጽሞ መደገም የለበትም። አንደዚህ አይነት ወድድር ብዙ ገንዘብ የሚወጣበት የህዝብና የአገር ጉዳይ እኮ ነው። መቀለጃ መሆን የለበትም። ከነ አበበ ቢቂላ ጊዜ ጀምሮ ተሰምቶ የማያታውቅ ጉድ (Sabotage) ነው አሁን የተሰራው።
@abdikarimobsi5386
@abdikarimobsi5386 28 күн бұрын
Why is the government is silent about Ashebir???
@elisatessema6159
@elisatessema6159 28 күн бұрын
Asheber Gana PM yehonal .
@nigsen8206
@nigsen8206 28 күн бұрын
ለኣቶ ኣሽብር ኣበባ ሳይሆን ሰንሰለት ነበር።😅😅😅
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 28 күн бұрын
😂😂😂😂
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 28 күн бұрын
አጠቄላይ የሄዱት በሙሉ አቼኖ እና የእንትና አማቾች የልዑካን ኮሚቴ ውስጥ የሉም እንዴ እንዴት አላየናቸውም $400 ዶላራችንን በትነው ተመለሱ አይደል
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 28 күн бұрын
Welcome home!
@tesfatolla2236
@tesfatolla2236 28 күн бұрын
This indicates that the whole system in Ethiopia is decayed!
@yonastesfaye7393
@yonastesfaye7393 28 күн бұрын
Ashebir eser new migebaw
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb 28 күн бұрын
አሸብር መቸም እዳመጣ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 28 күн бұрын
የደረሰርቱ ሀብት ግማሱ የኢትዮፕያዊ ነው ሰቶፕ ሙስና ሰቶፕ ሙስና ደራርቱ በአሰረቸካይ ትውረድ
@laxiusbandius
@laxiusbandius 28 күн бұрын
ምን አባታቸው ሰላረጉአቀባበል የሚደረገው ምድረ ከርሳም አሳማ
@mohammedseid965
@mohammedseid965 28 күн бұрын
Down Down Ashebir
@abdujima7711
@abdujima7711 28 күн бұрын
No mr shibir
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 28 күн бұрын
Nomoreደራርቱ እሷስ ለምን አትወቀስም መወቀስ ካለባቸዉ ሁለቱም ናቸዉ ሌቦች
@merkeb4203
@merkeb4203 28 күн бұрын
ደራርቱ ትታሰርልን እባካችሁን 😱😱
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 28 күн бұрын
ነውረኞች ። ኬንያ ብትሆን ይሄኔ ቀጥታ ወደ እስር ቤት ነበር የምትልካቸው ። ለነገሩ አቢይ አህመድ የሚባል ጀዝባ ፣ሀገር ጠል ጨቅላ የሚመራት ሀገር ከዚህ በላይ ምንም ማድረግ አትችልም ።
@be-liever
@be-liever 28 күн бұрын
ከብት ነገር ነህ
@user-in6rb9cc9r
@user-in6rb9cc9r 28 күн бұрын
ምን ታሽቃብጣለክ አሸብር ስለሚባል ሰይጣን ምታሳየን
@ayyaana9918
@ayyaana9918 28 күн бұрын
ደራርቱም አሸብርም ለፍርድ ይቅረቡ
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 28 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ስያሸብር የቆየዉ አሸብር ከመጣ እባካችሁ ቅልጦ ሳይሆን ስኦል ላኩልኝ
@genetgetahunsheti1466
@genetgetahunsheti1466 28 күн бұрын
Woy mekatel
@feqerad5323
@feqerad5323 28 күн бұрын
አሸብር! ተደበቅ!!!!
@ibrahimyassinawel6184
@ibrahimyassinawel6184 28 күн бұрын
አሸብር ቦታውን ለቆ ለሀይሌ ያስረክብ
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 28 күн бұрын
ይህን አሸባሪ ሰውዬ እባካችሁ ጋዜጠኞች ፊቱን አታሳዩን!
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 28 күн бұрын
ቀጥታ የመጀመሪያ ስራችሁ ይሄ መላጣ ሰውዬን ከስልጣኑ ማውረድ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@lulemb
@lulemb 28 күн бұрын
አሸብር እንዳሸበርከን የስራህን ይስጥህ ተሸበር😡😡😡
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 28 күн бұрын
ደራርቱ አስመሳይ በአፏ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትላለች ልቧ ግን ታላቋ ኦሮሚያ ናት እናቃለን ከእነማንጋር እንደምትዉል እንደምትመክር ኦነግነች
@tesfatolla2236
@tesfatolla2236 28 күн бұрын
Shut up your bad mouth. This has nothing to do with Oromo. Tamirat Tola & Tigist Asefa are Oromos! This is about the decayed system of Ethiopia. Athletics committee. For ex, Tamirat Tola was not chosen first; Sutume Asefa was not included, even though she had a better time, & look what they did to Yomif Kajela. Oromo Athletes have been victims, even though they are on the 1st row to bringing Golds for Ethiopia since the inception of the Olympics. When you talk, talk with evidence & Data.
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 28 күн бұрын
@@tesfatolla2236 በአናታችሁ ተተከሉ ገደልግቡ ኦሮሞዎች እግር ጭንቅላት አይሆን ጥንብ ዘረኞች መጀመሪያ ጭንቅላታችሁን አሰሩትok
የሜካናይዝድ ዕዝ ግዳጅን የመጨረስ ብቃት
4:57
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
በእጅጉ የተለወጠው የአዋሬ መንደር
47:00
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
Unlocking Ethiopia's Beauty
18:09
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 71 М.
የአዲስ ዓመት ዋዜማ ድባብ በአዲስ አበባ
3:36
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44
Alemneh Wasse
Рет қаралды 51 М.