|የኢትዮጵያና የኤርትራ ዕጣፈንታ የተሳሰረ ነው| |ሻዕቢያን ከተላላኪነት ማላቀቅ| |የኤርትራን እውቅና መሰረዝ||ቀጣይ የሚነዙ ፕሮፓጋንዳዎች| Red Sea

  Рет қаралды 6,075

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@TashiteNabii
@TashiteNabii 10 сағат бұрын
ድል ለአገራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ድል ለአገር መከላከያ ሠራዊታችን በሚድያ ጋጋታ ህዝቦችንና መንግስታችን አይራብሽም ሞት ለወያኔ ሽመግሌዎች
@tubeomega777yy
@tubeomega777yy 10 сағат бұрын
ፕሮፌሰር አንተን እግዚአብሔር ለእኛ ሰለ ሰጠን በመጀመሪያ ፈጣሪን አመሰግናለሁ በመቀጠል አንተም ተባረክ በርታ ከጎንህ ነኝ
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 10 сағат бұрын
ሰላም እና ጤና ለአንተ ይሁን ፕ/ር ጌትነት🇪🇹🌷🇪🇹❤🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹
@miliko938
@miliko938 6 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r 10 сағат бұрын
❤❤❤ ፕ/ሰር ረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 9 сағат бұрын
እስኪ እንደዚህ ሰው ፖለቲካን አጣፍጦ ፈትፍቶ በአፍ በአፍ ብሉልኝ ጠጡልኝ በሎ ለሚያጎርስ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ማወደሻ ቃል አምጡ ምዕመናን። አጃኢብ ብያለሁ !!👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@wardewarde9415
@wardewarde9415 10 сағат бұрын
እንደምን ዋልክ ወንድማችን ፕሮፌሰር እናመስግንሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@Bini-h2j
@Bini-h2j 10 сағат бұрын
እግዛብሆር ይመስገን በርታልን
@aberadalelo4716
@aberadalelo4716 10 сағат бұрын
የግብፅ ህገመንግስት" ግብፅ የናይል ታሪካዊ መብት አላት" የሚለው የመሞገቻ ነጥብ ነው ከተባለ፣ ታሪክ ከመፈጠሩና ናይል የግብፅ ታሪካዊ መብት ከመሆኑ በፊት የናይል ውሀና የናይል ምንጭ የሆነው የአባይ ውሀ የኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ መብት ነበር፣ ከታሪክ በፊት ተፈጥሮ ለኢትዮጵያ የለገሰችው የኢትዮጵያ ሀብት ነው፣ ባለቤቱ ኢትዮጵያ ነች።
@IsraelPMenbere
@IsraelPMenbere 10 сағат бұрын
A matter of time! Ethiopia will possess port. Thank you for your analysis!
@nanny3146
@nanny3146 6 сағат бұрын
Inquwan dehina metah deel le Ethiopians defenses ❤❤❤❤❤❤
@NAZEBMEDIA
@NAZEBMEDIA 10 сағат бұрын
Seyoum Teshome, Areya Tesfamariam and Getinet Almaw....... I need all of you together in one big Media .
@yabugamer6066
@yabugamer6066 8 сағат бұрын
ግብጽ ለሶማሊያ የስታጠቀችው ቀበቶ ወይስ ዳቦ ያውም ከማይመለከታቸው ሥፍራ መጥተው ፍርደ ገምድልነት የበዛባት ምድር ይህ ሁሉ ችግር የመጣብን በራሳችን ጥፋት ነው አንድ የሚያደርገን ሰው ይጥፋ ? ትውልዱ በዘረኝነትና በክፋት ተሞልቷል ታድያ ትውልዱንና ምድሪቱን ሊታደግ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው። ፕሮፌሰር :- በርታልን !
@tsehaijima845
@tsehaijima845 10 сағат бұрын
Thank you for your educative and truthful information 👍🙏
@Degukono
@Degukono 10 сағат бұрын
Bravo!Keep it up!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 10 сағат бұрын
ሠላም ወዳጀ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራውታችን
@birhanjommy
@birhanjommy 8 сағат бұрын
ደብረ-ፅዮን ደብረ-በጥብጥ ያልከው የዓመቱ ቃል ነው። 1) የኤርትራን ምድር ባሕሩን ይዞ እስከ ጅቡቲ ድረድ አውሮፓውያን ለምን አደረሱት? 2) ጅቡቲን ከኢትዮጵያ በዘዴ ለመውሰድ ለምን ተፈለገ? 3) ከበባውና ከባሕር ማራቁ መቼ ተጀመረ? ከእኛ በኩል ደግሞ ወያኔ የኤርትራን መገንጠል እውቅና ሲሰጥ የሽግግር መንግሥት ሆኖ ያለ ፓርላማው ውሳኔ ነው። ፓርላማው እንኳን የሽግግር ስለነበር ይህን ውሳኔ መስጠት አይችልም ነበር። ሕዝበ ውሳኔውም በተገቢው አልተደረገም። የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ፀድቆ ኢፌዲሪ የተመሰረተችው ለኤርትራ እውቅና ከተሰጠ በኋላ ነው። ዛሬ የኢፌዲሪ መንግሥትና ፓርላማው የኤርትራን እውቅና መሰረዝ ይችላሉ። ጥቅም ቢኖረውም ባይኖረውም ሕጋዊ ግን አይደለም። የሶማሊያው ሐሰን ሼህ የተገነጠለችዋን ሶማሊላንድን እንኳ አንቆ አልለቅም ብሎ ያለው ምንም በቂ ምክንያት ሳይኖረው ነው።
@NAZEBMEDIA
@NAZEBMEDIA 10 сағат бұрын
ሀገራችን ተስፋ አላት ግን ከሁሉ በፊት ባንዳውን(የኦሮ ሻኔ፣ የአማ ሻኔ፣ ወያኔን) ከሀገር ውስጥ ማፅዳት የግድ ነው።
@jemalreshed8973
@jemalreshed8973 7 сағат бұрын
ሰላምና ጤና ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ድንቅ መልክት ነው ለሚሰሙህ የምታስተላልፈው በርታ
@fasilhabte-oq8px
@fasilhabte-oq8px 10 сағат бұрын
ጣልያን ኢትዮጺያን አልገዛም በሁለተኛው የጣልያን ወረራ ከ1936 ጀምሮ ለአምስት አመት ጦርነት የተካሄደበት ጊዜ እና በመጨረሻም ሀገራችን በጀግኖቹ አርበኞቻችን ድል አድርጋለች ።አምስቱ አመት የጦርነት ጌዜ ነዉ እንጂ ጣልያን የገዛችበት አይደለም ።
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn 10 сағат бұрын
በርታወንድማችን።
@sarajoh313
@sarajoh313 9 сағат бұрын
We love Esu🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🙏🙏
@urael225
@urael225 5 сағат бұрын
Wel come my brother Keep up what you doing from London following you
@BadhasagamachuAlbasagalachu
@BadhasagamachuAlbasagalachu 8 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ያንተ መድያ መከፈት በጣም ጥሩ ነው በሃቂ እና ሳቂ ላይ የምታስተላልፈውን መልዕክት እና ትንተና እየተከታተልኩ ነበር አውን ግን ባንተው ምድያ ኮመንት እና ሸር አረጋለው በርታ ለሃገር ተቆርቃርነትህ ደስ ይላል
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 10 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 10 сағат бұрын
👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@MhammeDGmal-js6nn
@MhammeDGmal-js6nn 3 сағат бұрын
ኢራውያንን ወድሞቻችን ናቸው ባለጊዬች ሊኑሩ ይችላሉ እነሱን አጣርቶ ለግ ማቅረብነው
@fekadutefera2569
@fekadutefera2569 9 сағат бұрын
it is good investigation keep it up!
@letashuffo6350
@letashuffo6350 3 сағат бұрын
Ethiopian sovereignty and its national interest must be honored at any cost. Redsea means red-blooded cells of Ethiopians.
@miliko938
@miliko938 6 сағат бұрын
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almazanbessie7254
@almazanbessie7254 9 сағат бұрын
በርታ!!!
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 8 сағат бұрын
Very interesting analysis. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nanny3146
@nanny3146 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eliasteshome2311
@eliasteshome2311 4 сағат бұрын
Well done report
@getachewashenafi7801
@getachewashenafi7801 9 сағат бұрын
ኤርትራዊያን በአብዛኛው የምያስቡት ኢትዮጵያ ከተረጋጋች የህልውና ስጋት ነው ብለው ያምናሉ ስለዝህ የነሱን ዓምሮ ለመቀየር ግዜ ከመፍጀት ከሱማሌ ላንድ የተደረገውን ስምምነት ማጠናከርና በወታደራዊና በእኮኖም ጠንካራ መሆን የአሰብን ጉዳይ ግዜ ይፈታዋል ::
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 6 сағат бұрын
ፕሮፌሰር እግዚአብሄር ይስጥህ ትልቅ ቁምነገር ነው ያነሣሄው ወደፊትም ሰፊ ዝግጅት ሊቀርብበት የሚገባውም ርዕስ ነው የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት ጉዳይ ከወደብ ጥቅም ግንኙነት የዘለለ መሆኑን የኤርትራ አዲስ ትውልድ ሊያውቀው ይገባል
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 10 сағат бұрын
GAT በ🇪🇹ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር መታቀፍ አለብህ 👌
@embetbekel6888
@embetbekel6888 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abdu-c3r
@Abdu-c3r 10 сағат бұрын
ሰላም
@foadnasir216
@foadnasir216 10 сағат бұрын
እንደት ነክ ጌች ኑርልን በርታ አርፍ ነው🎉
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ 9 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪🙏
@amensisa3648
@amensisa3648 10 сағат бұрын
❤ from infinity
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@dawitbegashaw
@dawitbegashaw 8 сағат бұрын
@ethioman1241
@ethioman1241 9 сағат бұрын
አብዛኛው የኤርትራ ህዝብ ኢትዮጵያ የባህር ወደብ እንደታገኝ አይፈልጉም እኛ ወንድሞቻችን ስንላቸው እንሱ ጅላንፎዎች አህዮች ይሉናል እውነትም ማይገባን ከሆነ አህዮች ነን ። እውነታው በፍፁም ኤርትራውያን ወንድሞቻችን አይሆኑም ሊሆኑም አይችሉም ጅላንፎዋች አንሁን፣ መደረግ ያለበት እኛም ለ የመን ሁቲዎች ኤርትራ የውሰደችውን ደሴት እንዲያስመልሱ መተባበር መነጋገር አለብን ሁለተኛ የ ሃማሴኑ ፋሽስት አገዛዝ የተቀረውን 8 ብሄረሰብ እየጮቀነ እያጠፋቸው መሆኑን ለ አለም ህዘብ ማሳወቅ አለብን እሾክን በሾክ ይባል የል
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 2 сағат бұрын
እልም ያሉ አህዮች ሁለትግራግሮች እነሱ ሰልጣኔ ዜሮ የትምአለምላይ ትለያቸዋለህ በክፋታቸዉ ወያኔ ማለት ሻቢያነዉ ሻቢያ ማለት ወያኔነዉ ሸኔነዉ እኛካግዛን እናበጣብጥ ሲገዙ መሸጥ ማሰገንጠል መርከብየሸጡናቸዉ
@tarikubesfatayalew58
@tarikubesfatayalew58 10 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sarajoh313
@sarajoh313 9 сағат бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️❤️🙏🙏
@just-tn3so
@just-tn3so 7 сағат бұрын
Berta
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 9 сағат бұрын
ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት ኤርትራ ከዚህ በኋላ ለምን ቀይ ባህር ውስጥ አትሰምጥም እኛንና እነሱ የሚያስተሳስረን ምንም ነገር የለም።
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 Сағат бұрын
ላንድ ሎክ ሆኖ ሣይሆን ያለ አግባብ ተደርጋ ነው መባል አለበት።
@TeddyEs-j5r
@TeddyEs-j5r 3 сағат бұрын
እኛ ደግሞ የምንፈልገው 130 ሜልዬን ሕዝብ መጀመሪያ ወደ 21 ክፍለ ዘመን መምጣት አለበት አለበለዚያ ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው ነገሩ።
@AbdullahMohammed-ss6mm
@AbdullahMohammed-ss6mm 9 сағат бұрын
እኔ ከሀገር ውጪ ነው የምኖረው ብዙ ኤርትራውያን ጓድኞች አሉኝ የህግደፍ ደጋፊም ተቃዋሚዎችም አሰብን በኪራይም በሌላም እንድንጠቀም አይፈልጉም። በጣም ከምቀርባቸው ሁለት ኤርትራውያን ተወልደው ያደጉት እና አሁንም ቤተሰባቸው ያሉት አ/አ ነው። እነሱ ኢትዮጵያ ስለ አሰብ ስታነሳ ይነዝራቸዋል ሁላቸውም መጥፎዎች ናቸው
@dawitgebre323
@dawitgebre323 4 сағат бұрын
ደናቁርት የኤርትራ ወደቦች በደም የየተገኙ ናቸው እንዲሁ እናንተ እንደምትመኙት አይደለም ቁርጣችሁ መነገር አለባችሁ !!
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 9 сағат бұрын
ወንድሜ ከሰሜን የመጣ ድግምት አልወጣ ካለ ዘመናት እኛም ሀቅ ይዘን ተጎትናል ማን ከማን ይውላል ይህንን ይወቀ ይውቀዋል ይልተነጋ ግልግል ይውቃል😮😮
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 10 сағат бұрын
ፕሮፌሰር....ተወን...ከሻቢያ..ጋር...መቼም.መቼም...አንፈልግም....ምቀኞች
@dawitgebre323
@dawitgebre323 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል አገር ወደባችን እንዳትጠቀም !!!!! አንፈቅድም ብንም ቢሆን ምን ሽንፍላ የሆነ ህዝብ በወያኔ ጦርነት በኤርትራ ሰራዊት ድኖ አሁን ቀንደኛ ጠላት No No No. ወደቦቻችን ለኢትዮጵያ 👎👎👎🇪🇹🇪🇹👎👎👎
@girmaworkie9160
@girmaworkie9160 9 сағат бұрын
Ye Ethiopia hizib be Aseb layi alwesenem Melesina Esaya serkewun new
@eluyou7103
@eluyou7103 10 сағат бұрын
የማፍያ ቡድን ከጫካ መጥተው ሀገራችንን እትዮጵያን ወደብ አልባ አደረጉ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው። we will Continue bering back our port by any means
@dawitgebre323
@dawitgebre323 4 сағат бұрын
ክክክክክክክክ ህልመኞች
@sarajoh313
@sarajoh313 9 сағат бұрын
Dankro
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 10 сағат бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ጅቡቲንም አስመራንም ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ምንም ምርጫ የለም
@SelamHagos-i6q
@SelamHagos-i6q 7 сағат бұрын
ኤርትራ ናጽ የወጥናት ደማቸን ከአፍለን እንጀ ወደ የሰጥን የለም ኤርትራ ከአ ኢትዮጵያ የምንጥቀም የለም ።
@SelamHagos-i6q
@SelamHagos-i6q 7 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ለኤርትራዊ አገራቸዊ አላለ ራካሽ ፓለትካ የዘህ ታወራለ መጀመሪያ ኤርትራና ኢትዮጵያ አንደ ሆና አይውቅም ለማን መታለል ነው አባታህ ሱንት ኤርትራዊ እንደገደሎ አትውቅም ታሪካን አታውቅም የወጋው ብራሳ የተወጋው አረሳም ይባላል
@SelamHagos-i6q
@SelamHagos-i6q 7 сағат бұрын
ኤርትራ በልጅቸዋ ለዘልአለም ትኖራለቸ ።
@TheDavidMelese
@TheDavidMelese 6 сағат бұрын
ግርግር ለሌባ ይመቻል ምድረ ፈሳም
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 9 сағат бұрын
ኤርትራዉያን በኢትዮጵ መኖራቸው ተቀባይነት ያለው ቢሆንም የኢሳያስ ሰላዮች ስለሚኖሩ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r 9 сағат бұрын
ንፁህ ኤርትራዊ በኢትዮጵያ የሚኖሩ አይመስለኝም ለዚህ ማሳያው ታስታውስ ከሆነ አብይ ሀገራችን በሰጦ መቀበል ስምምነት ወደብ ያስፈልገናል ብሎ ንግግር ሲያደርግ አዲሳባ የሚገኙ በርካታ ኤርትራውያን ሲቃወሙ አስተውለናል እንደውም በሶሻል ሚድያ ገብተው ኢትዮጵያ ሉአላዊ ሀገር ልትወር ነው በሚል አለማቀፍ ተቋሞች ጫና እንዲያደርጉብን ሳቦታጅ ይሁን ምን ይበሉት የሚያደርጉ ሰዎች ከየት አካባቢ ሆነው ሳቦታጁን ድምፅ እንደሚሰጡ ጥናት ሲደረግ ከ80% በላይ የሚሆኑት ከአዲስ አበባ ነበር ስለዚህ የሻእብያ ሰላዮች ናቸው በአድስ አበባ ዘመናዊ ቪላ እየገዙና እየተከራዩ የሚኖሩት
@woldefantu75
@woldefantu75 6 сағат бұрын
ጌቱ ኧረ ተረቱን ቀይረው እንጂ ደጋገምከው
@mehariwelderufael512
@mehariwelderufael512 9 сағат бұрын
Hid ahya atsemam ende federechn yaferese tenqay hayleslase new
@BakeBati
@BakeBati 9 сағат бұрын
ምርጥ ዘር ነው የየውክ ዝለቅ አንበሰዬ እንድ የወረኞችን ወሬከንቱ አድርጉ ኢትዮጵየን ጠብቋት እንሱዘሬም በንደ ነቻው
@BakeBati
@BakeBati 9 сағат бұрын
@fikrusime1217
@fikrusime1217 10 сағат бұрын
Jegna neh berta!!!!!
@mehariwelderufael512
@mehariwelderufael512 9 сағат бұрын
Enserachuhalen chftoch werbeloch drasachu enatefachuhalen endabatochachu leboch
@mehariwelderufael512
@mehariwelderufael512 9 сағат бұрын
Ladlok tewowenna ethiopia endeethiopia huna mqetel aschegari new
@Kemeyaloha
@Kemeyaloha 10 сағат бұрын
Go get Djibouti
@mandyayal3615
@mandyayal3615 7 сағат бұрын
They are eating your lunch.
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 9 сағат бұрын
ጊዜያዊ መንግስት .... ወያኔ ወያኔ ነው ወንድሜ ! No difference !!
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 5 сағат бұрын
cyber security Artificial Intellegence AI
@wondimuheme477
@wondimuheme477 9 сағат бұрын
Enem yanten aynet agenda efeligalhu betam mikegninet alat Eritrea endalkew enem germognal ertrea ethiopian airlines shere offer sidereg chachata mefter endale hone ke Djibouti gar sibal woy ke Somalia gar sibal betam asafari tegbar madreg min yemilut new? Ethiopia le hagerachin yemibejat 1.5 million soldiers mazegajetina war declare madreg alebin beteleyayu front befitsum tekebayinet yelem , woy wodebachinin maskeber, keziyam belay wodebum biker ke Eritrea yanin nekez shimagile maswotatina Eritrea wust tenegna leader hizbu beselam ke ethiopia wondimochu gar abiro endinor madreg yigebanal , ethiopia mechem homework alebin
@demissiekebede22
@demissiekebede22 9 сағат бұрын
አረ ጥሩ ሎተሪ ነበር ለኢትዮጵያ ኤርትራ ለግብጽ አሰብን ብትሰጥ።
@SelamHagos-i6q
@SelamHagos-i6q 7 сағат бұрын
አሉላ ኤርትራ የምመጥ ለምርዘርፍ ነው እንጀ ሃገር አደለም ።
@SelamHagos-i6q
@SelamHagos-i6q 7 сағат бұрын
ኤርትራ ከፍለገጀ አገር መሰማማት መብትዋነው ኢትዮጵያ 2 አገራቸን አይደለም ካፍለገና ሱናጋፎራ ብናደርገም ምን አገባቸው
@TheDavidMelese
@TheDavidMelese 6 сағат бұрын
ማን ይፈልጋችዋል ኤርትራ የሚኖር ኢትዮጵያዊ አለ? 🤔🤔🤔 እኔን የሚገርመኝ ታዲያ ለምን ኢትዮጵያ ትመጣላችሁ? በጣም ብዙ ኤርትራዊ አ.አ አውቃለው አስተሳስባችሁ ስራችሁ ቆሻሻ ነው ምድረ....
@SelamHagos-i6q
@SelamHagos-i6q 6 сағат бұрын
@@TheDavidMelese መጀመሪያ ኤርትራዊ ሰላም ፍለጊ እንጀ ሃገራ አሳልፍ እንደምያሽጥ እወቅ ሰጥ መቀበል ምን ማለት ነው የምታራሰ መሬት አለነ ከኢትዮጵያ የምንፍልገው ምንም የለም የለን ይበቀናል እዳ የለለን ሃገር እኖነን እኖ አንፍልጋቸም ኤርትራዊ ኢትዯጵያ አሎ ገን ሰራቱ የምዳራ እንጀ የምለን ኤርትራዊ የለም ። ብንፍልገ ካአመሪካ ከኤርፓ ከግብጽ ከሱዳን እናንት ምን አገባቸ ኤርትራዊ በኢትዮጵያ የለተገደል የለም የወጋ ብራሳ የተወጋ አረሳም እና ኤርትራዊ ሰላም ሰለመንፍልገ እንጀ ፍርተን አናዊቅም የፍለገ ብመጥ ኤርትራ የምሸንፍ የለም ዘም ማለት መፍራት አየደለም አቅማቸን ሰምናውቅ ሰላም ከፍለክ ሰላም ንፈልጋልን ጠራነት ካፍለካ ለአባትህ መለሰ ለመንግሰቱ ለሃለሰላሰ እማም ለደሳለ ለአብ ጥይቅ ምናልባትም ኢትዮጵያ በማን እንደቀመቸ ማሰብ የሰፍልጋሃል ከአሂን በሃላ የኢትዮጵያ ጉዳይ ለኢትጵዊያዊ ሰንት መሰዋት እንደከፍል የአማራ ሕዝብ ያውቅዋል አብ አደነን ሰል አሰመራ መጥታ የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቀዋል ።
@bahtafisehaye6490
@bahtafisehaye6490 5 сағат бұрын
ኣንተ የት ነው ያለሀው 😅 ብዙ አትዮፒኣኖች ኣስመራ ይኖራሉ ሰነፍ።
@tedlaalemu3342
@tedlaalemu3342 10 сағат бұрын
GETNET PLEASE DONT CALL THOSE PEOPLE PHARAOHS YHE HAVE NOTHING WITH THAT HISTORY
@Eri-G1
@Eri-G1 9 сағат бұрын
በዩቱብ ሁነህ መፈኮር ቀላል ነው መሬት ወረደ መዋጋት ግን አትቹሉም ኤርትራን አታንሱ ከሞከራችሁ ሻዕብያ ገብቶ ኢትዮጵያ ይቆጣጠራል የህን ጠብቁት
@birtukanretta3288
@birtukanretta3288 9 сағат бұрын
አንተ የት ጠፋህ
@Kemeyaloha
@Kemeyaloha 10 сағат бұрын
It is easy to remove issays but very secret
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 9 сағат бұрын
ኤርትራዊያን ሁሉቸውም አንድ አስተሳሰብ አላቸው ብዬ አላምንም የሼባው አስተሳሰብ ልክ እንደ መለስ የዛገ ነው ግን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሰላም ለመሆን የሼባውን ሞት መጠበቅ አለብን? ኤርትራውያን ሐገር አልባ ሆነው በስደት ኑሮአቸውን ይገፋሉ ኤርትራ የኤርትራዊያን እንጂ የሼባው ብቻ አይደለችም
@sarajoh313
@sarajoh313 9 сағат бұрын
Dankro
@sarajoh313
@sarajoh313 9 сағат бұрын
We love Esu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🙏🙏
@TheDavidMelese
@TheDavidMelese 6 сағат бұрын
​@@sarajoh313ደደብ ፋራ
@dawitgebre323
@dawitgebre323 4 сағат бұрын
አንተ ደንቅሮ ሙሁር ተብየው የብልፅግና ካድሬ ኤርትራ አገራችን ምንም ከናንተ ጋር እሚያገናኘን የለም !! እጣ ፈንታችን በራሳችን እጅ ነው !! የሂ ሞላጫ ምላሳችሁ ሰብስቡልን እኛ አንፈልጋችሁም ብለናል በግድ ልትሉን አትቹልም ለቀቅ አቅም ካላችሁ እምቡር እምቡር ማለታችሁ ግብፅ ስር አወደቃቹ ቻሉት ወደብ እሚባል ነገር የለም አስሬ ብትጮህ እሚሰማህ ሰው የለም ደንቆሮ ርሃብተኞች 👎👎🤮🤮🤮👎🇪🇹
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ 9 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪🙏
@DevaMan-y1e
@DevaMan-y1e 10 сағат бұрын
❤❤❤❤
@ZeynuLalemda
@ZeynuLalemda 9 сағат бұрын
Berta
@shawet5763
@shawet5763 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KebebushBeneti
@KebebushBeneti 9 сағат бұрын
❤❤❤
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 117 МЛН
Expected Ending?
00:45
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 4,4 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
የስታሊን ዘመዶች በፋኖ ታገቱ!   ጥብቅ መልእክት ለዘመነ ካሴ!
1:06:11
Why the US is Terrified of Chinese Electric Cars
25:46
DW REV - Cars & Mobility
Рет қаралды 38 М.
TURKEY | A Muslim Superpower?
13:52
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 49 М.
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 117 МЛН