የጃዋር አድናቂ ነኝ | ዶ/ር አብይ ከወረዱ ሀገር ሰላም አይሆንም? |በቲክቶክ ዜና አዳኙ ብሩክ ኒውስ | ሠላም - ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር @ArtsTvworld

  Рет қаралды 6,140

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 8 ай бұрын
ተባረክ ጌታዬ እንበሳ ነህ እንተ እግዚአብሄር እድሜ ፅጋ ይስጥህ እንድ አንተ አይነተ ወጣቶች ንው የምንፈልገው እሉ ብዙዎች ህዝባችን እምነትህ ፍልስፍናህ ይገዛናል አብሮ መኖር ማነንታችን ነው ብዙ አላዋቂዎች ሊረብሹን ይፈልጋሉ ይባርክህ
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ከናንተ ዶማ መመላለሱ እብደት ነው
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን ስንሰማ ደግሞ በወጣቶች ላይ ትልቅ ተስፋ እናደርጋለን። ወጣቶች ከአንተ ይማሩ። ተባረክ።
@mekdeswodajo794
@mekdeswodajo794 8 ай бұрын
ቡዳ ብቻ ሲቀርብ ነው የምትወዱት ቅናተኞች
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 ай бұрын
አትፈርስም ሚባል ነገር የለም።ፖሊቲካ ሳይንስ ነው ስትል ቆይተህ እንደገና ደሞ ፋክትን መተው።አገር ናት ሚያፈርስ ነገር ካረክ ልክ እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መፍረስ ሳይሆን አፈር ነው ምትሆንልህ።ይህ እንኳን ሳይገባችሁ ፖሊቲካ እገባለው ጥሩ ነው ጂኒ ቆለጥ ኤጭ!
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
ደሞ አንተን አያትህ ነግራነው ሆሆ በቅዠታሞቾ ተከበሽ እናት ሀገሬ ጉድሽ ፈላ😂😂
@Ismael-isa
@Ismael-isa 8 ай бұрын
በፍሬሽ ተመራቂ ተመራቂን እያስተማራችሁ ወይ ፍንክች ከዚች ድህነት።ወይ ፍንክች
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 8 ай бұрын
አንተ አንበሳ ነህ በርታ ለዛ ቦታ ታስፈልጋለህ በርታ ከበረታህ ትችላለህ የኔ ጌታ እሁን ካሉት እንተ ከነሱ የተሻለ ኢትዮጵያ ን በደንብ ታቃታለህ ኮራሁብህ ኢትዮጵያ ፋጵሞ እትለያይም ነገር ግን ብተለይ አንተ በትዕግስት ማየት ያስፈልጋል ለራስህ እንዲሆን የማትፈልገውን በሌላው ከማድረግ መጠንቀቅ ያስፈልጋል አየኽው ቀድሞ የነበርው ጠ/ሚ እስብን በፈቄደኝነት ስጥቶል አሁን ደግም ፕሬዘዳንት ኢሳያስ ለቀይ ባህር በምክክር ችግርን እንፈታለን ቢለው የጉርምስና ጠባይ ይልቅ ስር በመሆኑ እኔን ብቻ ስሙ በማለት ህዝቡ አማራው እየሞተ ኦሮሞው በደንቢዶሎ እየሞተ የራሱን ዕድሜ ለማራዘም. በይቦታው ይችዘ
@zeleketesfu8483
@zeleketesfu8483 8 ай бұрын
ምኞት እግዚአብሔር ያሳካል🙏
@bebacute-sy4pf
@bebacute-sy4pf 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን አውቆ የሚሳውቀውን ያብዛልን
@pesefor8707
@pesefor8707 8 ай бұрын
Gobez nehi zare gena newi yesemahuhi zena sitaneb zemawi kilatse bayinorew elalehu
@derbe2438
@derbe2438 8 ай бұрын
Ayi ethiopiaye,,,, Anten degmo man yihon be 7 ametih teklay minister tihonaleh yaleh?????
@KidusanKebere
@KidusanKebere 8 ай бұрын
በጌታዬ በመድሐኒቴ በኢየሱስ ሥም የሠይጣን መፈክርና ማስፈራሪያ ይወጋ።አሜን።ኢትዮጵያ በአምላኳ በእግዚአብሔር ከመታመን ይልቅ ሟችና ፈራሽ በሆነዉ አንድ ግለሠብ አብይ መአመድን አምላክ አድርጋ እንድትገዛ ለመስበክ የሚጋጋጡትን የሐሠተኛ ወንጌል ሠባኪዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር እንጂ የአብይ አይደለችም።አብይ ከሥልጣን ከወረደ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የምትሉ ሁሉ እግዚአብሔር እናንተን ያፈርሳችኋል።አብይ ቢሄድ ሌላ ይተካል እንጂ ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላለች።ክብር ለታማኙ አምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን።ብዙ ገዢዎች ተቀያይረዉ ተረት ሆነዋል።ኢትዮጵያ ግን ፀንታ ኖራለች።ሕዝቡን የበታተናችሁ እናንተ የእርግማን ልጆች የመቃብር ሐዉልቶች የቀድሞ ሥማችሁ ኢሕአዴግ የአሁን ሥማችሁ ፋሽሽት ብልፅግናዎች አይደላችሁም?ነፍጠኛ፣ጁንታ፣ፅንፈኛ፣ትምክተኛ እያላችሁ የራሣችሁን ምግባር በሕዝብ ላይ እየለጠፋችሁ ሕዝብ የምትጨፈጭፉ አረመኔዎች ።ኦዳቸዉ አምላካቸዉ፣ክብራቸዉ በነዉራቸዉ።የተባላችሁ እና እግዚአብሔር ለማይረባ አዕምሮ አሣልፎ የሠጣችሁ እናንተ አይደላችሁም?አይቸኩልም ጌታ አርፍዶ ይነሣል።በሠዓቱ አዋርዶ ያስወግዳችኋል።አይቀርም።
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 8 ай бұрын
ከናንተ ሰይጣን ይባስ እራሱ ሴጣኑ የሰራቹ ነው የምትመስሉት😂😂😂
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 8 ай бұрын
እባክህ ፣ የአማርኛ ቋንቋ በቂ ቃላት አሉት። አማርኛ ውስጥ እንግሊዝኛ አትቀላቅል። ኦድየንስ እንግሊዝኛ አማርኛው ሰሚዊች ወይም አድማጮች ማለት ይቻላል። በጣም እንግሊዝኛ ትቀላቅላለህ። በአንዱን ቋንቋ ለመናገር ሞክር።
@Ewnetinnurew
@Ewnetinnurew 8 ай бұрын
ለካ የጫላ ልጅ የመሆንሸ ተፅኖ ነው የዚህ የፖለቲካ አቌም ባለቤት የሆንከው ?
@Tigist-l2p
@Tigist-l2p 8 ай бұрын
እ/ር ይርዳህ
@ESk146
@ESk146 8 ай бұрын
There is no peace now and when abiy goes Oromo generals and solders will be out of most areas and peace will come
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 8 ай бұрын
ይህ ሚዲያ ምንድነው አላማችሁ ግን የሞት ትውልድ ጀዋር አደናቂ ጉድ እኮ ነው ጥሩ እበድ ትውልድ እያመረትን ነው
@kebeki5431
@kebeki5431 8 ай бұрын
ካለማወቅሽ ወቀሳሽ ከፋ
@fgty4821
@fgty4821 8 ай бұрын
አእምሮ የተቸረዉ ይጠቅመኛል ያለዉን መርጦ ለመከተል መሰለኝ የሰይጣን አድናቂ ነኝ ቢልስ ምን አገባቹህ
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 8 ай бұрын
Eweket aleba nesh meskerem
@yidnekachewlemma3234
@yidnekachewlemma3234 8 ай бұрын
አሁን ሰላም ነው እንዴ 😜
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 8 ай бұрын
ሁለቱም ነፍሰ በላ ስለሆነ ነው የምታደቃቸው አተም የነሱ ቢቺላ ነክ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 8 ай бұрын
የማያድግ ልጅ አሩ ይበዛል ትላለች አያቴ ይሄ ልጅ ያስታውቃል የጀዋር አድናቂ ከሆነ የሞተ ትውልድ
@Ewnetinnurew
@Ewnetinnurew 8 ай бұрын
መማር እንዲህ ከሆነ ቢቀርስ
@abdikadir283
@abdikadir283 8 ай бұрын
Ihene iskinder wey lela ya amhara sew adenkalew bel mn indemetel gilts new ye sew wusha
@bestgeze
@bestgeze 8 ай бұрын
አርት ቲቪ እንደዚህ የሞተ ደካማ ጋዜጠኛ አለው እንዴ ? የሚያቀርበውን የማያውቅ አዘጋጅ ፣ ኤዲቶሪያል የሚባል የለም እንዴ እንደ ሚዲያ፣
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 8 ай бұрын
Menew be engineering masters ahune demo leadership eyetemare yale ye university asetemari new. Mene wetawe new yemetlew?
@mr.t3165
@mr.t3165 8 ай бұрын
ዶሮ
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 105 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН