ይሄ ያስደነግጣል:: የሆሊውድ ዘፈን እንዳታዳምጡ። .

  Рет қаралды 6,580

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@fasilaynalemasrta1731
@fasilaynalemasrta1731 3 ай бұрын
ልዝብ ምላስ ቁጣን ታበርዳለች!!! ድንቅ ነው፡፡ የምትሠሪያቸውም ሪያክሽን ቪዲዮችም ትምህርታዊ ስለኾነ ቆንጆ ነው፡፡ የድምጽ ጥራት ላይ በደንብ መሥራት አለብሽ፡፡ አንዳንዴ ድምጽ ስለሚያስተጋባ ወይም ይዋጣል፡፡ ሌላው ደግሞ ይዘት ወይም ፍርማት ላይ አስቢበት ማለት በአብዛኛው "Reaction" ላይ ብቻ ትኩረት አታድርጊ አንዳንዴም የpodcast ወይም እንግዶችን እየጋበዝሽ የተለያዩ ፕሮግራሞችንም ብትሠሪ ፤ አንዳንዴም ደግሞ ቭሎጎችን ..ተደራሽ ለመኾን እስከኾነ የሚሠራው ከፍ ባለ አቀራረብ ብትሠሪ ብዬ ሓሳቤን ሰጥሻለሁ፡፡ የሚያድግ ቻናል ነው በደንብ ከሠራሽበት ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፡፡
@ZiziNegash
@ZiziNegash 3 ай бұрын
ኮሜንት አሰጣጥ አንደኛ ኮሜት👍
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 3 ай бұрын
Podcast is good idea
@berktitube1339
@berktitube1339 3 ай бұрын
ምርጥ አስተያዬት!! እውነትህን ነው።
@kokobeworku
@kokobeworku 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ አስተያየት ነው በተለይ ፖድካስቱ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን የምታቀርቢያቸው ሁሉም ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን ለኔ አንቺን ሳይ እራሱ ትልቅ ትምህርት እወስዳለው አለባበስሽ አነጋገርሽ እርጋታሽ ጸጋውን ያብዛልሽ የሁላችንንም ፍጻሜያችንን ያሳምርልን አሜን ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ
@alem7474
@alem7474 3 ай бұрын
በስመአብ የመጨረሻው ምስክርነት በጣም ይገርማል፣ ሙሉውን ቪድዮ ማየት ፈልጋለሁ link አስቀምጪልን እስኪ፣
@SaraMengustu
@SaraMengustu 3 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤
@enatasrate576
@enatasrate576 3 ай бұрын
የሚገርም ስዕለ አድህኖ ነው።❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 ай бұрын
ሰላም ሐና የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ድንቅ ትምሕርቶች ናቸው እናመሰግናለን የኛው ዘፋኝ የጨለማው ከሆነ ሰነበተ ጭራሽ የግብረሰዶም ፊልም ሰርቷል እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስለት የናቱ ፀሎት ይርዳው
@FinoteSelam
@FinoteSelam 3 ай бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ🤲በርች የምታቀርቢልን ሁሉም አስተማሪ ናቸው በተለይ ለነጭ ወይም ለታዋቂ ሰዎች ተገዥ ለሆንን ጥሩነው ተርጉመሽ ግልጥ ማድረግሽ ጥሩነው:: በርቺ ያንችን የወጣትነት ዘመን የባረከ መፈስቅዱስ ትውልዱን ይታደግልን ::
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 ай бұрын
እንካን ደህና መጣሽ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማን❤❤❤
@heleneshete6919
@heleneshete6919 3 ай бұрын
ሀንዬ እባክሽ በፀሎትሽ ወለተ ሚካኤል ብለሽ አስቢኝ።በማርያም በመቤቴ
@ወዴ
@ወዴ 3 ай бұрын
ለመጸለይ ራሱ መጸለይ ይገባል የጸሎትን መንፈስ እንዲሰጠን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
አንቺ ለራስ ፀልይ ፤እግዝአብሔር ይሰማሻል፤ የእሷ እምነት ለእሷ እንጂ ለአንቺ አይደለም።
@Beri_react
@Beri_react 3 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ኸረ አበረታቱኝ ልጃቹ ነኝ 1k ልሙላ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Smile99297
@Smile99297 2 ай бұрын
1k hone 0 like ምን ያደርግልሻል
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🤲🤲🤲👏🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏
@ZiziNegash
@ZiziNegash 3 ай бұрын
የሰዉየዉ ነፍስ ከስጋ መለየት ልክ አሁን እደምንሰማዉ ምስክርነት የሰማእቱ በርሚል ጊዮርጊስ አይነት ማለት ነዉ ምስክርነት ሲሰጡ ቃል ሁላ ነዉ የሚያጥራቸዉ🙏
@lidiyat
@lidiyat 3 ай бұрын
ሃኒየ ተባረኪ እህቴ በርችልንሁሉም የምታቀርቢያቸው ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን
@wedaj2000
@wedaj2000 3 ай бұрын
Hulem eketateleshalehu gobez nesh betiam berecheln ❤
@Beteymak
@Beteymak 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 3 ай бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏👍👍👍
@Mikalegri
@Mikalegri 3 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏽
@TigistRegassa
@TigistRegassa 2 ай бұрын
👍🙏
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information love you
@selamfeleke4210
@selamfeleke4210 3 ай бұрын
❤❤❤
@yostinadawit6586
@yostinadawit6586 3 ай бұрын
ሀኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በፀሎትሽ አስቢን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 3 ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Beautiful message sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Love you sister hanna ❤️
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Love you sister hanna
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 3 ай бұрын
በርች እህታችን🙏🙏
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሀንዬ
@romantinsae6567
@romantinsae6567 3 ай бұрын
Ehtachin Egzabher ybarksh
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
@BEZENATENESHMARIAM
@BEZENATENESHMARIAM 3 ай бұрын
Hanichoye❤❤
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 3 ай бұрын
ሀና❤
@woolala2787
@woolala2787 3 ай бұрын
Ehete bettam enamesgenaln ketybet ketylen ye netelaw webet ye meskelu webet Le ehetochachenem temhert nw enamesgenaln
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 3 ай бұрын
ሀንዬ ፍቅር❤❤❤❤
@soradani499
@soradani499 3 ай бұрын
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 2 ай бұрын
Zefen makom aktogal 😭😭
@MALEDAMDIA2121
@MALEDAMDIA2121 3 ай бұрын
ሃና ምስኪኗ እንዴት ነሽ አንችን የማውቅሽ ከ8 አመት በፊት ነው በዚሁ ፕላትፎርም እና ሚገርመው በ እግዚአብሔር ማንነት ታድሰሽ ስትመጭ ያ ሁሉ መንጋ መጥፋቱ ምጠብቀው ቢሆንም ፍጥነቱ ግን ይገርማል ፤ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር መያዝ የተስፋዎች ሁሉ ተስፋ ነው ፤ ሳጠቃልል ማይክሽ እንዲሰማን podcast mic ኩ ጽሁፍ ያለበት ወደ አንቺ ፊት መሆን አለበት ድምጽሽን በደንብ ፒክ እንዲያረግ ፤ በርቺ አይዞች ቴክኒካዊ ጉዳዩች ሲቸግሩሽ አለን ዝም አትበይ እሺ ፤ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ፤
@Rehawa
@Rehawa 3 ай бұрын
ሀኒ የቆዩ video ለምን hide አረግሽው እኔ ካንቺ ልምድ በጣም ነው የተማርኩት ለብዙ ጓደኞቼም እልክላቸው ነበር እና እባክሽን አሁንም እያየነው እንበርታበት
@selamyhun-u3n
@selamyhun-u3n 3 ай бұрын
ለኔ ህና እኔን ለመሰሉ የተባለ ይመስለኛል ራእይ 3÷15-22 በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።
@ytl7750
@ytl7750 3 ай бұрын
The lady at 5:20 she compared being a monk to witchcraft, Egzio she’s so lost! Monks do prayer & fasting to get closer to God not witchcraft
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 3 ай бұрын
There are different types of monks specially in Asia not necessarily Ethiopian monks.
@ytl7750
@ytl7750 3 ай бұрын
@@GodOnlySaves ah ok you’re right
@traderb9510
@traderb9510 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሴትች እባካችሁ አለባበሳችን እንዲህ አድርጉት ሙስሊሞችን አታዬም አለባበሳቸው ስነስርአት አለው :: ኦርቶዶክስ ወንዶችም ሴቶችም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እየኖርን አይደለም :: ጨፋሪው ሱሰኛው ማነው ሴተኛ አዳሪው ማነው ኦርቶዶክስን አክብረን እናስከብር አታሰድቡን ::
@soliyanaMOU
@soliyanaMOU 3 ай бұрын
can you PLEASE please please do a video about how to stop listening to kpop please I really need it
@PlRATE
@PlRATE 3 ай бұрын
Swift changes takes courage and much commitment but I advice you to take baby steps and convert your attention to something familiar like Kdrama, that would trick your subconscious mind in to thinking that you haven't changed. Although try to substitute the habit with other habits like listing to mezmur. Most importantly, try to reset the algorithms in your social media accounts where you frequently listen to kpop or just create an new account to avoid it. You can do it!
@soliyanaMOU
@soliyanaMOU 3 ай бұрын
@@PlRATE thank you so much, i will try my best
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 3 ай бұрын
እያስደመጥሽን እንዳታዳምጡ አልሽን እኮ
@SebiHaile
@SebiHaile 3 ай бұрын
Ashmuregna endetmar newa endihed yetbalkew
@athenastv1557
@athenastv1557 3 ай бұрын
focus on the beautiful positive messages and don't give attention and energy to people and ideas of chaos..it matters where we direct our energy to
@SaraMengustu
@SaraMengustu 3 ай бұрын
Amen amen 🙏 ❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
ቫዝሊን ከምን እንደሚሰራ ታውቃላችሁ ግን፧
20:41
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 660 М.
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 15 М.
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 476 М.
ሐረግ ( ክፍል 32)
42:30
ለዛ
Рет қаралды 82 М.
ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ያዕቆብ ፬፥፱
26:49
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 660 М.