የ አፈፃፀም ክስ ምንድነው እንዴት የ አፈፃፀም ክስ እንመሠርታለን What is Execution charge? How do we file a lawsuit?

  Рет қаралды 3,149

የህግ ባለሙያ  Lawyer

የህግ ባለሙያ Lawyer

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@SemeriyaJemel
@SemeriyaJemel 5 сағат бұрын
በጣም አመሰግናለውአ እና አንድ ጥያቄ አኝ ለተገሳሽ የክስ ወረቀት ከደረሰው በሗላ ተከሳሽ ምን ማድረግ ነው ያለበት
@lawyeret
@lawyeret 5 сағат бұрын
ይህን ይመልከቱ 👇 kzbin.info/www/bejne/kHTRpHquhtl_sMk
@SemeriyaJemel
@SemeriyaJemel 5 сағат бұрын
@lawyeret ከልብ አመሰግናለው ወንድም ክበርልን እንዳንተው ይብዛልን❤❤❤❤
@melathg
@melathg Ай бұрын
kesash kesun ashenfo afetsatsem siteyek tekesash yegbagn siteyek yeteyekwn yegebagn tayeko meles kefetegna ferdbet yemisetbeten process mn yahelgize nw miwesedw ye sera ks ena yekesash tebeka yeketero kenun ayawekm?
@lawyeret
@lawyeret Ай бұрын
: በየፍርድ ቤቱ ባለው አሰራር መሰረት ቀኑ ሊያጥርም ሊረዝምም ይችላል ሆኖም ግን የተወሰነለት ሰው የ አፈፃፀም ክሱን ማቅረብ አለበት ከፈለገ ይግባኝ ጠያቂ ይግባኝ ለጠየበት ፍርድ ቤት የተጀመረው አፈፃፀም ይታግድልኝ ብሎ አቤቱታ ያቅርብ አቤቱታ ይታገድ ተብሎ ከቀረበ መታወቅ ይችላል አለበለዚያ የተጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተብሎ መጥሪያ ሲደርስ ነው ሊታወቅ ሚችለው ። ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ
@melathg
@melathg Ай бұрын
@@lawyeret teferdolegn nbr ena tebekaye afetsasem bemiteykbt gize yetferdelnen birr eged wetobet ye tekesash yegbagn dagnaw wedk lemadregm hone tekbayenet madregun yemigelts gelts ketero ayesetem wey ? ena yegebagn tekbayent yemiyagegn kehone mulu bemulu nw nw kereker yemnjemrw?
@aminaamina-f6b
@aminaamina-f6b 6 ай бұрын
ከሳሽ አፈፃፀም ካላደርገ እና በቸልተኝነት ከተወው ተከሳሽ ምን ማድርግ አለበት🙏🙏
@lawyeret
@lawyeret 6 ай бұрын
የአፈፃፀም ከሳሽ (የፍርድ ባለመብት) የአፈፃፀም ክሱን ካልተወው በስተከር የአፈፃፀም ተከሳሽ (የፍርድ ባለ ዕዳ ) እንደፍርዱ መፈፀም አለበት ስለ ጥያቄዎ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ለወዳጅ ለዘመድ ሼር በማድረግ አብረውን ይሁኑ አመሰግናለሁ ።
@MOHAMEDAMENREDESALEH
@MOHAMEDAMENREDESALEH 8 ай бұрын
እረ እኔ ያልገባኙ ነገር ወጪ ተጉልበት የስራ መፍታት በሜሬቱ ተጠቃሚው ካሳ እንዴት
@lawyeret
@lawyeret 8 ай бұрын
ጥያቀዎት ግልጽ አይደልም
@AzebYhune
@AzebYhune 5 ай бұрын
የኔ ጉዳይ ያለው ባህርዳር ነው እና የተስማማ ነው በሸማግሌ ነው እና አፈፃፀም የሚወሰዱት ከሳሾቹናቸው እና እሔስ ነገር እዴት ማድረግ አለብኝ ወድሜ ብታሰረዳኝ ከይቅርታ ጋ
@lawyeret
@lawyeret 5 ай бұрын
ስለ ጥያቄዎ አመስግናለሁ ያው አፈጽጸም ላይ ፈጽመህ ቅረብ የሚባለው የ አፈጻጸም ተከሳሽ ነው ሆኖም አፈጻጸሙ በእርቅ ላይ ከሆነ ታራቂው ወገን የ እርቅ ስምምነቱን ለ ችሎቱ ማሳወቅ ይኖርበታል ። ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ።
@bethelehem-ng8wq
@bethelehem-ng8wq 7 ай бұрын
ከሳሽ አፈፃፀም ተግባራዊ ካላረገ ወይም በራሡ ችልተኝነት ከተወው ተከሳሽ ምን ማረግ አለበት?
@lawyeret
@lawyeret 7 ай бұрын
ስለ ጥያቄዎ አምሰግናለው ሰብስክራይብ በማድረግ አብረውን ይሁኑ ወደ ጥያቄው ስገባ በአፈፃፀም ወቕት ከሳሽ የሚባለው በዋናው ክስ የተፈረደለት ሲሆን የአፈፃፀም ከሳሽ የፍርድ ባለመብት ይባላል። በዚህን ጊዜ ይህ የአፈፃፀም ከሳሽ የፍርድ ባለመብት ክሱን ወይም አፈፃፀሙን ችላ ብሎ ከተወው ፍ/ቤቱ መዝገቡን ይዘጋዋል እዚ ጋ መረዳት ያለብን የፍርድ ባለመብት የፍርድ ቤቱ ፍርድ እንዲፈጸም ብርቱ ጥረት ማድረግ ይኖርበታል እንዲሁም ከሳሽ ፍረዱን መፈጸም ከፈለገ ቀርቦ መፈጸም ይችላል ሆኖም ግን መፈጸም የማይችልበትን ምክኒያት ለችሎቱ ቀርቦ አስረድቶ ከሳሽ ውይም የፍርድ ባለመብት ችልተኛ የሆነ እንደሆን ፍ/ቤቱ የ አፈፃፀም መዝገቡን ይዘጋዋል።
@YohannesFaranjaSabiro
@YohannesFaranjaSabiro 15 күн бұрын
የክስ መልሰ አዘገጃጀት ማበራርያ ብሰጥ ጥሩ እላለሁ::
@lawyeret
@lawyeret 15 күн бұрын
እሺ ስለ አስተያየቶ አመሰግናለሁ
ተከሳሽ ሲሆኑ ክርክር የሚያካሂዱበት የስነ ስርዓት ሂደት
28:39
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Рет қаралды 21 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
በፍትሐ ብሄር ክስ ላይ የሚቀርቡ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎች
16:01
የዓቃቢ ህግ ስልጣን በወንጀል  ላይ
25:05
ነገሰ አስናቀ የህግ ቢሮ
Рет қаралды 4,9 М.
ጋብቻ በተጋቢዎች ንብረት ላይ ስለሚኖረው የሕግ ውጤት
27:16
Chelot Free Legal Advice Ethiopia - ችሎት ነፃ የሕግ ምክር
Рет қаралды 10 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН