KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የቅቤ አነጣጠር ፡ እንደ አገር ቤት ጣዕም Ethiopian Clarified Butter (Recipe in Description)
10:19
ሰዎች የሚወዱልኝ ምርጥ የቂቤ አነጣጠር ያገር ቤት ጣእም ‼️Ethiopian clarified Butter
9:43
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Wait for it 😂
00:19
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
የክትፎ እና የወጥ ቅቤ አነጣጠር ከእነ አነጓጎሩ/how to make Ethiopian butter /Ethiopian food Butter /Ethiopia
Рет қаралды 14,813
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
Ethio New Generation media
Күн бұрын
Пікірлер: 30
@Stota-x2g
8 ай бұрын
ejish yibarek
@alem6447
Жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን በርቺ
@nanifelix5022
9 ай бұрын
It will be good if you add voice
@eheudhe3841
10 ай бұрын
ጤናይስጥልንእጅሽይባረክበዘይትመጨረሻላይያነጠርሽዉአሪፍዘዴነዉለመጀመሪያነዉያየዉትኑሮበዘዴይሉሻልኣንዲነዉእጅሽይባረክ
@Lemlemitu
7 ай бұрын
thank you sister
@hanakidus
Ай бұрын
የቄቤውን ሰም ወይም አየነቱን አሳየን በጣም የምራል ፍርፍረ የለ ነወ ጎበዝ
@EthioNewgenerationmedia16
Ай бұрын
ቅቤው ቪዲዮው ላይ ያለው ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሸጠው ነው (ከገበሬው ቀጥታ የሚመጣው) ታሽጎ የሚሸጠው ቅቤ አደለም
@MitaMelak-oz3xy
6 ай бұрын
Bezu kibe lay mayegebu kemem new yaderegeshew
@EthioNewgenerationmedia16
6 ай бұрын
የማይጨመር ቅመም አልተጨመረም ነገር ግን እንደፍላጎት መቀነስም መጨመርም ይቻላል
@AzebWeldearegay-cx3hm
5 ай бұрын
ልጅቷ የጨመረችው ትክክለኛ የድር ደንበኛ የእያቶቻችናየቅድም እያቶቻችን በርካሽና ሰው ባልበዛበት ዘመን ይነጠር እንደነበረው ነው ።ድሮ ግዜ በደንብ ለመብላትና ለማጣጣም ምግብ ሲሰራ ባሁኑ ግዜ የሚነጠረው አነጣጠር ቅቤ አለው ለመባልእንጅጣእም የለውም።የድሮው ዶሮ ስትበይው ሽታው እንዴት እጅሽ ላይ እንዲህ በቀላሉ እይለቅም።ያሁኑ ምግብና ቅቤ ፍቶ ኮፒ ነው ።እህቴ የምመክርሽ የልጅቷን ተከትለሽ ቅቤሽን አንጥሪና ድሮ ከነበረሽ ቅቤጋር እወዳድረሽ የሚመችሽን ያዥ።
@blenTube
6 ай бұрын
ለስንት ደቂቃ አበሰልሽው?
@EthioNewgenerationmedia16
6 ай бұрын
አረፋው እስኪከት 30 ደቂቃ አካባቢ
@AzebWeldearegay-cx3hm
5 ай бұрын
የቅቤ አነጣጠርሽ የጥንቱን የያዘ ነው እኔም የምጠቀመው እንደእንች እነጣጠር ነው የሚመቸኝ።እኔ አሁን ካንች የምፈልገው ነገር ቢኖሮ ከቻልሽ በርበሬና ነጭ ሽሮ። ምጥን ሽሮ የድሮውን(የጥንቱን )እይነት ከሰው ጠይቀሽም ቢሆን ልታቀርቢልን ትችያለሽ?ሁሉ ቦታ ጥብስ ቅጠል ይሰለቻልድሮ አይገባም ነበር።
@EthioNewgenerationmedia16
5 ай бұрын
በመጀመሪያ ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ ምጥን ሽሮ አዘጋጅቻለሁ ቪዲዮ አለ በርበሬ ደግሞ በዚህ 3 ቀን ውስጥ ቪዲዮውን አደርሳለሁ ተዘጋጅቷል፤ነጭ ሽሮም እሰራለሁ ።ሌላው መናገር የምፈልገው የፈረንጅ ምግቦችን ካልሆነ በስተቀር ሌሎች የሀበሻ ምግቦችን ሳዘጋጅ በሙሉ እናቴን እና አያቴን እየጠየኩ ነው ከነገሩኝ ውስጥም የምቀንሰውም የምጨምረውም ነገር የለም ።ዋናው የዚህ ዩቲዩብ አላማም የጥንቱን ሙያ ማስቀጠል ነው። ለዛም ነው ከአሁኑ ዘመን ጋር ብዙ ጥያቄ እያስነሳ ያለው።አመሰግናለሁ
@AzebWeldearegay-cx3hm
5 ай бұрын
እህት እለም ስለመለስሽልኝ አመሰግናለሁ። ክቻልሽ የጥንት ሞያ የሚባል መፅሀፍ በእማርኛ ድር ነበር እሱን ከእሮጌ መፅሀፍ ከሚሸጡት ወይም ላይብረሬ እትዮጵይ ከሆንሽ አፈላልጊ እትዮጵይ ካልሆንሽ ዘመዶችሽ ያፈላልጉልሽ ።ሁልግዜ ለስራሽ ውጤት እንድ እይነት እንድሆን ስራሽ ሁሉ በኩባያና በግራም ይለካ ።አለበለዚያ በግምት የሆነ ነገር ሁል ግዜ እንድ እይነት ውጤት እይኖረውም። የፈረንጅ ምግብ ካልተለካ እይሆንም ለዚህ ነው ዘላለም፡ እንድ እይነትና። ጥሩ ውጤት የሚኖረው።የፈረንጅ ምግብ ለመማር በጣም ቀላል ነው። ለምሳሌየጣሊይን ምግብ ለመስራት ከፈለግሽ ውድ ዪቱዩብ ትገቢና የጣሊይን ምግብ ብለሽ ትፅፊና እምጥተህ ይደረድርልሻል እንች የመረጥሽውን ምግብ ታይውና የሚያስፍልገውን ነገር ገበያ ውይ ሱፕር ማርኬት ሄድሽ የሚይስፍልግሽን ያህል ግራሙን እየመዘንሽ ትገዣለሽ እቤትሽ መጥተሽ ዩቱዩቡን ከፍተሽ እንደሚሰሩት እንችም እየመዘንሽ መጨመርና ማብሰል ነው።ባሁን ግዜ ፍላጎት ካለሽ ሁሉንም እገር ምግብ መስራት ትችያለሽ።እሁን ከዚህ ቀጥሎ ጎመን ወጥ ድንች ወጥ ሽሮ ወጥ ቀይ ስር ጉበት አጠባበስ፡ ዱለት አሰራር የተለያየ ምግብ ሰርተሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ ዪትብሽ ቨዲዮ ሞልቶ፡ ተከፍይ እንድትሆኝ።በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@EthioNewgenerationmedia16
5 ай бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ለሁሉም ሀሳብ እግዚሃብሄር ያክብርልኝ።
@ESHISALMA
5 ай бұрын
አጋዤ ለበአል ቂቤ አነጥራለው ብላ እሳት አብዝታበት ቂቤው ጣእሙ ልክ አይደለም በምን ማስተካከል ይቻላል?
@EthioNewgenerationmedia16
5 ай бұрын
በጣም ካልተቃጠለ እርጥብ ቅመሞችን ትንሽ ጨምሮ ለትንሽ ደቂቃ(5) አብሮ ማንተክተክ ሙሉ ለሙሉ ከተቃጠለ ግን ለማስተካከል ይቸግራል
@ESHISALMA
5 ай бұрын
@@EthioNewgenerationmedia16 አመሰግናለሁ
@KuWait-vc4qj
6 ай бұрын
ኮሠረትምድነዉ ከሴነዉደ ምቲቁንገሩኝ
@EthioNewgenerationmedia16
6 ай бұрын
ኮሰረት በሁሉም የኢትጵያ አካባቢ ላይኖር ይችላል ። አይነቱ ቪዲዮው ላይ እንዳለው የቅጠል አይነት ነው ቅመሙ መሰረታዊ ወይም ዋና የቅቤ ቅመም አይደለም ነገር ግን ቢጨመር የበለጠ ጥሩ ጣዕም ይሰጣል።
@derejelegese-uv6zu
6 ай бұрын
woow 1ኛ
@hassanshirejama9006
2 ай бұрын
ትክክለኛ ቅቤ አለወይ
@dinitadesse7157
9 ай бұрын
ምናለ ሙዚቃው ቢቀር
@EthioNewgenerationmedia16
9 ай бұрын
ማጥፋት ይችላሉ
@bochera-c7r
8 ай бұрын
gdeta adelem eko asteyayet metaf muzikaw mn aderege
@mariammaryam1642
9 ай бұрын
ይቅርታ በክትፎ ቅቤ ላይ ጅንጅብል ነጭ ሽንኩርት ይጨመራል
@EthioNewgenerationmedia16
9 ай бұрын
ቢጨመር የበለጠ ጣዕም ነው የሚሰጠው ።አለመጨመር ይቻላል
@selamgizaw4670
11 ай бұрын
መጠን አልተጻፈም
@EthioNewgenerationmedia16
11 ай бұрын
የሁሉምን መጠን ተጽፏል
10:19
የቅቤ አነጣጠር ፡ እንደ አገር ቤት ጣዕም Ethiopian Clarified Butter (Recipe in Description)
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 295 М.
9:43
ሰዎች የሚወዱልኝ ምርጥ የቂቤ አነጣጠር ያገር ቤት ጣእም ‼️Ethiopian clarified Butter
Wow Ethiopian Food
Рет қаралды 158 М.
4:41:06
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
Qsport
Рет қаралды 2,8 МЛН
01:00
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 92 МЛН
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 8 МЛН
00:16
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
7:59
የቅቤ አነጓጎር/ቅቤ ማነጎር/kibe aneguagor|kibe manegor|Ethiopian food |how to make ethiopian butter|butter
Ethio New Generation media
Рет қаралды 2,8 М.
5:57
የእናቴ ቅቤ አነጣጠር
melat tube
Рет қаралды 227 М.
8:02
የቅቤ አነጣጠር #ዉጭ ሀገር ላላችሁ አብሶ #ለወጥ የሚሆን ቅቤ እንዴት እንደሚዘጋጅ እዩ #Ethiopian food Henon best
Henon Best
Рет қаралды 3,9 М.
8:28
የቂቤ አነጣጠር How to Make Ethiopian Seasoned Butter
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 64 М.
11:55
የክትፎ ቂቤ አነጣጠር Ethiopian food @zedkitchen
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 189 М.
12:20
Ethiopian Cooking - Kibe Mangor/Anegwagor - የቅቤ አነጓጎር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 153 М.
14:16
የቅቤ ቅመሞችና ንጥር ቅቤ(Ethiopian butter spices)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 167 М.
8:39
ልዩ የቅቤ አነጣጠር ለወጥ ለክትፎ ሁለገብ//Ethiopian food Butter ''ye kibe Anetater - Enemamar | እንማማር
Enemamar እንማማር
Рет қаралды 868
18:30
የክትፎ ቅቤ አነጣጠር/ቅቤ አነጣጠር/የክትፎ ቂቤ አነጣጠር/ethiopian food|how to make ethiopian butter for kitfo|ethiopian
Ethio New Generation media
Рет қаралды 41 М.
25:28
Ethiopian Cooking-Kibe " How to Make Ethiopian Butter" የወጥ ቅቤ አነጣጠር
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 124 М.
4:41:06
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
Qsport
Рет қаралды 2,8 МЛН