No video

የኬክ ጣእም ያለው ዳቦ / ያለ ኦቭን / በድስት / በእጅ ሳናቦካ / Ethiopian bread recipe / Without oven

  Рет қаралды 13,049

Ethiopian Kitchen

Ethiopian Kitchen

Күн бұрын

የዳቦ አሰራር #Ethiopianfood #breadrecipe #breakfastrecipe #የቡናቁርስ #ቁርስ #ዳቦ
Ingredients:-
4 cups all purpose flour
2 cups warm milk
1/4 cup oil
2 eggs
3 tbs sugar
1 tbs yeast
1 tsp salt
Music: Dear Moon
Musician: EnjoyMusic
URL: enjoymusic.ai
መንገዴን አደራ (አገኘው ይደግ)ክላሲካካ
EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment, Bahlie Tube, Enat - Ethiopian food, melat tube, Melly spice tv

Пікірлер: 21
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆና የሚያምር ዳቦ ነው ያለ ኦቭን የጋገርሽው like like
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏❤❤
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
4 ኩባያ ፍርኖዱቄት ፣ 2 ኩባያ ለብ ያለ ወተት ፣ 2 እንቁላል ፣ 1/4 ኩባያ ዘይት ፣ 3 የሾርባማንኪያ ስካር ፣ 1 የሾርባማንኪያ እርሾ ፣ 1 የሻይማንኪያ ጨው።
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
የሚያምር ዳቦ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ሰላም የኔ ዉድ በጣም የሚያምር ዳቦ በጣም ቆንጆ ወቶልሻል በድስት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባዋል👌👌👍👍❤🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
🙏🙏❤
@astersimatube
@astersimatube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም መጣሸልኝ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ🙏🙏❤❤
@mahiethiopia
@mahiethiopia Жыл бұрын
Thank you dear እጅሽ ይባረክ💖
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ ማሂዬ🙏❤
@AlliceMatta
@AlliceMatta 11 ай бұрын
🙋‍♀️👌👌👍👍😘😘
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 11 ай бұрын
🙏🤗❤
@myhomeethio
@myhomeethio Жыл бұрын
ስኳሩ ቢቀር ጥሩ ነው
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
መቅረት ይችላል ያው እንደየሰሪው ፍላጎት እንዲሁም ደግሞ ማር መጠቀም ይቻላል። አመሰግናለሁ!
@firitaa1266
@firitaa1266 Жыл бұрын
ድስቱ የ ማይዝ መሆን አለበት
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
የማይዝ ድስት ቢሆን ጥሩ ነው ዘይቱም በቀላሉ እንዲላቀቅ ይረዳዋል። የመጋገሪያ ወረቀትም መጠቀም ይቻላል። አመሰግናለሁ!
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
ሊጡ ግደታ እድስቱ ነው ኩፍ ማለት ያለበት ?
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Жыл бұрын
አይ እኔ አንዴ ብቻ ኩፍ ስላደረኩት ነው የምጋግርበት ድስት ውስጥ ኩፍ ያስደረኩት እንጂ ያቦካሽበት እቃ ውስጥ ኩፍ ማስደረግ ትችያለሽ ከዛም ወደምትጋግሪበት ላይ ገልብጠሽ ለሁለተኛ ጊዜ ኩፍ አስደርገሽ ብትጋግሪው በጣም ቆንጆ ነው የሚሆንልሽ። አመሰግናለሁ
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
@@EthiopianKitchen እሽ እህቴ 😍
@bintbaba3418
@bintbaba3418 Жыл бұрын
እንቁላል ያለው ዳቦ አይመቸኝም
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 91 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 19 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН
የመጥበሻ አምባሻ~simple ambash on the pan
12:06
Melly spice tv
Рет қаралды 824 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 370 М.
#የዉሃ ሕብስት /ዳቦ አሰራር /How to Make Ethiopian Bread🍞🍞
9:39
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 21 М.
how to make yummy bread ጣፋጭ ዳቦ አሰራር
11:13
Melkam Tube
Рет қаралды 47 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 91 МЛН