#የዉሃ

  Рет қаралды 21,697

ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube

ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube

Күн бұрын

እንኳን ለጸሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ
ሰላማችሁ ይብዛ
ሙሉ የዳቦ አሠራር
3 ኩባያ ዱቄት
1የሾ/ማንኪያ እርሾ
1የሾ/ማንኪያ ስኳር
ግማሽ የሾ/ማንኪያ ጨዉ
1የሻይ ማንኪያ የተፈጨ አብሽ
1የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
3የሾርባ ማንኪያ ዘይት

Пікірлер: 47
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 10 ай бұрын
ውይይይሲያስቀና የኔባለሟል እጅሽይባረክየኔልዩ
@fatumatube1582
@fatumatube1582 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አለህ ማሻ አለህ ማሻ አለህ ማሻ አለህ
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 9 ай бұрын
ደስ ይላል እጅሽ ይባርክ❤❤❤🎉🎉🎉
@SameeraSameera-e7o
@SameeraSameera-e7o 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@aysheshimtube9102
@aysheshimtube9102 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ያምራል ዉዴ በርቺልን
@user-lt8xo1bv8v
@user-lt8xo1bv8v Жыл бұрын
ዋው ነው
@hmyoutube4054
@hmyoutube4054 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ ዋው እጅሽ ይባረክ ተባረኪ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ምርጥ እብስት ዳቦ አገጋገር ነው ያሳየሺን እጅሽ ይባረክ የኔ ማለሙያ
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@melihashelmotube4100
@melihashelmotube4100 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴትናች ውድ የተክብራችው የአገሬልጅች እንኳን በሰላምበፍቅር በጤና መጣችው ሰለመጣችው እንመሰግናልን አሪፍነው ትምህርት አለው ሰላምእንዴትናችውድየተክብራችውየአገሬልጅችእንኳንበሰላምበፍቅርበጤናመጣችውሰለመጣችውእንመሰግናልንአሪፍነውትምህርትአለው Thnks So Mach👍👍👍👍👍👍
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ
@sarasultan1448
@sarasultan1448 2 жыл бұрын
11111111111111111
@sarasultan1448
@sarasultan1448 2 жыл бұрын
11111111211111111111111111111117
@MaM-jo6tf
@MaM-jo6tf 2 жыл бұрын
የኔዉድ አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆጆ ድፎነዉ በርች
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@sarasarasol9838
@sarasarasol9838 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@ፍቅርያሽንፉልፍቅርያሸንፉ
@ፍቅርያሽንፉልፍቅርያሸንፉ Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ባንቺዬ እንክን አብሮ አደረስን አሜን የኔቆንጆ ዋዉ በጣም ቆንጆ ህብስት ጋግረሻል እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍🏽❤️
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
​@@banchitube801ብረቱሥ ከለለን የብረት ሠሀን መጠቀም እንችላለን ውሀውሥ ከድሥቱ ከግማሽ መብለጥአለበት
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
@@hshhehsge7113 ትችያለሽ መሀሉ ላይ ድንጋይ አድርጊበት ዉሀዉ ግማሽ ቢሆን ይመረጣል
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ ቤታሳብ ማሻ አላህ ይሄ ኢትዮጵያ ለመስራት ይመቻል ጎበዝ እህቴ 👌
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
ማሬ በጣም አመሰግናለሁ
@ethioshamatube7853
@ethioshamatube7853 2 жыл бұрын
ምርጥ አሰራት
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-jg9ik9vr3q
@user-jg9ik9vr3q Жыл бұрын
Ene anchin eyayew tilant gagerkugne betam gobez nesh esti ye kek aserarm kalesh lakilgne
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
ዋውውው ተባረኪ
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል አቤት ሞያ በስመአብ ተክኖሻል🤔
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የዋ አመሰግናለሁ
@tube5115
@tube5115 2 жыл бұрын
ያሰላም ስም ብረችልኝ ውደ
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አመሰግናለሁ
@breakingnewsethiopiatoday
@breakingnewsethiopiatoday 2 жыл бұрын
slmnowyankunjooooo wowwww mashlhe batmdasyaml tarknow enmsganly yanwob ehsei halchnm lagrashcn entalya aegrachn woddraow slmowm endmlya slmtashe Thanks So Mach🤙
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
Amen wuda Amesaginalehu Ftari hagerachinn selm yadrgilin
@user-zl9yd8fy9q
@user-zl9yd8fy9q Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-eq6rq3cd5d
@user-eq6rq3cd5d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemawaye300
@serkalemawaye300 Жыл бұрын
🤗🤗🤗
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
ቆንጆ የውሀ ደቦ ነው subscribe አድርጌሻለው ደስቱ ውስጠ የሚቀመጠው ብረቱ ከየት ነው የሚገዛው
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
ማንኛዉንም መጠቀም ትችያለሽ ዉዴ
@sofiandares2453
@sofiandares2453 7 ай бұрын
አዳው እኔ ዳቦ ጋግሬ አይነፋልኝምሳ ሊጡ ብድግ ሲል ነበርየምጋግረው
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 2 жыл бұрын
Selam edet neshi msye wide econ selam metasi betan lyu balemoya neshi
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-eo8lq1qp3f
@user-eo8lq1qp3f 11 ай бұрын
የላዩ በእፍሎቱ ነው ሚበስለው ወይስ ይገለበጣል መልሽልኝ አስራርሽ አንደኛ ነሽ❤
@banchitube801
@banchitube801 11 ай бұрын
በእፋሎቱ ነዉ ዉዴ አይገለበጥም
@Zuzutube146
@Zuzutube146 Жыл бұрын
በቀዝቃዛ ውሀ ነወይ እምናቦካው??
@banchitube801
@banchitube801 Жыл бұрын
ቶሎ ኩፍ እንዲልልሽ ሞቅ ባለ ዉሃ ቢሆን ይመረጣል
@ሀናንቆጆ
@ሀናንቆጆ 2 жыл бұрын
Yene kno yamiale
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አመሰግናለሁ
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 99 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,7 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 123 МЛН
ህብስት የውሃ ዳቦ  ethiopian steamed bread recipe
9:43
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 48 М.
How to make Hibisti easily.
4:40
Eddilove
Рет қаралды 20 М.
ምርጥ እና ለስላሳ የሆነ ዳቦ አሰራር bread
10:13
Suzi ሱዚ Tube
Рет қаралды 115 М.
ዛሬ ፖሊስ የደባደባት ሰትዮ አሳዛኝ መረጃ 😥
13:10
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 1,2 М.
ዳቦ ቆሎ አሰራር /
13:14
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 78 М.
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 99 МЛН