“የሐኪም ወርቅነህ እሸቴ ቤት የዓለም አቀፍ ታሪካችን ሙዚዬም ነው”- ሱራፌል ወንድሙ | Hakim Workneh Eshete | Surafel Wondimu

  Рет қаралды 20,218

Ethiopia Insider

Ethiopia Insider

Күн бұрын

በአሁኑ ወቅት በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በሚገኘው ግሎባል ስተዲስ ዩኒቨርስቲ፤ በአፍሪካ ጥናት ተቋም መምህር የሆነው ሱራፌል ወንድሙ፤ ከሰሞኑ እንዲፈርሱ ውሳኔ የተላለፈባቸው የሐኪም ወቅርነህ እሸቴ ቤቶች “የዓለም አቀፍ ታሪካችን ሙዚዬም” በመሆናቸው ጉዳዩ በጥሞና ሊታይ እንደሚገባ ያሳስባል።
ሐኪም ወርቅነህ “በኢትዮጵያ የጸረ ቅኝ ግዛት ትግል ታሪክ ዓለም አቀፋዊ መድረክ ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ ያላቸው” መሆናቸውም የሚጠቅሰው ሱራፌል፤ ጉዳዩን “ከቅርስ ባሻገር የነጻነት ጥያቄ አድርጎ” ማየት እንደሚገባ ያሳስባል። “የሐኪም ወርቅነህ እሸቴ ህይወት የተቋጨባቸው መኖሪያ ቤቶቻቸው፤ የኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ፣ የአባይ ግድብና የባህር በር ታሪክ፣ የፀረ ባርነትና የፀረ ቅኝ ግዛት ትግልና የትምህርት ማስፋፋት ታሪኮችን አትመው ማቆየት የሚያስችሉ ሙዚዬሞች ሊሆኑ ይገባቸዋል” ሲልም ይከራከራል።
“ይህ ሰዓት በስብርባሪ ታሪክ ፊት ቆሞ እማኝነት መስጠትን ግድ ይላል። ከዘልማዱ የታሪክ አጻጻፍ በተለየ ሁኔታ፤ ጊዜ አልፎ ሁኔታዎች ‘ታሪክ’ እስኪሆኑ ከመጠበቅ ተላቅቀን፤ ዛሬን ከትላንት ጋር ማስተሳሰር ያሻናል። ታሪክ የትላንት ድርብርብ ጊዜያትና ስፍራዎች እየታመቁባት እንደ እሳተ ገሞራ በየእግራችን ስር በመፈንዳት፤ በእለት ህይወታችን ላይ እየቀለጠች የምትፈስ የዛሬ ጉዳይ ነች” ይላል ሱራፌል።
በኢትዮጵያ የዘመናዊነት አካሄድ ላይ ጥናት ያደረገው ሱራፌል፤ “ስለ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እውነት ለመነጋገር” እና “ውሳኔዎችንም በጋራ ያማረ ለማድረግ” ያግዝ ዘንድ በሚል ይህን ዘለግ ያለ ሀተታ አጠናቅሯል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
---------------------------------------------------------------------------------------------------------
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...​
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider

Пікірлер: 65
@mesefennegusi7468
@mesefennegusi7468 5 ай бұрын
እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!...እንዲህ በምክንያት ሚሞግት ሙሁራንን ያብዛልን!!👍
@getachewadmasssu6117
@getachewadmasssu6117 5 ай бұрын
This is amazing piece, and the delivery made it magical..splendid work.
@getachewmandefro7300
@getachewmandefro7300 5 ай бұрын
ያኔ እንደዚህ ዓይነት ሰው ሲያጋጥማቸው 'የተማረ ይግደለኝ !' ይሉ ነበር። ዛሬ የተማረውን ካልተማረው መለየት ቸግሮናል። ዶ/ር ሱራፌልን እጅግ እናመሠግናለን ።
@kebebushAdege
@kebebushAdege 4 ай бұрын
¹😢
@zenebewola
@zenebewola 5 ай бұрын
ወዳጄ ሱሬ ብዙ ወደኋላ እንዳውጠነጥን አደረከኝ።ወደ አለፈው ጊዜ በአያሌው ተጓዥኩ ።የእሁኑ ዝግጅትህ ድንቅ ውሃ የሚያነሳ ነበር ።ልብ ላለው ምን እያደረኩ ነው ? ብሎ እንዲያስብ ያደርገዋል ። ባለህበት በርታ ! ሰላም በያለንበት !
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 5 ай бұрын
ሐኪም ወርቅነህ እሼቴ ለአገርዎ ላበረከቱት የላቀ ሥራ እናመሰግንዎታለን ። ፀሐፊውም አመሰግናለሁ ።
@Zray-rx8ps
@Zray-rx8ps 5 ай бұрын
ምጡቅ ጭንቅላት ተባረክ !!!
@ziggys2021
@ziggys2021 5 ай бұрын
Surafel Thank you so much !! It is Part of the Black history, plus our country's true history!! Blessing s to you!!🙏🙏🙏✝
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 5 ай бұрын
ሰላም!!ስለ ሐኪም ወርቅነህ/ዶ/ር ቻርልስ የቀረበውን ተከታትያለሁ።ግሩም አቀራረብ ነበር።
@nigattisge4618
@nigattisge4618 5 ай бұрын
ከአዲስ ዜማ የሬዲዬ ፕሮግራም መቋረጥ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ። የዉስጤን ፤ ቁጭቴን ፤ለታሪክ ካለኝ ዋጋ ለአላዋቂዎች ደግመህ ደጋግመህ አስረዳልኝ ኋላ ምን ይበደጃል ? አመሰግናለሁ በጣም!!!
@alemsani5007
@alemsani5007 5 ай бұрын
የሀኪም ወርቅንህን ስም እንጂ ይህንን ሁሉ መስዋትነት እንደከፈሉ ብዙዎቻችን አናውቅም ። ይህንን ጥልቅ የሀኪም ወርቅንህን ታሪክ ማንነት ስላሳውቅክኝ ትልቅ አክብሮቴ ይድረስህ። አመስግናለሁ።
@ziggys2021
@ziggys2021 5 ай бұрын
Thank you so much for sharing the fist Paioner of ETHIOPIA!! Keep up the good work !!😍🤩
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 5 ай бұрын
ታሪከ ቢሶች ናቸዉ ታሪክን እያጠፉ ያሉት ሃይ መባል አለባቸዉ 🟢🟡🔴 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🟡
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 4 ай бұрын
ታሪኩ መሣጭ ነው። የሚያሣዝነው ሥለሀኪም ወርበቅነህ ቤት እኔ እየሰማሁ ያለሁት አሁን ሲፈርስ ነው። የታሪክ ቅርሶች በአግባቡ በየጊዜው ትውልድ እንዲያውቅ ተገቢ ጥረትና ትኩረት ተሰጥቶት የማስረፅ ሥራ የተሰራ አይመስለኝም። አንዳንዴ ይሄሁሉ መዓት እየወረደብን ያለው አባት እናቶቻችን ቡዙ ጠንካራ ጎን ቢኖራቸውም የማይነገረን የፈፀሙትም ስህተት እንደሚኖር ጠቋሚ ይመስለኛል።
@sabaaman8259
@sabaaman8259 5 ай бұрын
"በምን ፋታ እናስረዳ?"
@shebaw01
@shebaw01 5 ай бұрын
ይኽን ከተማዋን እያወደመ ያለው ቡድን ሳያውቅ የሚያጠፋ፣ አላዋቂ አጥፊ ቢኾን ኖሮ፣ ይኼ ግሩም የኾነ ታሪክን ግምት ውሥጥ ያስገባ ቅርስ እንዲጠበቅ የሚወተውት ድንቅ ጽሑፍ ከስህተታቸው በመለሳቸው ነበር። ምን ያደርጋል ታሪክን ለማጥፋት ከመነሻቸው ዓላማቸው አድርገው የመጡ፤ በደካማ አእምሯቸው ራሳቸው ሳይቸግራቸው በፈጠሩት ያልነበረ የኦሮሞ ዝቅተኝነት ስሜት እየተሳቃዩ ፣ የዝቅተኝነት ስሜታቸውን ያሚያበርድላቸው እየመለሰላቸው የአማራና የኢትዮጵያ ታሪክ ነክ የኾኑ ነገሮችን በሙሉ ለማጥፋት ይጣደፋሉ። ይህ ታሪካዊ ቅርስን የማፍረስ ጥድፊያቸው እድሜያቸውን እንደሚያሳጥረው አልገባቸውም።
@abdishdavid8665
@abdishdavid8665 5 ай бұрын
respect to Dr Werkeneh but this generation needs to create his own Dr Werkeneh
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 5 ай бұрын
"አዲስ ሀኪም ወርቅነህ ለመፍጠር የነባሩ ወርቅነህ ታሪክ መጥፋት አለበት" እያልኸን ነው? ምናለበት እንደዚህ አይነት ታሪኮችን 'ባትማርባቸውም' እንኳ ዝም ብለህ ብታደምጥ!!!
@kalkidan745
@kalkidan745 4 ай бұрын
ትልቅ እና ክቡሩ ሰው ታሪክ ሲያወድሳቸው ይኖራል ልማት ማለት ምንድነው? ታሪክ እንዴት ጠፍቶ ብልጭልጭ ይገነባል ተባረክ ይህን አስገራሚ ታሪክ ስላጋራኸን🙏
@alemsani5007
@alemsani5007 5 ай бұрын
የመጣብን መአት ነው።
@wondimagegnehubelete1330
@wondimagegnehubelete1330 4 ай бұрын
What a wonderful history hidden from all Ethiopians. I appreciate the author of this history. I’m ashamed that most even educated Ethiopians do not our history 😂🎉😢
@Abezash82
@Abezash82 5 ай бұрын
Very sad. What can we do? All memorable buildings are being destroyed. Next one to be destroyed is Ethiopia Itself.
@noelyemane7494
@noelyemane7494 5 ай бұрын
ሰው ወይም ኢትዮጵያን እና ታሪኳን በጥላቻ ያለ መንግስት በእረብ በሀሎች የተለከፈ ደሀዋን ኢትዮጵያን በታክስ ከፍዮ በራሱ ገንዘብ እየገረፋት ያለ መንግስት ነው ተማርን ያሉትም በፍርሀት ወይም በጥቅም ተገዝተው የማይነቃ እንቅልፍ ውስጥ , ከባድ ግዜ ጨለማ ውስጥ ያለው ደሀው የሚያስብለት የሌለው ደሀ ስቃይን ማየት ያመኛል
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t 5 ай бұрын
I like the story. Correction don’t say afooromo just say Oromo language. Ty
@aberalemma
@aberalemma 5 ай бұрын
እውነት እንደፈራሁት እንደሳሳሁለት፣ ደጋግሜ በዚያ ሳልፍ ፎቶ ሳነሳው የነበረው የፒያሳው (ባንኮ ዲሮማ ፊትለፊት) በግማሽ ፈርሶ በቀደም ሳየው እጅግ አዘንኩ። እውን ይህ ባጤ ምንሊክ ዘመን የተሠራ ሕንፃ "የጭቃ ቤት" ሆነባቸው??? ለመሆኑ ጠቅላዩም ሆነ ከንቲባዋ አይተውታል? ያውቁታል? ወንድሜ ሱራፌል ምስጉን ሁን።
@birruragibune
@birruragibune 5 ай бұрын
ከተማ ታድሶ ለቀጣይ ትውልድ ምቹ እና ተወዳዳሪ ዋና ከተማ መሆን ግድ ይላል። ነገር ግን አዲስ አበባ ስትመሰረት ጀምሮ እዚህ እስክትደርስ በርካታ ታሪካዊ ሂደቶችን አልፋለች፣ ምንም የማይታበል ሀቅ ነው። እነዚህ የሀገርን የዘመናት ታሪካዊና ፖለቲካዊ ኩነቶች ከወረቀት ባሻገር ቋሚ ቅርሶች፣ ማሳያዎች ብቻም ሳይሆኑ፣ ለምርምርም ትልቅ አስተዋፅኦ ያላቸው ናቸው።ለምሳሌ የሐኪም ወርቅነህ እሸቱ ሕንፃ እስካሁን ድረስ በይዘቱም ሆነ በጥንካሬው ገና ዘመን ተሻጋሪ ነበር፣ ደግሞም ዛሬ ከሚጨበጨብላቸው ህንፃ ተብየዎች በብዙ የሚያስከነዱ ናቸው፣ እንጂነሮቻችን የጠለቀ ጥናት ማድረግ ቢችሉና ለትውልድም ጭምር ማስተማሪያ ቢሆን ባይ ነኝ። ስለዚህ እነኝህን የመሳሰሉ የሀገር እንዲሁም ለዓለም በሚጠቅሙ መልኩ አድሰን እና ጠብቀን ብናቆያቸው ባይ ነኝ።
@fekaduhybano2390
@fekaduhybano2390 5 ай бұрын
Man where you are living i donot know but you must & see how took place the development old cities in world your mad house never bring modernation of the city donot through up your backward thought look historyy of city devlopment &modernation. we thank for the great work of the dr donot forget million of Ethiopians gave their periouse life for ethiopia well beimg we need now not war fires actually but naration of modern cities development& mechination of farmlands those bring more works for youth in our country also Makes AA pleasant diplomatic mission city like NY please look back What the Libya pr.Gadaf said & How fought back strongly former Pm Meles Zenawi we must stand up together on time today to minimaze the problem that is coming in future for our country as whole for Addis in particular
@learntulearn848
@learntulearn848 4 ай бұрын
In civilized Countries all over The world ,Historical ancient buildings are registered and preserved as a base to march forward- - Simply demolishing is not the way forward 🔼
@Juda216
@Juda216 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ስለ ታሪክ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ መከራ እየነገርከን ነው ከእንግዲህ ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ ከየአቅጣጫው ሆ ብለህ ተነስ❤❤❤
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 4 ай бұрын
Allah bqedus quran hulum ngeratoch ferash tefiwoch nachew ya ytalaqu balegirmawna lielinaw yteleqew geta fit siqer hulum ferarso tefi new yilenal allahu jellewaala ..tadya wedajewa tiglu kmanga honena mfresm beqa yrasu webet alewna ltetekiw generation beselam yihchn hager endirekebm masetelalefu endejgnochu abatochachin tegebina mhon ymigebaw talaq qedus tegbar nw bay ngn
@zerumekuria5026
@zerumekuria5026 5 ай бұрын
Sure emgaraw nw 100%
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 5 ай бұрын
ዛሬን ነገነ የሚያጠፉ
@user-ww4ox9ut5x
@user-ww4ox9ut5x 5 ай бұрын
Jesus loves you 💖 Amhara great again 🌹 Amhara life matters 💐 believe me Green 💚 yellow 💛 Red ♥️ are going to win win win win win 💯💯💯💯💯 I like your title 💞😍
@asfawbizaniemaru433
@asfawbizaniemaru433 5 ай бұрын
የበሰበሰ ቤት ሁሉ ቅርስ አይደለም
@erba8804
@erba8804 5 ай бұрын
እረ ወንድሜ ከጭፍን አስተሳሰብ ውጣና ተናገር ታሪክ የሌለው ህዝብ እና መሰረት ነሌለው ቤት አንድ ነው
@berihunassfaw7472
@berihunassfaw7472 5 ай бұрын
የዚህ ሁሉ መሠረት መሀይመት እና ዘረኝነት ነው። ከደንቆሮ ጋር ተነጋግሮ መግባባት አይቻልም።
@abdiahmedmohammed8932
@abdiahmedmohammed8932 5 ай бұрын
Why don't you put up in his name at Gonder city
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 5 ай бұрын
የአማራ ይሆነ ታሪክ ሁሉ ይፈርሳል። ማንም አብክ8ቶ የለጠፈው ጭቃ ታሪክ አይደለም።
@user-iq1wy1fj4r
@user-iq1wy1fj4r 5 ай бұрын
Ante game gala
@abdishdavid8665
@abdishdavid8665 5 ай бұрын
tew bakkeh
@mohsenabdo3058
@mohsenabdo3058 4 ай бұрын
Ye hulu Ethiopiawi bete leke ende dictoru bete neh lesue selzeh balebete hulum conjo adergo beseraw bedezayen yamerale yegede 20 foke serue adelem betasebebete dese yelale mekenyatum ke 90 percent belay ye Ethiopia hizbe deha new kesue tentko lebalehebte meshetete yelbetem weye ke Bank gare magenagnete new enje metkue minnendemibale alawkewem yemiyawke kale yasredagne
@abebe7532
@abebe7532 5 ай бұрын
Hizbus endet zum yelal ‼️⁉️⁉️⁉️⁉️
@melkamelak9882
@melkamelak9882 5 ай бұрын
ምን ይበል? ምን ስርቶለታል?
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 4 ай бұрын
ዛሬ ዘመኑ በቴክኖሎጂ የዳበረ በመሆኑ የዛሬዎቹ ራዕይ አልባዎች ሲወገዱ ታሪካዊ ቅርሶች በፎቶ ወይም በምስል ሥላሉ ተመልስው በነበሩበት መልክ ተገንብተው ታሪካዊነታቸው እንዲቀጥል ማድረግ የሚቻል ይመስለኛል። የኢትዮጵያውያንን አንድነት የሚያሳየው የሐኪም ወርቅነህ እሸቴ ባለቤት ወ/ሮ ወይም ነርስ ቀፀላ ቱሉ ኦሮሞ መሆናቸው ነው። ዘረኝነትን አምጥተው የሚያፋጁን ትግሬዎች ስለሆኑ ወደፊት አማራና ኦሮሞ ተባብረው ትግሬን ማስወገድ አለባቸው።
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s 5 ай бұрын
እኳን መንደር አገር ፈርሶ የለ እንዴ😂😂 ተወው ይበለው ይሄን ድንዙዝ ህዝብ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 5 ай бұрын
They are shantytown they must be cleared.let people live in a civilised homes so stop crying
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 5 ай бұрын
በቪዲዮ እያሳይኸው ያለኸው ፎቶ እኮ የነበረውን የህዝቡን ጉስቁልና አጉልቶ የሚያሳይ ነው ። ታዲያ ተቃውሞህ ለምን ክዚህ ሰቆቃ ኑሮ ለምን ወጡ ነው?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 5 ай бұрын
Londun? 😅😅😅😅
@noelyemane7494
@noelyemane7494 5 ай бұрын
If the people of Addis exercise 😊civil obedience for 3 days they can remove the beshash incompetent person for good but the people are in a mess without a good mobilizer , the so called intellectual are snoozing or no action but barking on KZbin without no action , the poor paying high price.
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 5 ай бұрын
የተቃውሞ በሽታ አሰቃይቶህ እንጂ የፈለግኸውን ማስተላለፍ አቅቶሀል።
@mintyassefa
@mintyassefa 5 ай бұрын
አዳነችና አብይ የጠሉት ይኸነን የመሰለውን ታሪክ መስሎኝ፣ ታሪክ ደግሞ አንደ ሐኪም ወርቅነህ ያሉትን ሰዎች አሳምሮ ሲከትበው ኦህዴድ የሚባሉት የነ አብይን ታሪክ ደግሞ አገር ያፈረሱ ብሎ ይከፍላቸዋል😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@melkamelak9882
@melkamelak9882 5 ай бұрын
አሮጌዎቹ ፈርስው ክእነሱ የሚበልጡ ከሆነ አሮጌ ትዝታ ጠፍቶ ለአዲሱ ትውልድ አዲስ በዘመናዊነት የዘመኑ ሥራዎች ቢስሩ አይሻልም ትላላችሁ?
@learntulearn848
@learntulearn848 4 ай бұрын
#MEHAYMENET #YEWEDEM ❗
@user-xc1rw6rp8b
@user-xc1rw6rp8b 5 ай бұрын
በሳቅ ፍርስ ያደርጋል እኮ :: ለምንየተወረሰውንንብረት ለልጆቻቸው ሰጥታችሁ እነሱ ስማቸውን አይዘክሩም :: እንንተ ምን አግብቷቭህ ነውነጋ ጠባ ያላዋቂ ሳሚነት ንፍጥ የምትለቀልቁን ? ይግርማል እኮ እሳችውምወግ ደርሷቸው በዝባዥ ፊውዳል ተብለው ነበር ::
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 5 ай бұрын
አንተ ራስህ ምን አገባህ?
@solomonwossen4335
@solomonwossen4335 5 ай бұрын
On one hand , "you" speak of globalization.On the other hand ,you speak negatively of globalization . You are neither proactive nor reactive. Please change your "NEGATIVE MINDSET" Ethiopia has to begin to think globally and act locally.
@abiyetessema2261
@abiyetessema2261 5 ай бұрын
ሠው እንደከብት ሢታረድ ዝም ብለህ አሮጌ ቤትሢፈርሥ እዬዬ!! ግራ እኮ ነው የሚገባው?
@learntulearn848
@learntulearn848 4 ай бұрын
ANTE LEMIN ENDE KEBT SELEMITAREDUT SEWOCH ATAWERAM ? ESSU TARIKAWI ETHIOPIAWIAN SEWOCH ENNA HINTSAWOCH EYASTEMAREN NEWE
@bereketbalcha3418
@bereketbalcha3418 5 ай бұрын
Surafel Wendimu is not a very well informed person,not the best authority to analyse on such issue
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 5 ай бұрын
Manem ye asoka cheka ye feresal,enda ante ye koshasha assessable testament ye demesesal 😎
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 5 ай бұрын
የሀኪም ወርቅነህ እሸቴ ቤት የተሰራው ከጭቃ አይደለም። ሄደህ ፍራሹን ተመልከት! የጭቃና የግንብ ቤት መለየት ሳትችል ስለ ቅርስ ፋይዳ መናገር ድፍረት ነው።
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 5 ай бұрын
@@gizawnegash6180 hakim tabiye results cheka naw manemsafari keytum mato tarikh syhonem be zoromia maret lay'kese be kese chekawowcj ye demesesalu 😎
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 5 ай бұрын
He kept slaves too as the foto proofs.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 18 МЛН