" የኮሜዲን እሸቱ የመድረክ ጀርባ ህይወት እና ያልተለቀቁት ቀልዶቹ " |

  Рет қаралды 370,313

Donkey Tube

Donkey Tube

4 жыл бұрын

" የኮሜዲን እሸቱ የመድረክ ጀርባ ህይወት እና ያልተለቀቁት ቀልዶቹ " | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #eshetu
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ በ2011 አመት የሰራቸው የተለያዩ መድረኮች እና ያልተለቀቀ አዳዲስ ቀልዶች፡፡
This video show the performance of comedian eshetu meleses throughout the year .
It shows the working structure of comedian eshetu and his team. This video includes the non-released jokes of comedian eshetu.
All the jokes and the ideas in this video preach love, peace, and harmony amongst the people of the world.
#standupcomedy
#comedyshow
#ComedianEshetu
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#ComedianEshetu
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*******************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: kzbin.info/door/qGE...
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 414
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 4 жыл бұрын
First ever comedian in Ethiopia who can make a joke with a political situation,social lives and any other issues which is really thoughtful and truth events.ጀለሰ i really have a huge appreciation for you,እና ቀጥልበት!!! Your fun from Eritrea.
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ለእኔ በአሁኑ ሰአት ካሉ ምርጥ ኮሜዲያን መካከል እሸቱ መለሰን የሚተካከል ማንም የለም በርታልን ወንድማችን👍👍👍
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ሰላምየ ደህናነሽ
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥነዉ ዜዶን አይበልጥም
@fitsume5463
@fitsume5463 4 жыл бұрын
ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ኮሜዲያን! 👏🏽👏🏽🙏🏼 እሼ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ !
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ወንድም እሸቱ እግዚያብሄር ከዲያቢሎሶቹ አይን ፣ሴራ ፣ ወጥመድ ይጠብቅህ !!! መቼም የኛ ምድር ሀቅ አይወድላትም ከፈጣሪ ጋር እራስህን ቆቅ ሆነህ ጠብቅ
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
እኔ ገና ፊትህን ሳየዉ ነዉ የሚታስቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ቀልድህማ ጥርሴን አያስከድነኝም በርታ
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
*ግን* *የሰው* *ልጅ* *እንደዚ* #ተሰብስቦ #ሲስቁ *እንዴት* *ደስ* *ይላል* *ከምር*
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ምን ያርጉት የኔምስኪኖች እግዚያብሄር ደስታቸውን እንጂ ክፉዋቸውን አያሳየኝ አያሰማኝ " የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው "
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
@@firehiwotseblegiorgis301 Ewnet Betam Des Alegn sayachew
@aliesse3644
@aliesse3644 4 жыл бұрын
Betam
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 4 жыл бұрын
ማልቀስ እና መከፋት ባይኖር ኖሮ ደግሞ እንኩዋን መሰቅን፣ ብንስቅም እንኩዋን የሳቅን ስሜት አናውቅም ነበር እኮ። ሁሌም ሁለት ተቃራኒ ነገሮች ሲኖሩ ብቻ ነው ስሜቱ ሊታወቅ የሚችል ስሜት ሊፈጠር የሚችለውን ወንድ ባይኖር ከወንድ ጋር አብሮ ሲኖር የሚፈጠርን ስሜት ልታደንቂ የምትችይበት ስሜት አይኖርሽም ነበር አባት እና እናት ተቃራኒ እሳት እና ውሃ ተቃራኒ ብርሃን እና ጨለማ ተቃራኒ እህት እና ወንድም ተቃራኒ ሳቅ እና ሀዘን ተቃራኒ ፡ ፡ ፡ አንዱ ብቻ ቢኖር እንዴት በሁለቱ ጥምር የሚገኛውን ስሜት እንወደው /እናውቀው/ ነበር እግዚያብሄር መሳቅን ወይም ማዘንን ብቻ ለይቶ ያልሰጠን ምክንያት በሰቅም በሀዘንም በሁለቱም ህይወታችንን መዝነን እና ደግፈን እንድንኖር ነው ምክንያቱም አንድ ነገር ፊሪ ሆኖ ጠንክሮ ሊቆም የሚችለው በሁለት ፎርሶች ከላይ እና ከታች ወይም ከውስጥ እና ከውጭ እየተገፋፉ አንዱ ከአንዱ ፎርስ ሳይበልጥ አንዱ ከሌላውው ፎርስ ሳያንስ ተሳስበው ሲኖሩ ብቻ ነው። ሳቅ ብቻውን የለሀዘን ቀጥ አድርጉ አይኖረንም ሀዘንም ሳቅ ባይኖር በህይወት አይኖረንም ነበር እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር አቻችለን እንድንኖር ማቻቻያ ሁለት ቅመሞችን (ሳቅን እና ሀዘንን) ሰጥቶ እንደየ አስፈላጊነቱ እና ቦታው ተጠቅመን ህይወታችን ጥሩ መስመር እንዲይዝ በነጻ ነጻነትን ስለሰጠን እያመሰገንን ስናዝን ስለሚያስቅ ነገር እናስብና ሀዘንን እንርሳ ሰው ሀዘንን ካረሳ ደግሞ ቂመኛ ሆኖ ከእግዚአብሔር መንገድ ወጥቶ የሰይጣንን ነገር ስለሚሰራ፣ አለም በሚሰጠው ነገር ተደስተን ተሰብስበን መሳቅ ስንጀምርና ስንመኝ በሀዘን መሳብ ብዙ ነገር እንዳንሰብር እና ትክክለኛውን ደስታ እንዳንረሳ እንደሚያድርገን ያሳስበናል ነው እኔ ..... ፕለቲካው , ዘረኝነቱ ,ስደቱ ,ሞቱ መታሰሩ, መፈታቱ, መሳቀቁ , የኑሮ ውድነቱ .....ሽባ ያደርገው አንድ ሰው በማንኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ያዝናል ለዛ ሰው ችግሮቹን ሊፈታለት ከሚችል ስርአት እና መንግስት በሚበልጥ መልኩ በሳቅ ችግሩን ሊያስረሳለት የሚችል ኃይልን ይመርጣል ነው እኔ....
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Endte nes
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 жыл бұрын
እሸቱ መታደል እኮ ነው። የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የሳቅ ምንጭ እሸቱ መለሰ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልህ እሼ በርታ ምርጥ ኮሜዲ እኮ ነህ በሳቅ ፍርስርስ እኮ ነው የምታረገኝ ይመችህ የኔ ምርጥ
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
Kkkkk እሽዬ ከበጉዋ ጋ የተነሳሀዉን በጣም ነው የወደድኩልህ እንሰሳወች በጣም ነው እምወደው እሸዬ አባቴ ቅን ስለሆንክ ይሄው ካልከው በላይ ደርሰሃል ከሁለት ዓመት ቡሃላ ከዚህም በላይ ገና ብዙ ትሰራለህ አንተ አባቴ የሰዉን ልክ ካንተ ተማርኩ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከፍ ያርግህ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ ❤👏
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 2 жыл бұрын
ያንተ ነገር ምን የሚጣል ቃላት አለህ ሁሉም ምርጥ ናቸው
@alemayehumekonnen1694
@alemayehumekonnen1694 4 жыл бұрын
Well done Eshetu.... I am not a fun of many Ethiopian comedians but yours is unique in that besides the fun part the message is too bold and timely.
@djrohabentertainment6007
@djrohabentertainment6007 4 жыл бұрын
አቦ ተባረክ ሐገራችን ላይ እናዳለ አንድ ግለሰብ ሁልጊዜም የትውልድ ቅብብሎሽ ያሳስበኛል በተለይ የኮሜዲው ዘርፍ አስቸጋሪ እየሆነ በመጣበት ዘመን አንተን የመሰለ ጎበዝ ሰው ስላገኘን በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረክ ታዲያ ነበረ ጠፋ እንዳትባል አደራ አደራ…
@ferehywetbelete9024
@ferehywetbelete9024 4 жыл бұрын
ኮመዲያን እሽቱ ስራዋችህ በጣም ይመቻሉጏበዝ እንደው በዚህ አጋጣሚ እኔም ዴስፖራ ነኝ በድጅታል ፖለትከኛ ዙሪያ ብትስራ ጥር ይመስለኛል ቤተክርስቲያን መሄድ አቅቶናል ከቄሱ ጀምሮ እስከ ስዉ የሚገርመው ካገር ከውጡ የመንግስቱ ህይለምርያም ግዜ የሆኑት ይብሳሉ እባክህ
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 4 жыл бұрын
Wow. Lol. Much respect for all the people working together. Can't wait to see you in US. God willing.
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ፈጣር አምላክ ይጠብቀን ይጠብቅህ ሳቆልን ምንግዜም ውዶችየ
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
ኣንተ ልጅ በጣም ነው ምወድህ ምርጥ ያገሬ ልጅ ሁሉም ምትስራው ኣንድነት ነው ምስብክ
@nejuhaveshawit3999
@nejuhaveshawit3999 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ በጣም ነው የወደድኳችሁ ከትናንት ማታ እስከ አሁን ድረስ እየተከታተልኳችሁ ነው ውስጤ በደስታ ተሞልቷል ኢንሻ አላህ አንድ ቀን በአካል ኮሜዲህን እንደማይ ተስፋ አለኝ እስከዛ ድረስ በቱዩብ እከታተላችኋለሁ💃💃❤️🤗
@habtamumequanint844
@habtamumequanint844 4 жыл бұрын
ወንድሜ እሸቱ ዩኒቨርሲቲ ላይ ግርግር የሚያነሱት ብዙውን ጊዜ ሰነፍ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ለምን መሰለህ ውጤት ተበላሽቶበት ሻንጣ ይዞ ከሚወጣ በቢሄር ምክኒየት ተባረርኩ ማለቱ ሃፍረቱን ይሸንልኛል ብሎ ስለሚያስብ ነው፡፡ ስለዚህ ለተማሪወች ንገራቸው፡፡
@user-gr3yg8mv5n
@user-gr3yg8mv5n 4 жыл бұрын
Bexam Tekekil 👌
@eyossesolomon3174
@eyossesolomon3174 4 жыл бұрын
የምትሰራቸው ስራዎች በጣም አዝናኝ እና ትምህርት ሰጪ ናቸው እና በርታ በጣም ነው የማደንቅህ ደጋግሜ ባየውም ቀልዶችህ ደስ ይሉኛል በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 жыл бұрын
እሺ የዘመናችን ምርጥ ኮሜዲያን በአልን የሚናፍቀኝ የንተን ስራዎች ለማየት ነው አዲስ አመትን በጉጉት እንድጠብቀው አረከኝ በርታ ብሮ
@user-or3no2bo1d
@user-or3no2bo1d 4 жыл бұрын
አንደኛ ነክ በጣም ትችላለክ አስተማሪ መልህክት ነው ምታስተላልፈው
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 4 жыл бұрын
Let God Be With ,So hopefully , You will be The Next Famous Yang Comedian. Be a good Hero Of The Generstions. .I am happy ,Your staye gives a good lessons too. Great !!Job!.Stay Blessed. Long live to Ethiopia.
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 4 жыл бұрын
እኔስ ሆዴ ቆሰለ ተባረክ የእውነት እንዲህ ዘና ፈታ ዬሚያደርግ ነው የሚያስፈልገን የአመቱ ምርጥ ሰው ነህ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
እንዴ እሼ ወሳኝ ሰው ዘውዱ በቀለ አለ እንዴ? እሸቱንም አብራችሁ የምትሰሩት ጓደኞቹም እናመሰግናለን ትችላላችሁ መታጋገዛችሁ ደግሞ በጣም ደስ ይላል በርቱ ሁሌም አንድ ላይ ሆናችሁ መስራታችሁን ቀጥሉ 💚💛❤
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 4 жыл бұрын
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!*
@EfremAyzohbelew
@EfremAyzohbelew 4 жыл бұрын
the smartest ethiopian comedian ever keep going brother
@wubalemgashaw1757
@wubalemgashaw1757 4 жыл бұрын
በርታ ሁሉም ነገር ደስስስ ይላል ፈጣሪ ካይን ያውጣህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ድግል አትለይህ መልካሙ ሁሉ ይብዛልህ ሠላሙን ለሀገሬ ፍቅሩን ለወገኔ ፈጣሪ አብዝቶ ያድልን አሜንንን(3)
@amaamm6604
@amaamm6604 4 жыл бұрын
ፊትህ እራሱ ሲያዩህ ውሽት አትወድም እዲሁ ይለያል ምን ዋጋለው ኢትዮውስጥ እውነት አይኖርም
@Tolerantbuddy
@Tolerantbuddy 4 жыл бұрын
🎊 Congratulations guys 🎊 🍾 inkuan aderesachu ambesoci bertu:: ESHETU yemech abate. Egziaber yabzalachu Tena, habt, ye sew fiker ❤️.... ✌🏽 ☮️ I hope bekerbu wede canada 🇨🇦 🇪🇹 keci endemetelu !!!
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
Good luck dear bravo your attitude very Nice I wish long life and health brother....😍😍😄😄 lam laugh I see your face funny ,Jock...
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
ወይ እሸ በጣም ደሰ ይላል አላህ ይጠበቃችሁ💚💛❤️ አቤተ የሀገር ፍቅርችሁ💚💛❤️💞
@amanuelmoges2226
@amanuelmoges2226 4 жыл бұрын
I like the value that u gave for the job. u are professional. and am sure it will gone pay u a lot. keep it up man.
@samuelbezabeh220
@samuelbezabeh220 4 жыл бұрын
Good luck brother ,wish you all the best hope more ppl like you will come forward.
@maryam4875
@maryam4875 4 жыл бұрын
አገርወዳድእሸቱዬ መሠሎችህይብዙልን
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 жыл бұрын
Wow betam adinakik negn respect ishiye good blees you
@user-qg9yu5rh9g
@user-qg9yu5rh9g 4 жыл бұрын
እንደው አንተልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@nuriyakassim6042
@nuriyakassim6042 4 жыл бұрын
Z next Eddie Grifen,we love u keep it up
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
ፍርስ የምታደርግ የማትሰለች ድንቅ ሰዉ ነህ ሰላም ለሀገራችን ይሁን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ምሄን ክፊ ወረርሺኝ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
4 жыл бұрын
"ጎንደር ነበርኩኝ አባቴ አታጨናንቀኝ" 😂😂
@adanishkebede7046
@adanishkebede7046 4 жыл бұрын
ወንድማችን እሸቱ ከምቀኛ ይጠብቅህ እምታቀርባቸው አስተማሪ እና ቁም ነገር ሀቅ ነው ከምር እድሜህን ያርዝምልን
@altayeabebe1551
@altayeabebe1551 4 жыл бұрын
ምርጥ ነህ በቃ.......
@asmamawlas
@asmamawlas 4 жыл бұрын
You are Genius! You are building a unique comedy brand! Even more bright future ahead!!!
@mintiwabagudew8394
@mintiwabagudew8394 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምታዝናናኝ በአንስ በቀን አንዴ ሳላይ ወይ አላውቅም ያንተ ቀልድ ስደብረኝ ፈታ የምልበት ነው ምቾት ይበልህ አ አቦ👍
@sarahana7929
@sarahana7929 4 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜዲ እያሳቀ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ አለላችው እንጂ አቶ ልጅ ያሬድ የተባለ የሆነ አዝግ ወይ አያምር ወይ አያፍር ነጫጭባ ማሃይም በቃ እንደዚህ ነው ተምሮ የሚያስተምር በጣም ብቃት አለህ በርታ
@seifealigaz5381
@seifealigaz5381 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለው ሁሉም ቀልዶች ቁም ነገር አላቸው
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 4 жыл бұрын
ምርጥ የዘመኑ comedian ነህ። በጣም ትችላለህ
@987654321susu
@987654321susu 4 жыл бұрын
Amazing 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻well done Man!!!!
@user-zp3gi3sg7d
@user-zp3gi3sg7d 4 жыл бұрын
እሽቱ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ፍጣሪ ከናተጋይሁን አስተማሪ እና ቁምነገር ያለው ስራ ነው በርታ በጣም እውቀት ያላቸው የስራ አጋሮች ይዘዋል በርቱ ሽዋንግዛውን በጣም ምርጥ ውንድሜነው እሽቱ ተከባከብልኝ
@botv4017
@botv4017 4 жыл бұрын
Team work wins! Keep it up.
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 4 жыл бұрын
ምርጥወጣትነሀ፣አቦ፣ሀገሩንወዳጅ፣ካአይንያውጣህ፣በእውነትበጣምጎበዝነህ፣ከዘርማንዘርነፃልክእደኔ
@yednekachewnahom4262
@yednekachewnahom4262 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እሸቱ እባክህ ድሬደዋ ና እያሳቀ ሚያስተምር ሰው ያስፈልገናል።
@arega3874
@arega3874 4 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜዲ አስተማሪ በርታልን
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ እሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጊዜውን የጠበቀ ትክክለኛና እውነተኛ መልእክት አለው በርታ ለሚገባው ካንተ ተምሮ እንደሠው ማሠብ ይኖርበታል ግን ቦርጭህን ለማጥፈት ሞክር ድንቅ ሠው
@tomtomfake9066
@tomtomfake9066 4 жыл бұрын
Eshetuyeeee we love you berta. U ar our generation
@fitsumfereja6729
@fitsumfereja6729 4 жыл бұрын
You are the man, I liked you the first day I sow your video, your comedy has got all package & most importantly you teach us something that can go deeper to the heart, you are great comedian & now is your time, you can make people laugh 🤭 😆 😂 but more often you teach big lessons. Stay high bro.
@simabelew
@simabelew 4 жыл бұрын
We are proud of u. Your mom is lucky.
@at8148
@at8148 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት እውነት ተናጋሪ ያብዛልን ከዘመኑ ሰዎች አይን ጌታዬ ይጠብቅህ
@afrodan7980
@afrodan7980 4 жыл бұрын
Wow this guy is a genius of stand up! Lemen endemitefa becha new migermege ..
@branatv8835
@branatv8835 4 жыл бұрын
የሠዉ ስኬት የሚያስደስተዉ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም ይሳካልኝ we are trying new thing pls suuport us
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Endte nes
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 жыл бұрын
Real Ethiopian! Time tasted joke! You are amazing!
@marymebaba7161
@marymebaba7161 4 жыл бұрын
በበኩሌ ደስ ይላል ምችት፡ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳን
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Esha ❤️😘👍yene adegna sewdehe
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 4 жыл бұрын
God bless your work !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@aoun8429
@aoun8429 4 жыл бұрын
እብድ እስካሁን አላቹ ይላል እንዴ ስንወድህ ሳየው አወራሩ ራሡ ያስቀኛል በርታልንን
@natnaeldaniel8763
@natnaeldaniel8763 4 жыл бұрын
Good job, promising, keep it up
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 4 жыл бұрын
እሼ ትችላለህ ስወድህ😍 እኮ የኛ Kevin Hart...በሳቅ ውስጥ ቁም ነገር የምታስተላልፍ ከሌሎቹ ትለያለህ አባቴ በርታልን ❤❤😍 ገና ሳይህ እራሱ እኮ ነው የምስቀው አክትህ የምታወጣቸው የተለያዩ ድምፆች #1 😍😍❤❤ ሙያውን አክብረህ ወደህ እራስህም ዘና ብለህ ስለምትሰራ እኛንም ዘና ታረገናለህ ኑርልን 😍
@islamicmessage777
@islamicmessage777 4 жыл бұрын
ይመችህ ምርጥ ነህ👌👏👏👏
@mamaimissyuoilovemore868
@mamaimissyuoilovemore868 4 жыл бұрын
welcome ishetu hero comedy iput up 👌👌👌💪💪💪💪💪
@addisugebru1554
@addisugebru1554 4 жыл бұрын
Currently the best Ethiopian comedian
@abebegetachew727
@abebegetachew727 4 жыл бұрын
keep up the good work guys.
@ntsehatyangaw6247
@ntsehatyangaw6247 4 жыл бұрын
ስላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችህበት ስላማችህ ይብዛ ስላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን ።
@Hamzolina
@Hamzolina 4 жыл бұрын
ኑ ተሰባስበን ሰብስክራይብ እንደራረግ።
@ermiastadesse3451
@ermiastadesse3451 4 жыл бұрын
Like ያንሳል comment ያንስብሃል you are the best comedian I don’t know what to do for you man!!! You’re the best
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
you're my favorite comedian👍 keep it up u doing very well already.👉👌👐 u must try to avoid repeating comedies and performing the same thing over and over ..✌Good luck Yarada lige ✌👍👍
@hanimarley4288
@hanimarley4288 3 жыл бұрын
I am from Eritrea ... Good job bro...
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 4 жыл бұрын
እሸቱ አደኛነዉ
@adenabera2704
@adenabera2704 4 жыл бұрын
Eshetu eendemachen gezaewn yetbke mert komedi👍😘👍😘
@user-dt5xk2pm5v
@user-dt5xk2pm5v 4 жыл бұрын
እሸቱየ የኔ ምርጥ ኑርልን እግዚአብሔር ሠላሙን ያብዛልህ ስወድህ
@wt974
@wt974 4 жыл бұрын
The best comedian
@user-gr3yg8mv5n
@user-gr3yg8mv5n 4 жыл бұрын
1000 ላይክ ማድረግ ቢቻል ምን አለ😍😍😍!!!!!!!
@user-ny4mo4qx3g
@user-ny4mo4qx3g 4 жыл бұрын
Yeshetu.Adnakiwoch.ebakchu.like.
@eyueltefera4679
@eyueltefera4679 3 жыл бұрын
You are the best performer ever i like u alot if possible i would like u to send me the song tittle or singer which we have been hearing in back ground " ethiopia hagre"
@pinashalom9644
@pinashalom9644 4 жыл бұрын
Big respect
@sarahbay3607
@sarahbay3607 4 жыл бұрын
Betam Betam yemadenkew lije neh arif berta
@asterdeti8326
@asterdeti8326 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk yimech bro😃😃😃😃😃😃
@mafutesfayeb7700
@mafutesfayeb7700 4 жыл бұрын
የሀገራችን ኮሜዲዎች የቀለድነውን እየደገሙል ከማሳቅ ወደማስታወስ በተቀየሩበት ሰአት እሼ ከች በማለትሽ የጠፋብኝ ሳቄ አብሮሽ ተከስቷል ሁለታችሁመ እንኳን ደናመጣችሁ
@tiiiohth6ghjifgjj898
@tiiiohth6ghjifgjj898 4 жыл бұрын
Selam qeldoch kum ngr azle new birta 💚💛❤🙏🙏👌👌
@alemayehutefera7606
@alemayehutefera7606 4 жыл бұрын
Fantastic,.......
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 4 жыл бұрын
እሸቴ ጠፍት ሀለ በሰላም ነው በጣም ነው ምወድህ አንተኮ ቅመም ነህ ገና ስጀምር ነው የምተ ስቀው አዎ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
እሼ እኔ ምንም አልልም እምወደው ቅዱስ ዮሃንስ አባቴ ከፍ ያርግክ ከምንም በላይ ድንግል ትርዳክ እወድሃለው ለእኔ ዶኪ ዮቱኘ ምርጫዬ ነው በጣም ክሩ ውዳቹሃለው ሁላችሁንም
@Maybe_88
@Maybe_88 4 жыл бұрын
bro i'm huge fan since you popped out so keep up the good work. btw you need to address the issues ragarding this gays n lesbians that's trying to destroy our culture n way of life. stay blessed.
@wubiyeseife9895
@wubiyeseife9895 4 жыл бұрын
😂🤣😍#love
@solomontesfay7079
@solomontesfay7079 4 жыл бұрын
Dude, you are so funny ( techelaleh )
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ ሁሌም ምህጫዬ ነህ እውድሀለው
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
Betam nw yemadenkh ena mwedh Eshe😍😘✌🏾
@Hailsh12
@Hailsh12 4 жыл бұрын
ሊሊዬ subscribe አድርጊኝ
@dannyledeta9776
@dannyledeta9776 4 жыл бұрын
Well done brother.good job
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 жыл бұрын
እሼ ፍቅር የሆንክ ልጂ ነህ ሰላምህ ይብዛ
@saramia1919
@saramia1919 4 жыл бұрын
Desss silu dess yeblachue yagere. Wetate. Bertuleni. Nurulinii💪🏾💪🏾
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
Keep it up bro!
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
Beritu 1gna nachu🤝🤝🥰🥰
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስየምትለዉ💚💛❤
@samrawitteshome5745
@samrawitteshome5745 4 жыл бұрын
stay blessed dear!!!!!
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
ምርጥ ስው
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 41 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 311 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
0:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 2,1 МЛН
Sion princess funny Haribo Donuts 🍊🚆😅🤣
0:35
SION /紫音
Рет қаралды 14 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 38 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 5 МЛН