የኳስ ሜዳ ሰፈር ትዝታዎች /በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS

  Рет қаралды 55,296

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@sitinayimam8206
@sitinayimam8206 2 жыл бұрын
ኳስ ሜዳ ረጅም አመት የኖርኩበት ሰፈር ነዉ አሁንም ተመልሼ ብኖርበት ውስጤ ነዉ የኳስ ሜዳ ልጆች ይመቻችሁ ዮኒም ይመችህ
@jerrygurara214
@jerrygurara214 2 жыл бұрын
ከክፍለ ሐገር ስመጣ እንደ እድል ሆኖ ሰፈሩን አውቀዋለሁ በጣም ጥሩ ሰዎች ያሉበት ታሪካዊ ሰፈር ነው እዛ የተወለዳችሁ ይመቻችሁ
@smtube3485
@smtube3485 2 жыл бұрын
ውይ. ዪናስ. እግዝሃብሄር. ይስጥህ. ከዚህ. ቀደም. ጨቅጭቄክ. ነበር. ስለ. ኩዋስ. ሜዳ. በጣም. አመሰግናለው. በስደት. ብኖርም. ሰፈሬ. ያለው. ያህል. ይሰማኛል. በእውነት. ደስታዪ. ልገልጽልህ. አልችልም. ዪኒ. ምርጥ. ሰው. አክባሪክ. ነኝ. ሳሚ. ነኝ. ከኦስትሪያ.
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ ዞሬ ዞሬ ዞሬ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን?? እ የኔ ውድ?
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
በሠላም ላገርሽ ያብቃሽ እኔም ሠሜን ሆቴል ጋርነኝ አገራችንን ሠላም ያርግልን የድሮውን ይመልስልን🙏🙏🙏
@taddeselema1646
@taddeselema1646 2 жыл бұрын
ኳስ ሜዳ ከአለም አንደኛ ሰፈር!!! ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል። ሰፈሬ እወዳችዋለሁ!!!!!
@Mesalemiya
@Mesalemiya 2 жыл бұрын
Ebs በጣም ነው የምናመሰግነው ይህንን ወርቅ ሰፈር ስላቀረባቹህ ኳስሜዳ ❤️❤️❤️
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 2 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩባት መቼም ቢሆን ከአይምሮዬ የማትጠፋዋ ሁሌም የምናፍቃት ጠቅላይ ቢሮ ኳስ ሜዳን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። የአድማስ ቁርስ ቤት፦ እስፔሻል ስልስ፤ ናፍቆኛል። አንበሴ የቤት ደላላውን በማየቴ ተገርሜ አለሁኝ። በሰው ሀገር ሆኜ ያደኩበት ሰፈር በማየቴ ደስ ብሎኛል።።
@sulwe88
@sulwe88 2 жыл бұрын
Admas ful The best
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
ፍቅር ጨዋታ መከባበር እና መተባበር ያለበት ምርጥ ሰፈሬ ይመቻቹ ምንግዜም ካስሜዳ
@sulwe88
@sulwe88 2 жыл бұрын
Indeed beautiful place sefere
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
የሸገር ልጆች ሠላማቹ ይብዛልኝ በውጭም ባገሩውስጥም ያላቹ እኛ ብሄር የለንም አገራችንን ሠላሟን የድሮውን ይመልስልን 🙏🙏🙏
@ሚስጥረ-ተ7ቐ
@ሚስጥረ-ተ7ቐ 2 жыл бұрын
ኳስ ሜዳ የነዋሪው አድባር ሰፈሬ ኑሪልኝ❤️❤️🥰🥰🥰 ከአፍራሾች ሀይል ይጠብቅሽ የትም ሀገር ቢሰደዱ ልጆችሽ መቼም የማይረሷት ሰፈር ኳስ ሜዳ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ነዋሪዎቿ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
@4500mila
@4500mila 2 жыл бұрын
Kuas meda, every one leaves in peace, Christian and muslim. "Yetim teweld Kuas meda edeg" yibala. Thank you Yonas. I am so excited since I saw Kuas meda on EBS Tizitachin. God bless you. Great respect for all those born and raised in KUAS MEDA.
@amehaatnaf9367
@amehaatnaf9367 2 жыл бұрын
ይመችሽ ሚላ
@mamimylove8905
@mamimylove8905 2 жыл бұрын
በናታችሁ በፈጠራችሁ 🙏😢ለሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ድምፅ ሁኑ
@netsigbremaryame8079
@netsigbremaryame8079 2 жыл бұрын
ሰፈሬ ያራዳ መፍለቂያ ፍቅር ብቻ እናመሰግናለን ስላስጎበኛቹን
@youandmy3076
@youandmy3076 2 жыл бұрын
ምን እንደምል አላዉቅም ዮኒ እናመሰግናለን ። ዮኒ የ10 አመት ናፍቆቴን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ ።የሶል ብረታብረትና የጣሀ ጋራጅ የዋንጫ ጨዋታ ፣ አድማስ ዋንጫ የበላበት ጨዋታ ፣ የነታይገር ጭፈራ ፣ የአድማስ ፉል ፣ የነስሩ ፓስቴ ፣የጀምስ ሳንቡሳ ............ አያልቅም ። ዬኒዋ እንግዲ ክፍል 2 ፣ 3 ፣ 4 ...... እንጠብቃለን ።
@abdsmarttube5887
@abdsmarttube5887 2 жыл бұрын
Sojat biskut haroni cafe....... 🙈
@jjccrl3105
@jjccrl3105 2 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሰፈራ ስወደው በጣም እናመሰግናለን
@Emanu1532
@Emanu1532 2 жыл бұрын
አንበሴ ሰላምታ ይድረስክ የመጀመሪያው የ21 ቀበሌ አራዳ ተደባዳቢ ማንም የማችልክ አባዬ ጤና እድሜ ይስጥክ!ሌሎቹሳ አረ የታሉ ብዙ ባለታሪክ ሰዎች አሉ
@abdsmarttube5887
@abdsmarttube5887 2 жыл бұрын
anbese areje Adel qelal tedebadabi ene tiger Tona Ali kebero wiro err neffff weyne sefere betam nw des yalegn 🤦
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
የኳስ ሜዳ ልጅ ነኝ ፕሮግራሙን እየተከታተልኩ የኳስ ሜዳ ትዝታ በሰራ አካላቴ አካል እንዳለው ነገር ሲወረረኝ ተሰማኝ ኳስ ሜዳን በተከታታይ ፕሮግራም ቢዳሰሰ ደስ ይለኛል ከፍተኛ ስምንት ቀበቀሌ አስራሶስት አቶ በየነ ግቤ ውስጥ ነው ያደኩት ።
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዮኒ!!!!
@kassahunbekele2508
@kassahunbekele2508 2 жыл бұрын
Thank you team EBS and Yoni for this wonderful program. The nostalgia is unmatchable.
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ጥሩ አቀራረብ ነው ትዝታ ዕድሜ ይስጥህ ይመችህ ያኑርልን በርታ 🕊🕊🕊ለኢትዮጵያ 🦚🦚🦚
@josephethiopian7442
@josephethiopian7442 2 жыл бұрын
Thanks yoni you reminded me my childhood
@hailegebretsadik6373
@hailegebretsadik6373 2 жыл бұрын
ኳስ ሜዳ የፍቅር ፣ የስላም ፣ የመተባበር ፣ የመከባበር ስፈር ነው ። ለሁሉም የስራ እንቅስቃሴ ከፍ ያለ ዋጋ እና ክብር የሚቻርበት ስፈር ነው ። ክብር ለሚገባው ክብር የሚስጥ ስፈር ነው ። ኳስ ሜዳ የማህበራዊ ትስስር ልህቀት ማሳያ ስፈር ነው ። የትም ተወለድ ኳስ ሜዳ እደግ !!! የኳስ ሜዳ ማህበራዊ ትስስር ልህቀት በስፋት ቢዳስስ ለብዞቻችን ቁም ነገር እንቀስምበታለን ብዩ እገምታለሁ !
@tesfayesime389
@tesfayesime389 2 жыл бұрын
My lovely growing up place!!! 👍👍👍🙏 Thanks for bringing back memories!
@mikiyasdemstru1680
@mikiyasdemstru1680 2 жыл бұрын
ዮኒ፡ሰፈራችን፡በጥቂቱም፡ቢሆን፡ስላሳየከን፡እናመሰግናለን፡ኳስሜዳ፡እነጌቱ፡ከበደ፡እነሙላለም፡እረጋሳ፡እነሙሉጌታ፡ወልደየስ፡ቡዙ፡አለ፡MD.From.Germany
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
ላገራቹለቤተሠባቹ ያብቃቹ የሸገርልጆችባላችሁበት ፈጣሪይጠብቃቹ እሙ ከሰሜን ሆቴል
@tedobuna1931
@tedobuna1931 2 жыл бұрын
ዮሴፍ ተስፋዬ አሊ ረዲ ቴዲ ባሪያው ሁመር አብደላ ማሙዋለም ሻንቆ ቢኒያም ግስላ እያለ ይቀጥላል
@fuadali1495
@fuadali1495 2 ай бұрын
ሙሉጌታ ወልደየስ የኩዋስ ሜዳ ልጅ አይደለም የሾላ ልጅ ነው!
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 2 жыл бұрын
እኛም እንወዳቹሃለን የስፍሬ ልጆች እሚወደድ ስፈር ነው
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
ባልወለድበትም ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩባት የተጫወትኩባት የተሠበርኩባት ውድዋና ተናፋቂዋ ሰፈር
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
We are expecting part 2 this is not only histrionic tell at kuassemeda its abanch of history from HIleslase families to all the popular ppl !!!
@4500mila
@4500mila 2 жыл бұрын
Yes, I agree there are a lot to tell about Queas meda. Abebe Bikila stadium, how the chrstian and Muslims leaves with respect. It is good also to mention some exceptional people like Tadele Rahimeto, who helped many young people by creating jobs. He also helped many low income people.....
@bhirwakonjo4824
@bhirwakonjo4824 2 жыл бұрын
ስላም ዩናስ ስፈረን ስላየሁ ደስ ብሉኛል ግን ኳስሜዳ ብዙ ያልተወራ ነገር አላት በዛላይ ብዙ የተረሱ ስውች አሉ ከነዛም ውስጥ አንዱ ዘረቱ ጌታሁን የእንቁጣጣሽን ዜማ የምትጫወትልን ብቻ እርገጠኛነኝ በቅርቡ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን የትም ተወለድ ኳስሜዳላይ እደግ የእውነት ኳስሜዳ ፍቅር ነች
@natytesema9148
@natytesema9148 2 жыл бұрын
EBS thanks for rewinding our memories 👍🙏🇪🇹
@monatizita6202
@monatizita6202 2 жыл бұрын
ዮንዬ እረጅም እድሜከጤናጋር ተመኘውልክ ካገሬከወታው እረጅም አመት ቢሆንና ሰፈሩ ቢለዋወጥም ሰፈሬን አሳየከኝ በተለይ የካዘኔን ስም ሰለሞን ቸርኬ ውይይይይ ክበርልኝ ዮንዬ 😇😇😇😇😇😇
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
እኛ ሸገሮች እኮ ፍቅርነን የሠሜን ሆቴል ልጅነኝ አገራችንን ሠላሟን ይመልስልን🙏🙏🙏
@richgreen8944
@richgreen8944 2 жыл бұрын
ስለ ኳስ ሜዳ ያቀረባችሁት በጣም ጥሩና የሚደነቅ ነው። ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁ። የኳስ ሜዳ ልጅ ነኝ ክጎበኝኋት ግን ቆይቻለሁ። የምኖረው ለበርካት አመታት በውጭ አገር ነው። በጣም አመስግናለሁ። ስለ ኳስ ሜዳ ሲነሳ ግን መረሳት የሌለበት የአበበ ቢቂላ እስታድዮም ነው። በሚቀጥለው ፕሮግራምችሁ እንድምታቀርቡ ተስፋ አድርጋለሁ። EBAና ዮናስ ይመቻችሁ።
@እናትአለም-ገ7ዘ
@እናትአለም-ገ7ዘ 2 жыл бұрын
አለን እስከ እርድናችን
@tadesebekele7395
@tadesebekele7395 2 жыл бұрын
I was in Prince mekonen high school great aria you took me back Thanks !!
@zemzemebirhem4036
@zemzemebirhem4036 2 жыл бұрын
ውይ ስፍሪ ከረጅም አመት በኃላ አየውት ስም ያጣ ኳስ ሜዳ ይምጣ ይባላል ምርጡ እና ፍቅር የሆነ ሰፈር ዮኒ በጣም እናመሰግናለን
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
@ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ 2 жыл бұрын
ሳሙኤል ወይኔ አብረንተምረናል በጣም ነው ደስ ያለኝ :: ዬናስ እባክህን ይማታውቀውን ቋንቋ አትዘባርቅ ትርጉሙን የምታውቀው እንኳን አይምስለኝም አትዘባርቅ የሚዲያ ሰው አይደለህ እንዴ የራስህን ጠበቅ አርግ::
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Eshi.tnx.Etaremalu...gen.yetu maleteh yehon yene.wendem?
@ermiashailemariam1370
@ermiashailemariam1370 2 жыл бұрын
Thank u yoni... hula nebere meteyekawe lemene ayhedeme eyalku
@zekariasnigattu6998
@zekariasnigattu6998 2 жыл бұрын
የቀልድ መፍለቂያ መሆኗን መረሳት የለበትም
@tofikali9576
@tofikali9576 2 жыл бұрын
የትውልድ ሰፊሬ ምርጥ ያራዳ ልጅ መገኛ ነች
@eyobaaa
@eyobaaa 2 жыл бұрын
You showing us only 1% about kwas meda but thank you tho!!!
@hanayilma2242
@hanayilma2242 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮኒ ምርጥ ሰፈር ሰውዎቹ ፍቅር ናቻው
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
Thanks Yonas !
@abrish338
@abrish338 2 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው እንወድሀለን
@hayat7225
@hayat7225 2 жыл бұрын
ኪሮሰ ህብረት በልጅነት ቀስተደመና አብረን ተምረናል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@aulamath3849
@aulamath3849 2 жыл бұрын
ሳሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዬኒ እናመሰግናለን ስለኳስ ሜዳ ሰፈር ትዝታ ለማውራት ለመዘገብ በአንድ ክፍል ብቻ አያልቅም
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 жыл бұрын
ያዲሳባ ልጆች እኮ👌
@smtube3485
@smtube3485 2 жыл бұрын
አምበሴ. አብሮ. አደጌ. ስላየሁክ. ደስ. ብሎኛል
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 6 ай бұрын
የኳስ ሜዳ ልጆች ወድሞቼ በጣም አናመስግናለን በርቱልን የቀድሞ ስሟን ለትውልድ አውርሱልን አጠናክራችሁ ቀጥሉበት አንድነታችንን እኛም እንተባበራለን ኳስሜዳ ፍቅሯ ከውስጥ አይጠፉም
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 6 ай бұрын
ebs. እናመሰግናለን ዮኒ ምርጥ ስው አክባሪው
@tsiongebremichael7848
@tsiongebremichael7848 2 жыл бұрын
አበበ ቢቂላ ስታድዮምን አለማየትህ ገርሞኛል በሚቀጥለው
@HH-505
@HH-505 2 жыл бұрын
በጣም እኔም ጠብቄ ነበር በድሉ ዘይት ሳምባ ነቀርሳ ሆስፒታል መታየት ነበረበት
@jemalsiraj6835
@jemalsiraj6835 2 жыл бұрын
አረ ኡስታዝ ጀማል በሽር የአባይ ንጉስ እንዴት ተረሳ የአባይ ተሟጓች ነው
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 2 жыл бұрын
Betam desylale thank you yonas keep up the good work thanks
@eyobgobeze314
@eyobgobeze314 2 жыл бұрын
የትም ተወለድ ኳስ ሜዳ እደግ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
ያራዳልድ ሸገር ብሄር የላትም ወዳጄይመችክ
@sulwe88
@sulwe88 2 жыл бұрын
My place I am happy to see 🙏🙏 thanks Yoni.
@tamerattsera9845
@tamerattsera9845 2 жыл бұрын
Yoni yemer seferachn bememetatek des beloyal, betam mert sefer ❤❤❤✌️✌️✌️✌️
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰፈሬ በመታወሱ ግን እንዴት ሆናችሁ እነ ማማለም ሻንቆ ቴዲ ባርያው ዓሊ ረዲን ትረሳላችሁ
@azizahmed7231
@azizahmed7231 2 жыл бұрын
EbS betame neaw yemamegneaw ye kaws medaa lege neje Kager kewatahu 30 amenta neaw behonem geann .I still have such a wonderful 💕 tzzzzzzzta seferaa kefteja 7 kebeelaa 27 yeanaa hilea Kassa selemon kiross and essayass aregaa friendocha nachw selame le EBS.
@yezigebre
@yezigebre 2 жыл бұрын
ዮኔ..በትዝታ ወደ ኃላ መልሰኸን ሰፍራችንን ስልስቃኘኽን እናመሰግናለንን። በተለይ በተለይ ዘይኑ(ZEYNU)ምርጥ...የድሮ የሙዚቃ አፍቃሪ...ሰፈሬ እና ልጆቿ ምንግዜም ትናፍቁኛላችሁ.. እነ Sandiago ሙዚቃ ቤት..ቢረሳ ቢረሳ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 2 жыл бұрын
ስለኳስ ሜዳ ማወቅ ከፈለክ ሃይሌ ካሴንና ጉዋደኞቹን አሚሪካ አግኝና ብዙ ታሪክና ጫወታ ታገኛለህ። ይህ 10% ነው የተገለፀው።
@enataleme375
@enataleme375 2 жыл бұрын
ዮኒ፡ በጣም እናመሰግናለን ኳስ ሜዳን ለማሳየት በመጀመርህ ዉይ ሰፈሬ ተወልጄ፡ ያደኩባት፡ የጎረመስኩባት ፡የተዳርኩበት ሰፈሬ በድሉ ዘይት ፋብሪካ የጥሩ ሰዉ ስብስብ ያለበት ኳስ ሜዳ፡።የትም ተወለድ ኳስ ሜዳ ላይ እደግ፡ይባላል ዮኒ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን። ታዋቂ የሆኑ ስማቸዉ ያልተጠሩ በህይወት ያሉ፡በህይት የሌሉም ስራቸዉ ግን ህያዉ የሆኑ ብዙ ሰዎች አሉ እና ዮኒ እንጠብቃለን እሺ 🙏🏾
@themediway5661
@themediway5661 2 жыл бұрын
ኳስ ሜዳ ልዩ ሰፈር እስላምና ክርስቲያን እኩል በኩል የሚኖርበት መከባበር እደ ኳስሜዳ ።
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 2 жыл бұрын
ዬኒ እናመሰግናለን ግን ክፍል 2 ግድ ይላል።
@mulukaelias7955
@mulukaelias7955 2 жыл бұрын
አረ የካስ ሜዳ ልጆች ገባ ገባ በሉ
@lishansesero5169
@lishansesero5169 2 жыл бұрын
እዘ ሠፈር ነበር የተወለድኩትም ያደከበትም ግን ተለወጠብኝ እድገት የለውም ግን ሠው በዛብኝ
@HH-505
@HH-505 2 жыл бұрын
እረ ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል ዮኒየ ኣበበ ቢቂላ ሳምባ ነቀርሳ ሆስፒታል በድሉ ዘይት ቤት በጣም ብዙ ታሪክ ያለበት ቦታ ነው
@smtube3485
@smtube3485 2 жыл бұрын
ይስተካከል. ጸጋዪ. ደቦጭ.
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 2 жыл бұрын
ክዋስ ሜዳ እንዴት ይረሳል የሚቀጥለዉን በጉጉት እንጠብቃለን ሰላም ለሁላችሁ ይሁን
@zekariasnigattu6998
@zekariasnigattu6998 2 жыл бұрын
ይህ ሰፈር ወላጅ ለልጁ ከጡጦ በፈት ኳስ የሚሰጥበት ስፈር ነው
@hayatabdella8535
@hayatabdella8535 2 жыл бұрын
ቀለሟ ትምህርት ቤት የተማረ ?
@azebassefa2057
@azebassefa2057 2 жыл бұрын
የቄስ ትምህርት ቤት ነው?
@girmagumataw934
@girmagumataw934 2 жыл бұрын
GOOD JOURNALIST EVER
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 2 жыл бұрын
I missed Seferae. Mesalemya, kasmeda, autobistera, Brenda etc...❤❤❤❤❤
@wendegebre3942
@wendegebre3942 2 жыл бұрын
Frie I was born quas meda
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 2 жыл бұрын
@@wendegebre3942 Awesome. It is good Memory. I wonder if you know Mimi Dabo Mggagery Mimi Bakery??
@befakadunega5069
@befakadunega5069 2 жыл бұрын
Yoni tanks for all
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
እሰኪ የሚታወቅ አይጠፍም የኳስሜዳ ልጆች ጉረቤት ነኝ ሸምሱ ሻይቤት አለ እነ ሽሜ እነ...ከፍተኛ አሰግድ አለክ😂😂
@alexabera8546
@alexabera8546 2 жыл бұрын
ጉድ ጉድ ታሪክ ተንታኝ ሆነሽ የለ እንዴ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@nabilteha4432
@nabilteha4432 2 жыл бұрын
Selemon Cherke, Haile Kasse, Aboneh.....
@samiggeb5221
@samiggeb5221 2 жыл бұрын
የነ እሸቴ ገበየሁ ፣ አሰፋ ክፍሌ፣ ሲሳይ ካሣ የነ ፔሌ ፣ አረ ስንቱ
@SelamAsefa-ui5zr
@SelamAsefa-ui5zr Жыл бұрын
Yes ❤
@nouralden5737
@nouralden5737 2 жыл бұрын
Kanadin endat rsachu ? please part 2 endatresu
@elabirhanu6401
@elabirhanu6401 2 жыл бұрын
Endet ega bet sageba wetah
@betelhemmekonnen9764
@betelhemmekonnen9764 2 жыл бұрын
Tekilaye bero sefera yasadegechgne hulam aresawem ye debebe family
@abrahamtilahun6734
@abrahamtilahun6734 2 жыл бұрын
እነ ጎርፍነህ… እነ አስፕሬላ ፣ የት ተረሱ
@freahiwotawoke5583
@freahiwotawoke5583 2 жыл бұрын
Ene abye germa ene mnkere ene muhabu tamerat gedey dakota.....
@እናትአለም-ገ7ዘ
@እናትአለም-ገ7ዘ 2 жыл бұрын
ጎርፍነህ ጨሷል እኮ
@babibaba6756
@babibaba6756 2 жыл бұрын
በ ፀብ ነው
@iuaterking9892
@iuaterking9892 Жыл бұрын
ጩጪ ጭሮል
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
የካስ ሜዳን ታሪክ ለማወቅ በደንብ የሚያውቁትን ብታቀርብ ለምሳሌ ኢንተርናሽናል ዳኛውን ጌታቸው ገብረማርያምን ታዋቂውን የዜማና ግጥም ደራሲውን ፀጋዬ ደቦጭን እነሱን ብትጠይቃቸው ብዙ ነገር ይገልፁልካል
@MyJESU
@MyJESU 2 жыл бұрын
I'm from kuas meda 🤍💙❤️💜 lm excited to see my Sefer 😁😃 but the saddest part when I go back home no more kuasmeda and also Negusu Gdeta knows as Negusu bodyew
@lemlemtsiga3385
@lemlemtsiga3385 2 жыл бұрын
Ababo.tegiha.makonen.tseghia
@henokk2208
@henokk2208 2 жыл бұрын
የትም ተወለድ ኳስ ሜዳ እደግ ብዙ ያልተጠሩ ተጫዋቾች አሉ ብሩክ እስጢፋኖስ(ካንቶና) ሳምሶን ሽፈራው (ጆሮ) ቴድሮስ ብርሀኑ(ባርያው) ኡመር አብደላ :ሞሞለም ሽንቆ(አስፔሬላ) አሊ ረዲ...ካሊድ መሀመድ ... !!!
@seidmujib5328
@seidmujib5328 2 жыл бұрын
Esayase aregan betagenew bezu yachawuteh neber
@henokkifle4533
@henokkifle4533 2 жыл бұрын
ያጎቴ ልጅጅጅጅጅ ያለም ፎጋሪ ,
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 2 жыл бұрын
Yoni please eski Debre markos hedeh ye wusseta sefer tizita bitiseralin endet Dess yilenal!!!!
@abrahamtilahun6734
@abrahamtilahun6734 2 жыл бұрын
😂😂😃
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
ሰፈሬ ፒያሳ ቢሆንም ኳስሜዳ መሳለሚያ ያደኩበት ኳስ እንደ ጉድ የተጫወትኩበት ቦታ ነው ኳስ ሜዳ ብዙ ድንቅ ተጫዋቾችን አፍርቶአል ከድሮ ከበደ ኃይሌ አቦነህ ማሞ ተካ ገለቱ ኤፍሬም ግዛቸው አስቻለው ደሴ ወርቁ ታሪኩ ኃይሌ ጌቱ ከበደ በተለይ ኃይሌ ካሳዬ ኳስሜዳን በአአ ዙረያ ያሳወቀታ ኃይሌ ካሳዬ ነው ስለኃይሌ በዝርዝር ለማወቅ ኃይሌ እራሱን መጠየቅ ነው
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ተወለጄ ያደኩት እዛው ጠቅላይ ቢሮ ነው ከስሙ እንደምትረዳው የሁሉ ሙያ ባለቤት ሰፈር ነው ለብሔራዊ እግርኳስ ተጨዋቾች ካፈራቸው የመጀመሪያ ሰፈር ነው ቢባል ይገባዋል ታላላቅ ደራስያን ታላላቅ ድድምፃዊ በቻ ባጠቃላይ የብዙ ባለታሪኮች ሰፈር ናት እንወዳታለን Bነኝ ከlonodon
@solmok8502
@solmok8502 2 жыл бұрын
Ye Addis Ababab lij lezelalem yinur …Hulem Arada
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
ማርያምን ሸገር ትግደለኝ የሠሜን ሆቴል ልጅ እሙ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
አስቻለው ደሴ በአብዶ ትሪክ ጉደኛ ነበር
@zetunazetunagrangn3060
@zetunazetunagrangn3060 2 жыл бұрын
Betam new kos meda ymwdw
@Furgosefer
@Furgosefer 2 жыл бұрын
ኳስ ሜዳዎች አንደኛ ኪሩስ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
ትልቁ ደራሲ ከበደ ሚካኤል መኖሪያ ሰፈርም ነው
@alemzewdzewde8393
@alemzewdzewde8393 2 жыл бұрын
Yene benteke agrebte semta mayete ecelalew
@nebyu2487
@nebyu2487 2 жыл бұрын
Sefere
@hadiahussen2782
@hadiahussen2782 2 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ አየሁት
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ ዞሬ ዞሬ ዞሬ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን?? እ የኔ ውድ?
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 2 жыл бұрын
Me too.😊
@zekariasnigattu6998
@zekariasnigattu6998 2 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ሙሉ እንዲሆን ከቻልክ አትላንታ ያለውን ሃይሌ ካሴን ፈልገህ አግኘው ካልሆነም ቴዲ አፍሮን አናግረው
@የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
@የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ 2 жыл бұрын
ኳስ ሜዳ ያራዶች መንደር የፍቅር የአንድነት ሰፈር ።
@michaeltibebu
@michaeltibebu 2 жыл бұрын
I miss my country
@derejebiru669
@derejebiru669 2 жыл бұрын
Quas(kuas) Meda!!!!!! ❤️❤️❤️❤️❤️
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 2 жыл бұрын
Seferae. Mimi, Dabo Bate.❤❤❤❤
@wendegebre3942
@wendegebre3942 2 жыл бұрын
Mobile
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 2 жыл бұрын
@@wendegebre3942 sorry I missed Mobil.
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 2 жыл бұрын
You all forgot Mimi Dabobate.., yesfere lij yasadege..😊
@marybelen7519
@marybelen7519 2 жыл бұрын
Feker yehoen sefer
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 41 МЛН