የፈለገ ብትወድህ ትሄዳለች..... ምስጢር ነው |ahadu podcast|

  Рет қаралды 27,218

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@SendaHotel
@SendaHotel Жыл бұрын
ወድሜ አንተ ደከምክ ወንዱ እኮ 40 አመት ሆኖት ልጅ ነኝ ብሎ ጫት ቤት ነው የለው እንኩዋን ምክር ምግብ እራሱ አይበሉም የሚያዳምጡክ ሴቶች ናቸው ❤አንተ ግን ተባረክ❤
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
😁😁
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ፡ እንደዛ ያልሽበት ምክንያት ሊኖርሽ ይችላል:: ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከሱስ የፀዳን አባት ወንዶች እና እናት ሴቶች የወለዱንና ያሳደጉን "ወንዶች" አለን እሱን የምናዳምጠው በትርፍ ከስራ ውጭ በሆነው ግዚያችን፡ እሄን እንድታውቂ። አመሰግናለው 🙏🏽
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 11 ай бұрын
ኪሩቤል ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ልጠይቅህ ትመልስልኛለህ?​@@Ahadumedia
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 9 ай бұрын
ትክክል እኛ ሴቶች የኛንም የወዶቹንም እየሠማን ወደ ተግባር ስገባ እነሡ ግን ወፍ የለም ጭራሽ ለነሡ የምንሆን አይገባቸውም አድ ጊዜ ችላ ስንል ደግሞ መቃጠል መድረቄ ይቀጥላል ኡፍ ሂወት እድህ ከሆነ ያስጠላል😢
@user-vs6dt7le3r
@user-vs6dt7le3r Жыл бұрын
ወይኔ በእውነት ቪዲዮህ ስሰማው አይጠገብም የአንተን አይነት ያብዛልን
@zakiail9186
@zakiail9186 Жыл бұрын
ይመችህ አንተ ልጅ ስወድህ እስከ ስለ እርቀት ፍቅር የሆነ ነገር ብትልልን❤
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 25 күн бұрын
🎉🎉ዋው ኪራዬ በጣም ጎበዝ ነህ የሰዎችን ሀሳቦች ትረዳለህ እያንዳንዱ እምትናገራቸው እውነት ነው እኔ ከሐገሬ ውጪ ነው ያለሁትኝ እያንዳንዱን ነገሮች አውቃለው🎉🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እህ ወንዶች ለምን እንደሆነ ባይገባኝ ጥሩ ሴት ሴታገኙ አታቁም ለምንድነዉ መልስ ያላገኛሁለት ጉዳይ ሚገርም አራት አመት በፍቅር ኖረን ታገልኩኝ እንረዳዳ አሉኩት ብዙ ነገሮች ለማስተካከል ሞከርኩኝ በጣም ያለኝ አቅም ተጠቀምኩኝ ጭራሽ መናቅ ጀመሰ ነዉ ብዬ ተዉኩት የምር ግን ሁሌም ከሱ ስጨማለቅ ምኖር ይመስለዋል ነበር ይቅናዉ አሁን በራሴ ላይ እየሰራሁ ነዉ አራት አመት እድሜዬ ጊዜዬ ገንዘቤ ቢባክንም በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ትት ተምራለሁ ተመስገን
@AddisHilm12
@AddisHilm12 Жыл бұрын
Berchi yene konjo berashi lay sri❤❤
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ጤና ይጥልኝ እህቴ፡ እውነትም እንዳልሹው ባጭሩ ለማስተካከል ብዙ ከሞከርሽ አንቺ ጀግኒቷ ሴት ነሽ፡ አድናቆቴን እገልጽልሽ አለው። ወንድማችን ደሞ እንግዲ "ውድ ሴት" አጣ በእውነት መጽናናቱንና እራሱን በደከመበት ነገሮችላይ እንዲስተካከል አቅም ይስጠው ልኡል እግዚአብሔር።
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
@@ermaboy5547 እረ አተዉ ሙድ አትያዝ ከልቤ ነዉ ያወራሁት እኮ ህመሙ ቢገባህ እኮ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ለ ጥያቄሽ ድሞ መልሱ እኮ ጥያቄሽ ላይ ነው ያለው... አብዛኞቻችሁ ሴቶች እህቶቻችን ጥሩዎቹን ወንዶች ምርጥ ጓደኞቻቹ "best friends" ወይ ደሞ "ወንድሜ ነህ" እያላቹ ስለ ምትመልሷቸው ነው እንጂ አሉ አልጠፉም፡ አሉ። አመሰግነዋለሁ 🙏🏽
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ምን መሰለሽ የተከበርሽ እህቴ፡ እኔ ለሙድ ምናምን ብዙም ግዜ የለኝም፡ ህመሙንም በሚገባ አውቀዋለው እንዲያውም በቅርብ ማለት ይቻላል፡ እና እኔም ከ ❤ቤ ነው እንደዛ ሁሉ ያልኩሽ፡ ሰለዚ አሁንም ጥሩ ወንዶች አሉ!!!
@ማማማማማማ-ኈ7ኈ
@ማማማማማማ-ኈ7ኈ Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የኔም ጥያቄ ኢሄ ነው መልስልኝ ውባክህ እኔ ባለትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ግን ባለቤቴ ምንም እኳን እራሱን አይችልም ልጆቼም ማሳደግ ስላልቼልኩ እናቴ ጋ ላኳቸው እኔም ያለሁት ስደት ነው እሱም እኔ ጋ የተረፈኝ ነገር ቢኖር የሰው እዳ ብቻ ነው ምንም ነገር አይሰራም ሙሮኛል ለራሴ ምንም ነገር የሰራሁት ነገር ዬለም እና አሁን ፍቺ ልጠይቀው አስቤ አለው ምንም ለውጥ ዬለውም 10 አመት ሙሉ ምንም አልሰራንም እኔ ለልጄቼ የሆነ ነገር ሰርቼ አገሬ መግባት እፈልጋለው እባክህ የሄነ ነገር በለኝ
@mekiyahussen7639
@mekiyahussen7639 Жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ እኔ እየወደድኩት ትቼዋለው😍😍😍
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እግሊዘኛ አታብዛ ባማርኛችን እንኩራ እግዚዘኛ ማያቅ ሰዉ አለ
@emamytefa529
@emamytefa529 10 ай бұрын
ማን ነገረሽ የውስጤን
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 10 ай бұрын
እደው አተልይ ቶሎቶሎ ልቀቅልን❤❤ሱሱ እየሆንህብኝ ነው ❤❤ከተ ብዙ ነገሮችን ተምሪለሁ ተባረክ ❤❤❤ኑልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ትክክል በጣምም ብንወደዉ ግን አይተን አይተን የማያዛልቅ ከሆነ እተዋለን ደግሞ በጣም ለናተ የማያዩትን ጥቃቅን ነገር እያለን
@ermaboy5547
@ermaboy5547 Жыл бұрын
ለ ጥያቄሽ ድሞ መልሱ እኮ ጥያቄሽ ላይ ነው ያለው... አብዛኞቻችሁ ሴቶች እህቶቻችን ጥሩዎቹን ወንዶች ምርጥ ጓደኞቻቹ "best friends" ወይ ደሞ "ወንድሜ ነህ" እያላቹ ስለ ምትመልሷቸው ነው እንጂ ጥሩ ወንዶች አሉ አልጠፉም፡ አሉ። አመሰግነዋለሁ 🙏🏽
@abebaalemayehu4171
@abebaalemayehu4171 Жыл бұрын
እድሜ እውነት ነዉ የምትለው ሁለሉ ትክክል ነው ተመቸህኝ ይባርክህ ሁሌ ነው እማዳምጥህ ተመቸሀኝ
@hajerworld9912
@hajerworld9912 Жыл бұрын
በዚህ ጊዜ በዚህ ዘመን እዲህአይነትወጣትመኖሩ. ደስይላል 🎉🎉🎉 ትችላለህ በቃ ትችላለህ የመናገርብቃት ኮፊደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉
@lt963
@lt963 10 ай бұрын
ይሄ ነገር ማቹርድ ላደረጉትም ላገቡትም ጠቃሚ ትምህርት ነው😢😢
@እሙዘተዋህዶ
@እሙዘተዋህዶ 7 ай бұрын
ነጭ ነጩን ስትስቅ የምስቀው ነገር እኔም😂 የስራከው ቅዱስ ያድርግልህ መውጫህ መግቢያህ ይጠብቅ መሄጃህን መድርሻህን ያስማረልን አምላክ 😊
@emamytefa529
@emamytefa529 10 ай бұрын
ምክሮችህ ከዜሮ እስከ አሁን ያሳለፍከትን ሕይወት ያሳየኛል አመሰግናለሁ ነገር ግን በአማርኛ አስረዳን ዋና ዋና ነጥቦችን
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን ነዉ ግን ምራቁን ዋጥ ያደርገ ወንድ ጥሩ ነዉ በእድሜ በሰል ያለነዉ ጥሩ❤
@SamerawitSamerawit-z2y
@SamerawitSamerawit-z2y 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ጓደኛክ የሆነን ማለት የቅርብ ጓደኛክ የሆነ ሰውን ካፈቀርከው እሱ ደሞ እንደ እእቱ የሚያይክ ሰውን እንዴት አርገክ ነው ይህን ስሜት ማጥፋት ወይም መራቅ የምችለው
@zumitube8095
@zumitube8095 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ውሸታም ሆኖ ተው ተው ብለው መተው አልቻለም ስለዚህ ,,,መጨረሻው መለያየት ሆነ።ስለዚህ በደንብ ተረድተኸናል
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪሩቤል በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉
@RedietMekuria
@RedietMekuria Жыл бұрын
የልቤ ሰው ግን ሰላም ብለኸን ብትጀምርስ መጀመርህን ራሱ ሳናውቅ ወደ ገደለው....
@woynshetayalew5547
@woynshetayalew5547 3 ай бұрын
Content ህን በጣም ነዉ የምወደዉ❤
@IPhonetastic-bf6ro
@IPhonetastic-bf6ro Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እኔ አንተን ስንተ እንዴ ማዳምጥ ታውቀው ይሁን የአኔ ቁምነገረኛ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
ወላሂ ነው እምልህ ሠሞኑውንነው ያየውህነ እየዞረኩው እያየሁነው ቢዱውችህን የትነበረኩው እሥተዛሪ እያልኩው ብቻ በረታ ከትዳረ በፈት ግንኙውነት ለሚሉው ወዶች ትንሸ በላቸው
@JimmaHome
@JimmaHome 6 ай бұрын
በጣም ትክክል👌👍❤️
@MahieAlemayu
@MahieAlemayu 5 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው የእኔ ተራክ ነው
@ناصرحسن-د8ذ
@ناصرحسن-د8ذ Жыл бұрын
በረታ ወንድሜ ደስ ይሚል መክር ነዉ 😍😍😍
@AbelSibhatu
@AbelSibhatu 4 ай бұрын
ቀላል ትሄዳለች ጥርግርግ ብላ ነዎ! ወንዶችዬ ጆሮ ካላቹ እራሳቹ ላይ ስሩ!
@Kalkdan-x2j
@Kalkdan-x2j 9 ай бұрын
yes
@ኩንፍያኩን
@ኩንፍያኩን 9 ай бұрын
እኔስከወድ ተስፍቆርጫለሁብቻአልሀምዱሊላህ
@FriawKing
@FriawKing 2 ай бұрын
Are wendma betam amesegnalw 🙏🙏🙏🙏🙏
@GebryeGetasew
@GebryeGetasew 2 ай бұрын
እኔ ይሄው የዛሬ 20 አመት እንኳን አታገባም ብላኝ አንተን ስሰማህ ደግሞ ፈራሁ😢
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
Thanks for everything my bro
@amuti3541
@amuti3541 Жыл бұрын
እዳው አተልጅ እናመሰግናለን ከምር እኔማ ያው ልቤ ተጎርቶ ተስፋ ተቆረጥኩ በሗላ ሆነጅ የነቃሁት
@Ethio-daily2
@Ethio-daily2 Жыл бұрын
Man keep going❤
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ Жыл бұрын
ግሩም አገላልፅ ይመችህ 🥰
@osiydyx4706
@osiydyx4706 9 ай бұрын
L love you somaci my bro betam Thanks ❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 9 ай бұрын
ይመችህ
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 11 ай бұрын
ብዙ ግዜ አዳመጥኩት የሚለው አይገባም
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ክበርልኝ ደስ እሚል አገላለፅ ነዉ
@thelegendXXI
@thelegendXXI 11 ай бұрын
every little thing you say is true I experienced in my life thanks big brother
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 11 ай бұрын
ወንዶች ወንዶች ወንዶች በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው የምግውርሙት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@benklyrics2562
@benklyrics2562 5 ай бұрын
Hulum yalfal 😊
@emaema-qp1qs
@emaema-qp1qs Жыл бұрын
ሴቶች እንሰማኃለን ምን አለ ወንዶቹ ሚሰሙህ ቢሆን ምንኛ ደስ ባለኝ
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma Жыл бұрын
ኸረ በደንብ እንሰማዋለኝ ችግሩ እናተ እንደ ሳሙና ሙልጭ እያላቹ አስቸገራችሁን 😁
@emaema-qp1qs
@emaema-qp1qs Жыл бұрын
@@mikiyasmicogirma አላላቹም ስሙ እስኪ ተለወጡ ትንሽ
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma Жыл бұрын
@@emaema-qp1qs ሁሉም ወንድ አንድ አደለም ቆንጂት ሁሉም ሴት አንድ እንዳልሆነው ማለት ነው መጀመሪያ ታማኝ ሁኑ እናተ
@millala7327
@millala7327 Жыл бұрын
ልክ ነህ የምር ብሮ
@Mkdees-by7yi
@Mkdees-by7yi Жыл бұрын
ብትክክል መለሱ ትገቷል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@madinabelet-wd8cx
@madinabelet-wd8cx Жыл бұрын
😂😂😂😂አይ አንተልጂ 👌👌👌😘😘
@zeinashelias182
@zeinashelias182 9 ай бұрын
Respect🎉🙏
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
16 አመቴ ፍቅግ ይዞኝ ግን እዳፈቀኩትም አላቅም ነበር እሱነው የነገረኝ እዳፈቀኩት ነበር.
@Netsanet-hn5bv
@Netsanet-hn5bv Жыл бұрын
አባቴ አንተ ተረድተተኽናል እናመሠግናለን አይ የሴት ጭንቅላት እኛ እያንዳንዷ የእድሜያችን የቀን እርምጃ ያሳስበናል ይለወጡልን😂
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu Жыл бұрын
ኪራ አከብርሀለው ጀግና❤❤❤❤❤
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Dejnagobna
@Dejnagobna Ай бұрын
ኧረ ለመቀበል ካባድነው ሴት አትችልም ካለቺኝ እታገላለው እንጂ ለመቀበል ከባድነው
@Mefitamefita-n5i
@Mefitamefita-n5i 11 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ Жыл бұрын
ዛሬ ገና ዛሬ አገኘኸኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
😁🙏🙏
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
Yemchki wademachn endate Aynatu yabeza len❤❤❤
@EmuYeswa
@EmuYeswa 10 ай бұрын
እድሜ ሄድ ሲል ወደራሱ ይመለሳል ከዚህ ውጪ መስሚያቸው --- ነው አይ የአገሬ ወንድ ገራሚ ነው😂😂😂
@HananEndris-n5b
@HananEndris-n5b 4 ай бұрын
True
@kevenk6801
@kevenk6801 Жыл бұрын
You just like a teacher ma bro when you talking about the tings 😊 ተረድተኸኛል አደለ 😉
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
waw አቦ ይመችህ
@Mood_Stars
@Mood_Stars Жыл бұрын
Kira tileyaleh
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Thank you
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hayathassan1018
@hayathassan1018 Жыл бұрын
Riley tileyalek soo yimachii selami yibazalik
@moulomoulo9280
@moulomoulo9280 Жыл бұрын
በርታ ቀጥልበት ግን የቴሌግም ልንክ አላገኘሁም እባክህ ወንድሜ አንድ ነገር ተባበረኝ በውስጥ መስመር ለማክርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝክ? 😢
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Telegram @ahaduofficial
@فاطمهاندريس-م7ص
@فاطمهاندريس-م7ص 11 ай бұрын
​@@Ahadumedia❤
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 Жыл бұрын
Le wendoch enatm ytekmal bro🎉
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
😁 eshi 🙏🙏🙏
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 Жыл бұрын
Be ewnet leljoche ytekmegnal 10q kkkk
@yeshibiratu6484
@yeshibiratu6484 Жыл бұрын
@@Ahadumedia gobez neh demo bisil melktochin new yemtametaw
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
thank you@@yeshibiratu6484
@kalkidanejigu4693
@kalkidanejigu4693 Жыл бұрын
Yante video yishalal betam arif new berta bro
@Natnael_Daniel
@Natnael_Daniel Жыл бұрын
Ene tleybgnalek... completely behiwete eyetemarku yalehuachewn ngroch nw mtawera
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ALEX10xINCOME
@ALEX10xINCOME Жыл бұрын
I’m amazing by the quality of the video 🎉
@abebalema4080
@abebalema4080 Жыл бұрын
Kira gobez eko neh judge eyarek aydelem eko ewneta new
@tofiketube8781
@tofiketube8781 Жыл бұрын
I don't known What am say but it is my breakup reason 😢😢😢😢
@abebebeso2290
@abebebeso2290 Жыл бұрын
ተረድተኸኛል አደል ? ኪራ😂
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
yeahh
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
😅😅
@semutube-cg2wi
@semutube-cg2wi Жыл бұрын
Waw mnm malet alchlm you're so smart🥰
@rakizebder9379
@rakizebder9379 Жыл бұрын
Respect 🙏
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Жыл бұрын
😂❤😂😅ወንዶች. ይሠማል?
@AgerieMinichel
@AgerieMinichel Жыл бұрын
tebarek
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@abubekersherif6598
@abubekersherif6598 Жыл бұрын
GENIUS
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Жыл бұрын
Lemejemeriya gize ayehuk subscribe aderekuh u'r great👏👏👏
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Thank u 😁
@istme4224
@istme4224 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ Жыл бұрын
😊
@rakizebder9379
@rakizebder9379 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@atika5071
@atika5071 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AshriqaAshriqa
@AshriqaAshriqa Жыл бұрын
Nice lm pouer girl 👧 😍
@Eyuels_jorney
@Eyuels_jorney Жыл бұрын
You change me bro keep it up I am struggle with female every day iam 22 but ngroch yabeku mnamn nw memeslegh be hulum huneta 🫤
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
thank u, Best age work on your self bro everything will align then,
@እናቴ-ለ7ጘ
@እናቴ-ለ7ጘ Жыл бұрын
Ere yemcheke❤❤
@filmegna
@filmegna Жыл бұрын
Bro host a podcast with himself😂😂😂
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Oh you thought podcast is only with guests
@yenesewyenesew
@yenesewyenesew Жыл бұрын
Wow
@SaniyaMll
@SaniyaMll 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊😊
@Mimi-ci2uz
@Mimi-ci2uz Жыл бұрын
😘😘😘
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
እንዳንተ አገላለፅ ሴት ከሰላሳ በላይ ከሆነች ተፈላጊነቷ ስለሚቀንስ ከሰላሳ በፊት ያገኘችዉ ላይ ትዉደቅ እያልክ ነዋ?
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
Esu ante new yalkew
@mulumuluelgss6486
@mulumuluelgss6486 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 127 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 37 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 49 МЛН
የመደጋግም እምቅ አቅም
5:32
Evangelist Eyu
Рет қаралды 655
Comedian Tomas -Part six (2023)
22:02
Torpa
Рет қаралды 139 М.
Breakup ውስጥ ላለ ሁሉ  |ahadu podcast
15:40
Ahadu podcast
Рет қаралды 49 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 127 МЛН