የለገሰና የተመስገን አገር የት ነው? ፤ ''ምቾት ከጠመንጃ አፈሙዝ ይመነጫል''|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 143,619

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 379
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Ай бұрын
#የአብይ አማሮች እና ተላላኪው የአማራ ብልፅግና በአማራ ምድር መቀበሪያቸው ነው።#አማራ አዲስ ትውልድ እየፈጠረ ነው..✌️✌️🇪🇹
@uthman9979
@uthman9979 Ай бұрын
እንዴት ናችሁ ሰዎች ስድብ ላይ ?
@abnetwolde5397
@abnetwolde5397 Ай бұрын
እኔ በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ስሰራ ነው የኖርኩት ያውም በሹፌርነት በመስክ ስራ ሀገሪቱን ያልሄድኩበት ሀገር የለም እስከጠረፍ ድምበር ድረስ አንድም ቀን ያለስጋት የትኛውን ኢህአዴግ የማያስተዳድረው በሄድንበት ክልል ወረዳ የገጠር ቀበሌ ከፌደራል መጡ ሲባል በክብር ተስተናግደን ነበር የምንመለሰው ፊልድ ለመውጣት እንኳን የነበረን ሞራል ደስታ የሚነገር አልነበረም አሁን አ/አ እንኳን በስጋት ነው ህዝቡ ያለው የሚያወሩት ነገር ለህዝቡ ያላቸውን ንቀት ነው የሚያሳየው
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Ай бұрын
በትክክል
@AbdulkarimMahamadNur
@AbdulkarimMahamadNur Ай бұрын
You are big man I'm respect you
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh Ай бұрын
ትክክል
@abnetwolde5397
@abnetwolde5397 Ай бұрын
@GenetAbate-ed7gh Thanks
@yasinabdela7481
@yasinabdela7481 Ай бұрын
ያየ ሰው ተባረክ በርታልን
@Tsegshi21Afewrk
@Tsegshi21Afewrk Ай бұрын
የውስጤን ነው መልሼ የምሰማው እናም ። አንደበቴ ነህ ያዬ ሰው ፈጣሪ ሀገራችንን ነፃ ያውጣት
@bemnetasnakew
@bemnetasnakew Ай бұрын
ዘገባው ከተጨባጭ አመክንዮ ጋር ። i wish long life yayu!!!
@ጌች2023
@ጌች2023 Ай бұрын
ተባረክ፣ጌታ ኢየሱስ እውቀትህን፣ማስተዋልክን ይጨምር።
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
@hagoshailu3394
@hagoshailu3394 Ай бұрын
ረጃም እድሜና ጤና ለያየሰው እውነትም ሰው ነህ:: Long life and health to you, Yaye Sew. You are truly a man.
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 Ай бұрын
“የወያኔ አሽከር” ስትሉ አልነበር?
@hagoshailu3394
@hagoshailu3394 Ай бұрын
@aynalemtadesse2684 ራስህን ወክለህ ነው መናገር ያለብህ :: ''ስትሉ አልነበረም አይባልም'' እነማን ናችሁ እናንተ? እኛንስ እነማን ነን? 'It's not said whether it was or not' Who are you? Who are we? You have to speak for yourself.
@aynalemtadesse2684
@aynalemtadesse2684 Ай бұрын
@@hagoshailu3394 እታረማለሁ። የእኔ መነሻ፥ ባለፈው ትግራይ ላይ የታወጀውን ሰው ፈጅ ጦርነት ተቃውመን በምንሰደድበትና በምንታደንበት ወቅት፥ ኢትዮፎረሞችም ዋጋ ከፍለዋል። እኔም በወቅቱ፥ ኢትዮፎረምን “ትክክለኛ የህዝብ ድምፅ ናቸው” ብዬ ነበር። እነሱ ግን አክራሪ ኢትዮዸኞች መሆናቸውን የተረዳሁት፥ ከኋላ የፋኖ ፕሮፓገንዳ ጥሩምባ ሲሆኑ ነው። እሱ በጣም አሳዝኖኛል። የኢትዮዽያ አክራሪ መቼም ሐቅ አይኖረውም። ብልጽግናን መቃወም የግድ የፋኖ ደጋፊ መሆንን አይጠይቅም፥ ኢትዮፎረሞች ግን እንደሱ መስሏቸዋልና የፋኖ አፈኛ ሆነዋል። ብቻ የአቢሲኒያ አቀንቃኞች ናቸው። የአቢሲኒያ ፖለቲካ ደግሞ እጅግ ዘረኛ ነው። ለዚህም ነበር በህዝቦች እልህ አስጨራሽ ትግል 1991 ላይ ወገቡን የተመታው። በኢህአዴግ ስንፍና ግን 2018 ላይ ዳግም አካል ለብሷል። እሱ ፖለቲካ መካን ነውና ለማንም አይጠቅምም። በህወሓትና በኦነግ ስም የአቢሲኒያ አቀንቃኞች በትግራይ እና በኦሮሚያ ህዝብ ላይ ዘምተው ነው የክፍለዘመኑን ውድ የሰው ፍጅት ያስከተሉት። ብልጽግና ምንም ሳይሆን የነፍጠኛ ፖለቲካ አራማጅ ነው። በፋኖና በብልጽግና መሃል essential የፖለቲካ ልዩነት የለም። ብልጽግና በትግራይ ጦርነት ባይሸነፍ ኖሮ ፌዴሬሽኑን ያፈርስ ነበር። አሁን አማራጭ ስለ ሌለው ይወላወላል እንጂ ከፋኖ ጋር ሀልዮታዊ ፀብ የለውም። ፋኖ ግን በቂ ምክንያት የለውም!!!!
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Ай бұрын
ያዬ የእኔ ጀግና መልካሙ ሁሉ ለአንተና ለባልደረቦችህ እንዲሆን የዘወትር ፀሎቴ ነው ።ተባረክ።
@Hregalemayew
@Hregalemayew Ай бұрын
ሀገሬ ሰላም ነበረች የእውነት ሁሉ ነገሯ የሚናፈቅ ሀገር ነበረች አሁን ግን ብቻ ፈጣሪ ይድረስላት
@DeerMoose
@DeerMoose Ай бұрын
ያዬ ድንቁ ጥልቅ አዋቂው ጀግናና አንባቢው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ እንዴትነህልኝ!?!?❤❤❤!!! ሁሌም ያየሰው ሽመልስን መስማትና ማዳመጥ የሁልጊዜ የዕለት ተዕለት ተግባሬና ባህሪዬ ነው!!!!❤❤❤❤❤!!
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ Ай бұрын
ትንተናህን እንዴት እንዳዳመጥኩኝ በጣም አድንቄሀለሁ እዉነታን በጃቸዉ ስታስረክባቸዉ ይህን ሚዲያ ሲሰሙ ምን ያህል ባዶነት እንደሚሰማቸዉ አሰብኩት የእዉነት ፈጣሪ ይባርክህ እድሜና ጤናዉን ያድልህ መልካም ጊዜ❤❤
@MarkonBini
@MarkonBini Ай бұрын
ፈጣሪ የብልፅግናን አሳማዎች ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ከነ ቅዠታቸው ንቀልልን አሜን 🙏🙏🙏
@rutafruh6588
@rutafruh6588 Ай бұрын
🙏🙏🙏Amen Amen Amen ❤
@sadiyakedirkoliso
@sadiyakedirkoliso Ай бұрын
አሚን
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh Ай бұрын
አሜን🙏🏾
@Man-y2k
@Man-y2k Ай бұрын
በኢሃዲግ ግዜ ኦጋዴን ወለጋ ቤንሻንጉል በጨለማ ሳይቀር እየነዳው ሄጃለው ጫፍህን የሚነካህ የለም እጅን የሚቀስር እንኳን የለም ኢሃዲግን እግዚአብሔር ቢመልስልን በምን እድላችን
@DeerMoose
@DeerMoose Ай бұрын
አይ ያየሰው ሽመልስ ለምን ይሆን የምወድህና በጣም የማደንቅህ!!❤❤ እንዲህ ዓይነት ጎበዝ ስለሆንክ ነው!!!
@Dagimyitagesu
@Dagimyitagesu Ай бұрын
ብልፅግናን በ ያዩ ድሮን እንዲ ነው መቀጥቀጥ። Thank You!
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 Ай бұрын
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 Ай бұрын
እንደሁልጊዜው ድንቅ ሪፖርት:: ተባረክ ያየሰው ሽመልስ ❤❤❤
@Man-y2k
@Man-y2k Ай бұрын
ተመስገን ጥሩነህ የዝናሽ ተላላኪ አሽከር
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Kidane-y1n
@Kidane-y1n Ай бұрын
እናመሰግናለን ያየሰው❤!!!
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏ያየሰው ዘርህ ይባረክ
@gueshgeber-mariam1211
@gueshgeber-mariam1211 Ай бұрын
Ethio Forum you are telling them the truth, but no body heard ❤❤❤
@מברטוטקייה
@מברטוטקייה Ай бұрын
የቐንየልና ኢትዮ ፎርምምምምምም
@mulukensiyamregn
@mulukensiyamregn Ай бұрын
አቦ ዜና መስማት ስፈልግ አንተን ነው ማዳምጠው። nice.
@AbduHusein-bj9cj
@AbduHusein-bj9cj Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
@markosgeta8043
@markosgeta8043 Ай бұрын
አንድ መሪ በራሱ ዘመን ያጋጠሙትን ችግሮች ለመፍታት መፍትሄ ያፈላልጋል እንጂ ዱሮም የነበረ ነው፣ እንግዳ ነገር አይደለም በማለት ዘና ብሎ ተኮራርቶ አይናገርም! እግዚኦ!
@GirmayBerhe71
@GirmayBerhe71 Ай бұрын
EthioForum the voice of Truth!!!
@tilahunalemu433
@tilahunalemu433 Ай бұрын
እናመሰግናለን ሚዛናዊ የሆነ መልዕክት ለሕብረተሰቡ ስላቀረባችሁ።
@BilalSeesay
@BilalSeesay Ай бұрын
ያማራ ህዝብ መከራ ያሳዝናል ኢትዮ ፎረም በርታ
@solomongirma8767
@solomongirma8767 Ай бұрын
"ስምን መልአክ ያወጣዋል ይላል" ያገሬ ሰው አውነትም * ያየ ሰው*❤❤
@abdulrehmantuha1540
@abdulrehmantuha1540 Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም የብልጥግና አፋኝ ማፊያ ቡድን መድሀኒት ኑሩልን
@BerHab-w8o
@BerHab-w8o Ай бұрын
Thank you very much!! Ethio Forum
@MengistuAbebaw-m9u
@MengistuAbebaw-m9u Ай бұрын
ያየሠው ሽመልስ ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም ነው እምወድህ
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
ይች አገር ስእብናም እውቀትም በለላቸው ሰውች እየተመራች ነው ።የጨለማ ግዜ እና የውሸታ ዘመንስ ኢትዮጵያ አሁን መጣባት።
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh Ай бұрын
ትክክል
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ያዬ እንደድካምህ አገራችን ሰላሟን ያቅርብልን ፈጣሪ ሀየ ይበለን እግዚኦ😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Man-y2k
@Man-y2k Ай бұрын
መፍትሄው ጠበንጃ ብቻ ነው ኦህዴድን ለዘላለም መንቀል!
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. Ай бұрын
ያየሰው .አበበ .ፈጣሪ .አድመኤ .ይስጣቸው .የምትወዳቸው .ላይክ .አርጉ .ዷአ አንርጋላቸው .ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 Ай бұрын
Ethiform ማየት ስጀምር ነው like የሚያደርገው ምክንያታውነትና በተጨባጭን የሚሞግት እና ደስ የሚል ዘገባ ነው። በጣም እንወዳችው ኣለን ethiform (ከኤርትራ ነኝ)
@hanatizazu-ll9jr
@hanatizazu-ll9jr Ай бұрын
ያየሰዉ ያንተ እናት ሽ በወለደች የጀግና ጥግ
@ashenafijarso907
@ashenafijarso907 Ай бұрын
ያየሰው እንኳን አደረሰህ ለዚህ ቀን
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg Ай бұрын
Waw you are the best news reader .Tnx 🙏🏾💚💛❤️
@mugu-v3v
@mugu-v3v Ай бұрын
ይቺ ሀገር """ቅጣት ላይ ነች """ፈጣሪ በነዚ እጅ ላይ ያለምክኒት አልጣላትም!!!😢😢
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl Ай бұрын
True 💯
@EphremBrhane-k5w
@EphremBrhane-k5w Ай бұрын
ኣቢየቲ ተኒተና amazing 🙏
@Dagimyitagesu
@Dagimyitagesu Ай бұрын
Thanks Yaye🙏
@birhanugelagay5521
@birhanugelagay5521 Ай бұрын
ያዩ የጋዜጠኛ ውሀልክ ❤ =>በፅሁፍ መልክ FB ላይ በገፅህ ለጥፍልን ::
@FirdyawkalFirde
@FirdyawkalFirde Ай бұрын
ትንታኔ ከዚህ ቤት ልዩ ነው
@fitawkassa2423
@fitawkassa2423 Ай бұрын
ያየ ሰው ትለያለህ ❤❤❤
@matihosaeb6324
@matihosaeb6324 Ай бұрын
yayesew ....Enameseginalen ..hulem ate zegib plc !!!! lebien Aresereskew eko!!!!!!!!!!
@BezenaSalema
@BezenaSalema Ай бұрын
እውነት የንፁሃን ደም የአማራ እናት እንባ በቤታቸው ይግባ እንባቸው እሳት ይሁንባችሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@kiyuyene8635
@kiyuyene8635 Ай бұрын
ማነው እንደ እኔ ለገሰን ቱሉን አግኝቶ እንደ ህፃን ልጅ በጥፊ ጠፍጥፎ አንጀቴ በራሰ ብሎ የሚመኝ 😤😤😤
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh Ай бұрын
እኔ
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo Ай бұрын
ኢትዮ ፊርም ምርጥ አቀራርብ ❤🎉
@yohannes8242
@yohannes8242 Ай бұрын
Ethioforum #1 media and reliable.
@Zemene-hc6ms
@Zemene-hc6ms Ай бұрын
የኔ ጀግና አንበሳዬ ጀግና በውነት እናመሰግናለን
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Ай бұрын
#ያየሰው ወንድ ጀግና ጋዜጠኛ🤔🇪🇷💙🙏
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
Selam selam all ethio forum family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Slam773
@Slam773 Ай бұрын
ትግራይ ዓደይ ካብዞም ቀተልቲ ከሓድቲ እግዚአብሔር አምላኽ ሓይሊ ይኹንኪ ይፍለይኪ🙏🙏🙏
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Ай бұрын
ወንድሜ አንጀትህ የራስ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikremariamkidane3169
@fikremariamkidane3169 Ай бұрын
God bless you.
@mesfneabebe1909
@mesfneabebe1909 Ай бұрын
በጣምገራሚ ነው ጎበዝ ነህ በርታልን ግንሁልግዜ እንደዚህ እየተከታተሉ ማጋለጥ ያስፈልጋል
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 Ай бұрын
❤💛TDF❤️💛TD ❤️💛TDF❤️💛
@bizuayehuyesuf8864
@bizuayehuyesuf8864 Ай бұрын
አቤቱ የሚበጀንን ስጠን በቃ በለን
@r-hgman3651
@r-hgman3651 Ай бұрын
May the Lord preserve you. Lord help us to free ourselves from these ruthless liar leaders of Ethiopia.
@gorfuhaile2597
@gorfuhaile2597 Ай бұрын
It is the 1st source of an information. I like it.
@AbduEbrahim-tj2ky
@AbduEbrahim-tj2ky Ай бұрын
ወንድሜሰላም፡በጣም፡ነው፡የማደንቅህ፡ትክክለኛ፡ሙያተኛ፡፡
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 Ай бұрын
የህዝብን፡ለቅሶና፡ጭሆት፡ስቃይ፡መሞት፡መፈናቀል፡ምንም፡የማይመስለው፡ራስ፡ወዳድ፡ነው
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
ብልፅግና የሚያስተምራቸው ውሽት ነው የሚያነቡት ውሽት ነው ሆዳም ሆዱ ከሞላ ለሌላው ምንም ግዜ የለውም ሀይማኖት የላቸውም ይጠፋሉ::
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 Ай бұрын
Thank my brother's journalists specially where He lives Ato Temsegen out off country and also president I don't understand both layers the good things one day God bless Ethiopian 🙏.
@AddisB-n4i
@AddisB-n4i Ай бұрын
ማመን ነው የሚያቅተኝ የተውኩትን ፖለቲካ አንደገና እዳደምጥ ነው ያረከኝ አደንቅሀለው
@Yonas-f8k
@Yonas-f8k Ай бұрын
Yaye ❤❤❤ያየ❤❤❤
@NegstKal
@NegstKal Ай бұрын
ምን እንበልህ ፣ቃል አጣን ያየ ትተነትነዋለህ አይገልጸውም፣
@jemstube-c2d
@jemstube-c2d Ай бұрын
ያዬ የልብ አድርስ እኮ ነህ።ኑርልን❤
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx Ай бұрын
Thank you so much, God bless
@abdujebarmohmmed9047
@abdujebarmohmmed9047 Ай бұрын
Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉 yeyesaw
@jemal.hassen8736
@jemal.hassen8736 Ай бұрын
ያየሰው ጀግና
@BrookBefi
@BrookBefi Ай бұрын
Our voice ❤❤❤
@betselotemu8742
@betselotemu8742 Ай бұрын
ተባረክልን አቦ🙌
@SetegnTadese
@SetegnTadese Ай бұрын
Ere yimechachu....hodam Le hodam ......
@mikiKenubhi
@mikiKenubhi Ай бұрын
✌️የመጀመሪያዉ አድማጭ🎉🎉🎉 ያየሰዉ ሽመልስ❤❤❤✌️✌️✌️🙏🙏🙏
@Edenmulugeta-d3s
@Edenmulugeta-d3s Ай бұрын
Andebethn egzeyabher yibarklh
@ewnetualemineh1700
@ewnetualemineh1700 Ай бұрын
Yayesew the right man
@mesfneabebe1909
@mesfneabebe1909 Ай бұрын
በናትህ ስለዳኔል ክብረት ደጋግመህ ስራልን
@meazaberhane5624
@meazaberhane5624 Ай бұрын
U r z best
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh Ай бұрын
አብይ አህመድ ከነግብራበሮቹ የተነቀሉልን ለት እንዴት የኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም እንቅልፊ እደሚተኛ ታየኝ እግዚአብሔር ቶሎ ይቀልልን.🙏🏾
@hanakebede1351
@hanakebede1351 Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤!
@yosephbirhan5524
@yosephbirhan5524 Ай бұрын
በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@SeidYimer-s3m
@SeidYimer-s3m Ай бұрын
ምርጥ ቅንብር!
@melontadesse8967
@melontadesse8967 Ай бұрын
ጥያቄውን ይመልሱታል ተብሎ ባይጠበቅም እንደው ህሊና የሚባል ነገር የት ገባ ግን ምንም ሰዋዊ ባህሪ የሌላቸው ግብስብሶች አሁን በሀገሪቱ ከመቼውም ጊዜ በላይ ምናልባት በኢትዮጵያ ታሪክ በዚህ ልክ የሰው ነብስ የረከሰባት እና ፀጥታና ሰላም የሌለበት ጊዜ ኖሮ ያውቃል ፈጣሪ ሆይ እረ ድረስልን
@YonasMohammed-wo5wh
@YonasMohammed-wo5wh Ай бұрын
Respect you
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Ай бұрын
ተባረክ😢😢😢😢
@aklogbirara4547
@aklogbirara4547 Ай бұрын
Must listen
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 Ай бұрын
ልክ ነህ ከብት ነው
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 Ай бұрын
Welcome ❤
@SameAssege-nw6ly
@SameAssege-nw6ly Ай бұрын
ይኬንን ሚዲያ እንወደው የለም እንዴ? ስለዚህ 1 ሚልየን እናስገባው በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh Ай бұрын
ድል ለፋኖ
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l Ай бұрын
ያየሰው !!!!
@enzybelay8411
@enzybelay8411 Ай бұрын
Wow 👏 👏 👏
@BN_Ageneration_mussie1973
@BN_Ageneration_mussie1973 Ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ 🎖🤴🦁💝
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Ай бұрын
ፀአረ ድዉይ መሪ ነዉ የመጣብን እሱ ፈጣሪ ይሁነን አረ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Ай бұрын
አብይና የሱ ግብራበሮች ሲዋሹ ህዝብ አደለም ለቤተሰቦቻቸዉ እንኳን ይታፀቡናል አለማለታቸዉ
@Peacforall
@Peacforall Ай бұрын
Central ETHIOPIA regional State civil servants' salary is not paid yet. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ ሀዲያ ዞን የመንግስት ሠራተኞች ደሞወዝ እየተከፈለ አይደለም ድምፅ ሁኑልን ይህን የምታነቡ ሁሉ። አመሠግናለሁ!!
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 Ай бұрын
እረ ጠቅላይ ሚንስትር እንደዚህ አይበሉ እናቶች ሰላም አጡ በነፃነት ተዘዋውረን መስራት አቃተን ከምን በላይ የመንግሥት ተግባሩ ሰላም ማስፈን ነው ስላለፈው ታሪክ ለዛሬው ትውልድ በታሪክነቱ ካልሆነ በቀር ጥቅሙ ምንድን ነው ከምንም በላይ ለሰው ልጅ ሰላም ያስፈልገናልና ሰላም ይሆንልን ዘንድ የሰላም ስራ ስሩ
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Ай бұрын
ያየሰው ለተገፋው ማህበረሰብ አንደበታችን ነህ !!!
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН