የአለም መጨረሻ ደርሷል ያለው ሰው ያደረገው አነጋጋሪ ነገር Abel Birhanu

  Рет қаралды 93,975

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 145
@raddanitube
@raddanitube 10 ай бұрын
አቤሎ ታምራትን እያሰማኸን አው❤❤❤በርታ ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ አንዲሁም ጤና ይስጣቹ❤❤❤
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 10 ай бұрын
ዓለም ከጠፋች እንጀራ ምን ያደርግላቸዋል ።እኔ ግን አትጠፋም ብዬ ከሚያምኑት ወገን ስለሆንኩ ሁለት እጆቼን ዘርግቼ አሜን ብያለሁ ።
@abelgirma3135
@abelgirma3135 10 ай бұрын
አዎ ዓለም ልትጣፈ ጫፍ ለይ ዳርሣላች ግን መምለጫችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ያሃውም እርሱን ያመኑትን ብቻ በንጥቃት ይወስዳቻዋል❤❤❤❤❤
@realsigama-p2u
@realsigama-p2u 9 ай бұрын
ወሬ እንዲህ ስታውሩ የምትድኑ ትመስላቹ ጭፍራ
@FirazerTesfhun
@FirazerTesfhun 10 ай бұрын
እውነት ነው አለም ልትጠፋ ነው ግን ወደ እምነታችን ብናዘነብ ይሻላል ንስሀም እንግባ ወደእምነት ጠቀቓምም እንሂድ ሁላችንም በእምነታችን እንፀልይ ❤❤❤
@BrightTube1
@BrightTube1 10 ай бұрын
አለም ልጠፋ ነው ብሎ የት ነው የሸሸው መልሶ አለም ላይ ምድር ላይ ነውኮ።ወይስ አለም የምጠፍው ከተማ ከተማውን ብቻ ነው😂😂😂😂።ቪዲዮው ከተለቀቀ ሁለት አመት አልፎታልኮ አቤል
@እስከዳር
@እስከዳር 10 ай бұрын
የአለም መጨረሻማ ደርሷል ምልክቶች ታይተዋል 😭😭😭😭
@FuadMifta-n3f
@FuadMifta-n3f 10 ай бұрын
ገናነው ዝምብለህ ሥራ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
@@FuadMifta-n3f 😂😂😂😂😂😂
@Hameremedia21
@Hameremedia21 10 ай бұрын
እንኳን ለፈጣሪያችን መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እና ለቅዱሳኑ አባ መቃርስ አቡነ መብዓ ጽዮን ወአባ ጽጌ ድንግል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እኔ ያስገረመኝ ነገር አለም ልጣፋ ነው አዎ ግን እሱ ብቻ ነው የምቀራው ለእሱ በጣም ቆንጆ ነው
@raheldjene
@raheldjene 10 ай бұрын
ጀግና በልልኝ ለኔ ተመችቶኛል ።
@luluhaile
@luluhaile 10 ай бұрын
እኔም የሱን አይነት ህይወት መኖር ነው የምፈልገው ።ይች አለም ከንቱነች
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 10 ай бұрын
ትክክል ዓለም እውነት የላትም ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው የክፎ ቀናችን💚💛❤️ ‼️‼️‼️
@BettyBiruu
@BettyBiruu 10 ай бұрын
ታድሎ እሱ ነው ጤነኛ
@Afesoon-lc3cw7ul1
@Afesoon-lc3cw7ul1 10 ай бұрын
በጣም እውነቱ ነው የምን መጨናነቅ ነው ተገላገለ ❤❤አቤሎ ኑርልን❤❤
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 10 ай бұрын
አቤሎ ገራሚ ነህ ዜና ስታቀርብ መዝናኛ ቢሉህ ማርያምን ጀግና ነህ ልዩ ሰዉ
@muhammadroza4705
@muhammadroza4705 10 ай бұрын
አለም ፈጻሚ ቁይ አልታወቀነም እጂ አባት ልጁን ሴደፈረ እናት እልጇላይ ሰጭከን😢
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
ትክክል
@LalaaAli-l9b
@LalaaAli-l9b 10 ай бұрын
አቤሎ ኧረመልስልኝ በኢሞ አናግረኝ ብየህ ነበር እኮ እባክህ
@Fthforammedia
@Fthforammedia 10 ай бұрын
አለም ስትጠፈ የገጠሩ ክፍል ይተርፋል እንዴ?
@እናትEnat
@እናትEnat 10 ай бұрын
😂😂😂
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 10 ай бұрын
አቤሎ አንተስ ስለ መጨረሻው አለም ምን ትላለክ?
@ahmedabraraw9057
@ahmedabraraw9057 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@production3969
@production3969 10 ай бұрын
😂
@NaturaliRactionSound
@NaturaliRactionSound 10 ай бұрын
Abelu yemilishi የሌሽን ሀብት ሁሉ ለኔ አስተለልፈ ሰተልፈ
@getugirma9082
@getugirma9082 10 ай бұрын
ምንም !
@fateahmed-o7v
@fateahmed-o7v 10 ай бұрын
😂😂😂😂አወ ማወቅ እፈልጋለን
@hayileadugna5767
@hayileadugna5767 10 ай бұрын
bka men alefachew sewyew ke kilo belay kebad nw yawem btam tenegna nw lemn betelu hememun makem chelewal beshtawum telachawum zemenawinet nw yhew begna nurom ke bezuan aytenal.tadya sentu kezi zemen tru neger temegbwal,ebakchew wetat azawentu eyeregefe keber tefto lij gashe endet nesh kemil kal eyenoren mnu des yelal??? Tadya sewyew sew nw!!! Btam sew nw ....... 6:39
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 10 ай бұрын
ተገላገልኩ ብዙ ደክሜ ያልሆነልኝ በአቋራጭ አገኘሁት
@majilnabidu7423
@majilnabidu7423 10 ай бұрын
እውነት ተመኝው ከሱጋር ለመኖር ማንም አይረዳኝም ይሄሰውዬ እንደሚረዳኝ እርግጠኛነኝ የማረገውን ነገር 100%
@billusemere3163
@billusemere3163 10 ай бұрын
He’s literally living his best life ❤
@zuzu4528
@zuzu4528 10 ай бұрын
ጥሩ ምርጫ መርጧል
@mekidaskedistseyi
@mekidaskedistseyi 10 ай бұрын
Jesus come very well 😮
@ወይንዬ
@ወይንዬ 10 ай бұрын
እስኪ የለት እንጀራሽን ይስጥሽ በሉኝ ኑሮ ከብዶኛል
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 10 ай бұрын
እፎይ የሆነውን ኢየሱስን እንዲየውቅ ምኞቴ ነው አይ ሰው😢😢😢
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 10 ай бұрын
ከመጨራሻ ቀንምልክቱውች ነፍሲነፍሲ ማለትነው አንድው ሁሉውለራሱው የምሩጥበትቀንነው
@JimmaAgaro-n9l
@JimmaAgaro-n9l 10 ай бұрын
Wow 😲 dessi silli uuuufffaa ❤❤❤❤
@shakirashakira5241
@shakirashakira5241 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ እኛ ፎቅ ለመገንባት ሌት ተቀን እንለፋለን እሱ ነው ያወቀበት ለዚች ኩንትራት አለም መጨናነቅ አያስፈልግም
@sadaadam1054
@sadaadam1054 10 ай бұрын
ይሻላል እኔም እንደሱ ብሮር ብዬ ተመኝሁ ከወንጀል ነፃ የሆነ ህይወት
@hananmohammed-fl9wc
@hananmohammed-fl9wc 10 ай бұрын
Hasabun degefelewu
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 7 ай бұрын
መከራችንን ፡ ጌታ ፡ እየሱሰ ፡ በመሰቀል ፡ ከፍሎልናል ፡ ማንም ፡ በክርስቶሰ ፡ በሆን ፡ አዲሰ ፡ ፍጥረት ፡ ነው ፡ የዘላለም ፡ ህይወት ፡ ያገኛል ፡ የዘላለም ፡ ቤት ፡ የሚገኘው ፡ በሰማይ ፡ ነው ፡ የምድሩ ፡ ጠፊ ፡ ነው ፡ ሰው አለምን ፡ ሁሉ ፡ ቢያተርፍ ፡ ነፍሱን ፡ ግን ፡ ቢያጎል ፡ ምን ፡ ይጠቅመዋል ፡
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 10 ай бұрын
ትክክል እና ከምንማምለጡውነው ሆው ሰወች ወንጀለን መፈራት አንጂ መሸሽ መፈትህአይደልም ሆው በለህበት ትሙትለህ በሙትከበት ትቀሰቀሳለህ
@hananmohammed-fl9wc
@hananmohammed-fl9wc 10 ай бұрын
ewunetun new ye Alam fetsame dersowal
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 10 ай бұрын
ምንም ኣዲስ ነገር ኣይደለም ሃገራችን 70% ህዝብ በዚ ኑሮ ገጠር ውስጥ ነው የሚኖሮው ኖርማል ነው ።
@KhalidNegash-xo1di
@KhalidNegash-xo1di 10 ай бұрын
Ena men yagnagewal ke sewyaw life gar habsha geter chgerot new minorew esu ke temchach life tensto new geter yebaw
@hananmohammed-fl9wc
@hananmohammed-fl9wc 10 ай бұрын
Gerami sew new ene rasu endesu medrg felagelewu
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 10 ай бұрын
የምታአቀርባቸው ነገሮወች ሁሉ አጃይብ ነው
@DaniAyu-y3e
@DaniAyu-y3e 10 ай бұрын
የአሮንን ዩቱዩብ ቻናል ከቻልክ እባክህን ፃፍልን
@wagayetadese3969
@wagayetadese3969 10 ай бұрын
አዎ የአለም መጨረሻ ውስጥ ገብተናል ትንቢቱ ሁሉ ተፈፅሟል። ማቲዎስ 24 ( 2ጢሞቲዎስ ም 3 :1--5) ሉቃ 21 ... በሌላ አባባል( የአረማጌደን ጥፋት ) ግን ልብ እንበል የኖህን የጥፋት ዘመን እናስታውሰ ።ተሸ ሽጎ (ተደብቆ) ያመለጠ አልዳነም። ከአምላክ ጋር ዝምድና የፈጠረ ብቻ በምድር ላይ ድኗል። ኖህና ቤተሰቡም በዚያው ምድር ላይ ተመልሰው ኖረዋል።ጥፋቱ የመጣው ለሐጢአተኛ ሰዎች ነበር ።ዛሬም እንደዛው ነው ምድር አትጠፋም ምን አጠፋችና።( ማቲ 24: 37-- 39) 1:42
@teshigermekuryi6039
@teshigermekuryi6039 10 ай бұрын
አለም መጨረሻ ምልክቱ የአላሥካ መሥጊድ ፈርሦ የሠለሞን ቤተመቅደሥ ከተሠራበሕዋላ ሐሣውይ መሢሕ 18ወራት አለምንካሣሣተበሕዋላነው ቀዳዳ የወይንዋልጂ ውሸታም
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 10 ай бұрын
ካለየክልኝ መኮመት አቆማለሁ ቤላ😣😣
@tgtube4089
@tgtube4089 10 ай бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አቤል አንተ ወደ አለም ሁሉ የመሄድ እድል አለህ ታዲያስ ለምን በየሄድክበት ሁሉ ወንጌልን አትሰብክም ብያንስ የሆነ ስለ ኢየሱስ የሚመሰክር ትንሽ መጽሐፍ አዘጋጅተህ መስጠት ትችላለህ እስኪ አስብበት እባክህ ምናልባት አንድት ነፍስ ልትድን ይሆናል
@Tefelf
@Tefelf 10 ай бұрын
Goooood
@AHMEDMUDESIR-l5i
@AHMEDMUDESIR-l5i 10 ай бұрын
ወገኖቼ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሜመለክ አምላክ የለም ብላቹ መስክሩ የምፈልጉትን አጊንታችሁ ከምፈሩት ትጠበቃላችሁ
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 7 ай бұрын
በረግጥም ፡ ጌታ ፡ ይመጣል ፡ ጆሮ ፡ ያለው ፡ ይሰማ ፡ ሰማይና ፡ ምድር ፡ ያልፋሉ ፡ የጌታ ፡ ቃሉግን ፡ አያልፍም ፡ የመዳን ፡ ቀን ፡ ዛሬ ፡ ነው❤ ❤🙏🙏🙏
@ZabebMohamed
@ZabebMohamed 10 ай бұрын
Abel you tube kafatelagn please 😢😢😢
@gaysisebi292
@gaysisebi292 10 ай бұрын
እኔ ማንም የዓለም መጨረሻ ነው ብለኝ አላምንም ምክንያቱም እኔ ክርስትያን ነኝ ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቶ 1000 ዓመት ከነገሰ በኅላ ነው ዓለም ምትጠፋው
@AmhaDeriba-sq7xt
@AmhaDeriba-sq7xt 10 ай бұрын
Yuotube ከሰራ ብር መቀበሉ አልቀርለትም
@sisay-tube
@sisay-tube 10 ай бұрын
አቤላ አርማጌዲዮን ላይ ነን እንደዛ ነው የሚመስለኝ
@merimamubarek5413
@merimamubarek5413 10 ай бұрын
Betkkl ahun kearmagedo Tornet bhala tinsh give new 😢 armagedonm tegemral
@AHMEDMUDESIR-l5i
@AHMEDMUDESIR-l5i 10 ай бұрын
እስቲ እራሳችን እነፈትሽ እውነት አላህ በፈጠረን አላማ ላይ ነን ያለነው ብለን እናስብ ወደ ጌታቹ ተመለሱ
@AddisAmati-tb7kr
@AddisAmati-tb7kr 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ደግሞም በእርሱ የምያምኑት አያፍሩም ስለዚህ እመኑና ዳኑ
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ 10 ай бұрын
ወይ አቤሎ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 10 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ሰው በውስጡ ያምያስጨንቀው ነገር ይኖራል ገራም የህይወት ታሪክ ነው
@AbdulwahidZinab-px1sc
@AbdulwahidZinab-px1sc 10 ай бұрын
ለ ተማረበት የ ሚገርም ትምህርት ያስተምራል
@LinaGebeyehu-px1lz
@LinaGebeyehu-px1lz 10 ай бұрын
Abeloye gne tadeleh ant keyet nw yhen huluuu gude mtezenqulw???? Errrrr besmeabe!!! Ante erash keze sewya qedemeh nw mngstesemay mtgebaw ::Ameneeee
@asfaw8154
@asfaw8154 10 ай бұрын
ትክክለኛ ምርጫ (የስጋ ገዳም )
@melakugenet2246
@melakugenet2246 10 ай бұрын
Interesting ❤🫢🧐 Thank you for sharing your experience Abelo❤️👍🏾🙌🏾
@yemisrachkebede9500
@yemisrachkebede9500 10 ай бұрын
Awo geata eyasuse keresetose ba dage naw madan eyasuse keresetosen mamane mamasekare becha na becha nawe abelo tabareke erasun yechale melekete naw tabareke geata eyasuse keresetose antenm yefalgehale tabareke 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯 yewadehale ❤❤❤❤❤
@DawdAminu
@DawdAminu 10 ай бұрын
🎉🎉🎉 ءحلىن وسءلن. ابا ل برءنو
@babatube-i7o
@babatube-i7o 10 ай бұрын
አቤሎ ምርጧ 🇪🇹👍
@YabuHab
@YabuHab 10 ай бұрын
Abel My No.1 KZbinr in Ethiopia
@እስከዳር
@እስከዳር 10 ай бұрын
ስለምታደርሰን መረጃ አመሠግናለሁ ❤
@henokalemayehu8565
@henokalemayehu8565 10 ай бұрын
Enga nen ebid kesu yileq
@GalilaRout
@GalilaRout 10 ай бұрын
መታደል ነው እደዚ አይንት ውሳኔ
@Dagim2025
@Dagim2025 10 ай бұрын
የዓለም መጨረሻ ደርሷል ቤተሰቦች እንንቃ
@JEMBO77
@JEMBO77 10 ай бұрын
በጎች የሉኝም እንጅ እኔም እንደዝህ መኖሪ ከጀመሪኩ ቆየ
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 10 ай бұрын
I have stopped feeling sorry for pastors or other so called ministers. A true story: A pastor watches pornography and he tells people that he is going to heaven. How? Without holiness no man shall see the Lord.
@gemechuabebe
@gemechuabebe 10 ай бұрын
Marine yesus😢
@Maria_Henock
@Maria_Henock 10 ай бұрын
He is right! But, it is better to live as a monarchy.
@marymasresha8098
@marymasresha8098 10 ай бұрын
Aaron is the best inelegant man Jesus is coming and world is missing Halleujah
@GutaBatelu
@GutaBatelu 5 ай бұрын
He is wonderful Amazing Man
@birtukandemisea68
@birtukandemisea68 10 ай бұрын
አቤላ 🙏
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 10 ай бұрын
ተመቸኚ ትልቅ ትምህርት ወሰጃለሁ ከዚህ
@Lulitiyeassefa1955
@Lulitiyeassefa1955 10 ай бұрын
ምንአልባት የእየሱስ ክርስቶስን ተመልሶ መምጣት መንገድ የሚጠርግ ይሆናል: እንደ መጥምቁ ዬሐንስ🙏🏽 በነገራችን ላይ በጣም ነው የማድንቅህ አቤል የወይኗ ልጅ!!! እቤቴ ቁጭ ብዬ የዓለሙን ታሪክ ትመግበኛለህ:: በርታ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YAOMSAN
@YAOMSAN 10 ай бұрын
ገንዘብ አይፈልግም ግን ደሞ የገቢ ምንጭ ሆኖለታል የከፈተው የKZbin ቻናሉ?🤔🤔🤔ምናልባት ከአህያው ውጪ
@yesyo3241
@yesyo3241 10 ай бұрын
mn ale edlun agcha baregew gn ezi aymechm
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 10 ай бұрын
እናመስገናለን🙏🙏
@haytomer9818
@haytomer9818 10 ай бұрын
ሄዎትኖ አጣፍጦ ነዉ የኖራት የቤት ክራይ የመብራት የሌ ጫጫታ የለ መግዳደል የለ እፍፍፍፍ በሰላም መኖሮ እዉነቱን ነዉ
@FarescellCell-e4z
@FarescellCell-e4z 5 ай бұрын
Tadlo Yemen chenk new yet abatu
@በድሩድንአወል
@በድሩድንአወል 10 ай бұрын
ዋው😮
@hananmohammed-fl9wc
@hananmohammed-fl9wc 10 ай бұрын
Yigermel
@አስቴርየንጉሡ
@አስቴርየንጉሡ 10 ай бұрын
በጣም እንጂ ያገርማል 🤔
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 10 ай бұрын
አዎ በጣም የመጨረሻ ዘመን ነው
@nuhamin9673
@nuhamin9673 10 ай бұрын
Wow betam gobez new enyam wede geteritu Ethiopia menor new yemfelgew
@hallelujah9090
@hallelujah9090 10 ай бұрын
ኧረ ስለ ፍቅርሲዝም ስራልን። ነብይ በሀገሩ አይከበርም እንዲሉ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 10 ай бұрын
ኣለም መጨረሻየለዉም የሠዉልጅ ነዉ መጨረሻ,,ያለዉ😂😂ይወለዳል,,ይሞታል ,
@EliasMulugeta-vb5lu
@EliasMulugeta-vb5lu 10 ай бұрын
The end is near 😢
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 10 ай бұрын
I Don't think so.
@user-Manatube
@user-Manatube 10 ай бұрын
ሰማያትንና ምድርንም በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በእውነት እንጂ (በላግጣ) አልፈጠርንም፡፡ ሰዓቲቱም በእርግጥ መጪ ናት፡፡ መልካምንም ይቅርታ አድርግላቸው፡፡ ቁርአን 15፤85
@zetamful
@zetamful 10 ай бұрын
I love his life style
@iphonttv7964
@iphonttv7964 10 ай бұрын
አሁንስ እኔም ባገኘሁ
@ummlky1994
@ummlky1994 10 ай бұрын
አቦ በጊዜ አውቆበታል
@sarahganana1742
@sarahganana1742 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@adysalieh6446
@adysalieh6446 10 ай бұрын
ወንድም አቤል በጣም አስደንቂ ጎበዝ ነህ አላህ በሄድክበት ያቃናልህ
@desalegnabisso5920
@desalegnabisso5920 10 ай бұрын
ጀግና ነህ ❤
@JerryAsratDesta
@JerryAsratDesta 5 ай бұрын
ተገላግለ
@tofikchereka
@tofikchereka 10 ай бұрын
Wendima Abeli Ye Sewiyaw Hiweth Betam Betam New ye temecegn
@ሳራበቀለሳራበቀለ
@ሳራበቀለሳራበቀለ 10 ай бұрын
መታደሉ ነብሱን አተረፈ
@YohannesAsfaw-s1q
@YohannesAsfaw-s1q 10 ай бұрын
Amazeng
@hayatbeshir390
@hayatbeshir390 10 ай бұрын
Family ylwm ende
@Mule0411
@Mule0411 2 ай бұрын
I love this
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 10 ай бұрын
ዱዐና ፀሎት ከብዙ መአት ችግር ያወጣል።
@abenilij
@abenilij 10 ай бұрын
37000
@yodyod6075
@yodyod6075 9 ай бұрын
Tdelo
አለምን ጉድ ያስባለው በኬኒያ የሚመለከው ታዳጊ Abel Birhanu
11:40
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 56 М.
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 121 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 101 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 15 МЛН
ሚስት የሚሰጥ ማሽን ጃፓን አየሁ Abel Birhanu
10:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 239 М.
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 118 М.
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 254 М.
ጃፓን ውሻውን አየሁት japan travel vlog Abel Birhanu
12:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 173 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 101 МЛН