No video

የ ሁለት አመት ፍቅረኛዬ ያልካት ልጅ የኔም ፍቅረኛ ናት ተውልኝ ተፋጠጥን። ታማኙ ልጅ ሊፈነክተኝ ብሎኬት አነሳ

  Рет қаралды 106,340

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

11 ай бұрын

የ ሁለት አመት ፍቅዬ ያልካት ልጅ የኔም ፍቅረኛ ናት ተውልኝ ተፋጠጥን። ታማኙ ልጅ ሊፈነክተኝ ብሎኬት አነሳ

Пікірлер: 674
@temima6012
@temima6012 11 ай бұрын
ይሸለም የምትሉ በላይክ አሳይኝ❤❤
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 11 ай бұрын
ይሄ ልጅ የራሱን ስራ ይጀምር የምትሉ ለታማኝነቱ የሆነ ብር ብናግዘው አቦ እዳተ ታማኝ ሰወችን ያብዛልን🎉
@martamekonen7455
@martamekonen7455 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እንደናተ አይነቱ እኮ ነው እሚአበላሸው ወንዱን
@zariinegn4744
@zariinegn4744 11 ай бұрын
Mindi nw miskishi hunetwuan
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 10 ай бұрын
​@@zariinegn4744ዴምሪኝ ውዴ❤❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 22 күн бұрын
ይገበወል
@mezabekele4124
@mezabekele4124 11 ай бұрын
ኡፍፍ ሚሰራ ወጣት ስወድ ማርያምን ❤❤በዛላይ አሪፍ አፍቃሪ 🎉 ሰላም ላገራችን❤❤❤
@user-wq2yl6fw3y
@user-wq2yl6fw3y 11 ай бұрын
❤❤❤
@zinab8199
@zinab8199 11 ай бұрын
የስራሰው ሁሉም ይወደዋል የመዳም ቅመሞች ወደንሃል👌👌 ጀግናችን በርታልን👍አላህ ያግዝህ!!
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 11 ай бұрын
aminnnnnn
@seadayimam1138
@seadayimam1138 11 ай бұрын
ጀግና ነህ ለሥራው ያለው ክብር ይመችህ አባቴ👍
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 11 ай бұрын
ዋውውውውውውው የጀግና ጀግና ወንድ ታማኝነት በጣም ይገርማል
@fatumaabebe6039
@fatumaabebe6039 11 ай бұрын
ጅግና ብየሃለሁ ባሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ወጣት ማግኘት በጣም ከባድ ነው ለስራ ያለህ ክብር ደግሞ ዋው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 11 ай бұрын
❤😢ሚስኪን ሲያሳዝን ፈጣሪ ትልቅ ይበልህ❤
@gidcfjdg359
@gidcfjdg359 11 ай бұрын
ገና ዛሬ በጣም ታማኝ ወንድ ተገኘ ጀግና ነዉ❤❤❤🙌
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 11 ай бұрын
የኔ አባት ጀግና ነክ በርታልን ወንድማችን እደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-kx3ux2jo1j
@user-kx3ux2jo1j 11 ай бұрын
መሻ አላህ ተባረከ አላህ ጀግና ወንድ የኔም ባል ጀግና ነው ያዝልቅልሽ በሉኝ
@meditishu8014
@meditishu8014 11 ай бұрын
ዱንያ ወላ አሄራ አብራችሁ ኑሩ አብራችሁ አርጁ ከኽይር ስራ ከሚሰሩት ባሮቹ ያድርጋችሁ
@gjfdhgj-my5vv
@gjfdhgj-my5vv 11 ай бұрын
ይሄ ሽልማት ያስፈልገዋል ❤❤❤❤❤
@molumulo570
@molumulo570 11 ай бұрын
የዘመኑ ጀግና እንደዚህ አይነትም ሰዉ አለን እግዚአብሔር ይጨምርልህ❤
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 11 ай бұрын
ዮትብ ክፈትለት በዚህ እንርዳዉ እግዚአብሔር መልካምነትን ይወዳል
@hanademelash6673
@hanademelash6673 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂👍
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 ай бұрын
ዋዉ አዳሜ ሀብታም ትመርጫለሽ. ነገ ጥሎሽ ይሄዳል !!! በጣም ጀግና ወንድ ታማኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 11 ай бұрын
እናቴን ጀግናነህ ልጁ የፍቅርሰው መሸለም አለበት አቦይመቻችሁ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ❤❤❤❤ ምርጥ ጥዶች ባርችየ አዘጋጁ ስወድህ ❤
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 11 ай бұрын
እርዱኝ ደገፍ አርጉኝ የምትሉ ከዚህ ወጣት ተማሩ ስራ ያስከብራል ስራ አትናቁ ጀግና ነህ የኔ ወንድም 😍😍
@mekyayasin394
@mekyayasin394 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጀግና በጣም ታማኝ ልጂ ነው ማሽአሏህ እሥከመጨረሻው ያድርግላቸው በል ሽልማቱንም ሥጡት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍
@madina3096
@madina3096 11 ай бұрын
ለፍቶ አዳሪ ጎበዝ ወላሂ የስራ ሰው ስወድ😊❤
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 11 ай бұрын
ጀግናየ ቃል አጣሁልህ እውነተኛ ፍቅር ከወርቅ ይመረጣል ታማኝነትህን ቀጥልበት ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@user-zx3cb9qv9r
@user-zx3cb9qv9r 11 ай бұрын
የውነት ላተ ቃል አጠረኝ ተባረክ ሲጀመር ታምኖ መኖር ለራስ ነው ታማኝነት ያኮራል በሁሉም ቦታ እዳተአይነት ያብዛልን
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 11 ай бұрын
ፍቅረኛህ እድለኛ ነች ❤❤❤❤ ልጅቱም ቆንጅዬ ናት አይዞን ያልፋል በርታ ከሰራህ ትለወጣለህ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
በጣም ታማኝና የስራ ሰው ነው❤❤❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 11 ай бұрын
አተ የዘመኑ ጀግና ብዬሃለሁ 😢❤❤❤❤
@sacadaabdi9500
@sacadaabdi9500 11 ай бұрын
አላህ እንዳነተ ያለውን መልካም ታማኝ ይሆንን ያብዛልን ያረቢ ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d 11 ай бұрын
የኔ ሚስኪን የስራ ሰዉነው በጣም ጎበዝ ታማኝ♥♥♥♥♥♥
@Eteteitube
@Eteteitube 11 ай бұрын
የኔ ጀግና በርታ ጌታ ደሞ መጨረሻክን ያሳምረው ያለታሰበ እንጀራ ይስጥክ
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 11 ай бұрын
ጀግና ነህ የእውነት ምናለ ተባብረን ስራ ብናስጀምረው የራሱ የሆነ ስራ ❤❤❤
@seidalmaz3526
@seidalmaz3526 11 ай бұрын
ሙሉጢናውን ይዞ ጥሩ እየሰራ ነው ገዝብ ማለት ለፍቶ ያገኙት ነው ዝብላቺሁ ሰው አታማርጡ
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 11 ай бұрын
​@@seidalmaz3526ውነትሽነው የኔንምባል ተባበሩና ጥሩሥራ አሥጀምሩልኝና አገሬልሂድ
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 11 ай бұрын
@@seidalmaz3526 በዛላይ ደስ የሚለዉ ለፍተክ ያመጣሀዉን ብር ነዉ ሰዉ እየ ሰራ እንርዳዉ ይባላል🤨🤨
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 11 ай бұрын
በጣምጥሩሠዉነሽየአንችንሁሉንምሥጪዉጥራጊ
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 11 ай бұрын
ጀግና ብየሃለሁ ስቶቹ ናቸው የሴት እጅ የሚጠብቁ በተለይ ተመዳም ቅመም 😂😅
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
የመዳም ቅመምምንማ ሊበላት የመይከጅላት ማን አላ ብለሽ ነዉ ከልብስ ሸጮች አንስቶ ጉልበታችንን ፈጠሪ የበርታዉ እንጂ
@hayatwolloyewa7841
@hayatwolloyewa7841 11 ай бұрын
Tamichishign😅😅😅😅
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 11 ай бұрын
@belayneshTube1lm5in1f እና ምን ልበል ብለሽ ነው 😛😂😜
@maluuhussein815
@maluuhussein815 11 ай бұрын
​@@sadaMustefa-ij8fuwodo kasexuuu yebiluuu be gide yaselake yelm 😮
@foziya4520
@foziya4520 11 ай бұрын
ሳህ
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 11 ай бұрын
ጀግና ነህ ስራ ክብር ነው የማንንም ኪስ ከማራገፍ ሰውን ቀማስለቀስ በርታ
@madinam4674
@madinam4674 11 ай бұрын
ጀግና ልጂነው ታማኝ ፈቅረኝነው ያላት ❤❤❤❤👍👍👍👍
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
0929309271 ወንድማችንን ማበረታታት መደገፍ ከፈለጋችሁ ይኸው 1000332285417 fuad Edlu
@bruktyrose820
@bruktyrose820 11 ай бұрын
Betam jegna new Getan❤️❤️❤️😭😭😭😭👍👍👍👍
@Sabit33
@Sabit33 11 ай бұрын
የልጁን አካውንት እና ቁጥሩን ፕን አርገው. ኩመንት ሲበዛ. ወደ ታች ይወርዳል. 👆👆👆👆👆👆
@MeyruAbegaz-lz6ov
@MeyruAbegaz-lz6ov 11 ай бұрын
ቃላት የለኝም እንዳንተ አይነት ያብዛልን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 11 ай бұрын
ጀግና አፍቃሪ የስራ ሰው❤
@JgfShi-bl1cc
@JgfShi-bl1cc 11 ай бұрын
ጀግና ነህ አባቴ ምናለ ባለቤቴ እንዳተ ቢያደሥግልኝ
@user-bx5oy8vb8b
@user-bx5oy8vb8b 11 ай бұрын
ጀግና ለፍቅረኛዉ ያለ ክብር❤
@mulu6386
@mulu6386 11 ай бұрын
ጀግና ወጣት በረታ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ የድርስህ❤
@user-rq3jc6dh5l
@user-rq3jc6dh5l 11 ай бұрын
ጎበዝ ስራ ወደድነቱ ያወራ ይሰራል ጀግና
@ekramali6409
@ekramali6409 11 ай бұрын
ጀግና ብየሀለሁ አንበሣ ትለያለህ 🥰🥰🥰🥰በዛላህ ንፁህ አፍቃሪ ፍቅር ያብዛላችሁ ልጅቷ በጣም እድለኛ ናት 🎉🎉🎉🎉
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 11 ай бұрын
ይቱብ ክፍትለት ይሺለም የምትሉ እሳ👍👍👍👍👍👍
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 11 ай бұрын
ይሄማ የመዳም ቅመሞች የአንዳቸን በሆነ የአረብ አገር ሴት ታማኝ አጥታለች እንዳንተ ሰዉ ያስፈልጋታል❤
@fafetube8315
@fafetube8315 11 ай бұрын
አዷ እኔን እዴን አይታ የወንድ እጅ ነው እዴ ያለሽ አለች ነይ እዚህ ጋር ተመልከቺ ወንድ ማለት እድህ ሰርቶ የሚበላ ነው ስራ የማይንቅ ዝቅ ብሎ ሰርቶ ከፍ ብሎ ቀና ብሎ መኖር ነው ❤❤እናም ሰላምህ ይብዛልኝ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እመነኝ የምር ጠንካራ ብቻ ሁን❤❤❤❤❤❤
@lubabadubai8975
@lubabadubai8975 11 ай бұрын
ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ሽልማት ይገባዋል ሸልሙት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Defend202
@Defend202 11 ай бұрын
ለስራ ያለው ፉቅር በርታ ወዲሜ
@user-iz6jx2ig9g
@user-iz6jx2ig9g 11 ай бұрын
እዳተ አይነቱን ያብዛልን የኔ ጀግና
@kalkdanalmayw2710
@kalkdanalmayw2710 11 ай бұрын
እውነት ነው ስራ ክቡር ነው እዳተ ያሉ ወዶች ይብዙልን ደስ የምትሉ ፍቅረነው ታማኝነትህ አተም ሳምሪም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 11 ай бұрын
ታማኝ ወንድ ጥሩ ነው በረታ በልልኝ
@tefoanchprivat2639
@tefoanchprivat2639 11 ай бұрын
ጌታ ይባረክ እስከ መቸረሻ የማይልቂ ፍቂር ጌታ ይስጣችሁ
@amarichyilma8510
@amarichyilma8510 11 ай бұрын
ወንድማችንን በርታ ጥሩ ትምህርት እያስተላለፍክ ነው ለወጣቶች
@mekdireact431
@mekdireact431 11 ай бұрын
በእውነት ቢኖረኝ የሆነ ነገር አከፈትል ነበር የተሻለውን አግዚአብሔር ይሰጥ ወንድሜ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ጅግና ልጅ እግዚአብሔር ይበርክህ😢
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 11 ай бұрын
ምን ግዜም የስራ ሰው አለማ አለው ችግርም የለበትም እኔ የአቅሜን እሰጣለው ጀግና የስራ ሰው ለሀገሩም ጥቅም ነው ወንድም በርታ❤ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤ ለሀገራች ሸክሚ ጦስ የምሆኑ ጫታሞች ሳካራሞች ና ለቦች የፖሎቲካይኖች መጠቀሚያ የሆኑ ይማሩ ካንቴ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
ትክክል የኔ ልብ ቅን
@gjfdhgj-my5vv
@gjfdhgj-my5vv 11 ай бұрын
ጎበዝ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤ቀጥልበት ታማኝነት ይበልጣል
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 11 ай бұрын
የኔ ጌታ 😢 አይዛህ ሰራ ክቡር ነው😘
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 11 ай бұрын
ጎበዝ ታማኝ ልጅ ነዉ በርታ አይዞህ ያልፋል በደንብ ማበረታት መሸለም ይገባዋል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
የስራ ድካም የሚያውቅ ወንድ ይሁን ሴት በፍቅር ሆና በትዳር ታማኝ ናቸው
@tina..5325
@tina..5325 11 ай бұрын
ሜከፕ አሰጥበ በከንቱ ቦታ ለይ አምስት ሺህ ከምትሰጥ እንደዚህ አይነት ሰወችን መበረታታት ጥሩ ነው
@user-pn6mh4sf3x
@user-pn6mh4sf3x 9 ай бұрын
ያአላህ በጣም ዴስ የሚል ታማኝ የስራ ሰው ጄግና ወድ ነው 👍👍👍👍
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ያመቱ ምርጥ ወድ ብዬህ አለ ጎልበት አላህ ያርታል ጀግና ናህ አላህ ይጠብቅህ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
ወዮ ስራው ያለው ክብር
@AsAs-pr5en
@AsAs-pr5en 11 ай бұрын
ተባረክ ውድሜ በዛሬ ሰአት አንድ እንኮን ታማኝ ሰው በሌለበት ሰአት ጀግና ፍቅረኛህ በጣም እደለኛ ነሽ እህቴ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
❤❤የኔ አባት ከዚህ ስራ ቢወጣ ደስ ይላል ❤
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o 11 ай бұрын
ቆይ ግን ምን ስትሉ ነበር ሽልማት አለዉ ታማኝ ለሆነ ሰዉ ስትሉ አልነበር ለምን አልሸለማችሁትም እሄን ጀግና ነወጣቶች ተምሳሌት
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
በላብህ የምታድር ጀግና ወንድ በርታልን❤❤❤❤
@bruktyrose820
@bruktyrose820 11 ай бұрын
ያኔ ጀግና ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍🙏
@mengesha386
@mengesha386 11 ай бұрын
የኔ ጀግና በእውነት ድንቅ ወጣት
@promobile9204
@promobile9204 11 ай бұрын
በል ሽልማቱን ስጣቸው ዱቄት አስጣጥበህ አምስት እሺ ብር ትሰጣለህ ግን ለዚህ ስራ ወዳድ ልጅ ግን😢
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 11 ай бұрын
በጣም😮😢
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 11 ай бұрын
አወን ይገባዋል ይሸለም ዮትብም ቢከፍትለት
@hiyath
@hiyath 11 ай бұрын
ደስ ይላል ግን ኢቲዩብ ክፈቱለትና እናበረታታው በጣም ጎበዝ ነው❤❤❤
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 11 ай бұрын
አወን
@mohamoha2858
@mohamoha2858 11 ай бұрын
እደዚ አይነቱን ነው መርዳት ፂሙን አሳድጎ ደግሩኝ ልቆስቁሰው ከሚል ጁዋናም
@workitye539
@workitye539 11 ай бұрын
መልካም ወጣት ሁሉም እዳተ ይሁን ፈጣረ ይባረከህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 11 ай бұрын
ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ልጁ ጀግናነው ይቱብ ክፈትለትና ከጮኛውጋ ይስሩ ኢንሻአላህ ይለወጣሉ በተነፈ ሀላል ከስብ በላብ በድካም የተገኜ ምግብ በጣም የተወደደና ጣፋጭ ነው ብለዋል ውድነብይ ሙሀመድ ሰለላሁአሊሂ ወሰለም
@ertaerta726
@ertaerta726 11 ай бұрын
ጅግናነው ልጂ ጎበዝ
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 11 ай бұрын
የምር ሳላደቅህ አላልፍም በርታ አላህ ያግዝህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 11 ай бұрын
ማሻአላህ እደት ደሥየሚል ልጅነዉ በዚህ ጌዜ ታማኚ ወድ በለለበት ሰአት መታመንህ ደሥይላል አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@user-eb2rf2nd4k
@user-eb2rf2nd4k 26 күн бұрын
ዋውውው❤የጅግና ጅግና ወንድ ታማኝነት በጣም ይገርማል❤❤
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 11 ай бұрын
ወላሂ ቃላት አጣሁልህ የሥራ ውደታህ አንበሳ ብየሐለሁ ምን ልበል እዳተ አይነቱን ያብዛልን በድጋሜ አንበሣ
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 11 ай бұрын
ሜካፕ ታጠቡ ከምትለው እንዲህ ስራ የሚሰሩ ሸልም ጎበዝ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 11 ай бұрын
ምርጥ ልበ ንፁህ የስራ ሰው ዋው
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 11 ай бұрын
ወላሂ ደሥ ሢል የኔ አባት የኔ ሠራዉን አክባራ የኔ ጀግና ወድም 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️
@user-yr9oh2rn8m
@user-yr9oh2rn8m 10 ай бұрын
የኔወድም በርታ እፍፍፍ እዳተ አሕነቱን ሽ ግዜ ያብዛልን
@user-vg8cp8rq5e
@user-vg8cp8rq5e 10 ай бұрын
ጀግና ነህ ❤❤ጎበዝ ለስራው ለሚስቱ ክብር ያለው እመብርሀን ትጠብቅህ ደስ ስትሉ
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 11 ай бұрын
መልካም የፍቅረ ዘመን ሳምሪ
@fatmahasan6523
@fatmahasan6523 11 ай бұрын
ጀግና ነህ አላህ የሰጨምረልህ❤❤❤❤❤
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m 11 ай бұрын
እህ ባለፈው ጓደኛዋ ጋ የዘጋባት ልጅ ነው እንደ ዋው
@saraalemnawwube8880
@saraalemnawwube8880 11 ай бұрын
እዳንተ ያሉትን ሰወች ያብዛልን ተባረክ
@amarichyilma8510
@amarichyilma8510 11 ай бұрын
ጎበዝ ታማኝ እና የስራ ሰው አዎ ስራ ክቡር ነው በርታ
@user-hl4kk9lk5w
@user-hl4kk9lk5w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ያበርታህ ታምኝነት ለራስ ለደዚህ አይነት ነበር 5000ሺ መሸለም የነበረብህ ሜካፕ ታጥበው ከመስጠት
@seada5485
@seada5485 11 ай бұрын
ጀግና ማለት አይገልፅህም ስራክብርነዉያዉምባገርላይ ስራብለንአደርአገራቹንእየናፈቀን ዘመዾቻቺን ትተንየተሰደድንዉ ትልቅደረጃያድርስህ ከጀግንነትእስገታማኝነት እደትደስይላል
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 ай бұрын
ብራቦ ደግየ ሰው ነህ መታመን ለራስ ነው💚💛❤
@user-lz7hm9sf6c
@user-lz7hm9sf6c 11 ай бұрын
ጀግነ ወጣት ነህ ሰረ አለመነቅህ ታመኝነትህ የለህ ብቃት ከምር አለህ ይጫምርልህ የታሸለውን ይረዝቅህ ሰንት በወጣትነት የቤታሠብ ሸክም የሆኑ ግዜየቸውንና ጉልበታቸውን በመንዘለዛል ምጫርሱ በጫት ሚበሰቢሱ ሰንት ወጣት አለ አለህሂደየ ይስጣቻው
@dechasaterefe
@dechasaterefe 11 ай бұрын
የፍቅር ጃግና ንገሩልኝ አኮረህን ተማኙ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h 11 ай бұрын
አላህየ ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሀገራችን አውርድልን
@seada9875
@seada9875 11 ай бұрын
ኮሜቶችኮ እዳዉም የመዳም ቅመሞች ለሰዉ ያለን ክብር ጥሩስራ በሚሰሩ ሰወች ይታያል
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 11 ай бұрын
በል.ሸልመው.ለምላር.አበራታው.አትሸቅልበት.ጎበዝ.በርታ.አንበሳ.ነህ በርታ.ትልቅ.ደርጃ.ትደርሳለህ.ወንድሜ.ጀግና.ነህ
@Hetaw1619
@Hetaw1619 11 ай бұрын
ከስደት ይበልጣል በደንብ የኔ ኣባት
@tamriya
@tamriya 9 ай бұрын
ቃል የለኝም ፈጣሪ እትልቅደረጃ ያድርስክ ፍቅረኛክ ዕድለኛናት🎉
@mekyayasin394
@mekyayasin394 11 ай бұрын
ይገባዋል የኔ ጀግና ❤❤❤❤
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 ай бұрын
ጎበዝ ነዉ ልጂ የምር አድናቂህ ነኝ ከማዳም እስትድዮ ሁኘነዉ ያየሁህ እና አድናቂህ ነኝ ወንድልጂ ሲስራ ሲበላ ያስደስተኛል ወላሂ
@hcook2664
@hcook2664 11 ай бұрын
አቦ ይመችህ ወንድሜ ታማኝ ፍቅረኛ ስራ ወዳጅ አላህ ምኞትህን ያሳካልህ
@user-lg4tn2bm5d
@user-lg4tn2bm5d 10 ай бұрын
እኔምለው፡ለዚስራ፡ኢሹራስ፡ማነው፡የሚከፍልህ፡ኣደራ፡እግዝያብሄር፡ይጠብቅህ
@saedayasen7771
@saedayasen7771 11 ай бұрын
ጀግናነህ ወላሂ ሠራክቡርነው ያውም በአገርላይ በነፃነት
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 34 МЛН
አፍቅራችሁ ታዉቃላችሁ
28:45
ፅጌ ማሪያም you tube
Рет қаралды 7 М.
የትበይን ቅሌት ! 🤣  አዲስ ምርጥ የገጠር  ኮሜዲ ድራማ
23:27
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 1,4 М.
ወርቄን ወሰደብኝ ኤፍሬም እና ማርክ ተጣሉ😱😱😳
18:14
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН