161ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦ በወንዝ ሲዋኝ የለከፈው መንፈስ ሲያድግ ወደምን አይነት አስማት እንዳደረሰው ስሙ

  Рет қаралды 35,989

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

10 ай бұрын

Пікірлер: 262
@saniatube2360
@saniatube2360 9 ай бұрын
እንደ ተለመደው የ34 ሰዎች ሼር አረጊያለሁ እንኳን ደና መጣችሁ''መምህራችን'' አሜን ፫ የእግዚአብሄር ሰም ዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ የፃድቁ አባታችን እሰትፍሰ ክረሰቶሰ በረከት ያካፍለን🕯🕯
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h 9 ай бұрын
እኔም ላረግ❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanay0hanes
@hanay0hanes 9 ай бұрын
በፀሎት አሰቡለኝ እህት ሰንበት ከነ ሙሉ ቤተሰቦች አትርሰኝ😭😭😭🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 9 ай бұрын
@@hanay0hanes ፀባኦት ያሰብሽ
@user-pp9uw3uk2u
@user-pp9uw3uk2u 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጉበዝ🌹
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 9 ай бұрын
ግጥም :በአማኑኤል ::::::::: ✟ስም ብቻ ሆነናል እኛ ክርስቲያኖች ✟ግብራችን ጠማማ ከአምላክ ወዳጆች ✞በሃጢአት ኖርኩኝ ማህተብ አስሬ ጴጥሮስ ምን ይለኛል ቢኖር ኖሮ ዛሬ ✞እንደ ጥፋት ውሀ በሃጢአት ሞልቼ ከእግዚአብሔር ሀይል ቀረው ተራቁቼ ✞አምላኬ ሆይ ጥራኝ ወደ መቅደስህ ✟ለክብርህ ልገዛ ጌታዬ ልበልህ ተጠምቼ ኖሬ ከስጋ ወደሙ ✟ፀጋህን ልልበሰው እስከ ዘላለሙ ✤✤ተስፋ ጊዮርጊስ አስቡኝ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ግጥም አኔን ሰለሚመለከተኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ😢😢
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 ай бұрын
እኔንም😢ይመለከተኛል ብቻ ተመሥገን
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 9 ай бұрын
እንኩዋን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እና ለቅዱ ሚካኤል ወርሀዊ በአል መታስቢያ አደርሳችሁ አሜን፫ ኑ እናዳምጥ በጥዋቱ የኔ ብርቱ መምህር መጥተዋል🌻
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 9 ай бұрын
የተማሩ ሀበሾች በጥልቁ መንፈስ ዙርያ እንዲህ ሰልጥነው ሲገኙ ማየት በእውነት የመምህር ግርማ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፣ መምህር ተስፋ ሥላሴ እንኳን ደስ ያለህ ።
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 9 ай бұрын
እንዃን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ረቡኒ ሰሞንን የምታቀርብልን ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 9 ай бұрын
ኧረ መምህር ከማብራሪያው ነው እኔ ብዙ ትምህርት ያገኘሁት አንተ ቀጥልበት ❤እድሜ ከጤናጋር ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ❤❤❤
@world12384
@world12384 9 ай бұрын
አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ይጠብቁን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 9 ай бұрын
እኔ ደግሞ አንተ በመሀል ገብተህ የምትሰጠው ማብራሪያ በጣም ይመቸኛል ደግሞም ልክ ነው መሆንም አለበት መምህርዬ በርታልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🤲
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 9 ай бұрын
ለ43 ሰው ሼር አርጌ መጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ምእመናን እናንተም ሼር አድርጉ ለብዙ ሰው ይድረስ ትውልድ ይዳን ይንቃ ወንድማችን ተሞክሮህን እንድታካፍለን ፍቃደኛ ስለሆን እናመሰግናለን🙏
@helentesfai4130
@helentesfai4130 9 ай бұрын
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m 9 ай бұрын
ስራ ላይ ሆኜ ነው የማዳምጠው ዛሬ 3ኛ ገጠመኜ ነው ስሰማ!🙏
@kanaeth2235
@kanaeth2235 9 ай бұрын
አዲስ ከሆንሽ ሁሉንም ገጠመኝ ወደ ሁላ ተመልስሽ አዳምጪው ይጠቅምሻል በርቺ
@yegebreail
@yegebreail 9 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ወደኃላ ገብተሽ አዳምጪ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 ай бұрын
በርች
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 9 ай бұрын
በርቺ እህታችን ጎበዝ ሁላችንም እየሰራን ነው የምናዳምጠው ወደ ኋላ እየሄድሽ አዳምጪ የቅዱሳን ታሪክ የነፍስ መዓድ የሚልም አለ አዳምጭ🌻❤
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስራ እየተሰራ ሲሰማማ በጣም ነው ደስ የሚለው ኢነርጃይዘር ነው (ይቅር ታ እና ልክ እንደ መረቀነ ሰው ነው የሚያረገው )
@selamendale5840
@selamendale5840 9 ай бұрын
መምህር በመሀል የምታብራራልን ይጠቅመናል እኔ ከትምህርትህ ብዙን ተጠቅሜያለሁ ያላወኩትን እንዳውቅ ያልተረዳሁትን እንድረዳ ገጠመኞችህ ረድተውኛል ሀጢያት የማይመስሉን ንስሃ ያልገባሁባቸው ሀጢያት ዛሬ ከትምህርቶችህ ተረድቼ ንስሃ ገብቻለሁ እና አመሰግናለሁ ❤እግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባን እንዲያበቃን በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ❤በባለቤቴ ምክንያት ነው የዘገየሁት ይፈራል❤ ሀይለ ገብርኤል❤ በፀሎት አስቡን❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 9 ай бұрын
ሰላም መምህሬ ቀኔን የዲያብሎስን ሴራ የድንግል ማርያም ልጅን ማዳን በመስማት ልጀምረው ነው 🙏❤ መልካም ቀን ቤተሰብ ሰምተን የምንለወጥ ያድርግን
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 9 ай бұрын
ወንድማችን ረጋ ብሎ ግልፅ ትምህር ደሰ የሚል እኔም አሰመሳይ ክርሰቲያን ነበርኩኝ💔😪 አሁን እድሜ ለመምህረሰ ተሰፋዬ አሁን የአምላኬን እግር ይዤ ካልማርከኝ አልለቅህም እያልኩት ነው እንደ ያቆብ ተመሰገን🙏🙏🙏 ወንድማችን ተባረክ🙏🙏🙏
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 9 ай бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 9 ай бұрын
እንኳ እደርሳችሁ ለአባታችን አቡንእስትፍአስ ክርስቶስ ❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ሼር አትርሱ ገባ ገባ በሉ 💒🕊🕊🕊
@bere2532
@bere2532 9 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ የሰሞኑማ ለየት ይላል በርታልን የኛ ጀግና 💪💪💪💪
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 9 ай бұрын
እንደተለመደው በጣም ጥሩ ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው። እግዛብሔር ይባርክህ መመህር ተስፋየ። የናንተው ዓይነት ትምህርት ከ 20 ዓመት በፊት ባውቐው ኖሮ በሂወቴ ስንት ነገር ባልተበላሸብኝ ነበር። ችግሩ ወንገል ኣለመማር ኣይደለም። ወንጌሉ ማ ምርጥ የሆነ ትምህርት የነ መምህር ዘበነ ለማ ፡ የነ መምህር ዘላለም ወንድሙ በየቀኑ ስማር ነበር ድሮ። ከወንጌሉ ተጨማሪ የናንተው ዓይነት ትምህርት ባለማወቓችን ስንቶቻችን ጠፍተናል። ብቻ እግዛብሄር መጨረሳችን ያሳምረው። እንደዚህ ሰዎች ጋብዘህ ስታቀርብ በማሃል ማብራራይ መስጠትህ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት። ምክንያቱም ስታብራራው ለደኔዎቹ በጣም clear ይሆንልናል። May God bless your heart!.....May the prayer and intercession of Our Lady - Mother of God - Virgin Mary be with you!....Amen!!
@user-iy1gl9yu7m
@user-iy1gl9yu7m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አግዘኝ 😢😢😢ከዚህ ቀደም 2014ጀምሬ ከዛ አቆሞኩት አመት እደሰገድኩ ተውኩት ገጠመኝም አዳምጣለሁ አሁን አመት ትቼው ደግሞ ለመጀመር ስሞክር መቁጠሪያየ ጠፋብኝ እባካችሁን በፀሎት አስቡኝ ወለተየሱስ እያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከሰው ጋር የማወራ ከሆነ ጭራሺ መሰገድ መፀለይን አልፈልግም ነበር አሁን ሁሉንም ተውኩ እግዚአብሔር ወደልቦናዬ እዲመልሰኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
@user-xn8rm1xd5r
@user-xn8rm1xd5r 9 ай бұрын
የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከት ለሁላችን ይድረሰን 🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዳቢሎስ ውጌያ ይጠብቀን😢😢 የታመመሁሉም ፈጣሪ ይማራችሁ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 9 ай бұрын
አሜን እማይየ❤
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 9 ай бұрын
ሼር እያደረጋችው ግቡ አሁን ግን የመምራችን ተቃዋሚዎች እየቀነሱ መጥተዋል😊
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 ай бұрын
እጅግ በዙ ትምህርት እየተማርን ነው በርታ መምህርየ ከዲአብሎስ ነፍሳትን ንጠቅበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርየ ከዚህ በላይ ነፍሳትን እድታድን መምህርየ እድሜውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@mesgbre
@mesgbre 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣቹ መምህር በመሀል እየገባህ የምትሰጠውን ማብራሪያ በፍፁም እንዳታቋርጥ ቀጥል ከታሪኩ የበለጠ ማብራሪያው ይጠቅማል። የሰውን ታሪክ ብቻ ሰምቶ መውጣት ለውጥ አያመጣም። በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 ай бұрын
በትክክል
@emebet9128
@emebet9128 9 ай бұрын
እኳን በደና መጣችው መምህራችን
@Samifiker12
@Samifiker12 9 ай бұрын
መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 9 ай бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው እግዚብሔ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የገልግሎ ዘመንህ ይባርክልን b በጉጉት እንጠብቃለን
@demeshunde40
@demeshunde40 9 ай бұрын
ጌታሆይ የልቤን 👂ክፈትልኝ
@yegebreail
@yegebreail 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን በጠዋት ገጠመኝ ስትለቅ ደስ ይለኛል ስራዬን እየሰራሁ አዳምጣለሁ መልካም ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን 👏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 9 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን ና ወንድማችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠበቅ ሁላችንም
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ያንተን ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩኝ በጣም ብዙነገር ተምሬበታለሁኝ አመሰግናለሁ
@SaraSara-xc6ih
@SaraSara-xc6ih 9 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 9 ай бұрын
በእዉነት በጣም የማል ሕይወት የሁሉም ዚብርቅርቅ ነዉ ለካስ በየቤቱ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 9 ай бұрын
ውድ መምህራችን እና ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን በእውነት አሳዛኝም አስተማሪ ገጠመኝ ነበረ መጨርሻውን በተስፋ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ የዳቢሎስን ሴራ በመስቀሉ ሃይል ይምታልን አሜን አሜን አሜን🙏⛪
@user-ur3yi3qy6n
@user-ur3yi3qy6n 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣችሁ ወንድማችን እናመሰግናለን እውነት ብዙ ነገር ተምሪያለዉ ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ለስደቶዎች ይድረስልን 🌻🌻🌻ሁለተኛ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን 🌻 ደሞ መምህራችን ከመሃል ማብራራት በጣም አስፈላጊ ነው ቀጥልበት
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 9 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እዉነት ለመናገር ስደተኛ ልጆቹን መድሃኒያለም አንተን ስለሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛ በጣም ለዉጥ አምጥተናል ለምን ብትል ክፋዉን ከመልካም ለይተናል ማሪያምን በሰዉ አገር ሁነን ብታየን በግሩፕ ተደራጅተው ሲሰግዱ ሲፀልዩ እኔ እንድህ የተደሠትኩ አንተ አስተምረህ ፍሬዉን ስታይ እንደት ትደሠት ህዝቤ ያሳዝነኛል በተለይ ገጠር ጧት ቤተክርስቲያን ማታ ባአዳ አምልኮ እዉነቴን ነው እኔ ያደግሁበት ነው እንዳዉም እኔ ክፉ አይመስለኝም ነበር አሁን ገባኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን እንዳዉም ባተ ትምህር ነው የተ ቀየርሁት አንዳንድ ጊዜ መሰደደ ለመልካም ሆነልኝ ለምን ብትሉ አምላኬን አወቅሁኝ ጥላቴን ለየሁኝ በእዉነቱ ላይክ እናድርግ እንደኛ ጠፍተዉ የነበሩ እህቶቻችን ይመለሳሉ።
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 9 ай бұрын
ገራሚ ነው መምህር እናመሰግናለን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 9 ай бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህለልን❤
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 9 ай бұрын
መምህር ሰላም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ ደግሞ አንተ ብታቀርበው ጥሩ ነው እላለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲሁም ወንድማችን ልታስተምረን ተሞክሮህን ልትነግረን ስለመጣህ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏 መሐል ላይማ በደንብ ጣልቃ መግባት አለብህ መምህር ከማብራሪያው ነውኮ የምንማር እንዴውም እኔም ጉአደኞቼም ቤተሰቦቼም ጣልቃ እየገባህ የምትሰጠውን ትንተና እንወደዋለን ።ምናልባት አዲሶች ይሆናሉ ባይሆን ሰአት ይጨመር ትምህርቱ እንደጣፈጠኝ ነው የሚያልቅ። ጣልቃ እየገባህ በደንብ አብራራልን እንማርበት ።እኛም ካዳማመጥነው በሁአላ እየተወያየን ነው ። በሉ እናዳምጥ ተመልካቾች ....🌻👏
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏🙏
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 9 ай бұрын
እንደ ፈለግህ መምህርየ ምትናገረው ሁሉ ማርማር ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ❤❤❤
@mignottadesse3045
@mignottadesse3045 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ነገር ድንግል ትጠብቅህ በርታልን
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx 9 ай бұрын
ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብቅኝ
@bezabeza183
@bezabeza183 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራ ❤❤❤❤❤ በጸሎት አስቡኝ የመመህር ፍሬዎች እህተ ማርያም 😢😢😢
@SabaAdisu
@SabaAdisu 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@liya7235
@liya7235 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን በጠዋት ወደ እቅፉ መለሰህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በእውነት ተመስጬ ሰማሁት B እንጠብቃለን
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ቀጣዩን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ እንቁ መምህር ሒዎቴን ያገኘሁት ባንተ ትምህርቶች ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በፆለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ ቤተሰቦቸ
@sara.a3214
@sara.a3214 9 ай бұрын
መምህር አስቡኝ በፆለት ወለተ መድሀህን ከነ ቤተሰቦቸ
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቤችህ ይጠብቅህ እነመሰግነለን አስተማሪ ታሪክ ነው እረዲም እድሜ ከጤነ ጋር ኑርልን❤❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 9 ай бұрын
በጣም ድንቅአስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ይህን አስተማሪ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 9 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ገጠመኝ ስታቀርብ በመሀል የምትሰጠው ማብራርያ ብዙ ቁምነገር ስለሚገኝበት ብትቀጥልበት መልካም ነው እላለሁ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 9 ай бұрын
Egzabiher yimsgen memihir 💚💛❤🤲abetu #yedawit lij hoy marn yikerm beln masetewalun adeln amen 😢
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እረ በጣም ማብራርያው የሚስተምረው የሰፈልገናለ ዝም በለቸው መምህር
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 9 ай бұрын
በጣም ገራሚ ልብ አንጠልጣይ እራሴን ባንተ የሕይወት ታሪክ ስር እንዳይ ያረገኝ ገጠመኝ ታሪክ ነው የኔ እናት እመቤቴ ድንግል ማርያም የምወድሽ የምሳሳልሽ የምዘምርልሽ የኔ ሁሉ ነገር ምክንያቴ ብዙ ስለሆነ ነው ታምርሽን በምንም አጋጣሚ ስሰማ እንባዬ ይመጣል ክብር ምስጋና ይገባሻል ወንድማችን እንኳን መለሰ ወደ ቤቱ ቸሩ መድሃኒያለም ሁላችንንም በቤቱ ያቆየን ለንሰሀ ያብቃን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 9 ай бұрын
መምህራችን, በርታልን ለማያምኑ አሪፍ ፕሮግራም ነው እንደዚ በፊት ለ ፊት መተው ገጠመኛቸው ሲያካፍሉ, እኛ የመምህሮቻችን ፍሬዎች የሆነው ግን ሳናይ አምነን የተቀበልን ነን, መምህራችን እናመሰግናለን በብዙ አትርፈናል በተግባርም ፈፅሜ ውጤታማ ሆኛለው "! የድንግል ማርያም ልጅ ጥላከለላ ይሁንላቹ ከመላው ቤተሰቦችህ, አሜን ፣🌻👍
@gihi7732
@gihi7732 9 ай бұрын
እግዝአቢሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫ በፀሎታችሁ አስቡን ፍቅርተ ስላሴ፣ ወለተ ገብረኤል፣ ወለተ ወልድ፣ ወለተ ኪዳን፣ ወለተ ማሪያም እና ሀብተ ማሪያም ነፍስ ይማል በሉልኝ
@user-rn4fi4jo5p
@user-rn4fi4jo5p 9 ай бұрын
መምር እዉት ፀሎቴ አዳላረግ በጣም ፈተና ነበር ከምታ ቀርባቸው ሰው ጠነከርኩኝ ልጆችህ አንተ ተባረኩ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 9 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በርታልን
@tsionasrat8353
@tsionasrat8353 9 ай бұрын
ምህር ጣልቃ መግባትክ እናማብራራትክን በጣም ትክክል ነክ በጣም ትክክልነክ እጅግበጣም ነው የሜገባኝ ስታብራራውነው❤❤❤
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 9 ай бұрын
እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምሕር አረ በደንብ አብራራልን መምሕር ዋናው እኮ በመሐል የታስተምረን ትምሕርት ነው የሚያጠነክረው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 9 ай бұрын
ተባርክ መምህር።ማብራርያማ ያስፈልጋል።እመብዙሀን ከነቤተስብህ ትጠብቅህ።❤❤❤❤❤እንወድሀለን ኑርልን።
@eftah21
@eftah21 9 ай бұрын
❤መምህሬ❤እንኳን❤ደህና❤መጣህ❤❤❤
@ssss4655
@ssss4655 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መህመር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@afcs7804
@afcs7804 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 9 ай бұрын
ቀጣይ መምህራችን እናመሰግናልን
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o 9 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይመስገን ሰይጠን አየተንጨጨ ነዉ ገን መን አይቶ❤
@user-yn3hi8hk4m
@user-yn3hi8hk4m 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ይሄ የሁላችንም ታሪክ ነው መምህር እ/ር ይማረን
@user-hw5nb2sq3k
@user-hw5nb2sq3k 9 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም ለዚህ ቀን በሰላም ከነ ቤተሰብህ አደረሰህ በመሀል እየገባህ የምታስረዳው ነገር ለኔ ደስ ነው የሚለኝ ምክንያቱም ብዙ ነገር በየቀኑ እየተማርኩበት ነዉ እናቴ እመቤቴ በጤና ታቆይልን መምህር
@sihenamariam9416
@sihenamariam9416 9 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን እግዜአብሄር ያከብራልለን
@munamuna2128
@munamuna2128 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር እንየም ድሮ አንባቢ ነበርኩ ከአገር ከወጣሁ ማንበብ አልቻልኩም እዳልከው ከማህበራዊ ሚዲያ ወደ መጽሐፍ ማንበብ በጣም ያስቸግራል ከ20 ዓመት ቡሀላ አንተ እንዳስተማርከን መልእከ ቅዱስ ኡራኤል አየፀለይኩ ነው🙏 አሁን አየጀመርኩ ነዉ በማለዳ መያዝ እያነበብኩ ነወ🙏 እግዚአብሔር ይመስገን. ቡዙ መፅሐፎች እገዛለሁ አላነበውም ግን መምህር ሴፈ መለኮትና ሴፈ ስላሴ አሪጋኖን አነባለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አላቋረጥኩም ሌላው ነው ገና ሰጀምረው ይሠለቸኛል ልብ ወለድና የታሪክ አይነበብልኝም።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 9 ай бұрын
እውነት እኔ አተ ከአላብራራከው አይገባኝም መምርዬ ቃለህወት ያሰማልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 9 ай бұрын
መምህርእኳን በሰላም መጣክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 ай бұрын
.ሰላም ሠላም ዉድ መምራችን እንኳን ደና መጣህልን ሠላም ላገራችን ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን እመአምላክ ትጠብቅልን መምራችን
@koodiyanpeedas1616
@koodiyanpeedas1616 9 ай бұрын
ወለተ አረጋይ በጾሎታቺሁ አስቡኚ
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 9 ай бұрын
አለቅ እዴይ በእውነት በጣም ደንቅ ነው ወድሜችን ፀጋውን ያብዛልሁ የእግዚአብሔር ስራ ገሩም ነው ከብር ለእመቤታችን ይህን የቁቡፃን ተስፋ ደንግል ማርያም ናት❤❤❤❤
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
ሰራዬ ሳዳምጥ ነበር በጣም የሚያሰተምርና የሚገርም ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 9 ай бұрын
Kale hiwoten yasemalen huletachunem amen
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 8 ай бұрын
ብዙ ትምህርት ያገኘሁት እግዚአብሔር ይመስገን
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 9 ай бұрын
ሠላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ለአለም በላይክ ሼር ገባ ገባ በሉ ተወዳጆች ትምህርቱን ገና መክፈቴ ነው በርታልን እግዚአብሔር መርጦኃል ከልጅነት እስከ አለህበት አሁንም እማ ፍቅር እያልቅ የምትጠራት ከመላው ቤተሰብህ ትጠብቅህ በርታልን በፀሎት አስበኝ መምህር እባክህ ወለተ ማርያም ነኝ የጠላታችን ዲያብሎስ ውጊያ ከባድ ቢሆንም በተለይ በስደት ያለን በጣም ከባድ አይገልፀውም ኀይል የእግዚአብሔር ነው😢 በርቱ
@meieymelese5697
@meieymelese5697 9 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ
@KeradionSunam
@KeradionSunam 9 ай бұрын
ሰላም መምህር ❤...ዛሬም አንደኛ ነኝ😁
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይወት ያሰማልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ድምፁ ፣እርጋታው ፣ድትወያዬ ያላችሁ መረዳዳት ደስ ይላል ።ወንድማችንም ትልቅ እውቀት አለው። ወጣቱ በ ebs, etv ሌሎች ሚዲያዎች ላይ ከሚደነዝዝ ይህን ቢማር ብዬ ተመኝሁ። ክፍል ፪....
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w 9 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን በውነት ብዙ ትምሕርት አግኝተንበታል በርታልን መምሕራቺን❤
@asde301
@asde301 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ🌺🌺🌺
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t 9 ай бұрын
እኳን ሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 9 ай бұрын
እደ ሃጥያታችን ሳይሆን በሱ ቸርነት በድንግልማርያም ምልጃ በቅዱሳን መልአክት ጥበቃ የፃድቃን ስማእታት የቅዱሳን ሃዋርያት ቅዱሳን ነብያት ፀሎት ምልጃ ለዚች የተቀደስችን ደርስናል የፃድቁአባታችን አቡነእስትንፋስክርስቶስ በረከት ረድኤት ምልጃ አይለየን እናንተ የመሳሰሉ እንቁ መምህራኖቻን አባቶች ለስጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 ай бұрын
.እግዳችን ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ጠቃሚና የሚያስተምሩ ት ቶችን አካፍለህናል ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን እመአምላክ ከሁላችን ጋር ትሁን በስደት ያለነዉን በሠላም በጤና ይመልሠን መምራችንእማፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሱከቤተሠብህ ትጠብቅልን bn.አዳምጨ በደብ ተረድቸ እፅፋለሁ ሐሣቤን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 9 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@Kuskuam206
@Kuskuam206 9 ай бұрын
መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን በጣም አንተ ለእኔ ሰለእራሴ እንዳውቅ ብዙ መፍትሄዬ ነህ። ግን ኢንተርቪው ባታቋርጣቸው ደስ ይለኛል ሀሳባቸው እንዳይቆራረጥ❤❤❤❤❤❤
137ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የጎዳናው ልጅ ያበደው በምንና ለምን ይመስላችኀል
1:00:11
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 56 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 63 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 15 МЛН
100 c (memihir tesfaye abera getemeng)በአጎቶ አስማት የተማመነ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
በሰው ውስጥ መንፈስ አለ መንፈሳዊ እውነቶች Memehir Girma Wondimu Video 882 #subescribe_now
50:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 72 М.
ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ  እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 1,1 М.