የአሜሪካ ኤምባሲ ስኮላርንና የዮጋን ጉድ አድምጡ

  Рет қаралды 55,990

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
ለ67 ሰው ነው ሼር አርጌ የመጣሁት ምእመናን እናንተስ ሼር አርጋቹኃል አላረግንም እና ምን ትጠብቃላችሁ አርጉ ትውልድ ይዳንበት ያልነቃ ይንቃበት❤
@ኤፍታህተጠምቀመድህን
@ኤፍታህተጠምቀመድህን 11 ай бұрын
ተሻለሽ ወይ እህቴ?
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
​@@ኤፍታህተጠምቀመድህንየእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም ተሽሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ጠያቂ ❤
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረ እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአላቸው በሰላም አደረሳቸው የፃድቁ በረከት ይደርብን እንግዳችን እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣህልን ብዙ የነቁ እህትና ወንድም እያገኘን ነው በርቱልን😊❤❤
@titiaddi
@titiaddi 11 ай бұрын
20:54 21:23
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@PeaceWorld-vz9ni
@PeaceWorld-vz9ni 11 ай бұрын
Amen amen amen❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ የአባታችን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን መምህራኖቻችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ ያብዛልን የአባቶቻችን ፍሬ
@abc12452
@abc12452 11 ай бұрын
​@@zerfnshhylgebrl8876አሜን አሜን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 11 ай бұрын
#Egzabiher yimsgen memihir " #አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፥ ጩኸቴንም አድምጥ፥ ልቅሶዬንም ቸል አትበለኝ፤ እኔ በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና፥ እንደ አባቶችም እንግዳ ነኝና።" (መዝሙረ ዳዊት 39:12) 💚💛❤ #abetu #yedawit lij hoy marn yikerm beln masetewalun adeln amen 😢🤲🤲🤲
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 11 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@HdhxGdxb-cr9tm
@HdhxGdxb-cr9tm 11 ай бұрын
መንፈሳዊ ትምህርት ላይ እሳተፍ ነበር ጸሎትቶችን በጸሎት ስአት አደርስ ነበር በማህበር ላይ ከሁሉም አስቀረኝ 😭 መንፈሳዊውን ከተውኩኝ 6 ወር ሆነኝ እባካችሁ ጸሎት አድርጉልኝ 😢
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 11 ай бұрын
የኔ ብጤ😢 እግዚአብሔር ይመልሰን
@demeshunde40
@demeshunde40 11 ай бұрын
መምህር ለኛ ልፋትህ ድካምህን አይቶ አለመበርታት በእውነት ግፍ ነው እኔን ጨምሮ
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 11 ай бұрын
ማህረሽ ዩኒቨርሲቲ በአሜሪካ እሚገኘው ዩኒቨርስቲ ነው ብዙ ሃበሻዎችን በስኮላርሽፕ ይመጣሉ እና ዮጋ meditation required ነው በጣም ነው የገረመኝ ለወንድሜ አፖላይ ላደርግ ብየ ሳየው ዮጋ መዲቴሽን ግዴታ ነው ሲል ተውኩት ይህ ገና ስለመንፈስ ምንም ነገር ሳላቅ ነው ግን ዮጋ ጤናማ እንዳልሆነ ይገባኝ ነበር።እስከ አሁን በጣም ብዙ ሃበሻ ተማሪዎች አሉ በስኮላርሽፖ የመጡት አሁን እነዚ ሀላ ሃበሾች በመንፈስ ተጭኖባቸው ህዝባችንን ይበክላሉ አንዱ ጓደኛየ እዛተ ምሮ ከመጣ ጀምሮ ስለ ሃይማኖት ይከራከረኝ ጀመረ።
@HayileMikael
@HayileMikael 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹልን መምር እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ገበረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ዋዜማ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤
@chinach4522
@chinach4522 11 ай бұрын
አሜን ❤ 3
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 11 ай бұрын
ተስፋ ጊዮርጊስን አበርታው በሉልኝ በጣም በመንፈሳዊ ነገር ደክሟል በፀሎት አግዙት እንዲበረታ ስለነፍሱ መዳን ፀልዩለት
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 11 ай бұрын
እግዚኣብሄር ብርታቱን ይስጥህ ሃይሉን ወኔውን ይስጥህ የመንፈሳዊ መዳከም እያመጣ ያሰረህ መንፈስ በስላሴ ስም ሃይሉና ተንኮሉ ይደምሰስ።
@አቤቱየሆነብነንአስብ
@አቤቱየሆነብነንአስብ 11 ай бұрын
የኛ እቁ የስደት አባታችን ወድማችን የምወድህ እዳድስ የተወለድኩ እስኪመስለኝ ድረስ ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ በትንሹም ቢሆን መንፈሳዊ ነገሮችን ስጀምር አይምሮየ ተከፈተ በርታልን ወለተ ማርያምን በፀሎት አስቧት
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ብዙ ግዜ ይጠብቀኛል UAE እያለሁ ሜድቴችን ላደርግ ብዬ በብዙ ምክንያቶች እቀር ነበር ዮጋም እንደዚሁ በተለይ gym (fitness first) በነፃ ዮጋ አላቸው አሁንም በሚገርም ሁኔታ ዛሬ ነገ ስል ቀረሁ:: ዮጋ ስፖርት ነበር ሚመስለኝ .. እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ባንተ ተምርያለው ልጆቼንም ትምህርት ቤት ክላስ ካለ እንዳትወስዱ ብዬ አስረድቻቸዋለው🙏🏽🙌🏾
@rishane9576
@rishane9576 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፡መምህራችን እንካን ደህና መጣቹ ወንድማችን ደሞ በጣም ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ኣስተምሮ ነውና እድሜና ጤና ይስጥህ ኣሜን መምህራችን ደሞ እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 11 ай бұрын
እንዃን ለአባታችን ለቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ወንድማችን እንዃን ደና መጣህ በድጋሚ የመስቀል ለት ጥሩ ጥሩ ነጥቦች አንስተህ ነበር ዛሬ ደሞ ምንይዘህልን መጥተህ ይሆን ምእመናን ገባ ገባ በሉ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 11 ай бұрын
እኔም እንድ አንቺ ሼር አደረጊለሁ መልሱ ግን😢😢😢😢😢
@tamnat6789
@tamnat6789 11 ай бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይባርክክ !!!
@saniatube2360
@saniatube2360 11 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ#ሥጠብቅሕ ነበር ማረያምን 72 ሠዎች ሼር አረጌ ጀመረኩ
@tadyale5505
@tadyale5505 11 ай бұрын
እኔምምምም
@messyimess5298
@messyimess5298 11 ай бұрын
እኔም ❤❤❤❤❤❤
@መሰረትየእኔ
@መሰረትየእኔ 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤናጋ አብሮ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን ዘፋኞችስ እንደመተዳደሪ አድርገው የያዙት በመንፈስ ነው ማለት ነው የሚዘፍኑት
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለፃዲቁ ለአቡኤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርኩልን ❤❤❤
@tigistmelaku8644
@tigistmelaku8644 11 ай бұрын
የራማው መላአአክ አድራ የሰጡሁት ልጆችን የሰጠሁት ላተ ነው
@yonimani7096
@yonimani7096 11 ай бұрын
ይገርማል ልጄ ፕሮሰስ ለስኮላር እያደረገ ነበር እና ስልጠና እን ዲወስድ ብለው ነበር አና አንኳን አነቃችሁን ፀጋው ን አግዚአብሔር ያብዛላችሁ
@aselefassefa3948
@aselefassefa3948 11 ай бұрын
መምህር በጣም የሚገርም ነው እኔም እንዲሁ ስለዚሁ ርዕስ ያጋጠመኝ አለ አንድ ቀን እድሉን ካገኘሁ እናገራለሁ። አዲስ አበባ ውስጥ በጣም እየተስፍፍ ነው። ብዙዎች ሳያውቁ እየተጠቁ ነው።
@annahanna8932
@annahanna8932 11 ай бұрын
ጌታሆይ ይህን ትምህርት እንዳዳምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ 😢😢እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ስሙንእየቀየረ በስንት አይነት መናፍስት ተከበብን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን😥😥 💝መምህርዬ ና ኤንግዳችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን💝💝💝
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሼር ሼር አንርሳ ገባ ገባ በሉ ምእመናን💒🕊🕊🕊
@hanay0hanes
@hanay0hanes 11 ай бұрын
በፀሎት አሰብኝ ወለተ ኪዳን ከነ ሙሉ ቤተሰቦች አትርሰኝ 😭😭😭🙏🙏
@eyerus9893
@eyerus9893 11 ай бұрын
እንደት አመሻችሁ እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህር አብረን አናዳምጥ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ አይምሮየን ክፈትልን😢
@Yemariam4284
@Yemariam4284 11 ай бұрын
Amen le inem yikfetilign
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን አኔም ክፈትልኝ አባቴ ምንም የሰመሁትን ማስታወስ አልችልም
@bereketbiz
@bereketbiz 11 ай бұрын
Marashi university ይባላል። በጣም የሚገርመዉ ይሄ university America ለመሄድ በጣም ቀላል ያረገዋል። ብዙ ሰዉ እዚህ university ሄዷል።
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 11 ай бұрын
Yes, majority of the students are Ethiopian or from Eritrea.
@HayileMikael
@HayileMikael 11 ай бұрын
ዜሬም ለቡዙ ሰዎች ሼር አርጌ መጥቻለሁ ከቡዙዎቹ አንዱ የመህበረ ቅዱሳን አባል የሆነ ነው እና እሄንን መምህር እናውቃለን አልፈልጎውም ሼር አታድርግልኝ ብሎኝ ነበር በመሓል ትቼ ነበር ዛሬ ግን ከፈለገ ብሎክ ያርገኝ ብዬ ሼር አረኩለት
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
❤ተረባክ❤ አንድ ቀን ወደ ራሱ ሲመለስ ያመሰግኑሀል❤እኔም አብሮ አደጌ ሸር ሳደርግ ይቃወማል 😢ግን አንድ ቀን ሲገባዉ ይረዳል ብየ ዝምአልኩት መምህሮቼን አጥላላብኝ 😢አጁሬ ነዉ ብየ ታገስኩ 😢ግን ማህበረ ፡፡፡፡፡፡ሰይጣን ናቸዉ ለኔ 😂ምድረ አብሾም እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ 😂😂
@HayileMikael
@HayileMikael 11 ай бұрын
@@eftah21 ተሳፋ አደርጋለሁ በእማ ፍቅር ምልጃ በቤቷ ያደግን ልጆች ነን እኔም እሱም ዬኔ ብቻ ይሁን ባይነት እንጂ ጠለቅ ብሎ ቢያዳምጡ እኮ ይረዱ ነበር
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
@@HayileMikael ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦናችን ይክፈትልን ይርዳን ፡በፀሎት ማሰብ አለብን እህትና ወንድሞቻችን ፡በፈጣሪ ቸርነት እዮነርን ነዉ እንጂ በጨሌ ፡በአቴቴ፡ ተዳብሰን እንደማደጋችንማ አልቀን ነበር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 11 ай бұрын
ከተቀመጥሁበት ባታዬኝም ብድግ ብዬ አመስግኛለሁ ደጋግሜ እያዳመጥሁ ነው።ሰብሰብ ብለንም እየተወያየንበት ነው። መምህር እንዲሁም ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ሰአቱ አነሰብን ሁለት ክፍል ሁኖም አልጠገብንም እንዲህ ለሀይማኖት ፣ለሀገር ፣ለትውልድ የሚቆሙ ዘመኑን የዋጁ ህዝበ ክርትያንን ያብዛልን ። በስልክ የገባው ወንድማችንም በጣም እናመሰግናለን እዚህ ውጭ ሀገር እርጉዞችም ለምጥ ይረዳል እየተባለ ዬጋ ይሰራሉ እግዚኦ በተጨማሪ በየትናንሽ ፓርኮች ሳይቀር ይህ ዬጋ እየበዛ ነው። የህንዶች ነገር ያነሳችሁት አበባም ይወስዳሉ እዛ ስእል ላይ ባህር ላይ ሂደውም ይጥላሉ የሚገርመው የበአድ አምልኮ አበባው ተወስዶሰንደል ይሰራበታል ለባዕድ አምልኮ ሰንደል ይሰራል ሌላው ይሸጣል።የህንድ ሰንደል ጥሩ ነው ሲሉ እዚህ ሰምቼ ነበር እንዴት እንደሚሰራ ሳይ ግን ዘገነነኝ ። ስለትዳር የተነሳው ጉዳይ እጅግ ግሩም ነበር በተለይ አሁን ላይ ከጥቅም ጋር የተገናኝ ብቻ ነው።
@ፀዳለማርያምነኝ
@ፀዳለማርያምነኝ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤🎉
@bere2532
@bere2532 11 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 ай бұрын
እግዝያቢሄር ይስብህ ወንዴሜ
@samerawt
@samerawt 11 ай бұрын
የሚገርም ቆይታ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ይልመድባችሁ በጣም ጥሩ ነው በጥሙና ካዳመጥን በጣም ጥሩ መፍትሄ ትውሉድን የሚያድን ውይይት ነው
@GdhGdh-t9b
@GdhGdh-t9b 11 ай бұрын
የክርስትና እምነት ትክትይች በሙሉ እኳን ላቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ሰላማቹ ይብዛልን ምምህርችችን በርቱልን እኛ የማትዮስ ወጌል እደዚ ይላል የሉቃስ ወጌል እደዚ ይላል ብሎ የሚሰብከንን ሳይሆን ስለ መናፍስቱ እዲያስተምሩን ነው የምንፍልገው በርቱልን እደናተ አይነቱን ያብዛልን ወታቱ እፃናቱ በመፈስ ተጠምደዋል እናተ ከበረታቹ ኢትዮጲያ ትድናለች
@SerikiSeriki-ev4si
@SerikiSeriki-ev4si 11 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደና መጣክልን
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ 11 ай бұрын
ሁል ጊዜ መምህራን ብቻ መውቀስ ሳይሆን ምእመኑን ቤተክርስቲያን ከመሄድ ይልቅ በየ መሸታ ቤትና ጭፈራ ቤት ያስጣብባል በምህራኖች በደንብ ያስተምራሉ ከተጠቀምንባቸው ተክኖሎጂ በሌለበት ሰአት ተደራሽነት የለም ይባል ነበር ከቤተክርስቲያን በተጨማር በዩቱብ ሙሉ የቤተክርስቲያን ስብከትና አገልግሎት አለ የእኛ ልብ ከመንፈሳዊ ይልቅ ስጋዊ ላይ ትኩርት ስለ ሚሰጥ ነው በእውነት ቤተክርስቲያን ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ሁሉም ተዘጋጅቶለት የቀርበለትን ከመመገብ ይልቅ ገበታ የሚርግጥ ትውልድ በዛ
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለም መምህር እንኳን ደህና መጣህ።
@taytotayto5037
@taytotayto5037 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን🙏🙏🙏
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 11 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤
@luckyk7978
@luckyk7978 11 ай бұрын
ዋናው ቅርንጫፍ ቱሪስት ሆቴል አካባቢ American College ሚባል ነው:: በጣም ትውልድ እያጠፉ ነው!
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ✝️❤️
@tymordoha
@tymordoha 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በእሚነታች ያፂናን 🙏
@Keyehulum
@Keyehulum 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እና የመምህር ቤተሰቦች ወይም ተማሪዎች እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። 04/05/2016ዓ.ም
@SaraAወለተማርያም
@SaraAወለተማርያም 11 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
አሜን ❤አሜን❤አሜን❤
@astera3589
@astera3589 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን የክርሰቶሰ ቤተሰቦቹ እንዶዴት ዋለችዉ መምህራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 11 ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ የእረፍት ቀን አደረሳቹ ወንድማችን በራሱ ዩቱፕ ቢመጣ የብዙ ሰዎችን ነብስ ማትረፍ ይችላል
@weryealinzejjgf811
@weryealinzejjgf811 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይሄን የዛር መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይጣልልን አሜን፫
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መህምራችን እኳን ደህና መጣችሁ ልን እኳን አደረሰን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱሥ አመታዊ ክብረ በአል ተመሥገን አስተማሪነዉ ቃለሒወት ያሠማልን ወድማችን🤲🤲🎉
@destadereje8016
@destadereje8016 11 ай бұрын
Memhiri Aberani Yeti Agegnachewalew?
@enat1611
@enat1611 11 ай бұрын
በእውነት ለወንድሞቻችን ለመምህራችን ለሁላችሁም ቃለሕይወትንጠያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር እኛንም እንደናተ ያንቃን አቤቱ ጌታሆይ በምሕርት አይኖችህ እዬን😭
@kanaeth2235
@kanaeth2235 11 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን እንደ አንድ መምህር ያህል አስተማሪ ነገር የነገርከን ተባረክ
@AmanuelDes-qq9vn
@AmanuelDes-qq9vn 11 ай бұрын
መምህር መቼ ነው በዘመኑን ዋጁ ሰማይ ቤት የምንሄደው ቶሎ በል
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን ❤🙏
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አውነት እንተን ባይሰጠን ምን እንሆን የበር ኑሩልን በፁሎት አስቡን ፈጣሪ ይመስገን እናንተን የሰጠ አምላክ ይመስገን
@Gete-do2mq
@Gete-do2mq 11 ай бұрын
ሰላም መምህር አንኳን ደና መጣህ ደስ የሚል ት ት ነው አኔም አንድቀን መጥቸ አካፈፍላችሁ ይሆናል
@user-ds6it1bc4v
@user-ds6it1bc4v 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ይሰማልን
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን እድሜ ጤነ ይስጥልን አሜንንን
@maron-m1234
@maron-m1234 11 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን ለአቦየገብርመንፈስቅዱስአመታዊባአልአደረሳችሁ ቃለህይወትያሠማልን
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 11 ай бұрын
እውነት ነው ልጁ የተናገረው:: እኔም ተማሪ ነበርኩ ሙሉለሙሉ ሚያደርጉት ባእድ አምልኮ ነው:: በዛ ላይ ሁሉም subject ላይያስገቡታል በፅሁፍ መልኩ ፈተናላይም ይመጣል:: በጣም ሪሰርች አድርገው መፅሀፉ አዘጋጅተው ነው ሚሰሩት:: ደሞ በብዛት ከኢትዮጲያ ከኤርትራ የመጡ ተማሪዎች ናቸው ::
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 11 ай бұрын
ደግሞ በየክላሱ መጀመሪያ እና መጨረሻ meditation ማድረግ ግዴታ ነው የሰጡንን ቃል እየደጋገምን:: ቃሉን ጎግል ስናደርገው የህንድ የአማልክት ፎቶ ነው የወጣልን:: እባካችሁ እዚ university ለመግባት ያሰባችሁ እራሳችሁን በደንብ ጠይቁ::
@muludemile9020
@muludemile9020 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 11 ай бұрын
እግዝአብሄር፡ይመሥገን፡መምህር፡እንኳን፡ለአቡኤ፡ገብረመንፈሥ፡ቅድሥ፡አመታዊ፡ክብረ በአል አደረሣችሁ ምእመናን
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
አሜን❤
@SerikiSeriki-ev4si
@SerikiSeriki-ev4si 11 ай бұрын
❤❤❤❤እንኳን ለፃዲቆ አብነ ገብረ መፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ ባዓል አደረሣቹ እህት ወንድሞቼ መፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላቹ በስራዬ ብዙ ፈተና እያሣለፍኩ ነው የእግዚያብሔር ቤተሠቦች
@eftah21
@eftah21 11 ай бұрын
አይዞን እማዬ😢እግዚአብሔር ያስብሽ❤
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን ❤❤❤መምህሬ ሠላማችሁ ይብዛልን❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጣህልን መምህርዬ መምህራን በደንብ ቢያስተምሩ በጣም ብዙ ነብስ ያድኑነበር
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 11 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አመሻችሁ የክርሰቶሰ ቤተሰቦች ❤❤
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒👏👏👏🌾🌾🌾🌿🌿🌿💒🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🤲🤲🤲
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 11 ай бұрын
🙏🙏🙏ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣቹሁን ወየው ለልጆቻችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን እመቤቴ ማርያም እርጅን✝️✝️✝️
@newsamsung1245
@newsamsung1245 11 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደናመጣ የእግዚአብሔር ሰላምታ ለሁለችንም የብዘልን
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 11 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድላችሁ❤ ምገርም ትምህርት ነው
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Tegestgirl_55
@Tegestgirl_55 11 ай бұрын
መምህር በርታልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@WendesenAyele-xo3ky
@WendesenAyele-xo3ky 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድሞቻችን
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 11 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ስላማች ያብዛልን በእውነት በጣም ሚገርም መረጃ ነው ጌታ ሆይ ይቅር በለን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ይህን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@yegebreail
@yegebreail 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህራችን 🥰
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለአመታዊ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ አደረሰን
@HD202v
@HD202v 11 ай бұрын
Like እያደረጋችሁ አዳምጡ ይሄም የበረከት ስራ ነው አይከፈልበትም።
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን❤
@sosaso4562
@sosaso4562 11 ай бұрын
Amen (3)✝️🤲🤲🤲 Qaliyootii asamale ye timituu Izaberii hixachu niece buzuu tamiraloo barasae ABAchechi imate hixachu zagahuni hibizachu baxamii hamsaginaloo❤️❤️❤️ Majamara Laki sheri adaguu ye Alachua hulachu adara wadime itee 30 60 100 adii fire mifara manoo izaberiinoo silaza yenya towado midinoo sirachi ida haqaimachi sheri lakii madiginatiinoo ye tamarani lebonachin layii hizafii charuu madalamii. Amen Amen Amen✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ abache dagime wadaloo kakabaloo nurinyi kufuu idanakachu imate hunligize hixabiqachu❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ገባ ገባ በሉ ምእመናን❤😊
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 11 ай бұрын
ህዝቤ እውቃትን በመጣት ጣፍቶ የለ በፈጣሪ አቤቱ ልብ ስጣን🙏🙏🙏
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 11 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ይሰማልን ውድማችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@የሌባአሳዳጅ
@የሌባአሳዳጅ 11 ай бұрын
አቤት ኢትዬዸያ እንደነዚህ አይነት ትውልድ ገዳዬች ጋር እንዴት የ21ኛውን ክፍለዘመን እንዴት ከሌሎች ሀገሮች ተወዳድረሺ ትዘልቂው ይሆን ከከብቶች ትንሺ ነው የምትሻሉት። ባዶዋች
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያስማልን የእኛ እንቁ መምህህር
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 11 ай бұрын
መምህር እንኮን በሰላም መጣህ
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ 11 ай бұрын
እግዚእተነ ማሪያም ምሃረነ ክርስቶስ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 11 ай бұрын
በስመአብ 😢ይገርማል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስ እግዚኦ ምናይነት ዘመን ደረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያብዛላችሁ
@SaraSara-bt1he
@SaraSara-bt1he 11 ай бұрын
እግአብሔር ይመሥገን መምህረችን
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ 11 ай бұрын
እሚገርም ትምህርት ነዉ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር🎉🎉🎉🎉
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 11 ай бұрын
❤❤❤ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን ወንድሞቻችን ትውልድ ይዳን❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 11 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እኳን ደህናመጣህልን
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 11 ай бұрын
መምህርዬ እዴት አመሸህ ባለፈው ያማከርኩህነ ምን እናርግ በማርያም
@netsolo8225
@netsolo8225 11 ай бұрын
እረ መምህርዬ እኔ እራሴ ከአፌ ሊጠፋ አልቻለም
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 11 ай бұрын
Wow Betam does yieal Kal Hiwot yasmalien wendmacin ❤
@dalself7762
@dalself7762 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ መስተዋል ስጠን፡ ይቅር በለን
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ መምህር
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@ሐብታምአፀደ-ማርያም
@ሐብታምአፀደ-ማርያም 11 ай бұрын
Egziabher Ymesigen Memihirachin Amen
@dmulugeta
@dmulugeta 11 ай бұрын
Bony M. ሳይሆኑ Beatles ናቸው ወደ አሜሪካ በ 1970 ዎቹ ይሄንን የዮጋ እና የመሳሰሉትን eastern mysticism በሰፊው ያስገቡት።
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 11 ай бұрын
ሰላም መምህር በዛውም መዝሙር ቤትህ አድራሻ ብትናገር መልካም ነው ።
@yearsemalije
@yearsemalije 11 ай бұрын
ፌስቡክ ላይ ፅፌልሀለሁኝ መምህር
@belayneshdagu-dk9go
@belayneshdagu-dk9go 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር❤❤❤❤❤
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
❤1ኛ የህይወት ገጠመኝ ፦የጎረቤት ነበልባለ ምላስ  አስመሳይነትና ድብቅ ማንነቷን
1:22:16
♥ 45ኛ እንወያይ  ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
3:30:17
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 244 М.
Memeher Girma Wondimu NO 70 A
44:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 436 М.