የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ ላይ

  Рет қаралды 4,418

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ай бұрын

የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ ላይ
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Пікірлер: 29
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Ай бұрын
የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ
@amengetachew5963
@amengetachew5963 Ай бұрын
ወንድሜ በርታ በጥሩ ሁኔታ ነው አቀሪረብህ ከጎንህ ነን ቶሎቶሎ አቅርብልን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Ай бұрын
እንዴት የወደድኩት ቻናል ነው በጣም ሚገራርሙ ታሪኮች አንዳኔዱ ለአገራችን ኢትዮጵያ የከፈሉት መስዋዕትነት 😍😍💚💚💛💛❤❤💪💪
@user-ky2ix4zn3q
@user-ky2ix4zn3q Ай бұрын
You guys doing great
@simonhabtom9780
@simonhabtom9780 Ай бұрын
ኡነት የስዩም መስፍን ንግግር እና መጽሃፍ ኣመንኮው ማለት ኖው በጣም ይገርማል ለማነኛው የኢትዮጵያ ታሪኽ ፍኮራ እና ሃሰት ሞሆኑ ሁሉም ይውቃል ኣይቆጨኝ።
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 27 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን።የሰወችን ንግግር ስትተርክ ድምፅ ላይ ትንሽ ማሻሻያ ብታደርግ??
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 Ай бұрын
ሻዕቢያ ሻዕቢያ እያልክ አታላዝን። የኤርትራ ህዝብ ከኢትዮጵያ ምንም አይፈልግም። ኤርትራውያንን አስገድዶ ማስተዳደር ግን መቼም ቢሆን አይሳካላችሁም።
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ለዚ ነው 30 አመት ሙሉ ኢትዮጵያ ወያኔ ስትሉ የኖራቹት?? ለዚ ነው million ሆናቹ ሀገራችን የፈሰሳቹት?? 😂😂😂😂😂 ኤራትራዊ ሲባል በባዶ ቂጡ ጉራውን ሚነፋ የተመታ ህዝብ ነው ወሬ እና ምቀኝነት ብቻ 😂😂😂😂
@nahierdawit9721
@nahierdawit9721 12 күн бұрын
የስንዴ ለማኝ ማነው ኤርትራ ወይስ ኢትዮጵያ እውነት ይሁን እንበል እና የተሰራው ግድብ ትግራይ ውስጥ ቢኖር ግድቡ ወይም እርከኑ ጥራት ቢኖረው ለምን አሁን ላይ የትግራይ ህዝብ አልታደገውም የሚበላው የሚጠጣው አጥቶ በ21 ክፍለ ዘመን እንዴት ተራበ ኢሳያስ ለይምሰል ለታይታ የሚሰራው ስራ የለም ሻዕብያ የአላማ የጽናት ተምሳሌት ነው የማንም እከካም ኤርትራን የመንቀፍ ሞራል የለውም በተለይ የደደቢት ዝቃጮች የእናት ጡት ነካሾች
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 12 күн бұрын
@@nahierdawit9721 😂😂😂😂😂😂 ሚሰጣቹ አታቹ እኮነው የምን ጉራ ነው ሲሰጣቹ እኮ አየን አመት አልሆነውም እኮ የእሩሲያ ስንዴ ሀገራቹ ከገባ ወይስ የሩስያ ሲሆን አይቆጠርም ??? ለማኞች ትግራይንማ ስታዯት አይናቹ ደም ለበሰ ህፃን ገላቹ አሮጊት ደፍራቹ ጀሪካን ሰርቃቹ ነው የወጣቹት!!! 😂😂😂😂😂 ሻቢያ የፅናት ምልክት ህዝቡስ ??? ከአይጥ ያነሰ መውደቅያ የሌለው ህዝብ እኮናቸው እኛ ብናባራቹ እንደሰው ምትገቡበት የላቹም እንዴት ለምናቹ ምትኖሩበት ሀገር ላይ አፋቹን ትከፍታላቹ 3 million ህዝብ መቀለብ ያቃተው የወደቀ መንግስትና ሀገር ተሸክሞ ጉራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MichaelHanal
@MichaelHanal 10 күн бұрын
Be lemena..aleme..yaselechewu..Ethiopian newu....Eritrea yeteworerechew..be Ethiopia be America, British newu...yale..1 teyetee...newu..Eritrea yegebachehuutee...ye Eritrea hezebe..gene..begeza..mesariyachehuu...wosedene...keteketene...abarerenachehuu
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 10 күн бұрын
@@MichaelHanal 😂😂😂😂😂 ደንቆሮ ሻብያ እኛ ብንለምን ሀገራችን እየኖርን ነው ምድረ ለማኝ በየ ሀገሩ እየዞርሽ አይደል እንዴ ምትለምኝው አንድ ሀገር ቢያባራቹ እንኳን መግብያ የሌላቹ ከአይጥ ያነሳቹ እንዴት ከሚያኖራቹ እኩል ታወራላቹ???? ደንቆሮ መሆናቹ ለዚ ነው የጠቀማቹ 😂😂😂😂😂
@shunumii7214
@shunumii7214 Ай бұрын
ውሸታም መድያ። የገብሩ መጽሓፍ እንደ ረፈረንስ መጠቀምህ ጅልነትህን ነው የሚያሳየው። የሕወሓት ኣባት የሆኑ ኣቦይ ስብሓት መጽሓፉ እንደ ወጣ ኢንተርቪው ኣድርገው ነበር። ስለ መጽሓፉ ኣንብበውታል ወይ ተብለው ተጠይቀው ገብሩ መጽሓፍ ለመጻፍ ኣቅምና በቂ እውቀት የለውም ብለው ነበር።እውነቱ ይህ ሆኖ እያለ የገብሩ እዉር መጽሓፍ ጠቅሰህ ማውራትህ ጅልነትህ ነው የገለጽክልን።
@Mule0411
@Mule0411 25 күн бұрын
ምስጋና ይገባሀል ያንን አሁን እንድናይ እያደረክ ስለሆነ
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 14 күн бұрын
ARE WE STILL IN THE DERGUE TIME?.THE MUSIC???.
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 Ай бұрын
🇪🇷🇪🇹⛪️🕌👏👌🙏
@Mule0411
@Mule0411 25 күн бұрын
አላሙዲን የአገር ባለውለታ በሻዕቢያ መፈተኑ ያሳዝናል
@tekletesfazgi3359
@tekletesfazgi3359 Ай бұрын
Zbel wsha
@DanDan-ti6ds
@DanDan-ti6ds Ай бұрын
Kg Bru asrat Mahaffey new ebdie sera ylkkem.indie dedeb
@MiHeRtAb
@MiHeRtAb Ай бұрын
Kkkkkk ere Tew Tew endih aynet kededda lezyawem ye geberu asrat‘n ye weshet tireket… yezeh memtateh yalehen teketay matat new 😕😕😕
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 Ай бұрын
ሻብያ እና ኤርትራ መቼም የኢትዮጲያ ወዳጅ ሆነው አያቁም ,!!!?
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 14 күн бұрын
WHY NOT YOU SAY THE TRUTH???.
@fanuelyodit7219
@fanuelyodit7219 Ай бұрын
እኔ በጣም ኣደንቅሕ ነበር ግን ገብሩ አለ ብለህ የውሸት አባት ሁነሃል ማለት ነህ ኤርትራዊ ነን ላይክ የለም በቃ
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 Ай бұрын
እባክህ የሻቢያን መሰሪነት የሚያሳይ እንዲህ አይነት ስራዎችን አቅርብልን።
@MiHeRtAb
@MiHeRtAb Ай бұрын
የገብሩ መጽሓፍ እንደ ረፈረንስ መጠቀምህ ጅልነትህን ነው የሚያሳየው። የሕወሓት ኣባት የሆኑ ኣቦይ ስብሓት መጽሓፉ እንደ ወጣ ኢንተርቪው ኣድርገው ነበር። ስለ መጽሓፉ ኣንብበውታል ወይ ተብለው ተጠይቀው ገብሩ መጽሓፍ ለመጻፍ ኣቅምና በቂ እውቀት የለውም ብለው ነበር።እውነቱ ይህ ሆኖ እያለ የገብሩ እዉር መጽሓፍ ጠቅሰህ ማውራትህ ጅልነትህ ነው የገለጽክልን።
@anbesawbelew9857
@anbesawbelew9857 Ай бұрын
ውይ እንደዚህ የውሸት ታሪክ አይነፋም በፊት ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው የገብሩ አስራት ብለህ ትመጣለህ ይሄ ውሸታም እኔ ትግራዎይ ነኝ ግን ምንም ይሄን ሰውዬ ውሸት አልቀበለውም
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 በለው ብሎ ትግሬ በለው 😂😂😂😂😂
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Ай бұрын
የአላሙዲ እና የኢሳያስ ፍጥጫ // የሻእቢያ ሴራ በኢትዮጵያ
የተካደው የወታደሩ ደሞዝ እና መዘዙ //ድምፅ አልባው ወታደር
31:06
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
ህይወት በአለም በቃኝ // የባለስልጣናቱ ኑሮ በእስር ቤት
32:55
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 7 М.
አሰቃቂው -ያ ዘመን // 3ኛው የሜይ ደይ በዓልና ሰቆቃ
38:10
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 4,9 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН