Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 2 | Sat 02 Apr 2022

  Рет қаралды 240,268

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 396
@MesfinJ
@MesfinJ 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው። አንዳንድ ያልተመለሱልኝን ጥያቄዎች መልስ ያገኘሁበ ነበር። እኚህን ሰው የበለጠ የሚኮረኩራቸው ቢገኝ ብዙ እናውቃለን ብዬ ገምታለሁ። እናመሰግናለን ኢቲቪ።
@davidharcot220
@davidharcot220 2 жыл бұрын
ሞኮርኮርን ትወጂያለሽ ማለት ነውን?
@zizusapa
@zizusapa 11 ай бұрын
ESAT
@germaamare6445
@germaamare6445 6 ай бұрын
❤😂😅❤😂😂❤❤🎉1111111111111111111111pp1qq Q10 m​@@davidharcot220
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 жыл бұрын
በጣም ከሚገርመኝ ነገር ሁሉም በማለባበስ ያልፉታል ። እውነቱን አይናገሩም ጌታ ዕድሜ ለንሰሀ ሰጥቷቸው just ያድበሰብሱታል ። የዛ ትውልድ ደም ይፋረዳችኋል!!! የኔ ቤተሰቦች ከነሱበተሻለ ተርከውልናል
@Mesfins
@Mesfins 2 жыл бұрын
ብዙ እውነት ይጎድለዋል ዳር ዳር የማለት ሁኔታ ይታይበታል ጠያቂዋ ብዙ ታሪክ መርምረሽ መጥተሽ መሞገት ነበረብሽ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 2 жыл бұрын
አንተ የምትፈልገውን ብቻ መነገር የለበትም። አለበለዚያም በጊዜው ከነበርክ ምስክርነትህን መስጠት ነው።
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
ተሸፋፍነው ቢተኙ ገላልጦ የሚያይ ጌታ አለ! እኔ የኢትዮጵያን ታሪክ አላምንም!.... አድልኦ አለበት!... ሁሉም ይህን አጠፋሁ አይልም! ይቅርታም አይጠይቁም!... ስለዚህ ጌታ ብቻ ፍርድ ይስጥ!
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 жыл бұрын
Tikikil
@gigilemma6133
@gigilemma6133 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ለዚህ አሁን ላለችበት ተጠያቂዎች ናችሁ ተባዬች
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል በርቅጥ ከነ ብስሔር አቶ ተድላ ወላጅ አባትህ ስላንተ ጨካንነት ባንዲት እድሜ የገፉ ደካማ ሽማግለ ሴት የፈፀምከው ግፍ በጣም አዝኖ ተማሮ፣
@kemmenbibu8246
@kemmenbibu8246 2 жыл бұрын
በጭራሽ ጀነራሉ አሁንም ድረስ ይፈራሉ ። መንግስቱን እንፈራው ነበር ማለት ቀላል ነው ለምንድነው አሁንም ድራስ እንደጀግኖች መታየት እሚፈልጉት ለዚህ ትውልድ እንዳይሳሳትና ደፋርም ጀግናም ለመፍጠር እኳ እውነት ነው መነገር ያለበት ።ሁሉም የደርግም የወያኔ የነበሩ ባለስልጣናት ጊዜው አልፈዋል ምንም እሚመጣ ነገር የለም እኛ ይህ ይህ ስህተት ፈጽመናል ።የፈጸምነው ስህተት ግን አለማወቃችንና በመፍራታችን ሌላው ደግሞ ዕድሚያችን ወጣቶች ስለነበርን ችኮላን እውቀት አላዳበርንም ማለት ይቻላል እንጂ የሌላውን እንደምሳሌ ወስዶ እንዲያውም እኛ እንሻላለን እንጂ ሌሎች አግሮች እኳ እንደዚህ ነው የሰሩት በአብዮት ግዜ ተብሎ መነገሩ ጥሩ አይደለም። በአንድ ጉዳይ ግን በጣም ነው ያደንኳት በናይሮቢ ያደርጋቹት ጉዳይ እንዲህ ነው እውነት ማለት እኛ የፕሮቶኮል ጉዳይ አናቅም የነበርነው ብሎል ትክክል ነው። በመጀመርያ ታሪካቹ ስትግልጡ እንኳን ኤሮፕላን መንዳትና ተሳፍረንም አናቅም ብሎል እና እርስዎኖት ደሞ ብኋላ የደርግ ስራ አስፈጻሚ ኮሜቴ የሆኑትና ስለዚህ በዛን ግዜ አገር ለመምራት እድሜዎም ሆነ እውቀቱ ሊያንሳቹ የግድ ነው። አሁን ደግሞ ይህ ጉዳይ እንዳይደገምና ሌላ ጥፋት እንዳይመጣ ስለዚህ ጉዳይ ግልጽ በሆነ መንገድ ታሪክዎን ቢያወሩን ጥሩ ነው።
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
የአፄው መንግሥት ራሱን ሳያድን ቀርቶ ለዝያ ውርደት በቃ የደርግ መንግሥት አፄው ላይ ያደረስው ግፍ መልሶ በራሱ ላይ ደረሰበት የሚገርም ነገር የውያኔ መሪወች ከአፄውም ከደርጉም ይማራሉ ብየ ነበር የውያኔ መሪወች ቱምቤን በርሃ ግንብ ግንባር ቼውን በጥይት ተብለው ፍፃሚያቼው ሆነ አብይ አህመድስ መጨረሻ ምን ይሆን???? እንዲህ ከቀጠለ የአፄው የደርጉ የውያኔው እጣ በርግጥም ይደርስበታል ክፋ የኢትዮጵያ አዟሪት
@desta5885
@desta5885 2 жыл бұрын
እውነትን ማወቅ እንዴት ደስ ይላል? እግዚአብሔር ይባርክዎ እድሜና ጤናን ይስጥዎ።
@caleb7859
@caleb7859 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጣዩ ደግሞ ይበልጥ አሪፍ እንደሚሆን አምናለሁ የእኔ እህት እናመሰግናለን
@dommiAsmara1991
@dommiAsmara1991 2 жыл бұрын
Pluss as an Eritrean watching this interview ! I prefer watching this distinguished General than most, I have seen from the past.
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 2 жыл бұрын
I found it Very intersting real historical interview and answer facts for the new Generation of ethioia about Dergu regime..
@moges720
@moges720 2 жыл бұрын
የሐገር ፍቅር ይላል ደግሞ::የበታች ወታደራዊ መኮንኖች በምን ሚዛን ነው ሐገርንየማስተዳደር ልምዱም ችሎታውም አለን ብለው :ከሶቪዬት ሕብረት በመኮራጅ 60 የሐገሪቱን ሹማምንት ሐገር የመምራት ልምድ ያላቸውን ሰዎች የገደላችሁት:: ሐገራችሁን ብትወዱ ኖሮ ሐገርን የሚያክል ነገር እኛ እንሞክረው ከማለት ይልቅ ትምህርቱ እና ልምዱ ላላቸው ትሰጡ ነበር በሥልጣን ጥማት እና ድንቁርናችሁ ሐገር አጠፋችሁ::
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 11 ай бұрын
60 balesltanat weyim lelochu yetegedelut be tikitoch new tibaboch..Derg west zeregnoch neberu..
@alexgates9044
@alexgates9044 2 жыл бұрын
He was heading Central planning His office was placing all University graduates to professional occupations..He is an intelligent person..wish you the best
@janemoha4420
@janemoha4420 2 жыл бұрын
Amazing discussion.
@danielkassa5402
@danielkassa5402 2 жыл бұрын
I can't believe Alex wish this murderer a good luck, because he provided a job for his likes. Don't forget he is one of the people to put our country where it is today !
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ።
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ጀግናዉ ጄኔራል አማን አንዶም ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልንና ጀግና ወታደር መሩ ነበር በሠካራም መመራት ስላልፈለግ እራሱን መስዋእትነት ድረስ የከፈለ ጀግና ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጀነራል አማን አዶም ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይወለድ በስደት ሱዳን ተወልዶ በጣሊያን ወረራ ለአገሩ በአርበኝነት የተጋደለ ሲሆን ከነጻነት በኃላ ከፍተኛ የጦርመኮንን በመሆን ጦሩን በመምራት ከፍተኛ ለአገሩ ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረገ ጀግና ነው ክብር ይገባዋል
@Abraham7528
@Abraham7528 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ታሪካዊ ቃለምልልስ ነው እጅግ የማከብራቸው የቅርብ አለቃዬ ጥሩ አድርገው ገልፀውታል ።በቅርቡ የወጣው 600 ገፅ ያለው መፅሐፋቸውን ሠሞኑን አንብቤ ጨረስኩት መቸም ድንቅ ነው። ጋዜጠኛዋም ጨዋና ባለሞያ ነች!!! እናመሠግናለን!
@davidharcot220
@davidharcot220 2 жыл бұрын
ታዲያ ምን ያህል ተስማሙ ከመጽሓፉ ጋር እውነታውና መረጃው ከራስዎ መጽሓፍ ጋር ምን ያህል ይስማማል ምን ያህልስ ይራራቃል እርስዎም ቢጽፉ ኖሮ?
@jordana7775
@jordana7775 2 жыл бұрын
These are the real people who were looking after Ethiopia and the Ethiopian people
@originalabesha7480
@originalabesha7480 2 жыл бұрын
This are killers and butchers who killed so many young people throughout Ethiopia! I wonder why even bring them for interviews! Short memory people!
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 2 жыл бұрын
Thank you Lij Tedela
@wondugogni51
@wondugogni51 2 жыл бұрын
Great man, very interesting story, thank you!
@BiniamYemane-g2l
@BiniamYemane-g2l 6 ай бұрын
Amazing Denk new dero yemeneferachew seweye zare tekekekegna manenetachewen ayen derom bihon be mengestu tetsehno ser endeneberu enawk neber gen me gen alemekadachew tamagn mehonachewen adnekealehu general Addis tedla edeme yechemerelot bezu negerun selene Dr senai leqe lelam lelam tank yu
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ ጄኔራሉ አንዳንድ ታሪኮችን ሲያብራሩ ባታቁዋርጫቸው ጥሩ ነበር! ለምሳሌ ስለ ንጉሱ ሚስጥራዊ አሙዋሙአት ሐኪማቸው ፕሮፌሰር አስራት ስለሰጡት ምስክርነት ጄኔራሉ ማውራት ሲጀምሩ አቁዋረጥሻቸው::በተረፈ ጥሩ ነው::
@bruckf
@bruckf 2 жыл бұрын
Thank you. You spoke my mind. So irritating actually when these journalists do that.
@samit288
@samit288 2 жыл бұрын
የጋዜጠኞቻችን መለያ ሆነ እኮ እንግዶቻቸውን ማቋረጥ...በትክክል ሊታረሙ ይገባል! ጠያቂ እንጂ ሰሚ ትውልድ እንዳይኖር ያደርጋል! ይስተካከል....
@wedihazhaz9295
@wedihazhaz9295 2 жыл бұрын
እርቅ በምጥራታቸው፥ የተለየ ሓሳብ በማቅረባቸው ለዛውም በሳል የላችሁን ከተቀዋሚ ድርጅት በመፈረጅ እርምጃ ተውሰደባቸው ፥እያሉን ነውን? ከስንት ዓመታት በኃላ እንኳን ድርጊቱ ስህተት ነው ብለው ለመናገር ለምን እንዳልቻሉ ገራ የሚያጋባ ነው።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 жыл бұрын
ተንቀዠቀዠችብህ?
@kebedeabera9879
@kebedeabera9879 2 жыл бұрын
የብዙ ጋዜጠኞች ችግር ነው የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ ነው የሚፈጽሙት ስህተት ሳይሆን የዕውቀት ማነስ ነው ። ተማሩ ታረሙ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
I love this guy. Very brilliant
@sabagizawgizaw8606
@sabagizawgizaw8606 2 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ በርች ።
@gedion1925
@gedion1925 2 жыл бұрын
@Q0
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 2 жыл бұрын
ኣዲስ ነገር ኣላወራም ከዚህ በፊት ሌሎች የተናገሩትና ማንኛውም ሰው የሚያቀው ነው የሚደግመው ያለው መንግስቱ ሃ/ማርያም ህዝቡን የጨፈጨፈው ብቻውን ኣይደለም ይሄንና ሌሎች ጓደኞቹም ይዞ ነው
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 2 жыл бұрын
ግድያና ጭፍጨፋውን ሸፍኖ መንግስቱን አገር ወዳድ፣ ጥሩ መሪ አድርጎ ለመግለፅ የሞከረበት መንገድ ያሳፍራል! ያን ሁሉ ትውልድ የበላ ፋሺስት ገመና መሸፈኑ የራሱን ወንጀል ለመሸፈን መሞከሩ ነው
@עםישראלחי-כ6ה
@עםישראלחי-כ6ה 2 жыл бұрын
በቃ እኒህ ሰው በጣም ቅን እና እውነተኛ ናቸው። ለዚህ ነው አምላክ ከዛ ሁሉ ውጣውረድ በሰላም ለዚህ ቀን የበቁት። እረዥም እድሜ እመኝልዎታለሁ።
@penafrica4321
@penafrica4321 2 жыл бұрын
ከዚህ ቃለ መጠይቅ የምንረዳው መንግስቱ አምባገነን መሪ መሆኑን። የሱን ሀሳብ የተቃወሙትን በሙሉ ያለፍርድ አስደገድሎል። ኢትዮጵያ ዛሬ ለደረስችበት አዘቅት የመስረት ድንጋይ የተጣለው በደርግ መንግሥት ነው።
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ወናፍ
@TechGPTet
@TechGPTet 9 ай бұрын
She’s a genius journalist. Today bless her
@svalley4567
@svalley4567 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእፋር ህዝብ::
@KR-zu4un
@KR-zu4un 2 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ አንቺ ነሽ ጋዜጠኛ
@meseretazene7590
@meseretazene7590 2 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ እንዳዛ አይነት ግፍ ስያስፈጽም ኖሮ እንትናም ከኛ ያላነሰ ገሎአል ይለናል :: ያሳፍራል
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 жыл бұрын
የ60ዎቹ ደም ኢትዮጲያን ሁሌም ሲያምሳት ነው የሚኖረው መንጌን የምቃወመው በነዚህ ሰዎች ግድያ ነው።
@jarsoabdulkadir7801
@jarsoabdulkadir7801 2 жыл бұрын
Atnafu was right to say that the country needs a mixed economy. Even if he was wrong, why kill him? General Teferi was right to call for reconciliation, even if he was wrong why kill him? Forty years later today Ethiopia still needs a reconciliation process. It needs a truly all inclusive dialogue.
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 2 жыл бұрын
The same mistakes happen again and many hundred thousands died and dislocated rejecting reconciliation in our native Ethiopia and the criss continues.Let us contribute as much we can there is hoest reconciliation including by the newly appointed commission members by the government.
@kng4900
@kng4900 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጄኔራል አዲስ ተድላ በህይወት ኖረው ይሄን ቃለ ምልልስ ስለሰጡ ቋሚ ምስክር ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን ያ ዘመን ለታሪክ እንዲውል ያለውን ነገር ያለምንም ማመንታት ሁሉን ነገር ለትውልዱ ግልፅ አድርጋችሁ እንድትነግሩን አደራ ለማንኛውም እናመሰግናለን አምላክ ጤና ይስጥልን መፅሃፎትንም እያነበብኩ ነው።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Thanks Ha 😃😃😀 Ha 🤣 ጀግናው አማሐ ደስታን የኢትዮጵያን አየር ሐይል አዛዥ። The Heroes Etheiopian People National Air Force ማነው ያስገደለው ? አንተ እኮ ነሕ መፈንቅለ መንግሥት ብለሕ ።
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
ኧረ ተው! ብለው ሳይሆን መንግስት ለመገልበጥ በሂደት ላይ ሳሉ ነው የተገደሉት። መፈንቅለ መንግስት ሞክረህ ካልተሳካልህ መጨረሻህ መገደል ነው። ማረጋገጥ ከፈለክ 4ኪሎ ያለውን መንግስት አንተና መሰሎችህ ሞክሩትና ውጤቱን………ማን ይነግርሀል ግን። የመንግስት ግልበጣ ፖለቲካ ሀሁ ነው።
@danielmekonnen4087
@danielmekonnen4087 2 жыл бұрын
እስካሁን ምንም ዉሸት ያሌለው ደስ የሚል ታሪካዊ ቃለ መጠይቅ ነው እድሜና ጤና ለጄኔራል
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 2 жыл бұрын
በምን አወክ ቦታው ላይ ነበርክ? ይሄ ጀነራል ስማቸውን የሚጠቅሳቸው ሰዋች አብዛኛዎቹ በህይወት የሉም ራሳቸውን መከላከልና መልስ መስጠት በማይችሉበት ሁኔታ የፈለገውን ቢዘባርቅ ታአማኝነት የለውም:: አንተ የቅርብ ዘመዱ ልትሆን ትችላለህ ወይም ጎደኛው እና ሁሉም ነገር ላንተ ብቻ ነው ውነት የሚሆነው::
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
@@ZEMEDE1281 መንግስቱ ሀ/ማርያም ዝንባቤ ቁጭ ብሎ እየሰማ ነው::ሌሎቹ በህይወት የሉም::
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
ውድ ጋዜጠኛ በርቺ፥፥ እውቀቱ እና ቀድሞ መዘጋጄትሽ ጥሩ ነው፥፥ ነገር ግን ጥያቄወች ሽ አልፎ አልፎም ቢሆን መረር ማለት ክሪቲካል መሆን አለበት፥፥ የደርግ መንግስት ብዙ የሚያጸጽት ግድያወች ፈጽሙዋል በሀገር ባለውለታወች ላይ፣በዜጎች ላይ፣በራሱ አባላት ላይ፥፥ ይሄ መወገዝ ያለበት ድርጊት በደንብ ብትሞግቺ፣የደርጉን አባል ሰውየ ጸጸትም ብትጠይቂ፣ከተመክሮው አንጻርም እነሱ ሲገሉ እንደነበረው አሁን ድረስም ሞት አልቀረም የሚሰጠው በጎ ምክር ካለ ክሪቲካል ሆነሽ መጠየቅ ያስፈልጋል፥፥ በደርግ፣በኢህአዴግ፣በብልጽግና ውስጥ አብረው ያቦኩ ሰወች ሮማንታይዝ አድርጎ መጠየቅ ሳይሆን መሞገትም አለባቼው፥፥ ካልሆነ ገዳይነታቼው ወይም የገዳይ ተባባሪ አድርባይነት ይቀጥላል እየቀጠለም ነው፥፥
@abelkissi3204
@abelkissi3204 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቁልቁለት ጉዞ የተጀመረው ሀገርና ህዝብ እንዴት እንደሚመራ ምንም እውቀትና ችሎታ በራቃቸው በደርግ ጁንታዎች ነው። ይህ ነብሰ በላ ንስሀ እንኳን ቢገባ መልካም ነበር።
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 11 ай бұрын
THE ETHIOPIAN CHRONICLE HOW DID Gen, AMMAN ACQUIRED THE HIGHEST LEVEL OF MILITARY AUTHORITY AND "THE LOVE & TRUST" OF ALL THE PEOPLE OF ETHIOPIA AT THE TIME OF H.I.M, HAILE-SELASSIE???!!!
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
የግርማዊነታቸው ክብር እንዳዋረዳቹ ተዋረዳቹ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 11 ай бұрын
Bakih enezih 90%derg jele new..wesagnochu ke 5 ayibe¡tum..derg wist zeregnoch..tebaboch neberu.
@bizuhanhaile7863
@bizuhanhaile7863 10 ай бұрын
U guys responsible what happen this country right now.
@yohannessolomon8131
@yohannessolomon8131 8 ай бұрын
no emperor hailesilase does
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡ ደሬ የት ነህ በነገራችን ላይ ሥራ መጥቶለታል እኮ!
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
General.Aman. was a brave man Carriage man Warrior and a hero for Ethiopia it's very unfortunate what derg did to him at that time because my opinion if that didn't happen Eritrea would not would not be separated from Ethiopia and I believe the country would have been a whole lot better during the seventy years 17 years time
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
The General's cooperation with the saboteurs and the then so called" northern freedom fighters" was unforgivable. Though, was brave and warrior in his Ethiopian uniform, I think his ego and the ethinic politics costs him his life.
@jossyaferhom305
@jossyaferhom305 2 жыл бұрын
@@abagudakershu9599 You are such a lier individual Aman is a world class General he tried to bring peace between Eritrea groups and derg and the Stupid mengstu felt inferiority comparing his siniors please don't try to screw history
@maharicaleb9152
@maharicaleb9152 2 жыл бұрын
@@abagudakershu9599 In Eritrea 🇪🇷 we have 9 ethics do not accuse The Lion 🦁 Aman for being Ethicist With Aman or without Aman Eritrea 🇪🇷 is free and sovereign country thanks to our heroes
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 7 ай бұрын
I was in Asseb working in Asseb Refinery and there were many Eritreans working there and after hearing the death of General Aman,they were sad and angry,anti Ethiopia in them increased
@nikolaiermilbobeica4542
@nikolaiermilbobeica4542 2 жыл бұрын
Thanks to the great honorable Gentleman Lt.General Addis Tedla for your unreserved service for your country and its people over the years in different position including as the chairman of centeral planning counsil
@mehariabera2771
@mehariabera2771 2 жыл бұрын
Tikikil !!!
@yeshimebetyirdaw9807
@yeshimebetyirdaw9807 2 жыл бұрын
ፀፀት የለውም አረመኔ
@balchadumecha7409
@balchadumecha7409 2 жыл бұрын
Thank you Tesfish for this important information
@davidharcot220
@davidharcot220 2 жыл бұрын
ታሪክ ሲባል በባህሪው መልካምም ደግም ጥሩም መጥፎም ድክመትም ጥንካሪም ጥፋትም ልማትም የሚያካትት ነውና እዚጋ እየተወሳ ያለው ግን ደግ ደጉን ወይም ዳርዳሩን ብቻ ነውና ተአማኒነቱንና ተቀባይነቱን ሊያጠያይቅ ነው።
@KR-zu4un
@KR-zu4un 2 жыл бұрын
ለብሔሩ ለቤተሰቡ ለሆዱ ሳይል ይበጃል ብሎ እንኳን ቢያጠፋ ያስመሰግነዋል
@yelayhukebede7588
@yelayhukebede7588 2 жыл бұрын
Thanks
@woldehana832
@woldehana832 2 жыл бұрын
it is good interview.
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 2 жыл бұрын
የምስራች ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ! ስራሽን ጠንቅቀሽ ሰርተሽ እንደመጣሽ ያስታውቃል። ኢሳትን ማየት ካቆምኩ ሶስት አመታት ቢያልፉኝም፣ አንቺ ግን ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ። በመሃል የፍቅሬ መርዕድን ታሪክ ሲናገሩ' የሙሉጌታ ሉሌን ፎቶ ማስገባታችሁ ግራ ገብቶኛል። የስድሳው ፖለቲካ ሴራ ይሆን ብየ እስከመጠራጠር ወስዶኛል😉
@samuela.7383
@samuela.7383 2 жыл бұрын
The interviewer is amazing.
@sholawanza8155
@sholawanza8155 2 жыл бұрын
በሌሎች ሀገሮች ሲቃወሙና ሲያፈነግጡ ብቻ ነው የሚገደሉት በፈቃደኝነት እጃቸውን የሰጡ ሀገር ያስተማረቻቸውን የጨረሳችሁ ጭራቆች ነፍሳቸውን አይማረው ያ በግፍ የፈሰሰ ደም ነው እስከዛሬ ሀግራችንን ሰላም የነሳት
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 2 жыл бұрын
እውነት ነው! አገራችን ዛሬ ለገባችበት ምስቅልቅል እነዚህ የፈፀሙት ወንጀል ነው
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 11 ай бұрын
THE ETHIOPIAN CHRONICLE
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 2 жыл бұрын
History on the telling,good job!!
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ጄኔራል አዲስ ተድላ የማናውቀውን ብዙ የደርግ መንግሥት ስላሳውቁን እናመስግናለን!
@kbg6227
@kbg6227 2 жыл бұрын
ስለማታነብ እንጂ የደርግን ታሪክ ከሊቀመንበሩ መጽሃፍ ታገኘው ነበር ። ግን ሁሉም እራሳቸውን ንጹህ ለማረግ ይሞክራሉ እናም ተአማኒነቱ ሚዛናዊነቱ ላይ ጥርጣሬን ይፈጥራል ፣
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 2 жыл бұрын
ሰው እንደ ሙጃ የታጨደበትን ዘመን የሰላምና የዕድገት ዘመን አስመስለው ሲያቀርቡት እውነት አይመስልም!!!
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ሌ,ጀነራል አዲስ ተድላ፣ እኔ ቀደም በዬ በነብሰ ሄር አባትህ ክቡርአቶ ተድላ ነው፣ በጣም እጅግ ተወዳጅ ተማኝ ጠንቃቃ ስለ ነበሩ፣ ለሰላሳ አመ ታት የአዲስ አበባ የመዛገጄ ቤት ገንዘብ ግምጃ በት ሆኖ በእምነት አገልግሎዋል፣አሮጌ አውሮፕላን ማረፍያ ለሃያ አመስት አመት አብረን ኖረናል ወዳጄም ነበሩ፣ ። ጭዋ ከጭዋ ቤተሰብ የተወለድከ ትሑት ታዛጅ ሰውም አክባሪ ስለ ነበርክ አደንቅ እወድህ ነበር ነበር፣ አሁን ግን ጠለሁ፣ ባደረከው ቃለመጠይቅ እጀግ ከእውነተረ የራቀ ውሸት በመናገርህ ክብርህ ዝቅ አለ ወረድከ፣ዝመታ መንን ገለ ክብር ጠብቅ፣ የ ቀ ጥ ለ ል ።
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
አንተ በማታውቀው ገብተህ ውሸት ተናግርሃል፣ መንታርግ አንተ ደርግ ውሸት ነው ያስተማረህ፣ ያሁሉ ከኤርተሬ ገረ የተደረገው ጦርነት ሕጋዊ ጦርነት ፍትሀዊ አልነበረም ሕገወጥ ነው፣ ውሸት ያልኩት ዋናው ምክንያት ፣ ፕሬዚዳንት መንግስቱ በየየግዜው በመፈክሩ በአብዮት አደባባይ በዛ ሁሉን በብዛት የተሰበሰበ ህዝብ ፊት ፣ በእነኝነፃ አውጪ ነገ የሚሉ ጥቄት በጣት የሚቆጠሩ ወንበድዮች ክንዳች እናነሳለን እንደመስሳቸው አለን አንቸና መሰሎችህ ተመንጨበጭቡ ነበራቹ፣ ለመሆኑ መንግስቱ ሃይለማርያም ሰንት ነው ጣቶቹ፣ከ ጎኑ በቅርቡ ከሱ የነበራቹ ጠጋ ብላቹ በጆሮው መንጌ ተሳስተሃል ያለው የለም፣ በይበልጥ ሶስት ሞተ ማሊሽያ ያሁሉ መሳርያ በሰልፍ ወደ ኤርትራ ጦርነት ለመዝመት በሚያሳይ ግዜ ያው እንደቸለመደው ውሸቱ፣ለእኘኝህ ጥቂት በጣት የማቆጠሩ ነፃ አውጪ ነገ የማነ ወንበድዎች ክንዳችን አንስተን እንደመስሳቸው ከለን እናጠፋቸው ከለን አሰር ግዜ ደግሞ ደጋግሞ ሲደነፋ ሲፎክር፣ ፕሬዚዳንት መንግስቱ አረባክህአዋረድከን ተውእንጂ እየዋሸህ ነው ያለው አንድም አልነበረም፣አፋቹ ከፍታቹከልክ በላይ መጮህና ማጨብጨብ ነው እንጂ ይህ አልነበም ወይ ሀቁ ምን ተሰማህ ውጋት ወጋሁ እንደ እህ አልክሳ እመጣብህ አለሁኝ ፣ ይቀጥላል።
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 жыл бұрын
መልሱ ትንሽ የማደባበስ ሁኔታ ይታይበታል።የንጉሱን አሟሟት፣የአጥናፉንም ነገር፣።
@user-jy5hr6qd7r
@user-jy5hr6qd7r 2 жыл бұрын
ድንጋይ ራሶች
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እባክሽ እኔ ሐቁ ልንገርሽ፣ በጠቅላላ ሲተሰብ አጅግ የዋህ የተባረከ የተቀደሰ ፈሪሃ እግዚአብሔር የደረበት ጭዋ ህዝብ ሃይማኖተኛ ፣ ባህሉ ጅግንነቱ ወደር እማይገኝለት የተመሰገነ ፣አገሪትዋም እጅግ የተባረከች የተቀደሰች መሬትዋ አቀማመጥዋ አየርዋ ማእድን አዝርእትና ፍራፍሬ ቡናው የተለያየ ሥጋ የበሬ የበግ የፍየል የደሮ ጣእሙ ልዩ ነው፣ እንዲውም የኢራን ንጉሥ ሻህ ንሻሀ አርያ ይመር ፓህላቢ ኢትዮጵያ ለጉብኝት በመጣ ግዜ እየበልዩ ቤተመንግሥት በሙሉ ተለቆለት ልዩ ግብጃ ፍጹም ልዩ የሆነ ተደርጎለት አምስት የኢትዮጵያ መግብ ዘበለ ቆይቶ፣ ሲሳናበት በመጨረሻ እሱም የግብዣው መልስ በራሱ ወጪ ማረግ ስለ ነበረበት፣ ግብጃ በራሱ ወጥቤቶች አራናውያን ሰራተኞች በያይነቱ ሠጋ የበሬ የበግ የፍ የል የደሮ የአሳ ቅቤው ጨው ቡናና ሻሂ ቅጠል በርበረ ያለ ውሃ በስተቀር ሁሉ ካገሩ አምጥቶ ግብዣ ቀረበ ፣ ንጉሱ ሲበላ አልጣ ፈጠውም፣ የኢትዮጵያ መግብ ሲበላ ስለ ሰነ በተ ፍጹም ጣእሙ የተለያየ ሆነበትና፣ ወደ ቀዳማዊ ሃየለ ስላሴ ጠጋ ብሎ ከአ መግብ የናንተ ይጣፍጣል፣ የሄን ያህል ከፍቶች በጎች ፍየሎች ደሮች አገሬ ወስጄ ለማደቀል ስለምፈልግ በግዢ ግርማውነትዎ መልካም ፍቃድዎ ሆኖ እንዲፈቅዱልኝ ሲላቸው ይሁን በነጋድዮች ምክር በተ እንስማማለን ብሎት ተስማሙ፣ አልቆየም ወድያው የኢራን ንግድ ምክር ቤትመጡ፣ በዘን ግዜ የንግድ ሚኒስተሩ አቶ ከተማ ይፍሩ ነው የነበሩ፣ ከንግድ ሚኒስተር ባለስልጣናትና ከነጋድዮች ምክር ቤት ባአቶ ውብሸት አለሙ ከበርከት ያሉ ነጋድዮች በክብር ተቀብሎ ለሁለት ቀኖች ተሰብስቦ ከተስማሙ በሃላ፣ የኢራን አምባሳደር ደስ ብሏቸው እጅግ ከፍተኛ ግብጃ ደግሰው በግብጃ ክቡር ማኒስተሰ አቶ ከተማ ይፍ ሩ ተገኝተው ነበር፣ አቶ ከተማ ይፍሩ ከአ ውብሸት አለዉ በረንዳው ሆኖ እየተጫ ወቱ፣ አቶ ውብሸት ክቡር ሚኒስተር የጠየቁት ቊጥር ብዙኅ ነው ይህንን ያህል ከፍቶች በጎች ፍየሎች ደሮች ኦጅግ ከፍተኛ ብዛት ከየት ናገኛለን ሲላቸው ባክህ ብዙኅ አትጨነቅ ከለን ንሰጣቸው አለን፣ከሌለን የለን ንላቸው ከለን የትአባታቸው እነዚ አረቦች ይልቅ ዝመብለህ ጠጣ አትጨነቅ ምን አስጨነቀ ለአረቦች ሰሉት፣ አጠገባቸው ሆኖ ንግግራቸው በደንብ የሰማ የኤምባሲው ባልደረባ ሁለተኛ ፅሀፊ ለዘጠኝ አመት የኖረ፣በአዲስ አበባ የኒበርሲቲ የተማረ አሳመሮ አማርኛ የሚናር ፣በሥነ ሥርዓት ቀጥ ብሎ እጅ ነስቶ ፣ ክቡር ሚኒስተር አኛ አረቦች አይደለንም ኢራን ፐርሻ ነን፣ካላቹ. ትሰጡ አላቹ ከሌላቹ ደሞ የለን ነው. እንጂ እዚ ውስጥ ስድብ ምን አመጣው ብሎ በሃዘን ተውጦ በጣም ያሳዝና ሲላቸው ተናደውና እያፈሩ በፍጥነት ቶሎ ብለው ሳይሳናበቱ ሄዱ። አምባሳደሩ ሚኒስተሩን ለመነጋገር ሲፈልጉ ሁለተኛ ፅሐፊ ሚኒስትሩ ሰድቦን ሲየበቃ ተናዶ ሳይሳናበት ሄድዋል፣ መን ብሎ ነው የሰደበን ስሉት ፣ በትክክል ሚኒስተሩ የተናገሩ ሲነግራቸው፣ በንዴት እኔን ጠርቶ ነገ ጥዋት ብመጀመርያ ስራ ግቢ መኒስተር ፅሐፊ ትእዛዝ ተፈራ ወርቅ ኪዳነ ወልድ አነግሬ፣ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ. ስላሴን ለመነጋገር እፈልጋለሁ ነበር ያለኝና ፣ለመግስቱ ሄድን፣ ፅሐፊ ትእዛዝ በጥዋት እየቤሉ ይዞን ሄዱ፣ ጃንሆ ለማግኘት ሁለት ሰዓት ትጠብቅ አለ ሲሉት ተቊነጠነጠ፣በቀላሉ ሰላምን ለማግኘት ሚኒስተሩ ይቅረታ እንድጠይቅ አርጋለሁ በለት እሺ በፅሁፍ ይጠይቀኘ አላቸው በፅሑፍማ አይሆንም አሉት፣ ለማግስቱ አቶ ከተማ ይፍሩ ይቅረታ ጠየቁና ሰላም ሀነ። አቶ ውብሸት አለዉ ኤምባሲ ድረስ በመምጣት ከንግድ ፅሐው በመነጋገር. የጠየቃቹት ሁሉ ማቅረብ አንችልም ከፈሉ አንሰጣቹ አለን ፣ እነዚህ እንስሳት ብትወስድዋቸው እዛውየአገራቹ ሳር ነው የሚበሉ ውሄውም ነው የሚጠጡ አየሩም የሚተነፍሱ ከግዜ በሃላ እንደእናንተ ነው የሚሆኑ ብሎ. ሰለ. ነገራቸው ነገሩ አለቀ ምንም ምንም የተላከ የለም፣ውድቅ ሆነ
@danielabebe2494
@danielabebe2494 2 жыл бұрын
አሁን አርጅተዋል ምን አለ እውነቱን ቢናገሩ ሁላችሁም መንግስቱ ሃይለማርያምን ተጠያቂ ታደርጋላችሁ አብራችሁ ከተሳተፋችሁ በኃላ ወራዳ ሁሉ ቀጣፊ ዝም ማለት አንድ ነገር ነው ።
@gizawnigussie5586
@gizawnigussie5586 2 жыл бұрын
ካንተየበለጠ ቀጣፊ የለም
@ssolomon594
@ssolomon594 2 жыл бұрын
ኤርትራ ወደ ኢትዮጽያ እንድትመለስ ያደረጉት ፡ ብለው ሲናገሩ፡ በጣም ኣስገርሞኛል፡ ከ 1960 በፊት መቸ ነው ኤርትራ የኢትዮጽያ ኣካል ሆና የምታውቀው ? መቸ ነው እውነተኛ የኤርትራና የኢትዮጽያ ታሪኪ ለኣዲሱ ትውልድ የምታወሩት። መቸ ነው በጉርብትና፡ ተዋደን በጋራ ተባብረን ለመኖር የምያደርግ፡ አውነት ታሪክ የምትናገሩ ። ኤረ እባካቹ መቸ ናቹ ፡ ከእንቁቅልሽ ታሪክ መውራት በጭራሽ የምታቆሙት ። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾
@yohannesmeasho9130
@yohannesmeasho9130 2 жыл бұрын
ጽውጽዋይ ናይዚኣቶም ኣይውዳእን'ዩ
@እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ
@እውነትንፍለጋ-ቈ4ሐ 2 жыл бұрын
ኤርትራን ለመቀላቀል 2 ደብዳቤ ለ UN & AU ብቻ ❗️❗️❗️
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 2 жыл бұрын
ይህን ታሪክ ለማያውቅ መናገር ይቻላል በሌላ በኩል CIA አረቦችን ምዕራባውያን እነግሊዞች እና ጣሊያኖችነ ጠይቅ ። ሌላው ከኢትዮጰያ ለመለየት ለምን ኤንደፈለጉ እንግሊዝ ሙዚየም ፣ ከአረቦች አራቢጣ እና እየሩሰ አለም ሙዚየም ከCANN መረዳት ትችላለህ ዝምብሎ በባንዳዎች የሚወራው ሳይሆን ሀቁ እውነታውን መረዳት ይችላል አሁን አለቀበቃ።
@dawitelias7698
@dawitelias7698 2 жыл бұрын
ከየፈረጠጡበት ወጥተው ምላሳቸውን ማስረዘም ጀመሩ። የደርግ ሌቦች
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 2 жыл бұрын
በብዘት ሌባ የለም በደርግ ግዜ
@workujara1629
@workujara1629 7 ай бұрын
@efratam7995
@efratam7995 2 жыл бұрын
እኔም እድሜ ና ጤና ሰቶኝ እንዲህ ደስታውም መከራውም አልፎ ለማውራት ብታደል
@proudabyssinian
@proudabyssinian 2 жыл бұрын
Wow
@irceth9456
@irceth9456 11 ай бұрын
ሚሊየን ወጣቶች የሞቱበት አብዮት ተብዬ። ልጅሽ አጥተሽ በዘወትር ለቅሶ እና መሪር ሀዘን ለሞተሽው ምስኪን እናት ፅናቱን ይስጥሽ።
@samuel2335
@samuel2335 2 жыл бұрын
The problem I repeatedly see with Ethiopian journalist is , they ask a question and want to answer it themselves. For heaven’s sake please let him finish his sentences. Learn to listen. It is history he talking about. He is not expressing an opinion and you don’t have to cut him off.
@አጉቾ
@አጉቾ 2 жыл бұрын
ለዚህ ሁሉ ችግር ኢትዮጵያን🇪🇹 ያስገባ ደርግ ነው ።
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 жыл бұрын
አይ አንቺ እናታለም አሉ … እጅግ መሳጭ ጭውውትና ታሪክ ነው። በትክክል ታሪክ እራሱን ነው የደገመው። የአሁኑን ትንሽ ለየት የሚያደርገው የክልልና የጎሳ ፖለቲካ መታከሉ ብቻ ይመስለኛል። ይህንን አስከፊና አሳፋሪ ጊዜ አሳጥሮ እንዲህ ለማውራት ያብቃን። እናመሰግናለን።
@zumalazar9290
@zumalazar9290 2 жыл бұрын
I like your tie sir !
@Eth.1964
@Eth.1964 2 жыл бұрын
"ማን ይመስክር የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ።" ማለት እንዲህ ነውና የታሪክ ሰዎችና ጋዜጠኞች ስለደርግም ሆነ ስለሌላው የጻፋችሁትን ፈትሻችሁ ልታስተካክሉ ይገባል።
@melakudesta6523
@melakudesta6523 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ማን እንዳደረገው አናውቀውም የሚል መልስ ቢያንስ አብሮ በሀላፊነት ተቀምጠው አላውቅም ያሳዝናል እሺህ ይህ ከሆነ በሆላ ስልጣንን ለቆ መጥፋት ምሰደድ ይቻላል ብቻ የኢትዮጵያ ህዝብ ችላ አላቹ እንጂ እንደናተ ክህደት ብዙ ይገባቹ ነበር
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 2 жыл бұрын
ይገርማል። ስራ አስፈፃሚ አባል ነበርኩ" እያለ ሌሎች ላይ ወንጀል ይደፈድፋል። ኮ/ል አጥናፉ ያልተናገረውን ስለሞተ ብቻ በሟች ላይ ደፍድፎ ስልሳ ዎቹ ይገደሉ ያለውን መንግሥቱ ሃ/ማርያምን ከወንጀሉ ነፃ ሊያደርግ ይሞክራል። ማፈሪያ
@atxlimoservice9379
@atxlimoservice9379 2 жыл бұрын
ሁሉም የደርግ ባለስልጣናት ስንቱን ምሁር በልተው ምንም እጃቸው እንደሌለ ነው የሚያወሩት እና ማነው ተጠያቂው?
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 2 жыл бұрын
ላንተ ያለኝ አመለካከት ስህተት ነበር። ምርጫ መንግስቱን ስልጣን አይፈልግም ትላለህ? ማፈሪያ
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ኣንድ ትውልድ ሙሉ ካጠፉት ፋሺሽቶች እጃቸው በንጹሃን ደም ከተጨማለቁ ኣንዱ ሁኖ ሳለ እንደጻዲቅ ጥፋቱን ሁሉ ሌሎች ላይ ሲያስጠጋ ይገርማል ብዙ ምስጢር እንደሚያቅ የሚታወቅ ነው መናገር ግን ኣይፈልግም ምክንያቱም እሱ ከተናገረ ሌሎች ደሞ ስለሱ እንደሚያወጡ ስለሚያቅ ደብቅልኝ ልደብቅልህ ነው ነገሩ
@awelyasin2942
@awelyasin2942 2 жыл бұрын
God bless You Comred Addis Tedila!
@addisleggesse6390
@addisleggesse6390 2 жыл бұрын
,"we send people to negotiate with General Aman"(25 minute) You send death squad , you are lieing
@tesfaldettesfamariam2951
@tesfaldettesfamariam2951 2 жыл бұрын
He is defined his history by misinform.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ጄኔራል አዲስ ተድላ በሕይወት ኖረው እውነቱን በመናገርዎ አመስግንዎታለሁ:: እናንተ ለአገራችሁ ነበረ የምትስሩት ኮሎኔል መንግስቱ ግን ከእናንተ ጀርባ ለስልጣን ነበር እንጅ ለአገር አልነበረም የሚስራው:: ኮሎኔል መንግስቱ ኢትዮጵያን የውሃ ላይ ኩበት አድርጏት ከአገር ፈረጠጠ:: እውነት ለመናገር ከጄኔራል ተፈሪ ሞት በኇላ ደርግአልነበረም:: የመንግስቱ ሃ/ ማርያም አምባገነናዊ አገዛዝ ነበረ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው:: ለቀሪው እድሜዎ ሠላምና ጤና እመኝልዎታለሁ:: እውነት ተናጋሪ አይጥፋ:: አከብርዎታለሁ::
@girmawongele
@girmawongele 11 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ካለፈ በሁዋላ የደርግ ሰዎች ያን ፍጅት ማድረግ አልነበረንም ይላሉ :: ያን ፍጅት ባይፈጽሙ ኑሮ ደርግ ደርግ ሆኖ ይኖር ነበር እንዴ ? እነዝያን የመሰሉ የአገሪቱ ዋልታ እና ማገር የቀኃሥ ባለስልጣናት በህይወት ቢቆዩ እና አገር ሰላም ቢሆን ኖሮ ደርግ አገሪትዋን እንዲጫወትባት ማን ይፈቅድለት ነበር ?
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
In his 2nd part interview with Addis Tedla he did not mention how and why Atnafu Abate was killed?Addis is not telling the truth.Shame on you
@nyo1026
@nyo1026 2 жыл бұрын
I would not say this is strong journalism. Why can't she press him more? No follow up questions? When he said Atnafu was killed because he didn't advocate socialism, a mere difference in ideology, why didn't she challenge him?
@gangokayro4118
@gangokayro4118 2 жыл бұрын
What is there to press on? Was Atnafu killed because he opposed socialism? The answer is yes. At the very last minute, 1:01:00, Addis said that Atnafu was right all along and that was a popular sentiment too. Is "a mere difference in ideology" justified killing? Well, that's what DERG is known and hated for. Addis repeatedly apologized for his part.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ኮሎኔል አጥናፉ ወለጋ ነበሩ በወቅቱ ስብሰባ ላይ አልነበሩም
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 7 ай бұрын
I know he was somewhere
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ሻለቃ ዮሀንስ ጀግና ነበር
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 9 ай бұрын
Tha son of Atnafu forgot his father was responsible for for the massacre of the 60s
@tsehayeambaye7489
@tsehayeambaye7489 2 жыл бұрын
This fellow was one of the collaborative leaders who decimated too many good people of Ethiopia
@solomonzere4294
@solomonzere4294 2 жыл бұрын
I was in Assab port and followed it personally
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 7 ай бұрын
What we knew is only suffering,I was in Asseb too
@AB-py2hj
@AB-py2hj 2 жыл бұрын
ESAT, please edit the video. You keep showing General Tefferi when you are talking about General Aman! Thank you
@estifanoszerai5936
@estifanoszerai5936 2 жыл бұрын
በረጋ መንፈስ የሚወሩ አባት ናቸዉ እድሜ የማያስተምራቸዉ አቶ ጨመዳ በዚህ ግዜ በቀርቀሀ በስመአብ ብለህ ተኩስ ሰዉ መግደል በስመአብ ያስፈልጋል
@wediadi6788
@wediadi6788 8 ай бұрын
9:37 Is it true that Mengistu buried emperror Haile Selassie under his toilet?
@bizuayehuasfaw9268
@bizuayehuasfaw9268 2 жыл бұрын
የጅማ ባላባቶች ሲገደሉ አዱስ ተድላ ብዙ ሰዎችን በሌሊት እያፈኑ ወስደዋል እጃቸው አለበት
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Addis Tedla is technical professional Army member.Feseha Desta is much better than Addis Tedla in Derg politics.
@gadissanegawo9344
@gadissanegawo9344 2 жыл бұрын
So what?
@eriangelino7800
@eriangelino7800 2 жыл бұрын
This guy looks like one of the mafia HITMEN. He knows many secrets.
@svalley4567
@svalley4567 2 жыл бұрын
ፍትህ ለእፋር ህዝብ ከባድ መሳሪያ ብቻ ነው የእፋር ህዝብ የሚፈልገው እራሱን ሲከላከል ይህው ስድስት ወር ሆነ::
@Syntifik100
@Syntifik100 2 жыл бұрын
😆
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
The killing of 60(Sixty)Ethiopian Haile Selassie regime officials was completely different from Feseha Desta's idea.Feseha Desta said it was done by Mengistu where as Addis Tedla is saying different.
@addistedla
@addistedla 2 жыл бұрын
what do you expect from DERG? Ethiopia never rewarded its own heroes. LOOK what is happening in Ethiopia now? Indeed " short memory" people who claimed the last 27 years as a dark era. what is the last 4 years is going to be called?
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
@@addistedla lol what a nonsense conclusion. The last four years is the result of the 27 years deep rooted hate mongering and ethnic based politics. Now we are harvesting the fruits of woyane's selfish group idiots. You want us to Prize the 27 years of woyane's regime? What an idiot you are.
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 2 жыл бұрын
አይ ኢሳቶች እናንተም እንደ ኢትቪ የስውን ንግግር ትቆራርጣላቹ
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ነገሩ እንዲህ ነው ቦሌ መንገድ ድልዲዩን አልፎ በስተግራ ጅቡቲ ኤምባሲ ጎረቤት እዛው ይኖሩ የነበሩ አንድ ደካማ አዛውንት ሴት ፣ በማአለብኝ ሰበስልጣን ተመክተህ ከቤታቸው በግፍ አወጥተህ የትም ጥለህ፣ ቤታቸው በከፍተኛ ውጭ ልዩ እድሳት መስኮቶቹ አጥሩ መዝግያዎች በብረት ጠቅላላ ቤቱ ፍጹም በልዩ ደስ በሚል አሳድሰህ ፣ ጨርሰ እንደባለቤት ሆነህ ገብተህ ካበቃ፣ ለወላጅ አባትህ ናእና እንሂ አዲስ ቤት ገበቸ አለሁና ቤተ መርቅልኝ ስትላቸው፣ አልሄድም አንተ ግፈ ኛ የሰው ቤት ባለቤትዋ አስወጥተህ የትም. ጥለህ ካበቃህ ቤትዋን በሕገወ አስወጥተህ
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
አሁን አንተ ቤቱ ፍጹም ያንተ አለመሆኑን እኔ አያቅም ብለህ ነው ናና ቤቴ መርቅልኝ የምትለኝ፣ በል በል ቤቱ ለባለቤቷ መልስላት፣ ሌላ ቤት የራስህ ስራና ልመርቅልህ። ተው ተው ልጄ ግፍ ነው የሰው ቤት ዘርፈህ እያወቅኩኝ ልመቅ ባይሇን እረግመህ አለሁኝ እንጂ፣ወድያው እንደሰማሁ ረግሜ አለሁኝ ፣ ይህንን እንድታቅ እወቅ. ቤቱ ለባለቤትዋ ቶሎ ብለህ መልስላትና እኔም እርግማኔ አነሳለሁኝ እንዳሉህ ፣ ምርር ብሎ ተናዶ የኔ ተድላ ሆኖ እንዲህ ያለ ግፍ ይሰራል አዋረደኝኮ ወራዳ ። እጅግ እያዘኑ ነው የነገሩኝ።
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
ወይጉድ፡ይገርማል
@tsegaygm3641
@tsegaygm3641 2 жыл бұрын
እንደ ግለ ሰብ ሰውየው የተሻለ ነው ነገርግንእጃቸው በቀይ ደም የተነከረ ነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 жыл бұрын
This man has a bright mind. Better than the moribund tplfites.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዋን ኔሽን ካበይ ናበይ?
59:54
ADMAS FORUM
Рет қаралды 22 М.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН