||ሐይሉ ዮሐንስ||በዲቫይን ሾው ላይ|| ለተነሱበት ጥያቄዎች||የሰጣቸው ምላሾች|| ||HAILU YOHANNES|| ON ||DIVINE SHOW|| WITH SOFI

  Рет қаралды 19,306

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

DIVINE SHOW with PASTOR SOFANIYAS WITH HAILU YOHANNES SHARE LIKE COMMENT

Пікірлер: 219
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
የሃይሉ ዮሃንስ እና የጃፒ ትምህርትን ብዙ ሰዎች ይቃወሙታል ግን እኔ እስኪ ልስማቸው ብዬ ስሰማቸው ምንም ስህተት አላገኘሁባቸውም እንደውም ብዙ እውቀትን የታጨቁ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው! ሃይሉ እና ጃፒ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን!!!
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 жыл бұрын
ሶፊ ዋጋ ከፍለህ በክርስቶስ በድፍረት ወገኖችን በማቅረብ የክርስቶስነን ታላቁን ፍቅር እየገለፅህ ስለሆነ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው ሶፊዬ ጌታ ይባርክህ. አባቶች ማድረግ ያለባቸውን አንተ በጌታ ታላቅ ፍቅርና ፀጋ በመታዘዝህ ዘበንህ አገልግሎትህ ትዳርህ ዘርህ ሁሉ በእየሱሰ ስም የተባረከ ይሁን
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 4 жыл бұрын
ብዙ የሃይሉሻ ከሳሾች ያሉበት ዝቅተኛ የማስተዋልና የአስተሳሰብ ደረጃ ከፍ ያለ ደረጃ ማሰብ ስላላስቻላቸው አንዱ ሲሆን ሌላው ለምን የቀደመ ማስተዋል ወይም አስተሳሰብ ከኛ ዉጭ ለምን መጣ ነው። ሃይሉሻ እንዲህ እያሳቅህ ይህን አነባለሁ እያለ የማያነበውን ህዝብ አስተምርልኝ። የአረዳድ ጥግህን ሁሌም አደንቃለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ። ሰዎች ሁሌ ሲቀደሙ አይወዱም። ከሀ እስከ ፐ የምትናገረው እውነት ነው። ኢየሱስ እውነት ስለሆነ። ቋንቋ አወቅን ባዮች ምን አይነት ቋንቋ ነው የምናገሩት???? የዚህ ቶፕክ መነሻው አንድ ጊዜ ሃይሉሻ ያስተማረውን ቆራርጠው ይህችን ፓርት አቀረቡና ዛሬ ላይ ያወዛግቡናል። አንድ ነን ካልተባለ ምን ሊባል ነው???? አድምጡ ደጋግሙና ዉሸታም ፓስተሮች።
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ሐይሉ ዮሐንስን የማያውኩት ያውኩታል ይህን ወንድማችንን የሚጠሉ በጥላቻ ተሞልተው ወንጌልን ሲሰብኩና ከሐይሉ ጋር ለመከራከር ሲቀርቡ ያሳፍራሉ ምክንያቱም ወንድሙን የሚጠላ ነብሰ ገዳይ ነው አልቻሉም እንጃ እነኚ ከሱጋር ሊወያዪ የከረቡ የፌስቡክ ታፔላ ወንጌላዊ ነን ብለው ራሳቸዉን የሾሙ ሐይሉን በፌስቡክ ደብድበው በአድሜ ገለውታል በነሱ ቤት ሶፊ ጉዳቸውን አፈላ ፊት ለፊት ሊገናኙ ነው በህይወት ኖሮ ሐይሉ ዮሐንስ ተመስገን ሶፊ ይህንን ስናገር ሐይሉ ዮሐንስን የሚካወሙትን ሰዎች እናውካቸዋለን ህይወታቸውን እራሳቸውን በጥላቻና በአድመኝነት በትቢት ታስረው ሲያገለግሉና የሰዎችን አይምሮ በፌስቡክ ላይ ተጥደው የሰዎችን አዕምሮ ሳያኮሽሹ በጥላቻ ሳይ በጣም አዝናለሁ እነሱን እያየን ሌላውን መከበል አካተን ሶፊ እባኮህ ምከርልን ለሐይሉ ዮሐንስ ተካዋማወች
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል።።።።።።።ይህንን መቀበል ያቃታቸው ሃይማኖተኞች ናቸው እግዚአብሔርን በጣም እሩቅ ማድረግ ስለሚፈልጉ ብቻ ነው።።።።።።
@blessed1914
@blessed1914 4 жыл бұрын
ኅብታሙ ሰው ደግሞ ሞተ ይላል። በዚህ ከተስማማን ኣሁን ጥያቄየ ሰው ነው የሞተው ስለዚህ ሰው መንፈስ ከሆነ መንፈስ ይሞታል ማለት ነው። ሌላው ኅብታሙ ሰውየ ውሃ ጠማው ይላል ምላስም እንዳለው ተጽፈዋል ስለዚህ መንፈስ ዉሃ ይጠማል ማለት ነው። ምላሱም ስጋ ካልሆነ ምንድን ነው ማለት ነው፣?
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 4 жыл бұрын
ሃይልሻ የዘመናችን ጳዉሎስ ጌታዬ እየሱስ ብርክ ብርክ ብርክ ያድርግህ ገና በአንተ ጌታ ትዉልድን ጌታ ይፈውሳል ነፃ ያወጣል ያወጣል. Keep it up ride on. God bless u more and more
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ሀይልሻ ቅን ትሁት በጣም የተለየ የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ያለው ልጅ ነው አድናቂህ ነኝ በርታ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ሶፎኒዬ እናመሰግናለን በጣም የምወደው ሀይልሻ ስላቀረብክልን ሀይልሻዬ በርታ
@wuldusaba7559
@wuldusaba7559 4 жыл бұрын
ሰው የሚሰማው በተፈወሰ አይምሮ ከሆነ ሀይሉ የውሃንስ እውነትን በሆነ ግልጽ በሆነ ስለሚያስረዳ ሀይማኖተኛ ስላልሆነ ነው እየሱስ ክርስቶስ ሀይማኖት ሳይሆን ህይወት ነው ሊሰጠን የመጣን
@abirash9473
@abirash9473 4 жыл бұрын
ተበራክ ሶፍ ዘማንህ ይበራክ በፀሎት ስትጀምር ስተምር ምን ልበልህ ትህትና የምራል
@blessed1914
@blessed1914 4 жыл бұрын
ኅብታሙ ሰው ደግሞ ሞተ ይላል። በዚህ ከተስማማን ኣሁን ጥያቄየ ሰው ነው የሞተው ስለዚህ ሰው መንፈስ ከሆነ መንፈስ ይሞታል ማለት ነው። ሌላው ኅብታሙ ሰውየ ውሃ ጠማው ይላል ምላስም እንዳለው ተጽፈዋል ስለዚህ መንፈስ ዉሃ ይጠማል ማለት ነው። ምላሱም ስጋ ካልሆነ ምንድን ነው ማለት ነው፣?
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 жыл бұрын
ሶፊ ዉድ ወንድማችን ተባረክ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ይዘህ ስለቀረብክ ደስ ብሎኛል
@endalegetachew354
@endalegetachew354 4 жыл бұрын
Nice topic bless you brother sofi
@robelgetnet4021
@robelgetnet4021 4 жыл бұрын
Preach it brother haylu. You have an amazing revelation knowledge. I accept you as a true teacher of our time👍👍😍 religion kills spiritual truth.
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 4 жыл бұрын
Truly speaking,I am really appreciate you Hailush your kindness to debate nonbelievers. Nice experience keep it up okay. I saw your confidence on almighty Jesus christ!
@wodehord7063
@wodehord7063 4 жыл бұрын
ሃይሉዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ አሁንም ፀጋው ያብዛል ሶፍዬ ስለቅንነትህ ስለፍቅር ስለትህትና እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ስፋ ጌታ በደሙ ይሽፍን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@bellae3334
@bellae3334 4 жыл бұрын
ነገ ደሞ new revelation መቶልኛል ብለክ እየሱስ አምላክ ሳይሆን እንደ እኛ ፍጡር ነው እንዳትለን። ትህትናክ በጣም ደስ ይለኛል አንድአንድ ሀሳቦችህን እንደምስማማባቸው ገብተኛል ሌሎቹን ለመረዳት ደግሞ አነባለው እግዚአብሔር ይርዳኝ። አወራርክ በረያምርም በደፈናው ልክ ነው ልል አልችልም።
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ! ወንድማችን ሀይሉ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ ሶፊዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
@teferamenna5840
@teferamenna5840 4 жыл бұрын
ሶፊ you have lords heart በጣም ትልቅ የጌታ ባርያ ነህ ሃይሉ ዮሐንስ ትምህርቱ ምንም ስህተት የለውም እኛ ጸንጤውች አንድ ሰባኪ መድረክ ላይ ሃይሉ ተሳሳተ ካለ የሀይሉን ስብከት ሳይሰሙ ተሳስቷል ማለት እንወዳለን በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ እያወጡ ለእግዚአብሔር ተቆርቋሪ መስለው የወንጌል እንቅፋት መሆን ሰራ አድርገዉ የያዙ ጥቅት አይደሉም ግን አንድ ቀን በእግዚአብሔር ፊት መልስ ይሰጡበታል በተለይ ኤርምያስ ኔዘርላንድ የሚኖረው ወንድም ጎደኛዉ አሜሪካን ቨርጂኒያ ዉስጥ ከአንፆክያ ቤተክርስቲያን ፖስተር ተብየው ፖስተር ታሪኩ እሸቴ አበበ $ 22.000.00 ሺህ ዶላር ዋሽቶ ዘርፎ መሄዱ ተነግሮት ጆሮ ዳባ ልበሰ ነዉ ያለዉ ግን ሌሎችን የእግዚአብሔር ሰራ የምሰሩትን አገልጋዮችን እግር በእግር ተከትሎ ይተቻል ንስሃ ግብ ይላል ጎደኛዉ ላይ ሲደርሰ ጭራ ለዘሪፊዉ መከራከር ነዉ የጀመረው ለእዉነት ቆምለዉ ካለ ለሁሉም አንድ አቆም መሆን አለበት ኤርምያስ አድርባይ ባህርይ አይበታለሀ ሀይልሸ ፒልሰ ኤርምያስ እሸ ካለ በሶፊ ዳኝነት በሚቀጥለው እንገናኛለን የጌታዬ ልጆች ተባረኩ
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 жыл бұрын
I learn from Hailu more & more Thank you & God bless you 🙏🙏🙏
@addisubogale4165
@addisubogale4165 4 жыл бұрын
Dear hailu you are amazing , successfully you are using the platform to transfer what you Believe. The purpose and intention of the interviewer deadly unaccepteble and unprepared , because I observed him the way how to make previous interviews....even he can't challenge or asking any simple questions.....Finally I realize the barrier of understanding.....between hailu and sofonias...
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 4 жыл бұрын
ፓስተር ሳፎንያስ ተባርክ ጥሩ ትምህርት ነው God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ ወንድም ሀይሉ ዮሀንስ በጣም የምዎደውና የማከብረው ሰው ነው ጌታ ይባርከው
@kidane6165
@kidane6165 4 жыл бұрын
Brother Hailu Yohannes you are amazing teacher of the word, keep preaching bless you
@mengistu9600
@mengistu9600 6 ай бұрын
ሃይሉ እውነትነው መረዳት ይጠይቃል በጌታ መንፈስ ቅድስ ተባረክ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 4 жыл бұрын
ሶፊ ወንድማችን ሀይሉ ዮሃንስ በጣም የሚወደድና ሰዉ አክባሪ ትሁት ሰዉ ነው ላመነበት ወደ ኻላ የማይል ሰው ግልጽ ነው
@debritumamo6046
@debritumamo6046 4 жыл бұрын
Brother Sophonias be blessed. I appreciate your dedication. My brother Hailu, yes you are right sew menfes new besega weset yaderal. I understand this truth in my life. I am the true witness in life.
@yetnayetasheber1983
@yetnayetasheber1983 4 жыл бұрын
Both of u i really really love ur positive attitude.... ur closeness very touchy... I love u guys keep it up
@meazagebru9913
@meazagebru9913 4 жыл бұрын
ሶፊ ጌታ ይባርክህ በምታቀርባችው ዝግጅቶች በጣም ደስተኛ ነኝ:: ሀይሉ ተባረክ ይብዛልህ ይጨምርልህ
@amehadebalke9307
@amehadebalke9307 10 ай бұрын
በጣም የሚደነቅ ሰው ነህ ትግስትህ ይገርመኛል ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ።
@astertekle4781
@astertekle4781 4 жыл бұрын
ሀይልየ አንተ ብሩክ የግዚአቢሄር ሰዉ ነህ እግዚአቢሄር ይባርክህ በጣም ጎበዝ ነህ
@tabraham6950
@tabraham6950 4 жыл бұрын
Brother haylu you have an amazing knowledge i really like your revelation .the first time i saw you but i like your understanding thank you brother sofi bless you more guys wawwwww. Your confidence comes from the above you know the truth words of God my brother heluye. Lehulu melsi ale bzuh new yetemarku thank you
@jakobbiruk929
@jakobbiruk929 Жыл бұрын
Hailu geta yibarkh Sofim geta yibarkh ይሄ አዲስ ትምህርት አደለም በእግዚአብሔር ቃል የተፃፈ እውነት ነው የመረዳት እና የ እውቀት ማነስ ችግር ነው የ p.hailun ትምህርት ስህተት ያስባለው
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
ሶፍሸ ዘመንህ ይበረክ. ደስስትሉ.መንኛዉም.ነገር. እንደዝህ ፍት ለፍት ስተዎሩ ደስይለል ሶፍ የልገባ ሰዉ የፈላገዉን ይተችህ አንቴ ግን. ቀጥልበት በርተልን በጠም ጥሩ ነገር እየሰረክ ነዉ. ::
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9 4 жыл бұрын
የተሰጠን ህይወት ግን መጠበቅ ከዓመጻ ራሱን መጠንቀቅ አለብን ሰው የተሰጠው ደህንነት በፍቃዱ ሊጥል እንደሚችል አበክረን ማስተማር አለብን ትሁት ሰው ማለት ያለጌታ ደካማ መሆኑ አውቆ ሁልጊዜ የጌታ ጣልቃ ገብነት እንዲገባ የሚጸልይ ነው ደህንነታችን መመረጣችን መጠራታችን በመፍራትና በመንቀጥቀጥ እንድንፈጽም ያስጠንቀቀናል 2ጴጥሮስ 1
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 4 жыл бұрын
የሃይሉ ዮሃንስ ትምህርት ለመንፈሳውያን እንጂ ለሃይማኖተኞች እራስ ምታት ነው ዳግም የተወለደ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
አማኝ ነኝ እንጂ ሀይማኖተኛ አይደለሁም የሐይሉ ትምህርቶች ያንፁኛል
@yeshimebetkassa5181
@yeshimebetkassa5181 4 жыл бұрын
ኃይልሻ በርታ ፀጋ ይብዛልህ ከሁሉ በላይ ሕይወትህ ይባርካል
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 4 жыл бұрын
Praise the Lord!!! God bless you Bro. SOPHO & HAILU Thank you 🙏🙏🙏
@ماشيلاماشيلا
@ماشيلاماشيلا 2 жыл бұрын
Thanks you hayil And sofiay👍📚👍🌷💐💕💕🙏
@jeshurun2746
@jeshurun2746 4 жыл бұрын
Pasterye geta yebarikihi Geta abzito bemastewal yebarkhi
@yosefaraya1137
@yosefaraya1137 4 жыл бұрын
You are so in glory... As Moses.. your revelution in gospel of jesus christ is so shining us.. Alas to relegios!!!
@millionlemma6350
@millionlemma6350 4 жыл бұрын
Amazing Revelation! You are a blessing Hailu!
@familyforchristffcministry3718
@familyforchristffcministry3718 4 жыл бұрын
ሶፊየ ሰላም ላንተ ጀግናው ወንድሜ። እምታደርጋቸው መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ሁሉ እከታተላልሁኝ፡ በጣም ደስ ይላል። ብቻ ያቺ "ጥሩ ጊዜ እያሳለፍን ነው ያለነው" እምትላት ንግግርህ ብዙ ትደጋገማለችና ትንሽ ብትቀንሳት። (የወንድምነት suggesion ነው) I wish if I could join you guys the live interview. I got it offline ቢሆንም ለሃይሉ ጥያቄ ኣለኝ። ኢየሱስ የእግዚኣብሔር ልጅ እንደሆነ እናውቃለን። እኛም የእግዚኣብሔር ልጆች እንደሆን መጽሓፍ ቅዱስ ብግልጽ ይናገራ። የኛ ልጅነትና የየሱስ ልጅነት ግን ኣንድ ነው እንዴ? ማለት የርሱ ልጅነት Son of God ነው የኛ ልጅነት ግና child of God ነው። እርሱ በራሱ He is Son of God and this shows that "He is Divine and one of God head". Son የሚለው capital "S" በራሱ ለሰው እማይሰጥ እኛ "የእግዚአብሔር ልጅ" ለምንለው ኢየሱስ ብቻ የሚሰጥ የdivine nature መጠሪያ ስም ነው። ማለት ኣሁን እኛን እየረዳ ላለው አምላክ" Holy Spirit" እንደምንለው እርሱም Son of God መጠረያ ስሙ ነው። ማንነቱ እንደ ሰው ሲታይ ግን፡ መልእከትኛ፡ የተቀባ (መሲሕ)፡ ሊቀ ካህን፡ ገንሸል ወይም ብቁ መስዋእቱ የመሳሰሉ የሚተካ መሆኑን ያሳያል። በአማርኛና ብትግርኛ ቋንቋ የልጅነቱን ነገር ስናወራ "የእግዚኣብሔር ልጅ" ብቻ ንለን ስለምንጠራው፡ የመለኮት ስም መሆኑንና ኣለመሆኑን አያብራራም። በሌላ ቋንቋ ስናየው በተለይ ብእንግሊዝኛ "Son" ና "child" በማለት የሁለታችን ልዩነታ ያሳያል። ኣሁን ጥያቄየ ለሃይሉ፡ ምን ላይ ተመርኩዞ ነው ኢየሱስ "እኔና አብ አንድ ነን" ያለው፡ ሃይሉ ደግሞ "እኛና አብ አንድ ነን" ብሎ የተጠቀመበት። የርሱ ከአብ ኣንድነቱ እላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት የመለኮት አንድነት ነው። እኛ ላይ ግን በእርሱ የሆንበት ልጅነት ነው። አንድነቱ ታድያ ምኑ ላይ ነው ያለው? ልጅነት እኮ ኣይወለድም ህጻንነት ነው እሚወለደ። ኢሳያስ 9፡6 "ህጻን ተወልዶልናል ልጅ ተሰጥቶናል" ነው እሚለው። ህጻን ይወለዳል ልጅነት ግን እርሱ "ራሱ" በመሆኑ "መለኮትነቱን ስለሚያሳይ የሚሰጥ እንጂ መለኮት ኣይወለድም። እኛ ግን በእርሱ (በቃሉ) ተወልደናል። ከእርሱ ጋራ አብን እንደምንወርስ ተነግሮልናል፡ የወንድሞቹ በኩራት ነው ተብለናል፡ ትክክል ነው። ይህ ግን፡ ኢየሱስ ያ "ሰው" human ለሆነው የሚያመለክት ነው፡፡ ጉዳዩ ሰው ከሆነው የሱስ ጋራ ሆኖ ሳላ ምኑ ላይ ነው ታድያ ከአብ አንድነታችን? ተባረክ ወንድሜ
@degukebede3094
@degukebede3094 4 жыл бұрын
ግራ የገባው አናጋሪ ና ተናጋሪ ካባታችሁ ከዲያብሎስ መሆናችሁን በግልፅ የታየበት ጊዜ "ከኢትዮጵያ አሜሪካ ስለመጣ ይሆን ከ አብ ጋር እንድ ነኝ "ማለትህ አቶ
@memeogba
@memeogba 4 жыл бұрын
Amazing basic Theology..... God bless you bro Hailu and Sofi.
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9 4 жыл бұрын
ጳውሎስ እመጣለሁ ስመጣ ግን በናተ ያሉ ያሚያናውጣቹ ቃላቸው ብቻ ሳይሆን ሀይላቸውን አውቃለሁ አለ ሀይል የሌለው ቃላት ብቻ ለመሆኑ እንኳን እግዚ/ርና እኔ አንድ ማለት አጋንንት አውጥቶ ሰዎቹን ፈውሶ መንፈስ ቅዱስ ተጠቅሞበት ያውቃል ወንጌላችን ሀይልና መንፈስን በመግለጥ እነጂ በቃል ሀጠው ቀጠው ብቻ አልመጣም በስጋ አእምሮ ለሚሰማው ጥበብ ይመስላል የነፍስ እውቀት አደጋ አለው
@samechaltusame8909
@samechaltusame8909 4 жыл бұрын
Wàdime sofiye inwadimi ayiluu geta yibarkachewu bexam iwedachewalewu zemenachu yibarek🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ወንድማችን ሀይሉ ዮሃንስ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጥሩ ማብራሪያ ጠይቀሃል እርሱም መልሷል ሃሰተኛ ትምህርት ነው የምታስተምረው የተባለው ምኑ ላይ ነው ? ፀጋው ይብዛላችሁ ዋናው መዳናችሁ ማምለጣችሁ ለሌሎች እንቅፋት ላለመሆን ጥንቃቄ እንዲደረግ እና የኢየሱስን አዳኝነት ብቻ መስበክ ኢየሱስ ያድናል !
@destawmekonen8351
@destawmekonen8351 4 жыл бұрын
Thank you Sofia for patience ! Great job
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9
@አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9 4 жыл бұрын
እባቡ ለሄዋን ጥሩ መልካም አነጋገር ዲስከስ እያደረገ እውቀት ሌላ መገለጥ በሚመስል ትምህርት አቀመሳት ከተሰጣት የሂይወት ክልል አወጣት ያች ፍሬ እውቀት አላት መርዝ ያለው እውቀት ያድነን ከትዕቢት ግን ግን የሚገርመኝ እነጳውሎስ ጼጥሮስ የነበራቸው መንፈስ ሀይል የወንጌል ሚዛናዊነት ለነፍሳት ያላቸው ጥንቃቄ
@battyfilke9191
@battyfilke9191 4 жыл бұрын
ተባርኩ ወንድሞቼ ሀይልሻ መልካም ነገር አለህ ትንሽ ግን ስው ኮፍይዝድ ሚያርጉ ቃላቶችህ አስተምሮቶችህ ብታስተካክል ብዙ ትውልድ ታተርፍ ነበር ግን ጌታ ይርዳሃል ይቅርታ ጠይቅህ ከወንጌል ዊና አማኞች። ጋር እንደምትቀላልቀል። ተስፍ አደርጋለሁ
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 жыл бұрын
Ye egezabehare sawe hayiluu malkami mikire new yitinagerekowuii betam dasee yilale yitibarekii sawe niki iko Teberekilign tsaga yibizaliki birikiriki balilign ❤ ❤ ❤ ❤ ye egezabehare sawe sofeyee antemii Teberekilign tsaga yibizaliki birikiriki balilign betam ewodekalihuuuu ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 4 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሀንስ ተገለጠልኝ ያለዉን ሁሉ መትፋት ከጥበብ መጉደል ነዉ።ምክንያቱም ህፃናት ክርስቲያን ታሳቢ አያደርግም
@akewakworkissa3001
@akewakworkissa3001 4 жыл бұрын
tebareku betam des mil weyeyet new hailu megeleteh des yilal
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
Wendim Yohanis Bizuwoch Neante Timihirtoch Tanitsewal Ayizok Ermi Degmo Negerochin Yakeral Yikoninal Enji Betam Tiru Newu Paster Sofi Geta Iyesus Abzito Yibarkachu Ewedchuwalew.
@tabraham6950
@tabraham6950 4 жыл бұрын
Amlak brk yeblkum brukat nay aboy kudusan i love you both God bless you more
@mulunehta22
@mulunehta22 4 жыл бұрын
የመንፈስም አይነት ስላለው አለማዊ ሰዎችም መንፈስ አላቸው ።ግን የመንፈሱ ምንጭ ይለያል። መንፈስ ስላላቸው ብቻ ድነዋል ማለት አትችልም ።
@tofekayin2529
@tofekayin2529 4 жыл бұрын
Tebareki bebizu sofiye Tebareki bebizu Alekisi
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 жыл бұрын
Yegzabher seweche Egezabeher yebarekachew tebareku zemenehenachew yebarek
@salimhadi523
@salimhadi523 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen tebarek tebarek yesuus tebareki🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ጥሩ አስተማሪ እና ስለ ጌታ ያለው ፍቅሩ ደስ ይላል
@jeshurun2746
@jeshurun2746 4 жыл бұрын
Pasterye hailu bemigeba qanaq eyetenagere new.👍👍👍
@aklilu.g7023
@aklilu.g7023 4 жыл бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ መረዳቶቹ አብዛኞቹ ጥሩ እና ልክ ነው። ነገር ግን አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳቦችን በlogic አያይዞ ወደ ድምዳሜ የመድረስ ልምዶች ይታያሉ ያ ደግሞ አደገኛ ነው መፅሃፍ ቅዱስ አንድ ክፍል ብቻ ሳይሆን ሙሉን የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳብ በመጠቀም እራሱን እንዲያብራራ ልንፈቅድለት ይገባል እንጂ ለራሳችን ትምህርት ብለን መጎተት ወይም logical connection መፍጠር ተገቢ አይደለም ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ባለስልጣን መፅሐፍ ነውና ማንም ቢናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር የላል። ሌላ ቦታ ደግሞ ቃሉ በሙላት ይኑርባችሁ ይላል። ስለዚህ 1. ሰው መንፈሳዊ እና በመንፈስ ነው እንጂ መንፈስ አይደለም ብቻ አይደለም። መንፈስ ብቻ የሆኑት መላእክት እና እግዚአብሔር ሲሆኑ የሰው ልጅ ወደ ህያውነት የመጣው ከእግዚአብሔር እስትንፋስ የወጣው ህይወት የመንፈስን ማንነት ከምድር ለተበጀው አካል ህይወት በመስጠት ህያው ነፍስ ሲያደረገው ነው። ዘፍ 2:7 ሰውም ህያው ሆነ። ይህ በተለያየበት ሰው የለም። ወደ ጌታ የሚሄደው መንፈሳችን ነው። ( ወደ ቅዱሳን መንፈሶች ደርሳችኋል ይላል) ስጋም ወደ አፈሩ ነፍስም ወደ ጌታ ይመለሳል ይላል። ሰውም ወደ ጌታ አይልምና። ኢየሱስ ከሞት ከተነሳ በኃላ መንፈስ ነው ሲሉት ልክ ናችሁ አላለም ኑና ተመልከቱ መንፈስ ደምና ስጋ የለውም አለ። ስለዚህ የተገለጠ ስጋ አካል ያለው የሰው ልጅ እንደ መላእክት መንፈስ አይደለም። ሆኖም የትምህርቱ መልካም እና እውነተኛው ነገር የዳነው ማንነታችን አዲሱ ሰው የተባለው መንፈሳችን ነው። ሰው ግን ሙሉ ሆኖ የሚጠራው የትንሣኤ አካል ከለበሰ በኀላ ነው አሁን በጌታ ያሉት ነፍሳት ወይም የቅዱሳን መንፈስ ይላችኋል መፅሐፍ ቅዱስ። መንፈሳችን ህያው በመሆኑ የአዲሱ ሰው ማንነት በሙላት ያለው ሲሆን ወደ ሙሉ በአዲሱ ምድር ላይ የሚኖር የሰው ሙሉ መዳን ግን የስጋችንን ቤዛነት ታላቁ ተስፋችንን እንጠብቃለን። ሆኖም የአዲሱ ሰው ማንነት ባለው ህይወት እና ማንነት ግን ልንኖር ይገባል። 2. የልጅነት መረዳቱ የተደባለቀ ነው። ልጅነት ከፍጥረት አንፃር ፤ ከቃልኪዳን አንፃር፤ ከድነት አንፃር ይለያያል። ከፍጥረት አንፃር ሁሉም ልጅ ነው ( ሰው ሁሉ እንዲሁም መልእክት) ከቃል ኪዳን አንፃር ( እስራኤል የበኩር ልጄ ነው ይላል።) ከድነት አንፃር ( ለተቀበሉት ሁሉ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ የእ/ር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሰጣቸው።) ስለዚህ ልጅነት በአሁኑ ኪዳን ፍጥረታዊ ሰው መጠሪያ አይደለም ፍጥረታዊዉ ሰው ከፍጥረቱ የቁጣ ልጁ ነው። በኢየሱስ ሲያምን ተመሳሳይ ልጅነት ሳይሆን አዲስ ፍጥረት በመሆን የሚገኝ አዲስ ልጅነት ነው። የጠፋው በግ እና የጠፋው ልጅ ምሳሌ የመጥፋትን ነገር ለማስተማር እንጂ የጠፋው በግ ነው የተገኘውም በግ ነው የሚል logical connection ምሳሌውን ለጥ ጦ ሌላ መረዳት ውስጥ መግባት ያመጣል። በመፅሐፍ ቅዱስ ያሉት ምሳሌዎች ወይም parables ላይ ትምህርት መስራት አደገኛ ነው። 3. የክርስቶስ ልጅነት ከዘላለም እግዚአብሔር ወልድ ነው የስላሴ አንዱ አካል በዘላለም እቅድ ውስጥ የራሱ ድርሻ ያለው ግን አብ ( አባት) ማለት አይደለም መንፈስ ቅዱስም የራሱ አካል እና ተግባር ያለው ሲሆን በመለኮትነት አንድ አምላክ ነው። እግዚአብሔር ወልድ በስጋ ሲካፈል የመለኮት አካሉን ሳይለቅ ፍፁም ሰው ሆነ ፍፁም አምላክም እንደ ሆነ። ስለዚህ በመለኮት አካል ያለው የአካል እና የተግባር ሶስትነት ዘላለማዊ ነው። ስለዚህ የኢየሱስን ሰዋዊ ማንነቱ ላይ ቆሞ የእግዚአብሔር ልጅነቱን (የወልድ ማንነቱን) ረስቶ የአብ ( አባት) እና የወልድ ( የእ/ር ልጅ) ድርሻ መቀላቀል ሳይታወቅ only jesus (Arianism) ትምህርት ውስጥ እንዳያስገባ ተጠንቀቅ። ስለዚህ ሀይሉ ዮሐንስ የተወደደ ወንድም እና ጥሩ መረዳት ያለህ በመሆኑ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ሀይሉ ዮሐንስ የስህተት አስተማሪ አይደለም ምክንያቱ ስህተት መስረቱ ከሆነው በክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ አና ብቸኛ የመዳን መንገድ ውጪ ማስተማር ሲሆን ሀይሉ እንደዚህ አይነት አይደለም። ሆኖም ትምህርቱን ማጥራት ፤ የመጽሐፍ ቅዱስን ባለስልጣናትነት ከራስ ትምህርት ማስቀደም እና ኀሳብህን እንዲገልጥልህ logical connection መጠቀም ማቆም ያስፈልጋል wrong hermeneutics ወይም የተሳሳተ ፍቺ ውስጥ ይከታልና።
@hadramadei4736
@hadramadei4736 4 жыл бұрын
ቅን ልብ አሰተዋይ አይምሮ ጌታ ይድለን ሀይሉ ሶፊ ተባረኩ
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ 4 жыл бұрын
ሶፊ ምርጤጤጤጤጤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የክርስቶስ ልብ ያለህ❤❤❤❤❤ተባረኩ
@tegestteka.beruitlebanonte5571
@tegestteka.beruitlebanonte5571 4 жыл бұрын
የዘላለም ምርጫዬ ነህ ጌታ ኢየሱሴሴ geta yebarkachu
@hadumuhur261
@hadumuhur261 4 жыл бұрын
ማቴዎስ 9 (Matthew) 6፤ ነገር ግን በምድር ላይ ኃጢአትን ያስተሰርይ ዘንድ ለሰው ልጅ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ፥ በዚያን ጊዜ ሽባውን፡- ተነሣ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ፡ አለው። 7፤ ተነሥቶም ወደ ቤቱ ሄደ።
@GdggFhdgdgg
@GdggFhdgdgg Жыл бұрын
ሀይሉ ዘመንህ ይባረክ
@mimilove2265
@mimilove2265 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜንን
@nnnn6408
@nnnn6408 4 жыл бұрын
Haylisha tebarek yabzalih & sofi tebarek 🙏🙏🙏🥝🍎🍇❤❤
@selamzegeye336
@selamzegeye336 4 жыл бұрын
ቃሉ እራሱ ከክርስቶስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ ይላል እኳ!! አንድ የህይወትን መንፈስ አለና በአብ ያለው መንፈስ በወልድ ያለው መንፈስ በዳነው የእግዚአብሄር ልጆች ውስጥ አንድ መንፈስ አለን። ስልዙህ አንድ እንሆን ዘንድ--- እባካችሁ ወደ ቃሉ እንመለስ፣ ትፕባርካችኌል ሮሜ 6 (Romans), 3፤ ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን? 4፤ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 4 жыл бұрын
Hailu, betam gobez yemigerim meredat yalew sew new.
@simegnmoges6279
@simegnmoges6279 4 жыл бұрын
Tebrku brotheroche
@asfawworkineh2707
@asfawworkineh2707 4 жыл бұрын
ያ ሰው የሚል ጀግና ። ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ የሚለውን ማንነቱን የት አርጎት ነው ?
@davedave9412
@davedave9412 4 жыл бұрын
sofiye tebarek hailisha btam new mewedik
@jeshurun2746
@jeshurun2746 4 жыл бұрын
Yes hailu tebarik
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ልክ ነህ እኔም በፊት ሶፊን በኤፍሬም አለሙ መዝሙር ላይ ሲዘምር አይቼው ህንድ መስሎኝ ሲገርም አማሪኛ ለምዶ ነው አልኩኝ
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 ❤❤❤
@kelemudereshe3485
@kelemudereshe3485 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ
@ayalewakuma6382
@ayalewakuma6382 4 жыл бұрын
what's Up brother hayeleye i like your teching please keep going
@meronmeron6239
@meronmeron6239 4 жыл бұрын
Tebareku
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 жыл бұрын
Wow You are wonberfull
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 4 жыл бұрын
Wonderful message
@asfawworkineh2707
@asfawworkineh2707 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅነት መሆኛው አንድና አንድ ነው እርሱም በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነው ።
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
tebareku sofonyas geta brikkkkk yarghi
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
ንጹሕ የሆነው መንፈሳችን ነው ?? አዎ በክርስቶስ አምነን ፣ ስንድን መንፈሳችን ነው የሚድነው !! መንፈሳችን ግን እንድንጠብቅ ለምንድነው የተጠየቅነው?? “የሰላምም አምላክ ራሱ #ሁለንተናችሁን #ይቀድስ፤ #መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው #ይጠበቁ።” ታዲያ መንፈሳችን ንጹህ ነው የምትለው ከየት አምጥተህ ነው? - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23
@sisayabate6233
@sisayabate6233 4 жыл бұрын
ሀይሉ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@belayya
@belayya 4 жыл бұрын
ስህተት 1: ሙስሊሞች ጋር ሄደህ ኢየሱስን በምድር ሰው ብቻ መሆኑን ገለጥክ ስህተት 2: ሰው መንፈስ ነው ለማለት የሞተ ሰው ትጠቅሳለህ (በስጋ የሚደረገውን ሃጥያት ለማበረታታት መንፈሴ ነው የደነው ይላሉ) ስህት 3: ከላይ ሰው መንፈስ ነው ይላል እንደገና ደግም ያልተወለዱ ሰዎችም የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ይላል
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 жыл бұрын
በክርስቶስ በማመን ፣ ቅዱስ ነኝ ለማለት የግድ መንፈስ ነኝ ማለት አለብህ ?? አንተ ሰው ነህ!! ስጋ ፣ መንፈስ ፣ ነፍስ በውስጥህ ይኖራል!!! በዚህ ቦታ መንፈስ ናችሁ አይልም ! መንፈሳችሁን ነው የሚለው !!!! “የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ #መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።” - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@Smilegirl-m6e
@Smilegirl-m6e 4 жыл бұрын
ስለ ልጅነት በምታወራ ሙሉ ለሙሉ ስህተት ነው እግዚአብሔር አዳምን ከምድር አፈር ፈጠረው ይላል እንጂ የእግዚአብሔር ልጅ ነው አይለም እንዲያውም በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር አገልጋዮቹን ባሪያ እንጂ ልጆቼ ብሎ አያውቅም በአዲስ ኪዳን ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ አምነው የዳኑትን ብቻ ነው ልጆቼ ብሎ የጠራው እግዚአብሔር ወንድም የምታቀርበው ፈፅሞ የተሳሳተ ነው የራስህ አመለካከት ነው እንደገናም የኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነት እየካድክ ነው ይህ የሚያሳየው ግትርነትን አለማወቅህን አለመረዳትህ ነው የሚያሳይህ ራስህን በቃሉ ፈትሽ
@DelaySelam2000
@DelaySelam2000 4 жыл бұрын
ኦሪት ዘዳግም 32 6፤ ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው። 7፤ የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታትአስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል
@tabraham6950
@tabraham6950 4 жыл бұрын
Wendme atsasat betam yemidenk hasab new yetenagere yale
@amyjackson8185
@amyjackson8185 2 жыл бұрын
God bless you
@asfawworkineh2707
@asfawworkineh2707 4 жыл бұрын
ሶፎንያስ ባንተ መረዳት ሳይሆን በቃሉ ልትሞግተው ነው የሚገባው ።እየሳተ ሌሎችን ማሳቱን እንዲያቆም ።
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 4 жыл бұрын
I saw in this video that hailu explains the verses of the Bible by tilting them into his philosophy,...
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 жыл бұрын
Well come well come well come well come ❤❤❤❤
@nati5127
@nati5127 4 жыл бұрын
እንወዳችዋለሁ
@yadineliyususcell7343
@yadineliyususcell7343 4 жыл бұрын
Wowow wowow unte tabark hilshaa
@destawmekonen8351
@destawmekonen8351 4 жыл бұрын
Sofia God bless you !
@genetshume7552
@genetshume7552 4 жыл бұрын
God bless you both of you
@jeshurun2746
@jeshurun2746 4 жыл бұрын
Pasterye i love you
@zgetahun
@zgetahun 4 жыл бұрын
P.S. are you a brother to bishop Dawit
@cmm868
@cmm868 4 жыл бұрын
pastor sofoniyas adjust your pictures. i think because of network
@asfawworkineh2707
@asfawworkineh2707 4 жыл бұрын
ልጅነት በኢየሱስ በማመን የሚገኝ ካልሆነ ታዲያ ለምን በመስቀል ላይ ሊሞትልን ተገባው ?
@Tube-el1xi
@Tube-el1xi 3 жыл бұрын
አልሞተምኮ እየሱስ
@fikreeyesus
@fikreeyesus Жыл бұрын
ሀይሉ እባክህን የቋንቋ አጠቃቀምህን አስተካል በምትወደዉ በጌታ ኢየሱስ ልለምንህ በድፍረት አትናገር እስከ ሦስተኛ ሰማይ የተነጠቀዉ ኃዋርያዉ ጻዉሎስ እንኳን በድንግዝግዝ እንደሚያይ ነዉ የተናገረዉ።ትምህርቶችክ ዉስጥ መንፈስ የለበትም secular ትምህርት ነዉ ሚመስለዉ reasoning & logic ይበዛበታል።የቃል እዉቀት አለክ ከጥሩ የማስረዳት ክህሎት ጋር ግን የሚነካ መንፈስ የለዉም ድርቅ ያለ ነዉ የፀሎት ህይወት ይጎድልሀል።ሌሎችን ትክክል አይደሉም እኔ ብቻ ነኝ ስለጌታ ማዉቀዉ ያስመስልብካል እባክህን ሀይሉዬ እንደዉ በክርስቶስ ለመንኩክ ብቻህን ልክ ልትሆን አትችልም እወድሀለዉ🙏
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 120 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 78 М.
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 21 М.
Christology concept
28:23
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 24 М.
ከሴት ጋር ከ1 ቀን በላይ አላድርም part 2222222
35:00
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 5 М.
ሀጢያት ምንድነው?
45:44
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 8 М.
50-MAJLIS : Interview of Engineer Muhammad Ali Mirza Bhai [ 21-Questions Recorded on 17-Feb-2019 ]
3:57:24
Engineer Muhammad Ali Mirza - Complete Lectures
Рет қаралды 3,1 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 11 МЛН