የመብራት ቆጣሪዎች ሊቀየሩ ነው ! ስለ ንግድ ፈቃድ አስቸኳይ ማሳሰቢያ ተሰጠ - ህዳር 13/2017 | business news | dollar exchange

  Рет қаралды 48,603

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 11 күн бұрын
እያደር ውጥረትና ጭንቀት የማይጠፋባት ከተማ አዲስ አበባ። ቆይ የመብራቱ ቆጣሪ ምን ሆነ? ነው በዚህም ደግሞ ገንዘብ ሊባል ነው? ኤዲያ አሁንስ በዛ?
@esra240
@esra240 11 күн бұрын
እኔ የምለው ሪል እስቴቱ ያወጣው ዋጋ ማስታወቂያው ላይ ሌላ ነው የ 3 ሚሊዮን ዶላር ልዩነት አለው እናንተ 4 ሚሊዯን 800 አካባቢ ጠቅላላ ክፍያ ትላላችሁ በአካል ስናናግር 7 ሚሊዯን 855 ሺ ያውም ፊኒሺንግ ሳይኖረው ጠቅላላ ክፍያ ይላሉ ምንዽነው ሰው አምኖ እንዲገዛችሁ ግልፅ ሁኑ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 11 күн бұрын
ኑሮ ላንገሸገሻቸው ጡረተኞች ድምፅ ሁኗቸው እንሁናቸው ።
@genethussien7385
@genethussien7385 11 күн бұрын
ምንም አይገዙበትም ብሩን ተቀብለው ቤት ሲደርሱ የለም😅
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 11 күн бұрын
@genethussien7385 አልገባኝም ቢጨመርም ማለትህ ነው ?
@elhamkonjo960
@elhamkonjo960 11 күн бұрын
ደግሞ ምንልሉነው አያልቅባችሁ
@w.a.g4
@w.a.g4 10 күн бұрын
በቀረዉም አለም ያለ ነዉ። የመብራት ቆጣሪ ከተወሰነ አመት በኋላ ይቀየራል።
@aregaayalew215
@aregaayalew215 10 күн бұрын
እኔስ የሚገርመኝ 1ኩንታን ሲሜንቶ 750:00ከፋብሪካ ተገዝቶ 1800:00ብር ምን የሚሉት አይነት ዝርፊያ እንደሆን አይገባኝም ከተጨካከን በጣም ቆየን መንግስት አይኑ እያየ ለሌባ ተጋልጠን ተላልፈን እንደተሰጠን ነው አይን ያወጣ ጀብደኝነት ሲፈፀም እንዳለየ እንዳልሰማ ዝም ዝም ዝም---------እንዴት ያማል እንዴትስ ይዘገንናል።
@DetemoShikur
@DetemoShikur 11 күн бұрын
ነበሩን፡ከመቀየሩ፡በፊት፡በመልሳ፡ማልማት፡ተንስታን፡በየ፡ኮንደሚኔዬም፡ለገበነው፡ዜጎች፡ለምን፡ቆጣሪ፡አየስገበልንም?
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 10 күн бұрын
ድብልቅልቁ የወጣ ቁልቁለት ጉዞውን ይዞ ሽምጥ እየጋለበ ያለ ማህረሰቡን እያስመረረ ያለ ኢኮኖሚ ምን አይነት መፍትሄ እንደሚሻ ባለሙያዎች አስተያየት ቢሰጡ ማን ሰማሸው!
@KarrayyuuBaabbooLeeqaa
@KarrayyuuBaabbooLeeqaa 7 күн бұрын
ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው ።
@Adi-p7b
@Adi-p7b 11 күн бұрын
ዉድቀት በሰው ደም ለሚቆምረው አብይ አህመድና ኮልኮሌው!!
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 316 М.
የቦሌ ክፍለ ከተማ መሰረተ ልማቶች ጉብኝትና ምረቃ
17:31
አለምን ጉድ ያስባለችው ሀገር ሄድኩ Singapore vlog
35:34
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 280 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН