የመጨረሻው መጨረሻ ጦርነት ኢራን አሁን ጀመረች፣ በቴላቪቭ ላይ የሚሳኤል ዶፍ እያዘነበች ነው፣ ከአይረን ዶም ያመለጡ ሚሳኤሎች አሉ

  Рет қаралды 24,952

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@MiranAbayna
@MiranAbayna Күн бұрын
በልጅህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እለምንሀለሁ እግዝአብሔር ሆይ ድረስልን
@amehaabebe-jf1qt
@amehaabebe-jf1qt Күн бұрын
አብያተ ክርስቲያናት ይህ የመጨረሻ ዘመን እንደሆነ አውቀን በቀረው ሰዓት ሳይሆን ሰከንድ ንጥቀቱ ሠዓት ሳይመጣ ሥራችንን እንስራ!!!
@truthalwaysprevails6669
@truthalwaysprevails6669 Күн бұрын
Do you want to turn this Situation to your Advantage building Mega Churches in the name of Jesus our Lord
@jerusalem369
@jerusalem369 Күн бұрын
በጣም ደስ የምትል ወንድም ነህ ትንተናህ ለዩ ነው አለማዳመጥ አይቻልም ከአምላክ ወገን እንደሆንክ ለአምላክና ለህዝቡ ያለህ እንደሳት የሚነድ ቅናትህ ያስታውቃል ።
@fevenyilma5785
@fevenyilma5785 Күн бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ። እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀለፋም እንደምታሸንፍ እናምናለን።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Күн бұрын
ጥርጥር የለውም “ህዝቄል ምእራፍ 38 “ላይም የተቀመጠው እሄው ነው
@RaraRora-k2t
@RaraRora-k2t Күн бұрын
Awo Eyayewo neberiku “ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” - ራእይ 22፥20🤲🤲🤲
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 Күн бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ህይ ቶሎ ና ተባረክ ዎንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ብርክ ነው የምለው 😊
@TomasTesfaye-j4c
@TomasTesfaye-j4c Күн бұрын
ድል ለታላቋ እስራኤል !!! ለእስራኤል ሠይፍ የመዘዙ ሁሉ ይጠፋሉ !!!
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 Күн бұрын
ወይ:ኢትዮጵያ:አገሬ:የክፉዎች:ተባባሪ:በመሆንሽ:አዝናለሁ::ነገር:ግን:እግዚአብሔር:እንደ:ቃሉ:ነው❤❤❤
@elyasteklu5830
@elyasteklu5830 Күн бұрын
🇮🇷🇪🇹🇯🇴🇮🇷🇪🇹🇯🇴🎉
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Күн бұрын
God bless you my brother❤❤እስራኤልን የሚጠብቅ እይተኝም እያንቀላፋም🙏🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤
@FikerteWodajo
@FikerteWodajo Күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 Күн бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ተባረክ ወንድሜ
@kalutube5895
@kalutube5895 Күн бұрын
እስራኤል እየሱስን መች ይወዳሉ ዲቃላ እያሉ ይሰድቡታ ግን እናተ የኢቶ ክርስቲያን ግራ ታጋባላችሁ ያው ካፊር ካፊር ነው😂😂😂
@Tsegterefe
@Tsegterefe 3 сағат бұрын
ፀጋ ያብዛል ያረዶ እግዚአብሔር ተስፋችን ነው ማራናታ ኢየሱስ ሆ ቶሎ
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 Күн бұрын
እየሩሳሊምን ሳይሆን አይሁድን ነው የተከበቡት አተ አይሁድ መፀሀፍ ቅዱስን አታሳ የግብረሰዶም ተባባሪ ነህ
@TsehayAlemu-j8o
@TsehayAlemu-j8o Күн бұрын
በክርስቶስ አምነን የዳንን ነን የምንል አማኞች የማንም ወገንተኛ መሆን የለብንም ባይ ነኝ ክርስቶስ ህይወቱን የሰጠው ለመላው የሰው ልጅ ስለሆነ የሰው ልጅ ለሆነ ሁላ ልንፀልይ ልንሟገት እንጂ ምህረት ያርግልን
@joeking2028
@joeking2028 Күн бұрын
GOD bless you and your family brother 🙏🏻 Amen Amen Amen
@FitawAhferom-gx8qw
@FitawAhferom-gx8qw Күн бұрын
አምላካችን የትንቢቱ መፈፀምያ አያድርገን ።
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ Күн бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ስላም ለእስራኤል ይሁን ❤❤❤❤
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 Күн бұрын
አሜን። ማራናታ ፡ እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ መቷል። ።።። ተባረክ ፡ ወንድማችን።
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 Күн бұрын
ድል ለእስራኤል ❤❤
@getetilaye5905
@getetilaye5905 Күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው የእስራኤል ቅዱስ አንተ ታላቅ ነህ
@JemailAhmed-i1f
@JemailAhmed-i1f 21 сағат бұрын
እስራኢል የኢየሱስ ጥላት ነች እስራኢል የማሪያም ጥላት ነች እስራኢል የሙስሊም ጥላት ነች
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 Күн бұрын
በኢየሱስ ስም ተባረክ!!!
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው። ኤር.50:-20-24ን አንብቡት። ቅዱሣን ለእሥራኤል ጸልዩ።
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal Күн бұрын
የእስረኤል መካረ ተጃምሯል ዕንፀልይ ወገኖቼ😢😢
@Lieltlawugaw
@Lieltlawugaw Күн бұрын
Kegna yihotgar mn yagenagnewal Ethiopia wyan lerasachin etselyi yeswa arobat yesew tamaslalechi
@MekadiHailu-t6r
@MekadiHailu-t6r Күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ልክ ነው እግዚአብሔር እስራኤል ይጠብቅ
@hannagoa6426
@hannagoa6426 Күн бұрын
አሜን አሜን የጌታ ግዜው ቄራቦል ይመጣል🙏🙏
@esmaelyesuf5551
@esmaelyesuf5551 Күн бұрын
ታማኝነት የጎደለው የግል ፍላጎት የታከለበት ትንታኔ
@endalekumsa
@endalekumsa Күн бұрын
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@leahaw1194
@leahaw1194 Күн бұрын
Ho God I’m sending all my prayers to you please protect Israel 🇮🇱 ❤much love and respect for Israel 🇮🇱 from Land of Ethiopia 🇪🇹
@Tetagizaw
@Tetagizaw Күн бұрын
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ❤️ ተስፋችን ሊመጣ ልን ነው አሜን ❤️❤️❤️ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!!!
@getutolla4312
@getutolla4312 Күн бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አያንቀላፋም
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 Күн бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alemtsehaywoldemariam7683
@alemtsehaywoldemariam7683 Күн бұрын
Bless You Brother
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስራኤል ሁሉንም አክሽፏል ምንም ጉዳት አልደረሰም
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 Күн бұрын
ምንም ጉዳት አልደረሰም ነው ያልሽው አይንሽ አያይም😂😂
@muzemil4590
@muzemil4590 Күн бұрын
Minm gudat alderesem! Hhhhhhhh minanetochnachuh?
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 Күн бұрын
እንዲህ እያላቹ እራሳቹን አፅናኑ😂😂
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Күн бұрын
ኮሚቱንማንፀፈልሸመቸምአይንሸእያየጉደተየለምሀቡእራሴንለፀናናእዳለቸውልጀአፀናኒ😂😂😂😂😂
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 Күн бұрын
@@ZarahZarah-rt8yb የየኢራን ስራ ደደብነት ነዉ
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 Күн бұрын
እስራኤላውያን ከማንም ጋር ችግር የለባቸውም ግን እነሱ የየኢራን መሪዎች ጨካኝ አረመኔ ናቸው
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 Күн бұрын
Betam Yefars Alekamen Fese Wogawu😮
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FadrDfaf
@FadrDfaf Күн бұрын
አሜን ተባረክ
@AmareAbera-u2v
@AmareAbera-u2v Күн бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን
@almazaragaw203
@almazaragaw203 Күн бұрын
ተባረክ
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 23 сағат бұрын
"አንቺ መዶሻዬና የጦር መሣሪያዬ ነሽ; በአንቺ አሕዛብን እሰባብራለሁ በአንቺም መንግሥታትን አጠፋለሁ: በንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን እሰባብራለሁ: በአንቺም ሰረገላውንና በላዩ የሚቀመጠውን እሰባብራለሁ......" ይላል። እግዚአብሔር ከተናገረ ማን ይቃወማል?
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 3 сағат бұрын
Wow May God bless you bro!!
@yosefmamo2931
@yosefmamo2931 Күн бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።
@yonnaseneda4082
@yonnaseneda4082 20 сағат бұрын
Zemenk yebarek eyesus geta new ❤❤❤
@OmanDuqm-i2s
@OmanDuqm-i2s Күн бұрын
ድል ለእስራኤል 🎉🎉🎉🎉
@TsehayAlemu-j8o
@TsehayAlemu-j8o Күн бұрын
የመጎብኘቷን ነመን ያላወቀች እስራኤል ሊያድናት የመጣውን ጌታዋን የገፋች ዛሬ ደግሞ ብዙዎችን እያናወጠች ያለች ለዚህም ይሆናል "ለእስራኤል ፀልዩ" የተባልነው
@sophiayoseph5313
@sophiayoseph5313 Күн бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Күн бұрын
I STAND WITH ISRAEL........!!!!!
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Күн бұрын
O geta Jesus hoi tolo na 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 maranata Geta Jesus yebarkhi wendemye jared ❤
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 Күн бұрын
God of Israel never sleeps.
@TsehayAlemu-j8o
@TsehayAlemu-j8o Күн бұрын
ከቅዱሱ መፅሀፍ አንፃር የተባሉትን መመርመር መልካም ነው ነገር ግን የሁሉ ፈጣሪ የሆነው እግዘሐብሔር አምላክ "ለሁሉም ህዝብ ግድ ይለዋል " በሁሉም ወገን እየጠፋ ያለው የሰው ልጅ ነው "ህፃናቱ አያሳዝኑም ?"
@seadesalih8344
@seadesalih8344 Күн бұрын
የእስራኤል አምላክ የሃያሉች ሃያል የሆነዉ አላህ ሱ ወ ለጋዛወች ይደርስላቸዋል ግፈኞዋ ወራሪዋ እስራኤል ሃማስን ማሸነፍ ያልቻለች ንጱሃንን ሰወችን በመጨፍጨፍ እና ህንጻወችን በማፍረስ ጀግና ጀግና የሚያጨዉታት ግፈኞ ናት
@abduSomed-wc5se
@abduSomed-wc5se Күн бұрын
ጎበዝ
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 Күн бұрын
ፈጣሪ፣አምላክ፣እስራኤልን፣ይጠብቅ።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt Күн бұрын
I pray in the name of Jesus Esrael be peacful! Lord please help them!
@AriamFissehaye
@AriamFissehaye Күн бұрын
Egziabher yibarekih wendm yared ewnet new zemenu alqwal geta limeta bedej new enenqa geta yiredan zend
@YusufAtugar-bn4mf
@YusufAtugar-bn4mf Күн бұрын
ክርስትና ለእስራኤል ጥብቅና የተመሰረተ ዕምነት መሆኑን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው መቼም እየሱስን ከእስራኤል በላይ የካደው የለም
@AbduZakir-s7w
@AbduZakir-s7w Күн бұрын
ቆይ እሥራኤላውያን እየሡሥን ዲቃላ ነው የሚሉት ምኑ አገናኛችሁ አቤት ጥላቻ😂😂😂
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 Күн бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን ይጠቅ መላው አለምንም ይጠብቅ❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Күн бұрын
“ህዝቄል ምእራፍ 38” ላይ ሁሉም ነገር ተቀምጧል እስራኤልን ለማጥፋትና ለመውረር በሚነሣ ላይ ሁሉ በመንጋጋቸው ልጓም አስገብቼ ወደ እስራኤል የሰሜን ተራሮች ላይ አመጣቸዋለሁ ከዛም እርስ በርሣቸው ይጨራረሣሉ መጨረሻ ላይም የእዋፍ መብልና መጠጥ ሆነው እንዲቀሩ አደርጋለሁ ከመሃላቸው ለወሬ ነጋሪ እንኳን የሚተርፍ የለም ይላል የሠራዊት አምላክ ስለዚህ አሁን ትርምስ ለመፍጠር የሚሯሯጡ ግብዞች በሙሉ ወዮላቸው ዋጋቸውን የሚያገኙበት ቀን እሩቅ አይደለም
@Melala466
@Melala466 Күн бұрын
ተባረክ ወንድማችን አሁን እያየው ነበር::
@Desu-z2j
@Desu-z2j Күн бұрын
💞💞💞👏👏👍👍
@elyasteklu5830
@elyasteklu5830 Күн бұрын
ክርስቲያን ይሁዳ ነውና ጌታ የምትይው እየሱሰን የሰቀለው ማነው ተረስቶ ነው ማለት ድል ለኢሪን 🇮🇷🇮🇷🇮🇷🎉ለፍልስጥኤም 🇯🇴🇯🇴🇯🇴ለኢትዮጵያ 🇯🇴🇯🇴🇯🇴
@LilisLilis-bh5cl
@LilisLilis-bh5cl Күн бұрын
እየሱስ መሠቀሉን ታምናለህ?
@getetilaye5905
@getetilaye5905 Күн бұрын
ድበሩ ክፍት ነው ቤሩት ያላቹ ወደ እስራኤል ግቡ
@እቢ
@እቢ Күн бұрын
የኢስራኤል ድበር ነዉ ክፍት አይ ሞኙ ትንኝም አያሳልፉ
@esmailibrahim642
@esmailibrahim642 Күн бұрын
ኢንሻ አላህ እስራኤል ከምድር ገፅ ትጠፋለች የኦርቶዶክስና ይሁዳ አንድ መሆናችሁን ስላሳያችሁን የጀሀነም እሳት ትግለበለባታለህ አንት ይሁዳ 🇱🇧🇯🇴🇱🇧🇯🇴🇪🇹🇱🇧🇪🇹🇱🇧🇯🇴🇱🇧🇯🇴🇱🇧🇯🇴🇱🇧🇯🇴🇱🇧🇯🇴🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇯🇴🇯🇴🇯🇴
@eden6094
@eden6094 Күн бұрын
ማራ ናታ ጌታሆይና
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 Күн бұрын
ኢራን ሽብርተኞችን ገዳፊ ናት
@sebleworkwoldhanna28
@sebleworkwoldhanna28 Күн бұрын
God bless Israel ❤
@rutaadiss5281
@rutaadiss5281 Күн бұрын
እሥራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፉም
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 Күн бұрын
ማታ እንደዛ ሲጮሁ የት ነበር😂😂🎉🎉
@hasensaid
@hasensaid Күн бұрын
😂
@hasensaid
@hasensaid Күн бұрын
ወድመትና ሞት በስራኢል ላይ ይዉረድ
@hasensaid
@hasensaid Күн бұрын
​@@MunaEbrahim1318 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ነብይ እንደሜታመልኪ ልገረሽ ከንቱ
@BirtukanTilahun-lz3gx
@BirtukanTilahun-lz3gx Күн бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናናናናናናናናናና
@DedeGgg-e2t
@DedeGgg-e2t Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏😢😢😢🙇 eyesus eyesus 🤲😢😢😢
@nesrya4292
@nesrya4292 Күн бұрын
የእየሩሳለም ጠላት ማን ነው? አይሁድ ወይስ ፈለስጤን?
@eleni311
@eleni311 Күн бұрын
ሻሎም ወንድማችን ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏❤ እግዚአብሄር እሰራኤልን ያሰብ አሜን 🙏❤
@kongtJESUS
@kongtJESUS Күн бұрын
📖eyesus YADENLE 🤲💙🤍💙🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😌✝️🛐🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖🙌🙌🙌🙌
@kvkhhvjv4658
@kvkhhvjv4658 Күн бұрын
አታሽቃብጥ እሰራኤል ክርሰትናን አትደገረፍም
@hasensaid
@hasensaid Күн бұрын
መጃጃል ያስረጃል 😂
@mdmohammed9931
@mdmohammed9931 Күн бұрын
ማት ለአይሁድ
@getetilaye5905
@getetilaye5905 Күн бұрын
አያቶላን ሞት ያንሳው ከህዝቡ ላይ የፈጣሪ ዱላ ትረፍበት
@girmatakele5369
@girmatakele5369 Күн бұрын
ራሽያ የማንንም ሐብት ዘርፋ አታውቅም ። ያንተን አሜሪካንን የምትል ከሆነ የግባባናል።
@YishakAbebe11A
@YishakAbebe11A Күн бұрын
እግዚአብሔር ግን ሚዛን አለው እስራኤል ም አበዛቸው
@SamrawitMolla
@SamrawitMolla Күн бұрын
እግዚአብሔር አማልክ እስራኤልን ይጠብቅ በአየሱስ ስም 🙌 አሜን
@abdimanbarbershop5216
@abdimanbarbershop5216 Күн бұрын
Egziyaberen gedlotal eko Israeloch man yetebekachewal😀
@abcdabcd2225
@abcdabcd2225 Күн бұрын
Geta yebarke
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 Күн бұрын
ትንቢት ነው? ወይስ ዜና እየተነተንክ ነው? ወይስ ትንቢቱ መፈጸም ጀመረ እያልክ ነው?
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i Күн бұрын
ላባታችሁ ትገርማላችሁ
@YesufSeid-ux2tv
@YesufSeid-ux2tv Күн бұрын
ኢንሻአላህ እስራኢል የጆን ታገኛለች እስራኢል የሰውን ሀገር ስትወር ደስ የሚልህ ሁሉ አሁን በሚሳኢል ስትመታ ለምን ያምህል አንተ ውሻ
@Wedizom123
@Wedizom123 Күн бұрын
ክክክክክክክክክክ እስኪ ኣታስቀኝ
@Lieltlawugaw
@Lieltlawugaw Күн бұрын
Eseyi getahoh ftsameachinn afatnln alem ketunat
@AgegnehushShewandagn
@AgegnehushShewandagn Күн бұрын
የራስህ እያረረ የሰው አታማስል።
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 Күн бұрын
Ye egzabher kende hoy Tenese!!
@aronhabtay9501
@aronhabtay9501 Күн бұрын
What's God promise to Ethiopia if know can tell to KZbin.people said about there is promised from God to Ethiopia but what exactly
@ElizabethAbebe-rm3uh
@ElizabethAbebe-rm3uh 7 сағат бұрын
YeEgziabher Sew Yared Ethiopia yeman Wogen Hona new mitiwagaw?
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Күн бұрын
Bechawn tamratn yemyaderg egzeabher yebark
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb 22 сағат бұрын
🙌🙌🙌🙌😥😥😥😥
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 Күн бұрын
ኢራን አንበሳ ነሽ አንቺ ብቻሽን ሆነሽ 🎉🎉እስራኤል አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጀርመን ምድረ ሴጣን አምላኪ ኢሉሚናቲ ግሩብ😂😂😂
@beletecherenet3840
@beletecherenet3840 Күн бұрын
ቆይ እንዴት ነው ነገሩ ነገር ጫሪዋ እስራኤል ናት አንዴ ከፍልስጤም አንዴ ከሊባኖስ በመጨረሻ ከፋርስ ቆይ እሺ ማነው እስዋን ተይ እረፊ የሚላት አለም እኮ እያዳላ ነው ማን ነው ለፍልስጤም ህፃናት የጮኸ ጋለሞታዋ አሜሪካ የእብድ ገላጋይ ናት 😢
@Lieltlawugaw
@Lieltlawugaw Күн бұрын
Tkklegnaw hayimanot ayihud new malet new algebagnim ke egzabhergar yihenyahl kurgnit yalat egziabher mknyatu mndnew???
@najathassan6441
@najathassan6441 Күн бұрын
ይሄን ኮመንት ለመታዘቢያ አስቀምጠው ልብ ብለህ ነግሬሀለሁ መተዛዘቢያ ይሆናል ልብ ብለህ አዳምጥ ፍልጤምን ነፃ በመጀመሪያ አላህ ነው አላህ ቃል ገብቶልናል በቅድሚያ ከሳውድ አረቢያ አንድ ንጉስ ይገደላል በመቀጠል በጣም ከባድ የሆነችግር ይፈጠራል እዛው ሳውድ አረቢያውስጥ ከዛ ቡሀለ ነው ፍልስጤምን ነፃ የማያወጠው ጀግና የሚወጣው ስሙ መሀመድ አብኑ አብደላህ ይባላል ስዎች ደግሞ ቅጥል ስም ያወጡለት ኢማም መህዲ ይሉታል እሱ ነው ጀግና በአላህ ፍቃድ ተዋግቶ ነፃ የሚያወጣው ገና 80 የክርስታን ሀገር ባንዲራቸውን እያውለበለቡ አረቦችን ለመውጋት ፍልስጤም ላይ ይሰበሰባሉ ገር ግን የሚሆነው የተሰበሰበው ሁሉ እዛው ቀብራቸው የሆናል ይህን ኮመንት ልብ ብለህ አስቀምጠው የህ ከልሆነ ትታዘበኛለህ
@NursefaAddis
@NursefaAddis Күн бұрын
Alah tkklegnaw menged eslmna ywefkachu wegenochey
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 Күн бұрын
Ewnet menged hiwot Eysus new
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug Күн бұрын
Geta.yibarikk
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb 22 сағат бұрын
እቶፈየ😥😥😥😥😥👈
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Күн бұрын
ከከበቧት ዋናዋን ግብፅን እረሳሐት
@yohannesalazar7578
@yohannesalazar7578 Күн бұрын
God bless you. Continue.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 32)
37:43
ለዛ
Рет қаралды 70 М.
🔴 የዮናታን ድራማ ፍፃሜውን አግኝቷል
37:51
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 31 М.
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 50 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 33 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН