የመጀመሪያ ስራዬ ወተት ማለብ ነበር... አሁን በአሜሪካ ከ350 በላይ ጋዝ ስቴሽን አለኝ..ትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ጆ ማሞ ካቻ ..ክፍል 1| Seifu

  Рет қаралды 95,865

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 ай бұрын

የአሜሪካው ባለሀብት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ጆ ማሞ ካቻ ... ሱራፌል ዳኛቸው ለአሜሪካ የእግርኳስ ክለብ ፈርሟል ክፍል 1| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 111
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 3 ай бұрын
ክቡር ነቶ ማሞ ይንበርበሩ ( ማሞካቻ) አባቴ ባለ አውቶቡስ ነበር በጣም ወዳጅ ነበሩ ዛሬ ሁለቱም በሕይወት የሉም የታወቁ ባለሐብትና ደግ ሰው ናቸው ይላል አስታውሳለሁ የአረፍት በሰማኒያዎቹ ውስጥ ነበር መልካም አባት የተባረከ ፍሬ ይወጣዋል
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም እና ረመዳን አደረሰን የበረከት ፆም ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤👏👏👏ይቅናሕ bro
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 2 ай бұрын
MAMO KACHA!! the blessed and blessed hard working family make Ethiopia proud. God bless you
@ababonga1
@ababonga1 3 ай бұрын
አቶ ጆ (እዮብ)፣ የማሞ ካቻን ሥም አንሳውና እሥቲ እኛም ትዝታችንን እንዋብበት።እድሜ ጠገብ ኩባንያ ብለን የምንኮራበት ምክንያትም ፍጠርልን። ደሥታ ከረሜላ፣ ወሎ ፈረሥ፣ መኮንን ነጋሽ፣ በቀለሞላ...ሥማቸው ቢቀጥል ማንን ይጎዳ ነበር?
@MrBilisan
@MrBilisan 3 ай бұрын
Mamo Kacha, one of the pioneers in modern business in Ethiopia. I’m glad to hear from his son, Jo Mamokacha. It’s surprise for me not hearing about him but I still live in DMV area.
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
Thankyou Jo Mamo. Surafel will be great!! Heard abt you a lot in DC. Good to know!!
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Ай бұрын
Great citizens and Ethiopia is proud of you
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r 3 ай бұрын
ሱሬ እግዜአብሄር ይርዳህ።
@henocktube
@henocktube 3 ай бұрын
Jo yes he is amazing person in Washington DC God bless you
@blackyweld5696
@blackyweld5696 3 ай бұрын
ልጅ እያለው ማሞ ካቻ የሚለው ስም በጣም የገነነ ስም ነበር ልጅ እንደ አባቱ ሲገን የአባቱን ስም ሲያስጠራ ደስ ይላል ሌላው እኝህ ሰው እዩኝ እዩኝ አይወዱም ይባላል :: አቦ ከዚህም በላይ ይስጦት
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 3 ай бұрын
ደርግ ደህነትና ማደህየትን ይወድ ነበር
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 2 ай бұрын
ሃሃሃ መቼም ኢትዮጵያ ሀገራችንን የደም ምድር ካደረጉት ከብልጽግና ባዩ ኢሕአዴግ መቶ ግዜ ይሻላል ።
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 2 ай бұрын
@@AlMi-kl4cl እኔ ንጽጽር ውስጥ አልገባሁም። ደርግ ግን በግልጽ የሰው ሀብት ዘርፏል።
@rebka5068
@rebka5068 2 ай бұрын
አይደለም ሰህትት ነው ደርግ አንድ ሰው ብቻ ባለ ፀጋ መሆን የለበትም ሁሉም ሰርቶ ግሮ አንድ ይሁን ነው ያለው ማለት አንድ ሰው በሰው ጉልበት ማካበት የለበትም ሀብታም ለራሱ ብቻ ማካበት የለበትም ለሀገርም ለወገን መርዳት አለበት አኒ አያካበትኩ ደሀ ሲራብ ማየት የለብኘም የህን ነው ያለው ደርግ
@rebka5068
@rebka5068 3 ай бұрын
ማም ካቻ ልጅ ሆኘ የመሰማው ሰም በሰፈራችንም ትልቅ ግቢ የማሞ ካቻ ግቢ የሚባል ነበር ቡዙ አዎቶቢሶች ከጊቢያቹ ሲወጣ እናይ ነበር የገቢ አሁን ምን እንደደረሰ አላውቅም የዘመን አለፈ ታድያ አሁኑ ምነው የሰው ሀገር ለምን ያሞቃሉ ጆ ማሞ ካቻ በሀገረ ላይ መተው እደአባቶ ለሀገሮ ቢሰሩ ምን ይመሰሎታል አመሰግናለሁ
@rebka5068
@rebka5068 3 ай бұрын
የሀገሪ ኢትዮጵያ ልጅ መለካም እድል
@mitiafro963
@mitiafro963 3 ай бұрын
❤❤❤yene abesa❤
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 2 ай бұрын
I heard this name ,*mamo cacha * Auto Mobil. When I was 8 years old in 1974: E.C . But as his son explained, his father properties taken by Darge in 1967 .
@workudary2651
@workudary2651 3 ай бұрын
Seferahen ❤
@yesaq_Media
@yesaq_Media 3 ай бұрын
ሴይፍሻ እኖድሃለን ቀጥልበት
@All.don2024
@All.don2024 3 ай бұрын
የ ኢትዮጲያ የመጀመሪያው ባለ አዉቶቡሶች እና የሌላም ትልቅ ባለ ሀብት አቶ ማሞ ካቻ ይባላሉ ። እንሄዳለን በማሞ ካቻ ወሰ ደብረ ጉራቻ ❤ ይባል ነበረ።
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 3 ай бұрын
Firs of all he is from rich family we are from same aria Bolgaria Embassy
@mekdes5120
@mekdes5120 3 ай бұрын
Seyfesha lejun kuch adergo interview lemin asfelege? Seweyewen le becha interview madreg ayechalem neber?
@ayulegeseabeje96
@ayulegeseabeje96 2 ай бұрын
የሠይፉን ማንነት ጥርት ድርጎ ያሳየ ስራ ነው።ለሞያውና ለእንግዶቹ ክብር የሌለው ሠው ነው
@user-iz9cd2hg9b
@user-iz9cd2hg9b 3 ай бұрын
ሰላም ሰይፉ ፕሮግራም ክን ሁሌም ነው የምከታተለው አሁን የምነግርህ ነገር ሊያስደግጥህ ይችላል ገን እውነት ነው ይህ ሰው የኔ የዘጠነኛ ታላቅ እህቴ ልጅ ነው ግን እኔም ከስማቸው ወጪ እነሱንም እናቱንም በአካል አላውቃቸውም እነሱም እንደዛው አያውቁኝም የናቱ ስም ፀሃየ ብርሃኑ ወ/ማርያም ሲሆን የኔ ደግሞ የምስራች ብርሃኑ ወ/ማርያም ነው ይገርምሃል ሰይፉየ አሷ የአባቴ የመጀመሪያ ልጅ ስትሆን አኔ ደግሞ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ግን በአካል አንተዋወቅም ይገርማል አይደል
@user-iz9cd2hg9b
@user-iz9cd2hg9b 3 ай бұрын
መልስህን እጠብቃለሁ
@saveethiopia9207
@saveethiopia9207 3 ай бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ሱትሽ ቆየት ካሉ ስብስቦች ነው የመዘዝሻት።
@senayegirma6592
@senayegirma6592 3 ай бұрын
Hi sefuio endet nuh እባክ ሰለወላዲት አምላክ ብለ የjo ማሞካቻ ግር አሰቀጠረኝ ወጣታት ነኝ አሳቸውን ታሪክ የመደገም ሀሳብ አለኝ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 3 ай бұрын
Endatefara engena Ethiopian selamenefara bezu chelotahe yedabakal selazhe endatefara bareta
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 2 ай бұрын
350+ gas stations in the pressure loving USA???!!! Jo Mamo is now an example of everything can be achieved, if there is a destination at the end.
@user-iz9cd2hg9b
@user-iz9cd2hg9b 3 ай бұрын
እባካችሀ የሰይፉን ስልክ ስጡኝ
@Misguun
@Misguun 3 ай бұрын
ቡልጋርያ ማዞርያ ላይ የከድር ኤባ የእግር ኳስ ክለብ ነበር ይሄን የሚያስታውስ ካለ ብዬ ነው።
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
OK እንዴት የጋዝ ስቴሽን ባለቤት ልሁን አሁን ካሼር ነኝ አርኮ ጋዝ ስቴሽን ዉስጥ መንገድ አሳየን?? ማሞ ካቻ በልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁ ነው ያደግሁት።
@derejezewdu6528
@derejezewdu6528 3 ай бұрын
So sad to see that Seifu forgot “Surafel “ focusing about life history of a rich man!! Zero respect!!
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
ተራዉ እኮ የማሞ ክቻ ነዉ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 3 ай бұрын
Surafel need physical strength
@dao-107
@dao-107 3 ай бұрын
አረ ወደ ቦስተን ማደያ ክፈትልን በስምህ ❤❤❤
@martabegna7239
@martabegna7239 3 ай бұрын
Boston deno yt ykftale bate weddd ant wed vergina na enji
@user-jd1kx5eh5k
@user-jd1kx5eh5k 3 ай бұрын
ለሙስሊሙ ረመዳን ከሪም ለኦርቶዶክሳውያን መልካም የሁዳዴ /የአብይ ጾም ለኢትዮጵያ እንጸልይ ደም መፋሰስ በቃችሁ እንዲለን
@salefetari
@salefetari 3 ай бұрын
ሰላም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር አንድ አባት ከወራት በፊት ከአንድ ቦታ አንስተውኝ እያኖሩኝ እራሴን እንድችል ሰርቼ እንድበላ ሕዝብ አንድ መንጃ ፍቃድ አስተምረውኝ ከወጣልህ በኋላ አንድ ወዳጄ አለ እሱን አነጋግርልሀለው ብለውኝ ነበር ግን ፈጣሪ አልፈቀደውምና በድንገት ህመም አረፉ አሁን ላይ ስራ ስለሌለኝ ምግብ ከሆቴሎች ትርፍራፊ እየጠየኩ ነው የምበላው መንጃ ፍቃዱን ከማውጣቴ በፊትም በደንብ መንዳት እችላለው እና ከፈለገ ለአንድ ሳምንት ሞክሮኝ ስራ የሚያሰራኝ በመንጃ ፍቃዱም ባይሆን በተገኘው ስራ እሰራለው ክፍት የስራ ማስታወቅያ ብዙ ጊዜ ተመላልሼ ኮምሽን እየተቀበሉኝ ግን ምንም ስራ ሳይሰጡኝ ዛሬ ነገ እያሉኝ ስለሆነ ነው ግራ ቢገባኝ ነው አሁን የምኖረው በእኚው አባት ግቢ ውስጥ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ነው 0935607999
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያርዳክ ያሰብከውን አገኝ
@twpga2305
@twpga2305 3 ай бұрын
ከች በማሞካቻ የሚባለውን አስታውሳለው
@yonasbiset898
@yonasbiset898 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ያላያቸው ብቁ ተጫዋቾች አሉ ግን ክልሉ ሰላም ቢሆን እና ወደ ክልል ሄደው ቢጫወቱ ደስ ይለኛል ክልል እድል ይሰጣሉ እድል ከተገኘ ደሞ ወደ አዲስ አበባ ከለቦችም ሆነ ወደየትም ለመሄድ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው ቀጥታ አዲስ አበባ ላይ ግን ትውልድ ገዳይ ነው ከክልል ሲሆን አዲስ አበባ ካሉ ክለቦች ተገናኝተህ ስለምትጫወት ሳይወዱ በግዳቸው ችሎታህን አይተው ያመጡሃል ለጀማሪ አሪፍ መንገድ ይመስለኛል ወደ ክልል መውጣቱ
@watchoful1
@watchoful1 3 ай бұрын
አዉቶቢሱ ማሞካቻ የት ትሄዳለህ ገብረጉራቻ፣ ሲባል ትዝ ይለኛል።
@All.don2024
@All.don2024 3 ай бұрын
እውነት ነው❤
@thegoodvoicemedia8413
@thegoodvoicemedia8413 2 ай бұрын
ለጽሀፊነቱ አለሁ አናግሩኝ እኔንም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
አውቶቢሲ ማሞ ካቻ ማሞ ካቻ የት ትሄዳላህ ገብረ ጉራቻ
@abiytemesgen1191
@abiytemesgen1191 3 ай бұрын
አሜሪካ በእጅም ይታለብ ነበር
@CHERBOLETUBE
@CHERBOLETUBE 3 ай бұрын
እዛው እሳቸው ካፌ ውስጥ ነው የማዳምጠው።ሸገር ስፕሪንግ ካፌ ሜሪላንድ ሲልቨር ስፕሪንግ
@user-rg8ef2jz9u
@user-rg8ef2jz9u 3 ай бұрын
. አቶማሞ ካቻአሁን እናተ የምትሉት ብቻ ሳይኦን በልጅነቴትዝከሚለኝጀየሰስራሰዉበዚላይጆሊናሸላይሰዉየመጀመርያሬንጅሮበርመኪናይነዳየነበረሰዉ ነበሩልጆቻቸው ታድያከአጀግናሰራተኛተወልደውከሳቸዉመብለጥይገባቸዋል
@barkothailemaryamweledamanuhel
@barkothailemaryamweledamanuhel Ай бұрын
er suran erasakew
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 3 ай бұрын
አቶቢሲ ማሞ ካቻ የት ትሄዳለህ ገብረ ጉራቻ ቤንዚን ሙላ ጎማ ተንፍሳል ማሞ ካቻ በኛ ሰፈር መስመር አላቸው ስታያቸው አትለፋቸው እጅ ንስዋቸው በልጅነታችን እንዘፍን ነበር ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ እንዴት ትሩ ነበር።
@mamok3479
@mamok3479 2 ай бұрын
ማሞ ካቻ የተከበሩ አንትሮፐኑር አገር ወዳድ ኢኖቨተር ነበሩ።
@SAMdave183
@SAMdave183 2 ай бұрын
ሱሬን ኢግኖር አርጎ ከሃብታሙ ልጥፍ::ያለው ማማሩ:: "እንዲህ አይነት ትግል ነው የገጠመን" ስንት ልጆች አሏቸው(ከባድ ጥያቄ) ሲለው ብዙ አይልም:: ብዙ ማለት ኢንፊኒቲ? የቤተሰቡን ቁጥር ማወቅ ነበረበት
@saveethiopia9207
@saveethiopia9207 3 ай бұрын
አባ እዚህ ስትመጣ ባለትዳር እንዲህ አይልብስም ፍዳታ ብቻ ነው።
@mezgebekelbi
@mezgebekelbi 3 ай бұрын
ካቻማሊ የሚባለው አውቶቢስ በማሞ ካቻ ነው እንዴ የተሰየመው?
@Zenebech-tr3jz
@Zenebech-tr3jz 3 ай бұрын
No. It is Italian
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r 3 ай бұрын
አያ እማማ ኢትዮጲያ 1ጎል ብርቅ ሆኖብሽ ሺ አመት ያወራል😜
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 ай бұрын
ማሞ ካቻ ሲነሳ መጀመሪያ በአምሮዬ የሚመጣው አውቶብሱ ነው. ግን ማሞ ካቻ አውቶብስ አለመሳፈሬ ይቆጨኛል.
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 3 ай бұрын
ታዲያ ወሬ ምንያደርጋል ስራ ቅጠረን እነጂ
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
አትርሳ አባቱን ዘርፈህ አሰድደኸዋል
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
አቶቢሲ ማሞ ካቻ የት ትሄጃለሽ ገብረ ጉራቻ!
@Dandyo884
@Dandyo884 3 ай бұрын
የአባትየው ስም እስከዛሬዋ ቀን ድረስ በክብር የኢትዮጵያ ሕዝብ ማሞ ካቻ እያለ ይጠራዋል ልጅየው ግን በፈረንጅ ተገዶ አባቱ የሰጡትን ስም ቀየረ አሁን ምን ይሰማው ይሆን ምስኪን
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 3 ай бұрын
ስሙ አሁንም እዮብ ነው ጆ ሚለው ቅፅል ስም ነው
@Haset-JOY
@Haset-JOY 2 ай бұрын
ሱራፌል ዳኛቸው የሚባል DC UNITED ስኳድ ውስጥ የለም
@hawah3283
@hawah3283 2 ай бұрын
Get some milk Bro look at you.
@user-ol5zv4ju7c
@user-ol5zv4ju7c 2 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራብ አርጎኝ
@et2507
@et2507 3 ай бұрын
The Fourteenth Juror ================= ዋፍል መክዴኛ ነ:: ኣነባበሮ ዴሞ ቃተኛ:: ማክዳ መቸም ማር ትወዳለይ:: ቢሆንም ቢሆንም:: መጣፉ ኢዮብ በገላ ኣከከ ይላል:: እምነቱ ሸለመው ነ:: ክርስቶስ ኣንዲም ኣስራራትም ነ:: ሁሉን ጸምሮ::
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 2 ай бұрын
"ስራዬ ወተት ማለብ ነበር"😅😅😅
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 3 ай бұрын
Bushty w Seifu mechem maskabet lemadeh new ekekam melata gebersedom...gena legena yetekemeynanl beleh yehe sheba....le interview yeteterawn lij eresahew...balege yebalege lij....mekina yegechehina mut
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 3 ай бұрын
Don’t be jealous work hard to. be like Seifu you’re so stupid long live f Seifu
@kassag3139
@kassag3139 3 ай бұрын
ወንድም አሜሪካ ውስጥ የተቀደደ ልብስ አይለበስም እባክህ ሱሪህን ቀይር 🎉🎉😢😢😢😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
የተቀዳደ ጂንስ ፋሽን የመጣው ከየት ነው ?ከአሜሪካ አይደል ወይ ? አሜሪካ ሰው በልብስ አይለካም።
@Yilma-Woreta-Yimam
@Yilma-Woreta-Yimam 3 ай бұрын
አሜሪካንን የምታውቅ አይመስልም
@kassag3139
@kassag3139 3 ай бұрын
@@Yilma-Woreta-Yimam አሜሪካ በየትኛው ስቴት ነው የተቀዳዳ ሱሪ የሚላበስ፻
@Yilma-Woreta-Yimam
@Yilma-Woreta-Yimam 3 ай бұрын
@@kassag3139 ከሆሊውድ አክተሮች እስከ ፉትቦል ተጫዋቾች ምን ሆነ እና ልብሳቼው? አናፂ እና ግምበኛ ብቻ ነው ኖርማል ጅንስ የሚለብሰው:: ትልልቅ ስቶር ገብተህ ቼክ አድርግ::
@gebruhabiye2574
@gebruhabiye2574 2 ай бұрын
ማን ነው ያለው?
@berhanu2368
@berhanu2368 2 ай бұрын
ለመጣው ወሮበለ‍ኣ አምባገነን ሁሉ ለምያሸረግድ ለአስመሳይ ሚዲያ ላይክም ሆነ ሳብስክራይብ አታርጉ!! ማን በሞተው ሌላቀው ሊደሰት ይችላል? በአሁኑ ወቅት አዲሰ አበባ እየፈረች ምንም የማይመስላቸወ አድርባዮች አሉ። ቀኑ ሲመጣ እንፈፋረዳቸዋለን ደግሞም ሩቅ አይደለም!!
@rebka5068
@rebka5068 2 ай бұрын
ወሪኛ መንድነው ፈርዱ ሀገር አይቀየየርም እሰከመቺ ሀገሪቱ እሰከኮቶቶቿ ትኖራለች ያልተማረ ሰው ወይም እውቀት የሊለው ሰው ምንግዝም ወደኋላ ነው የሚያሰበው ክዎች ሰራ አትሰሩ ከታሰሩ እረ ምን ጉዶች ናችሁ ሰው ከአይጥ ከቆሻሻ ጋር እየኖረ ሀገር ፈረሰ ትላላችሁ አሳፋሪዎች አፋችሁን ዝጉ።
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU 3 ай бұрын
ፕሮፌሽናል ሆኖ የተቀደደልብስ የሚለብሰው ከኢትዮጵያ ብቻ መሆኑ ያሳዝነኛል:: ሱራፌል አሜሪካ ይህንን አሳፋሪ ልብስ ባይለብስ ጥሩ ነው:: አሜሪካ ውስጥ እንደዚህ አይነት አለባበስ የሚለብሱት ፕሮፌሽናል ያልሆኑ ሰዎች ስለሆኑ በወንድማዊነት ባትለብስ እመክርሀለሁ::
@abdulhakimnasir81
@abdulhakimnasir81 3 ай бұрын
ሀሣብህ አይከፋም ግን አለባበሱ normal ነው አውሮፓ ያሉም ተጫዋቾች የሚለብሱት አይነት ነው
@MESFINAGEGNEHU
@MESFINAGEGNEHU 3 ай бұрын
@@abdulhakimnasir81 ልጁ የተከበረ ፕሮፌሽናል በዚያ ላይ ኢትዮጵያዊ ነው:: እዚህ አሜሪካ ስለምኖር የማውቀውን ነው የጠቆምኩት::
@user-kg9ic2gy8w
@user-kg9ic2gy8w 3 ай бұрын
የፈለገዉን ይልበስ አስተያየት መስጠት ስንወዱ
@amazingworld8175
@amazingworld8175 3 ай бұрын
ሰው እያዋረዱ በወንድማዊነት ብሎ ንግግር ወንድም መዳሀኒትህን እየወሰድክ😅😅😅
@danileteffra3573
@danileteffra3573 3 ай бұрын
እደፈለገ መልበስ ይችላል ደግም የለበሰዉ ሰይፉላይ እጂ አሜሪካ አይደለም
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 2 ай бұрын
ውሸቱን ነው የለውም እኔ አሜሪካ ሁሉንም ስቴቶች አውቃለሁ አንድም ኢትዮጵያዊ ሀብታም አላውቅም።
@user-dm9jt3rj5z
@user-dm9jt3rj5z 2 ай бұрын
ምን አስቀናህ
@AfariMadSleuthsExportingSalt
@AfariMadSleuthsExportingSalt 2 ай бұрын
ደደብ ውሻ ዝንጀሮ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 2 ай бұрын
ነውረኛ !! የአስተዳደግ ችግር አለብህ ????. ማፈሪያ !!!!.
@OnlineJobtrustedworldwideonlin
@OnlineJobtrustedworldwideonlin 2 ай бұрын
ሠፈሬ 😢😢😢
@salefetari
@salefetari 3 ай бұрын
ሰላም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር አንድ አባት ከወራት በፊት ከአንድ ቦታ አንስተውኝ እያኖሩኝ እራሴን እንድችል ሰርቼ እንድበላ ሕዝብ አንድ መንጃ ፍቃድ አስተምረውኝ ከወጣልህ በኋላ አንድ ወዳጄ አለ እሱን አነጋግርልሀለው ብለውኝ ነበር ግን ፈጣሪ አልፈቀደውምና በድንገት ህመም አረፉ አሁን ላይ ስራ ስለሌለኝ ምግብ ከሆቴሎች ትርፍራፊ እየጠየኩ ነው የምበላው መንጃ ፍቃዱን ከማውጣቴ በፊትም በደንብ መንዳት እችላለው እና ከፈለገ ለአንድ ሳምንት ሞክሮኝ ስራ የሚያሰራኝ በመንጃ ፍቃዱም ባይሆን በተገኘው ስራ እሰራለው ክፍት የስራ ማስታወቅያ ብዙ ጊዜ ተመላልሼ ኮምሽን እየተቀበሉኝ ግን ምንም ስራ ሳይሰጡኝ ዛሬ ነገ እያሉኝ ስለሆነ ነው ግራ ቢገባኝ ነው አሁን የምኖረው በእኚው አባት ግቢ ውስጥ መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ነው 0935607999
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 3 ай бұрын
የግድ መኪና መያዝ አለብህ እንዴ? ሌላ ስራም ሞክር አስተናጋጅ፣ ቀን ስራ ወዘተ
@salefetari
@salefetari 3 ай бұрын
@@ephremtibebu571 እሱንም ስላጣውኮ ነው
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 20 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 29 МЛН
Cute Barbie Gadget 🥰 #gadgets
01:00
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 41 МЛН
Heloo the little ones pass to 2 #skibiditoilet #cameraman
0:20
Zuka TV
Рет қаралды 15 МЛН
“Жарым боласың ба” Елді шошытқан ұсыныс!
20:07
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 228 М.
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
0:41
Угадай Цвет 2!
0:23
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 1,9 МЛН