የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ከፍል አንድ

  Рет қаралды 16,692

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

#ethiopia #orthodox #ፍኖተአብርሃም

Пікірлер: 175
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh t.me/+KdCxco1nC9tjNjVk
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
የተባረክህ ሰዉ ለራስህ አዉቀህ ዝም አላልክም መንገድ የጠፋዉ ሁሉ እዉነተኛ መንገድን እንዲያገኙ ትጥራለህ ታስተምራለህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ !
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
አያሉ እግዚአቢሄር እድሜና ጤናዉን ያብዛልህ ዉነት እግዚአቢሄር ይባክህ የኔ ወድም 😍😍😍😍😍😍😍😍
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@medizion4822
@medizion4822 2 жыл бұрын
Tsegawn yabzaleh
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድም በዉነት በጣም ደስስ ይላል። ለራስህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ መጥተህ። ዝም አላልክም ለእህት ወንድሞቻችን ብርታት ሰለሆንክልን። ከልብ እናመሰግናለን። እመቤቴ ቅድስት ድንግል። ማርያም ትጠብቅልን የኛ እንቁ ወንድም። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በበቱ ያፅናህ አሜን 🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪❤❤❤👏⛪
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን ደና መጣ የአባታችን እጫገ እንባቆብ በረከት ይደርብን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ✝️
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ!
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብር ስላሴ💒🙏 የዘመናችን እንቁ መምህራችን ነህ👍👌 በርታ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ 💒💞🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏😘😘
@me-12.abatie
@me-12.abatie 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱስ እግዚአብሔር👏💖
@ስምርተ
@ስምርተ 2 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ በኣንተ ላይ ይሁን ኣንተ የተመረጥክ የስላሴ ልጅ🥰🥰✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ በርታ🤲👉✝️💜💒
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ይሁን እህቴ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በርከት ይደርብን ለወንድማችን ቃለሕይወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ ያፅናን በእውነት ኆለኞች ፊተኞች ፊተኞች ኆለኞች ይሆናሉ የሚለው የጌታችን የመደሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ተፈፀመ ✝️🙏
@eskindersileshi
@eskindersileshi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንተን የሰጠን ወንድማችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ🙏
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
ወድማችን እግዜ አብሔር ይባክህ
@user-rq9kw7ry8w
@user-rq9kw7ry8w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲👏👏🙏🙏💒💒✝️✝️🥰🥰🥰💖💖😘😘😘
@user-uo5od9re5o
@user-uo5od9re5o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስመርጥ እንሂድ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምዬ በቤቱ ያጽናህ በርታልን
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴየዘመናችን ጳውሎስ ብያለሁ እኔ ፀጋው ያብዛልህ
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ቃል በርከትን ያስማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መታደል ፈጣሬ የጠራው በረከታቸው አይለየን እንኮን ደሕና መጣሕ ወንድማችን መልኮም ነው
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን እህታችን!
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
@@fnoteabriham ወንድማችን እየመጣሕ አስተምረን ፀጋውን ያብዛልሕ በዚች ሐይማኖት ያቆይልን በርታ
@hiruthirut8381
@hiruthirut8381 2 жыл бұрын
በእውነት የአባታቸውን የአቡነ እጨጌ እንባቆም በረከታቸው በኛ በሁላችንም ላይ ይደር አገራችንን ኢትዬጲያውያን ይጠብቅልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ እንዳንተ ያለ ወንድሞችን ያብዛልን 💚💛❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገንወንድማችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣ፀጋውን፣ያብዛልህ፣።
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርተልን!!
@garbittisillasehannaa3675
@garbittisillasehannaa3675 2 жыл бұрын
*_ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን_* *_የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ_* *_ባርታልን ወንድማችን ፣የጸድቁ አባታችን በረከት ረድኤታቸዉ ይደርብን አሜን፫!!!🙏🙏🙏_*
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እህታችን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በጾሎታቸው ይማረን አሜን፫
@assaa7514
@assaa7514 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እውነት ሰምቸው አላቅም ነበር የአባታችን እጨጌ እባቆም በረከታቸው ይደርብን ውይ ድቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@wudemedia
@wudemedia 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን ወድማችን አሜን ቃለህወይት ያስማልን በእዴሜ በጤና ይጠበቅልን እግዚአብሔር አምልክ አሜን👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ በጣም መታደል ነው መመረጥህ ለብዙሃናችን ጥንካሬ ብርታት ነውና በርታልን ዘግይቸ ብገባም ግን ደስ የሚል አላማ ያለህ የድህነት መንገድ ነህ ተባረክ ወንድም በርታ ያባቶቻችን በረከት ፀጋው ያብዛልህ ያብዛልን አሜን ፫ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን
@ayalewkindu6952
@ayalewkindu6952 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሂዎት ያሰማልን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን።
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ
@ኦርቶዶክስናትዉቤቴ 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ ዉድ ወንድማችን🕊️🕊️🕊️አሜን አሜን አሜን መታደልነዉ የኣባታችን በረከት ይደርብን ሰለማይናገር ስጦታዉን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን!በረከታቸው ይደርብን።
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ , አንተ እኛን ለማንቃት በዘመናችን የተላክ መምህራችን ነው ☝️ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏 በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ , ቃለ ህይወት ያሰማልን
@emisyo1137
@emisyo1137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልዬትን ያሰማልን ወንድማችን አመሰግናለው
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አሜን የአብረሃም አምላክ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን የህይወት ቃልን ያሰማልን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ🙏🙏🙏 አሜን
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረስላሴ በረከታቸው ይደርብን
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን!
@user-dq9rg9xx1k
@user-dq9rg9xx1k 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452
@maryamaadogoytaykyoneyfre2452 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቅዱስ እግዚኣብሔር የሰራዊት ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ረጅም እድሜ የማትሳላ ይስጠህ 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ከአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን!በረከታቸው ይደርብን።
@habtammola1870
@habtammola1870 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አማላክ ይጠብቅህ በርታልንን
@user-li5jf1pt1d
@user-li5jf1pt1d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን የሰመልክ ወንድማችን በጠም አሰታማሪ ታረክ ደሰ እየለ እሰከ መጨረሸ አደመጥኩ ብዙ ቁም ነገር አገኘው
@user-eq6wc4mk8t
@user-eq6wc4mk8t 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Жыл бұрын
የኔ ልዩ ወንድም ገብረ ስላሴ የአብራሃሙ። ስላሴ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅ በዉነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤⛪⛪🙏🙏🙏⛪⛪❤❤❤
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶች በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@yshdnxnc3287
@yshdnxnc3287 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@nakatobetty4053
@nakatobetty4053 2 жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን 🤲❤️ ቀጣይ እንጠብቃለን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን 👏👏👏
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን የአባታችን በረከታቸወሰ ይደርብን በርታልን ወድማችን 🙏❤️❤️❤️
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን
@vms2067
@vms2067 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 👏
@user-vj7hw3qr9x
@user-vj7hw3qr9x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንተን የሰጠን ወንድማችን የ እባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን 🙏
@genethchane5611
@genethchane5611 2 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይመስገን ወንድማችን ሁሉንም በቸርነቱ ይመልከታቸው ብዙዎቹን እያሳሳቱ ነው አሀዛብና መናፍቅ
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ድካምህን የነብስ ዋጋ ያርግልህ! በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ! መንፈስ ቅዱስ በኃይል ይሙላህ!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን መጨረሻክን ያሣምርልክ የአባታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ቀጣይ እጠብቃለን🤲🤲🤲
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን የሕይወትን ቃል አብሮ ያሰማን! እህቴ
@user-vi2yp3lu2e
@user-vi2yp3lu2e 2 жыл бұрын
በረከታቸው ለሁላችን ይደብን🙏
@user-cz9tv3jy1c
@user-cz9tv3jy1c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም ግን ክርስቶስ እኛን ለማንቃት አንተ የላከልን ያህል ይሠማኛል ተባረክልኝ✝️⛪️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-oq6hl4fb5f
@user-oq6hl4fb5f 2 жыл бұрын
በእውነት ዎንድማቺን ገብሬ ሥላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃልዮትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብክልን በጣም ብዙ ነገር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው በርታልን ❤
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
ይህ ትልቅ መታደልና መመረጥ ነው ክብር ይሁን ለቸሩ እግዚአብሔር
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን!
@user-ff4wb6go1j
@user-ff4wb6go1j Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ገብረ ሥላሴ በርታልን ወንድማችን
@fentayenigusie7999
@fentayenigusie7999 2 жыл бұрын
አሜን የጻድቁ አባታችን በረከቱ ይደርብን ወንድማችን በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@erabiaabebe4605
@erabiaabebe4605 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህዬወትን ያሰማልን ወዲማቺን ገብር ስላሴ ፀጋውን የብዛልህ በርታ ልን እዲሜና ጤና ይስጥልን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 жыл бұрын
እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን አንተህ ገብር ሥላሴ በእውነቱ እንዴት ተመረጥክ የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ይጥብቅህ
@user-rm4qz6qm8u
@user-rm4qz6qm8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@senaithaile3790
@senaithaile3790 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድላችሁ።
@sarasara1156
@sarasara1156 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋው ያብዛልህ የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ👏👏👏😍😍
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@otebeoo875
@otebeoo875 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ወደማችን ገብረ ሣላሴ
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
ቃለህዉት፣ያሰማልን ፣ወንድማችን ፣ፀጋዉን፣ያብዛልህ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@bizenlesh446
@bizenlesh446 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏.Egzihbehar yemesgen Wenedemacen Egzihbehar yebareke eremanatena tena yesethi yagelegelote zemenhin yebarekelhie 🙏🙏🙏.
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 жыл бұрын
Amen egzabher yibarkh 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ጸጋውን ያብዛልህ የጻድቁ አባታችን ጸሎት በረከት ይደርብን
@hilinatube8730
@hilinatube8730 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mekdesmekdes5973
@mekdesmekdes5973 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ወንድሜ ፈጣሬ ያበርታክ
@user-sd3uz4yq6q
@user-sd3uz4yq6q Жыл бұрын
አሜንአሜንአምንእግዚያብሔርይመሥገን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን አሜን ። እውነት ከሆኔ? ማማተብ ጀምሮ ብያዎሩ ደስይለናል!!!! እግዚአብሔር ያበረታችሁ።።።
@misganawasres1443
@misganawasres1443 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ ከዚህ በፊትም ፅፌልህ ነበር መልስ አልሰጠኸኝም፣ እባክህ ስለ እስልምና ማስተማርህን ቀጥል እራሳቸው መጽሀፋቸውን አያውቁም እሱታዞቻቸው የሚነግሯቸውን ነው የሚያውቁት ስለዚህ አንተ በየጊዜው ስለእስልምና ባስተማርክ ቁጥር እያወቁ ፣ እያነበቡ ይመጣሉ፣ እግዚአብሔር ለብዙ ሰዎች መዳን ምክንያት አድርጎ ሊጠቀምብህ ይችላል በርታልን ወንድማችን ከቻልክ መልስ ፃፍልኝ እግዚአብሔር ይልጥልኝ፡፡
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝ ወንድሜ ብዙ ሰው ስለሚፅፍ አስተውዬ ሳላዬው ቀርቼ ይሆናል።እሽ ጥሩ አስተያዬት ነው።እንዳልከው ብዙዎች ስለ እስልምና ያላቸው እውቀት መምህራኖቻቸው በሚሰጧቸው ልክ ነው።እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ጸልይልኝ።
@misganawasres1443
@misganawasres1443 2 жыл бұрын
@@fnoteabriham እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ፡፡
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱም ያፅናህ በርታልን
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Жыл бұрын
ኧረ እደት ነው እሚጣፍጠው በእመቤታችን 👏👏👏👏💌🕊 ቀጥል ወድማችን
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ የጠፉትን ልብ ይስጣቸው
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት
@natatadasa6801
@natatadasa6801 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወደማችን 🙏🙏🙏😘😘😘😘
@user-cp3hp7nq7r
@user-cp3hp7nq7r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@talaage22
@talaage22 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@merawiadmasu7438
@merawiadmasu7438 Жыл бұрын
ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ
@dhueeuurur8712
@dhueeuurur8712 2 жыл бұрын
በእዉነትአተንየረዳእግዚአብሔርየጠፉትንምይመልስልን
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ ልዩ ወድም እግዚአቢሄር ይመስገን ተዋሂዶ እምነቴ የዘላለም ቤቴ ሂወቴ ነሺ ለኔ😍
@e-t789
@e-t789 2 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድምአችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤
@cocob7788
@cocob7788 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ወድማችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
ገብረ ሥላሴ ቀጣይ ክፍል ና እስኪያልቅ ድረስ እንጠብቃለን 👏 ጥሩ ንባብ ነው በርታ
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 2 ай бұрын
በሰው ክፍት በይቅርታ ምጎበይኝ መድኃንዓለም ነው ዓመታችን ትምህርት ነው ።በምህረት-----የመመክያኤርስት ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች እልልልልል
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
Amen amen
@mengefikir5766
@mengefikir5766 2 жыл бұрын
በርታ
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
በእውነት እግሲአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ውድ ወድማችን ቀሪውን ቀጥልልን
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን 🙏 በአንተ ትምህርት ብዙ ነፍስ ይድኑ ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መረጠ ይሄን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏💒⛪️👈
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አንዲያበረታኝ በጸሎትሽ አስቢኝ
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 2 жыл бұрын
@@fnoteabriham የሁሉ አምላክ እግዚአብሔር በማይታበል ቃሉ ሁላችንንም ያስበን ወድሜ 🙏⛪️
@elsiyewubetleje1830
@elsiyewubetleje1830 Жыл бұрын
Berketachew yedeberen
@meazaali659
@meazaali659 2 жыл бұрын
Amen amen amen yebtachienberketachiw yedarben kalhiwet yesmalen edmschuen
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
Meaza ali ከእስልምና ጋር የተያያዘ ታሪክ አለሽ እህ?
@birtukanalemayehug2007
@birtukanalemayehug2007 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-nl5nb6nd2l
@user-nl5nb6nd2l 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስመዕልና ክዉር ሓዉና በረኮቶም ይሕደረና አሜን(3)💒💞
@alyanaabrham3204
@alyanaabrham3204 2 жыл бұрын
ክብሪ ንኣምላኽ
@user-sk3jf1kf5q
@user-sk3jf1kf5q Жыл бұрын
የሚለቀቁትን በቁጥር በመደዳ ብታደርግልን ለማዳመጥ እንዲመቸን አንዱን ጨርሰን ደሞ ሁለተኛውን ፈልገን ገሚሆን ስትለቅ ታሪኩ በተርታ ብታስቀምጥልም በተረፍ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 2 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ወንድማችን ትናንት ነበር ያየሁት ኮሜት ሰላልሰጠሁ ነው ቀጠይ አለው ወይሰ አለቀ ቃጠይ ካለ ትምህርት ካለ ልቅልን ወንድማችን😍💒🎚🕊🇪🇹🇪🇷🇮🇱✅
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,7 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 85 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 781 М.
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
24:33
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 18 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН