የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ክፍል ሦስት

  Рет қаралды 6,667

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱስ የአባታችን በርከት ያሳድርብን አሜን
@ሙሉየማሪያምልጂ
@ሙሉየማሪያምልጂ Жыл бұрын
በእዉነት ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ከዚህም በላይ እንድታገለግል ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት አገራርብህ ልዩ ነዉ የቅዱስ አባታችን በርከታቸዉ ይደርብን አሜን፫
@henamandefro9207
@henamandefro9207 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እመአምላክ እመ ብዙሀን ጥላ ከለላ ትሁንክ ወንድሜ
@tigestshetaw1520
@tigestshetaw1520 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-kb8fo4hy6s
@user-kb8fo4hy6s 2 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅ ያገልግልት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን፫🙏🙏🙏💒🙏🙏
@martaalamayo202
@martaalamayo202 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥልን የተዋህዶ ልጆች ኑ ወድማችን እናበረታታዉ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወትን ያሰማልን ለወንድማችን ጸጋውንም ከዝህ በላይ ያብዛልህ
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 жыл бұрын
ወድማችን ገብረ ስላሴ ተባረክ ብሩክ ሑን😥
@nakatobetty4053
@nakatobetty4053 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
@cocob7788
@cocob7788 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትያስማልን ወድማችን ፀጋውንይቤዛልክ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 жыл бұрын
በእውነቱ ለወንድማችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን በቤቱ ያጸናልን የፈለግህ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን የሰመልክ ወንድማችን ገብሪዬ የእግዚአብሔር ሰረ ድንቅ ነው
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶዝ ይብዛ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳኑ እረደኤት በረከት ይደርብን አሜን 3 ውድ የተዋህዶ ልጆች ማስታወቂያ አታሳልፉ እዩለት እናበረታታው ምክንያቱም በሱ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ ነፍሶች እንዲድኑ ያደርጋልና ቢያንስ ካለማወቅ የጠፉትን ያድናል አውቀው የጠፉትማ አውቀ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም ነው ነገሩ
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በርታ የቅዱሳን ታሪክ ለእምነት ጥንካሬ ይሰጣል ሚስጥሩን ሁሉ ይግለፅልን ሀያል አምላክ አሜን ፫
@user-vl9xm1bu4m
@user-vl9xm1bu4m 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአበታችነ እጨጌ እንባቆም በረከታቸው ይደርብን
@mdjj9201
@mdjj9201 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን
@erabiaabebe4605
@erabiaabebe4605 2 жыл бұрын
ቃለህይ ወትን ያሠማልን ወዲማቺን
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ብሰላም መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን የጌታችን የመድሀኒታችን እናት ጥበቡን ታብዛልህ እግዚአብሔር አምላካችን ያበርታህ
@user-lu1yq2kz4g
@user-lu1yq2kz4g 2 жыл бұрын
የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
የአባታችን ዕንባቆም እጨጌ በረከቱ ይደርብን የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
@zererahel2967
@zererahel2967 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማለን በጣም ደስስ የምል ታሪክ ተርክልን አዝጋብሔር ፀጋዊን ያብዛልህ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ ትችላለህ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ቀጣይ...
@ስምርተ
@ስምርተ 2 жыл бұрын
በጸጋው ያኑርክ ወንዴሜ💜✝️
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን የአባቶቻችን በርከታቼው ይደርብን ወንድማችን ገብር ስላሴ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ✝️🙏
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማለን ወድማችን የኔ አባት አደበትህ ማርነው ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሲመርጥ እዲህነው ተመስገን🙏😥
@konjogetachew8686
@konjogetachew8686 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarabafkadu6213
@sarabafkadu6213 2 жыл бұрын
Kale hewate yasemalen wandemachen abatachen barektachawe yedarebine Amen 🙏
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
አሜን
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 жыл бұрын
Aaname aname 💒✝️🤲✝️💒✝️🤲🤲✝️😭❤❤🇪🇹
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yitbarkemedia
@yitbarkemedia 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ ገ/ስላሴ በእውነት ግሩም ነው ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-rq9kw7ry8w
@user-rq9kw7ry8w 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️💒💒🙏🙏👏👏💐💐🥰🥰💖💖🌿🌿💞💞🌹🌹🌻🌻😘😘😘
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
በቤቱያፅናህወደ ትክክለኛው መንገድ ስለመራህ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ህውተ ይሰመዐልን
@bhcon854
@bhcon854 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቸሩ መደሀኒያለም ይጠብቅህ ።ቃለህይወት ያሰማልን
@selamwerkey1844
@selamwerkey1844 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ
@Sara-du2os
@Sara-du2os 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd 2 жыл бұрын
እንኳን ዴህና መጣህ ወድማቺን ቃለህወት ያሠማልን
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን በረከት ይደርብን
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብኔ እንኮን ደሕና መጣሕ ወንድማችን
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
@እግዚአብሔርጋሻዬነው 2 жыл бұрын
አሜን፫
@bisratteame3938
@bisratteame3938 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
ቃለ ሆይወት ያሰማልን ወንድማችን አግዚአብሔር በእድሜ በፀጋዎ ጠብቆ ያኑርልን አሜን
@maryammas1796
@maryammas1796 2 жыл бұрын
Yene Mar Gebzz Egzabhar Msaka Ykun
@vipking7451
@vipking7451 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
@እግዚአብሔርጋሻዬነው 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🤲🤲🤲 ረጅም እድሜናጤና አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን 🤲🤲🤲
@maryammas1796
@maryammas1796 2 жыл бұрын
Kal Hwet Ysaman Wedmey
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemaln ክፍል 4 የለም? አላገኘሁትም
@birtukanalemayehug2007
@birtukanalemayehug2007 Жыл бұрын
2
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen wandimachin igzehiber yibark
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
Des yemil gedl new wendmachin Gebreslasie, egna snt amet besnfna yalanebebnewn endih yale tafachi gedl felgeh bemamtaih Kidus amlakachin Leul Egziabher yistln. Qale hiwot yasemaln wendmachin.
@selambekele1894
@selambekele1894 2 жыл бұрын
Bereta wenedime ortodoxsawian enaberetataw
@aishamuhamed8951
@aishamuhamed8951 2 жыл бұрын
ወሬ ከማውራትህ በፊት አንተ ማንን እንደምታመልክ ታውቃለህ የሚሞት የሚደበደብ የሚበላ ሚጠጣ የሚወለድ ከህፃንነት ወደ ወጣትነት ሚሸጋገር የተረገዘ የተወለደ ይህ በኔም በአንተም ላይ የሚከሰት ነው እንዴት ፈጣሪ ከሆነ ለምን ሆነ መልሱ አንድ ነው እሱም እንደኛው ፍጡር ስለሆነ ነው እንጂ ፈጣሪ ሞቶ አይደለም ቢደክም ቢያንቀላፋ አለም የለችም ነበረ አይደለም አይናችሁ እውነትን ከማየትና ከመናገር ታግዳችሆል እየሱስ መሰለህ ሰባት ሰማይና መሬት ፈጥሮ የሚያኖረን አሏህ (አምላክ) ብቻውን 3 ፈጣሪም ለአለም የላትም አንድ ብቻ ማይሞት ማይወለድ ማይበላ ማይጠጣ የፍጡር ባህሪ የለለው የማይደበደብ የማይደክም የማይተኛው ጌታየ አሏህ ብቻ
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ፈቃደኛ ከሆንሽ በዚህ አግኝኝ አሁን የጠየቅሻቸውንና ሌሎችን ጥያቄዎች እመልስልሻለው። t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk
@tigidema1661
@tigidema1661 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 47 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,6 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 85 М.
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 174 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН