#የመፅሐፍ_ቅዱስ_አጠናን_ቆላስያስ

  Рет қаралды 4,681

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 4 ай бұрын
ድንቅ የአጠናን ጌዜ ነው ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤
@Mulukenalemu-o3i
@Mulukenalemu-o3i 4 ай бұрын
ቲጂ አክባሪሽ ነኝ እኔ በአሁኑ ሰዐት በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ነገር ግን በምታጋሪን በእግዚአብሔር ቃል ደግሞ እጽናናለሁ አሁንም በብዙ ተባረኪ ለኛ በረከታችን ነሽ
@tenagneworkeneyew9526
@tenagneworkeneyew9526 4 ай бұрын
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ
@saragbermskel
@saragbermskel 4 ай бұрын
የተባረካችሁ ናችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@menbereworku1048
@menbereworku1048 4 ай бұрын
የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ ተባረኩ እንወዳችኋለን
@GanetJ
@GanetJ 4 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 4 ай бұрын
ድንቅ ነው እህቶቼ !በመንፈስ መሆን ማለት በነገር ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለእግዚአብሔር አሳብ መኖር ማለት ነው።ተባረኩልኝ❤❤❤
@Esubalew-k3r
@Esubalew-k3r 4 ай бұрын
ደስእያለኝ ነው የሰማሁት ተባረኩ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 3 ай бұрын
God is too good ❤❤❤
@weynijone
@weynijone 4 ай бұрын
ዋዉ እንዴት ያለ መረዳት ነዉ ተባርካችሁል እህቶቼ
@YisakorUnique
@YisakorUnique 3 ай бұрын
የተወደዳቸሁ የጌታ ምረጦች አይወሰድባችሁ ተባረኩ
@ramayouns9321
@ramayouns9321 4 ай бұрын
Amazing woman of God bless you all sisters
@MengisAwet
@MengisAwet 4 ай бұрын
Geta Eyesus bebzu ybarkachu wud ehtachin migerm dink tmirt yesemanew E/her lefre yadriglin amen 🙏 ❤
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 4 ай бұрын
Amen! Tebareku kale hiwot yasemalen
@mekonnenalemu5911
@mekonnenalemu5911 4 ай бұрын
ተባረኩ እነቲጂ
@YeshiwerkBeyene
@YeshiwerkBeyene 3 ай бұрын
ተባረኩ የቃሉ መገለጥ ይብዛላችሁ ውድ እህቶቼ ❤❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 4 ай бұрын
Ye geta wedoche geta yebarkachehu bezu temerealehu ❤❤❤
@alexygzaw7780
@alexygzaw7780 4 ай бұрын
Zemenachu ybarek ehtoche ❤
@zivaasayhn30
@zivaasayhn30 4 ай бұрын
תבורכו
@EvodeMuligo
@EvodeMuligo 4 ай бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ የዳኔ ሰው በወንጌሉ እውነትና እምነት ሥር በፅድቅ በምግባር ይኖራል! ሐዋርያ ጳውሎስ ክርስቲያናዊ ምግባር በ 1 ቆሮንቶስ እንደተናገረው 5: ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና። 6: ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን። 1 Corinthians 11 አማ - 1 ቆሮንቶስ 13: በእናንተ በራሳችሁ መካከል ፍረዱ፤ ሴት ራስዋን ሳትሸፍን ወደ እግዚአብሔር ልትጸልይ ይገባታልን?
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 124 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 131 МЛН
የወሲብ ፍቅር እና ትዳር! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
17:01
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.