የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምዕራፍ -1 ክፍል -4 መጽሐፍ ቅዱስ ወደ ኢትዮጵያ መቼ መጣ ?

  Рет қаралды 4,128

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

9 ай бұрын

#like #subscribe #share

Пікірлер: 23
@agerneshyilma2975
@agerneshyilma2975 9 ай бұрын
በጉጉት ነው አስተምሮህን የምጠብቀው:: ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ:: 🙏🙏🙏🙏
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 9 ай бұрын
የምትለቃቸውን ትምህርት ሁሉ ዳውልድ በማድረግ ደጋግሜ እየሰማው ብዙ ተለውጫለሁ አመሰግንሀለው እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 9 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ሻምበል ለምትሰጠኝ ትምህርት እጅግ በጣም አመሰህናለሁ
@meskeremmamo3989
@meskeremmamo3989 9 ай бұрын
ወንድማችን ሁሉንም ትምህርትህን ደስ የሚል እና እጅግ በጣም በሚገባን መልኩ ነዉ የምታስረዳው። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሞገስ ይጠብቅልን። የተዋህዶ ሞገስ።
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሒይወት ያሰማል🙏🙏🙏
@user-hf5oq7cu1x
@user-hf5oq7cu1x 9 ай бұрын
Kal Hewot Yasemalen Wud Wandemachen Bartalen❤❤❤❤
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን።
@somemeash-ot8yy
@somemeash-ot8yy 9 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen wendimachin EGZIABHIER yestilen
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
ንጉስ ሰለሞን ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ንግስተ ሣባ ወደ እስራኤል ዓልሄደችም። እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ በተወለደበት ዘመን እስራዔል የሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር ነበረች። ሰይጣን ዐምላኪው ዒሉሚናቲ ዕና መፅሀፍ ቅዱስ የሲዖል ተምሳሌት ያላት ጣዖት ዓምላኪዋ ታሪካዊ ጠላታችን ግብፅ ብዙ ታሪክ ዓዛብተዋል።
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
ትክክል ይሆናል ብዬ አስባለሁ ለምን ከአባ ተስፋ ስላሴ ትምህርት የተነሳ ግብጽ እራሱ በ ኢትዮጵያ ግዛት ሥራ ባለች ግዜ ስሟ ምስር ነበር
@panaceasolutions5031
@panaceasolutions5031 2 ай бұрын
Correction: Solomon never came, he was the king of Ethiopia. We know now the queen of Sheba may have been the Egyptian queen Hateshepust who came to visit the land of Punt. "ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወንዝም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይገዛል። በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።" Psalms 72:8-9. For even the Scriptures testify that he ruled in Ethiopia.
@azeb2686
@azeb2686 9 ай бұрын
ወንድምአለም በርታ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን❤
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@degolabraha9972
@degolabraha9972 9 ай бұрын
ሻምበሌ ሰላም ቃለሕይወት ያሰማልን
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
104 መፀሀፍ ያለው የመጀመሪያው ዖሪጂናል መፀሀፍ ቅዱስ በግዕዝ ነው ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ውስጥ የተፃፈው። መፀሀፍ ቅዱስ ከውጪ ዓልመጣም።
@Embete-
@Embete- 9 ай бұрын
ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱስን ነው የምፈልገው ብዬ ስጠይቅ እኔም ገና በአማርኛ አልተተረጎም ብለውኛል አሁን ያለን እና ያልተተረጎመው መፅሀፍ ቅዱስ ከየት እና እንዴት እንደመጣ ብታሳውቀን መምህር ?
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@cuziabate9602
@cuziabate9602 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 9 ай бұрын
Thanks my brother and God bless ❤❤❤.
@user-tl3qy3mw6e
@user-tl3qy3mw6e 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ms4zr2mh3p
@user-ms4zr2mh3p 9 ай бұрын
Qalab hiyot yasamalin
@seyoum917
@seyoum917 9 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን። አንድ ጥያቄ አለኝ የሃይማኖት አባቶችንም ጠይቀህም ቢሆን እባክህ መልስ ፈልግልኝ። ጥያቄውም በ 2000 ዓም ከግዕዝ ወደ አማርኛ ስለ ተተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ነው። አንዳንድ የኛ ቤተክርስቲያን አባቶችም ሆኑ የሌሎች ስህተት አለው ይላሉ። እና ከአንተ ከቻልክ መልስ እጠብቃለሁ
@SistNat
@SistNat 9 ай бұрын
ወንድሜ ስለትምህርቶችህ ክብረት ይስጥልኝ ሌላ ያለኝ ጥያቄ በማሪያም እንዳታልፈኝ #ቲያንስ ስለሚባለው ድርጅት ፍንጭ ስጠኝስኪ ልጀምረው አስቤ ግን ፈራሁ በጣም ብዙ ሰው ያሽሞነሙልኛል ይወሰውሰኛል
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
propose ማድረግ በቤተክርስቲያን ይፈቀዳል ?
30:02
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 186
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 116 М.
የፊልጵስዩስ ጥናት (ክፍል 1)
1:20:08
Ethiopian Outreach Ministry-Melese Wogu
Рет қаралды 6 М.
#ጸጋ _ብቻ_ዲያቆን#ያረጋል_አበጋዝ
1:01:48
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 6 М.
የአለም ኦሎምፒክ በክርስትና ላይ ያሳየው  ነውር
25:10
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 6 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН