“የማውቀውን እውነት እናገራለሁ ዋጋም አስከፍሎኛል” Ermias Amelga Interview Part 2 ምጣኔ ኃብት

  Рет қаралды 196,498

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Ermias_Amelga_Interview #ShegerFMErmiasAmelga #ShegerFMRadio
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 948
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 Ай бұрын
ኤርሚያስ ጎበዝ የፋይናንስ ሰው ነው. ነገር ግን ሌሎች እንደሱ ጥሩ እውቀት ያላቸው ሰዎች ደሞ ከሱ የተለየ ሀሳብ አላቸው. Therefore, ኤርሚያስ ከሌላ የፋይናንስ ባለሞያ ጋ ቁጭ ብሎ እንዲከራከር ቢደረግ ህዝቡ በጣም የጠራ ግንዛቤ ሊኖረው ይችላል. ሸገር ይሄን ቢያመቻች.
@mehdinmohammed2136
@mehdinmohammed2136 Ай бұрын
ክርክሩ ምን ያረጋል ሌላ እይታ ካለ እሱን አድምጠን ግንዛቤ እንወስታለን::
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
@@tes-kitchen1051 ኤርምያስ ጮሌ እንጂ ጎበዝ አይደለም። ታሪኩን ተረዳ።
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
እውነት.ነው.EBC.ቀርቦ.ቢያስረዳ.ጠሩ.ነው
@Tomaskibru
@Tomaskibru Ай бұрын
ለዚህ ሙያዊ ትንታኔው በቅርቡ ማስተባበያ ሲሰጥ እንሰማለን። ይህ ውሳኔ ለታዳጊ አገር ሲጠቅም አይተን አናውቅም። ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ እንዳሉት በትንሽ ጀልባ ግዙፍ መርከብ ስር እየተጠጋን ነው የሚያስነሱት መዓበል እያነሳ ያፈርጠናል። ለማንኛውም እውነት የጊዜ ፈተናን ሲያልፍ ነው እውነትም እውቀትም የሚሆነው።
@danielgebru2156
@danielgebru2156 Ай бұрын
Enante ke ewket netsa silehonachu yemiyawk sew ( profesional) simeta tishemakekalachu hahun esti beeywet zemenh semte yematawkewen ewket sitsema lante ermi aychelem tilale bicause you dont now nothing ermi jegna economist new ::
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Ай бұрын
የዘመናት የካበተ ልምድ ተፈትኖ ካለፈ ተሞክሮ ጋር በእውቀት እና ንባብ የዳበረ በራስ መተማመን የተሞላበት አስተያየት ብዬዋለሁ እንደአፍህ ያድርግልን ጋሽ ኤድሚያስ አመልጋ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@Ibrahimtahir1798
@Ibrahimtahir1798 Ай бұрын
ቃለ መጠይቅ ሳይሆን online ትምህርት እየወስድኩ ነው የመስለኝ። ከፓለቲካ የፀዳ ትንታኔ ነው። ከኖርንበት የፀለምተኝነት አስተሳስብ ወጣ ያለ ግንዛቤ ኤርምያስ ላድማጭ እቅርቦርናል። መኮምኮን ነው። አመሰግናለሁ
@dmulugeta
@dmulugeta Ай бұрын
ሲጠቃለል: ችግራችን ድድብናችን ፣ ፍርሃታችን እና ኋላቀርነታችን ነው እያለን ነው ኤርሚ።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
እኔም የገባኝ ይሄ ነው ከብዙ በጥቂቱ
@abusht
@abusht Ай бұрын
This is the best interpretation of this whole I thing I seen so far
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
You summarized it well - that is the cause of Ethiopian problems! 🎉
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh Ай бұрын
እዉነት ብለሃል ወንድሜ !!!!
@user-os9pw1ns8f
@user-os9pw1ns8f Ай бұрын
ትክክል ህዝቡ እራሱ እኮ ነው ቺግር የሚጠራው. በሁሉ ነገር መፍራት መስገብገብ ስላሚወድ እረጋ ብሎ ማገናዘብ አይቺልም.
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
አቶ ኤርምያስ እውነቱን ስለነገርከን እናመሰግናለን። ሁሉም የአገራችን ምሁራን ከፓለቲካና ከወገንተኝነት በጸዳ መልኩ ሀቁን ለህዝቡ ቢያሳውቁ እኛም ከመደናገር እንድናለን። እንደ ዜጋ መንግስትን መደገፍ ባለብን ቦታ ደግፈን መቃወም በሚገባን ቦታ ለመቃወም ያስችለናል ።
@kalidmohammed1888
@kalidmohammed1888 Ай бұрын
በትክክል የውስጤን ነው የገለፅክልኝ ብዙወቹ በወገኝነትና በጥላቻ ያደናገሩን ነው
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
@@dinsiriiwaqwoyya ኤርሚያስ የሚያወራው ትክክል አይደለም። ነዳጅ፣ ማዳበሪያ፣ መድሀኒት እና ማሽነሪዎች በብላክ ማርኬት ተገዝተው አያቁም። እንደምታቁት ኤርምያስ የሽወዳ ሥራ ይወዳል። ቤት ልስራላችሁ ብሎ 3 ቢሊየን ብር ሰብስቦ አንድም ጎጆ ያልሠራ ውሸታም ሰው ነው።
@solomongirma8767
@solomongirma8767 Ай бұрын
አይ ካድሬ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Ай бұрын
አቶ ኤርምያስ አማልጋ ከሤራ ፖለቲካ፣ነፃ በሆነ መንገድ በዕውቀትና በረጅም ጊዜ የሥራ ልምድ የተመሠረተ በፍፁም ቅንነት ላይ ለተመሠረተው ቆራጥ አመለካከትህ ከልብ አመሰግናለሁ ።
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob Ай бұрын
​@@solomongirma8767አይ ሰሌ ስንደግፍ ካድሬ ስንቃወም ፅንፈኛ እያላቹ አሳቀቃቹንኮ ወይ አታዉቁ ወይ አጠይቁ ምን ይሻላቿል? እስኪ ቢያንስ እስከ 6 እንኳን ተማርና ፖለቲካንና ሌላውን ለይ
@Dudu53561
@Dudu53561 Ай бұрын
ድንቅ ቃለመጠይቅ ይቅርታ ድንቅ ትምህርት ነበር እንደው ምናለ በመአዛ ብሩ የሸገር ካፌ እንግዳ ሆኖ ከጋሽ አብዱ አጠገብ ለተከታታይ ሳምንታት ብትጋብዙት ደስ ይለኛል አንደበተ ርቱዕነቱ ከሃይማኖት ሰባኪዎች በላይ ነው ሲተነትነው ሲያምርበት የተማረ ይግደለን ቀርቶ የተማረ ይምራን የምንልበት ዘመን ይምጣልን!!!! ለተከበረው የቢዝነስ አባት የምትከፍተው ባንክ አክሲዮን ካለው በቀዳሚነት ካንተ ጎን ነኝ ልለው እወዳለሁ !!! ለጋዜጠኛውም በርታ ማለት እፈልጋለሁ የማይሰበረውን ታላቅ ሰው በማቅረብህ እና በአቀራረብህ!!!
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 Ай бұрын
Ato Ermias , most of Ethiopians trust you, no question on your integrity thankyou for sharing us your knowledge..
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Ай бұрын
Talk about for yourself you not representing the majority .
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 Ай бұрын
how do know that?
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 Ай бұрын
እነዚህ ዶክተር ነኝ ፕሮፌሰር ነኝ የሚሉ ሰዎች የሚያወሩት እኮ የኖሩበትን ሳይሆን ከመጽሐፍ የሽመደዱትን ነው። እነዚህ ሰዎች እንኳን ቢዝነስ ሊያቋቁሙ በአንድና ሁለት ክፍል ቀበሌ ቤት የሚኖሩ ናቸው። ኤርሚያስ አመልጋ ግን የቢዝነስ ህግ እንዴት እንደሚሠራ ጠንቅቆ የሚያውቅ ስለሆነ በአቦ ሰጥ አይደለም እየተናገረ ያለው። Thank you, Sir!
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 Ай бұрын
ታዲያ የጀመራቸው 4 projects ለምን fail አደረጉ??
@user-sz3fc6xt5v
@user-sz3fc6xt5v Ай бұрын
​@@thomashirpo5953 Hageritu be mafiyawoch ijj sileneberech..silehonechim!!!
@etanetan3643
@etanetan3643 Ай бұрын
​@@thomashirpo5953እስቲ fail ያደረገባቸውን አራት ፕሮጄክቶችን ንገረንና እንወያይበት።ካልሆነ ግን የስሚ ስሚ ነው የሚሆነው።
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
​@thomashirpo5953 lol, he didn't want give Gubo to those no brainers period!!😊
@BinGetBin
@BinGetBin Ай бұрын
​@@thomashirpo5953በጣም smart ሰው ስለሆነ፣ የህዋሐት ሰዎች ኢኮኖሚውን ሞኖፖላይዝ ማድረግ ስለነበር ፍላጎታቸው ጨርሶ እንዲሳካለት አይፈልጉም ነበር
@LovelyEyeglasses-yh4hg
@LovelyEyeglasses-yh4hg Ай бұрын
በጋዜጠኛው እና በኤርሚያስ መካከል ያለው የእውቀት ልዩነት በጣም ሰፍቶ ብዙ መስማት ያለብንን ነገር ሳንሰማ ቀረን እንጂ ኤርሚ ብዙ ይል ነበር ፣thank you ermiyas 👏👏👏
@Fano203
@Fano203 Ай бұрын
ኤርሚያስ እንደ ሙያተኛ እየሰጠ ያለው አስተያየት በጣም ድንቅ ነው ችግሩ የኛ ሀገር ሲስተም ከኢኮኖሚስት ህግ በላይ ነው ለምንም የማይመች ህዝብ ህገወጥ ነገር ገዝተን ባርክልን ብለን የምንፀልይ ደፋር ህዝቦች አሁንም መንግሥት ነጋዴ ላይ ቁጥጥር ካላደረገ ለህዝብ ጭራሽ የማያዝኑ ስግብግብ ነጋዴዎች የተሰጠንን እድል እንዳይነጥቁን አንድ ነገር ግን የማምነው IMF ለኢትዮዽያ አዝኖ እንዳላደረገው እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር የነሱን ሀሳብ አፍርሶ የሞትን ደብዳቤ በህይወት ደብዳቤ ይቀይርልን።
@exodus134
@exodus134 Ай бұрын
USA in big economic truouble. Recession is 51% predicted in 2025 . IMF and World Bank is in a mission to save it. All eyes in Africa. Ethiopia is the gateway.
@Fano203
@Fano203 Ай бұрын
@@exodus134 That make sense I am living in Europe I feel bad for the future.
@dagi6055
@dagi6055 Ай бұрын
@@exodus134 Just wait for few months. USA dollar is going to lose its current value by half
@Teshomeyadetea
@Teshomeyadetea Ай бұрын
ባለ ራዕይ ማለት አንተ ነህ ሀገርህ ላይ ትልቅ ተስፋ የሰነቅህ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
@besu1219
@besu1219 Ай бұрын
ኤርሚያሥ ጀግና ነህ ከሠለጠነ አለም መተህ ይህን ቻሌንጅ ተቛቁመህ መሥራትህ ሚደነቅ ነው ቴንኪው
@kurabachewdesta6031
@kurabachewdesta6031 Ай бұрын
እስካሁን ድረስ እንደዚህ በደንብ ሞያውን ተከትሎ በደንብ ለህዝቡ ያስረዳ የለም እናመሰግናለ (አብዛኛው ምሁራኖቻችን ህዝቡን ከማስጨነቅ መልካም ነገሩን ብታስረዱ ኖሮ ነጋዴውም ተረድቶ ማህበረሰብ ላይ አላስፈላጊ ጭማሪ አያረግም የፖለቲካ ትርፍ ያለው ትንታኔ ብቻ አታርጉብን
@jonnybeke2113
@jonnybeke2113 Ай бұрын
በትክክል
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 Ай бұрын
haha ይሄ ሃገር በሳይንስ የሚመራ አይደለም። ሌላ ቢቀር የኑሮ ግሽበቱን እንዴት መረዳት ይከብዳል ???
@Shewaferaw
@Shewaferaw Ай бұрын
አንተ አሰተያየት ት ሰጪው ሰውዬ የሌሎቹን ሰምተህ ነው ፈራጅ የሆንከው
@KidKem-xe5mx
@KidKem-xe5mx Ай бұрын
አመሰግናለሁ ያልገባኝን ሰለተረዳሁ አቶ ኤርሚያስ ምርጥ ሙሁር
@sarabelay6823
@sarabelay6823 Ай бұрын
ሰዉ ያቅዳል እግዚአብሔር ይፈፅማል ህዝቤ እኛ ነገሩን በመልካሞ አይተን እንፀል ሁሉ የፈራነዉ መልካም ይሄሆናል። ይህ ዘመን በሁሉ ኢትዮዽያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋበት ጊዜ ነዉ። የፈራነዉ አይሆንም እንታገስ እናስተዉል
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 Ай бұрын
እንደ አጀማመሩ አጨራረሱ ያላማረ ኢንተርቪው እዚህና እዚያ የሚረግጥ እንደ ባለሙያ የችግሩን መንስኤ፣ ለህዝቡ የሚያመጣውን በረከትና እዳ ከነመፍትሄው ከመናገር ይልቅ እንደ ገደል ማሚቶ አንድን ሀሳብ ቃላትን እያሽሞነሞኑ መደጋገም የታየበት ነው። የጋዜጠኛው ብስለትና እርጋታ በእጅጉ ምርጥ ነው
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Ай бұрын
ይህን የመሰለ ትልቅ ሰው ደህና ጠያቂ ያስፈልገዋል ለእኛም ብዙ ስለሚያተምሩን
@getachewdaniel5781
@getachewdaniel5781 Ай бұрын
ጠያቂዉ የራሱን ፈሊጥ ለማሳየት የሚደክም አድክም ነገር ነዉ።
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Ай бұрын
​@@getachewdaniel5781ለመጠየቅ እራሱ አንብቦ ምን መጠየቅ እንዳለበት ማወቅ አለበት ፖለቲካ አይደለም እኮ ልጁ በስሜት ነው የሚጠይቀው ።
@henokalemu9130
@henokalemu9130 Ай бұрын
አዎ ትንሽ ስለ ኢኮኖሚክስ እውቀት ያለው ቢጠይቀው ጥሩ ነበር
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
እውቀት የራቀው ጠያቂ
@ARSENALFAN-jd8fj
@ARSENALFAN-jd8fj Ай бұрын
ጠያቂው ትሉቁ ችሎታው ማዳመጥ
@gashahunt
@gashahunt Ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ሰው የእውቀት ጥጉን ቢገባንም ባይገባንም ነገረን ከዚህ በሃላ ማንሺም አዋቂ ነኝ እያልሽ አትዘባርቁብን በሚገባ ኤርሚያስ አመልጋ ነግሮናል እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ።
@yabechiethiopia599
@yabechiethiopia599 Ай бұрын
ከጀርባ ያለው የቅዳሴ ዜማ የሰማቹ አለን በሉ 🎉❤🎉❤🎉❤
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ❤
@BezaHone
@BezaHone Ай бұрын
ታድሎ ነው ያሰኘኝ።
@yonifirst9243
@yonifirst9243 Ай бұрын
I miss that
@madotube3523
@madotube3523 Ай бұрын
አቶ ኤርሜያስ እናመሰግናለን ጋዜጠኛዉ ግን ብዙም ጥያቄዉ የእዉቀት አይደለም
@estiftesfaye5337
@estiftesfaye5337 Ай бұрын
Alen
@emondamena
@emondamena Ай бұрын
የ ኤርሚያስ አመልጋ ድፍረት የሚገርም ነው በ እውነት🤔🙏 አንተ የሆነ ነገር ባትል ኖሮ ሁሉም የሚዲያ ጩሀት ናላችንን ያዞሩልን ነበር ። በጣም ነው የምናመሰግነው በንተ ልክ አንድ_ሁለት_ሶስት ብሎ ያስረዳን ምሁር የለም ነበር።
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አቶ ኤርምያስ አማልጋ።በጨለምተኝነት የሚያወራውን ግልጽ አርጎ የሚያሳይ እና ሰው ሊገባው በሚችለው መንገድ እውቀት ግን ስላስረዳህ አገር ወይም ህዝብ የሚፈልገው በንጹህ ህሊና የሚሰራለትን ነው🎉🎉🎉
@adamuwolde4408
@adamuwolde4408 Ай бұрын
ጠያቂ ያስፈልጋል። ኤርሚያስ ሲዝንድ ኢኮነሚስት ነው። ብዙ ጠቃሚ መረጃ ከትክክለኛ ጥያቄ መጥፋት የተነሳ ሳይብራራ አልፏል።
@SeidAli-sh3fv
@SeidAli-sh3fv Ай бұрын
ልጁ ማንን እንደሚጠይቅ እና ምን እንደሚጠይቆ የተረዳ አይመስልም
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
Part 1 was enough ( short and sweet)
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 Ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ጥሩ ስነምግባርና ትዕግስትን የታደልክ
@gashawmenberu6215
@gashawmenberu6215 Ай бұрын
"ይናገር የነበረ ያርዳ የቀበረ" ይሄ ፖለቲካ አይደለም ይሄ እውነተኛ ኑሮ ነው ባለሙያ ሲናገር ደስ ይላል፡፡
@RoyalExport-ek8qh
@RoyalExport-ek8qh Ай бұрын
Absolutely
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Ай бұрын
ኤርሚያስ ሊበላ የተዘጋጀ ይመስላል። ምን ጅግራ ናት አሏት አሉ😊
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
ሀቅ ነው ወላሂ 100 % ።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
ኤርሚያስ የቁጩ ነው። እንደሚያወራው አይደለም።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
​@@tekestedejene2250 የሚያወራው ልብወለድ ትረካ ነው። ከናይጄሪያ ተማር በሉት።
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
እባካቹህ በትግስት አድምጡ ጠያቂው አንጀት ቢያቆስልም..... የእንግዳው መልሶች በጣም አስተማሪ ነው....ጠያቂውን እያሰለፋቹህ አድምጡ...
@mekuriagugsa8570
@mekuriagugsa8570 Ай бұрын
ጠያቂው ቀላል አቃጠለኝ
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed Ай бұрын
Amazing insight! We need experts like Ermias Amelga! Thank you for sharing this great information.
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o Ай бұрын
Brilliant mind Ermias Amelga ... Thanks for consulting Ethiopia !!!
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 Ай бұрын
Prime minister enedehone demetse enehune bro
@mulugetashibeshi1350
@mulugetashibeshi1350 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከፖለቲካ ወገንተኝነት የፀዳ ሙያዊ አስተያየት ስላሰማኸኝ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏 💚💛❤️🇪🇹 መጪው ዘመንሽ ይባረክ 🙏
@ehitegebre1955
@ehitegebre1955 Ай бұрын
ከፖለቲካ የጸዳ ኢኮኖሚ ሊኖር ኣይችልም::
@Robe6227
@Robe6227 Ай бұрын
ሀገሬ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ኤርሚያስ እንዳፍህ ያርግልን❤ እኔ ባንክ አምኜ በራሴ አካውንት 200k አስቀምጬ ነበር ከሀገር የወጣሁት እየሆነ ያለው ደሞ የምታዩት ነው😢
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Ай бұрын
@@Robe6227 አሁን ብርህ 100,000 ሆኗል።
@asya782
@asya782 Ай бұрын
Enem 400k alegn bicha kebad new
@Robe6227
@Robe6227 Ай бұрын
@@asya782 እንደ እኔ እየሰራሽ ከሆነ በሱ እንካሳለን ሀገር ብቻ ቸር ይሁን
@asya782
@asya782 Ай бұрын
@@Robe6227 awo wanaw hager selam yihun
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Ай бұрын
ኤርሚያስ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ በዛም በዚህም ስወዛገብ ባንተ ኢንተርቢዉ ልቤ ተረጋጋ አሏህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሌም የተሻለች ሀገር ትሁንልን ።
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Ай бұрын
THE FUTURE OF ETHIOPIA NEEDS MORE FINANCIALS MARKET EXPERTISE WITH KNOWLEDGEABLE EXPERIENCE LIKE MR ERMIAS AMELGA . THANKS SHEGER MEDIA.
@Springspring2020
@Springspring2020 Ай бұрын
Don't write with all caps Please it looks like you're mad
@habvito
@habvito Ай бұрын
ኢትዮጵያ ተስፍ ይገባታል ፡ እሱን ሰጥተውናል!!
@werqaferaw
@werqaferaw Ай бұрын
what a comment!
@dagidagy4244
@dagidagy4244 Ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ እናመሰግናለን ኤርሚ! የኛ ህዝብ ራሱ ለራሱ መጀመሪያ መታመን አለበት ህግ ህግ ሁሌ ምንለው እኛው ራሳችን ሌቦች ሆነን ነው። ስንት ህግ አስከባሪ 120 ሚሊየን ህዝብ ሊጠብቅ ይችላል? በስንት ቢልየን ብር ወጪ? መድሀኒቱ ለራስ መታመን ነው!!!
@RedAb-gy7sd
@RedAb-gy7sd Ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ? የት አከባቢ ነህ??
@dagidagy4244
@dagidagy4244 12 күн бұрын
@@RedAb-gy7sd ምናልባትም ካንተ የበለጠ የተማርኩ ነኝ...ጨርሰው
@Addis_Homes
@Addis_Homes Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 እኛም ጋር ገብታቹ ጥሩ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ 👍👍👍
@SusuSisay
@SusuSisay Ай бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል ከጨለምተኝነት የወጣ ተስፋ ያለው ንግግር በጣም ደስ ይላል ሁሌ ኮሽ ባለ ቁጥር መጥፎ ሀሳብ ከማስተናገድ ለተሻለ ነገር መለወጥ እናም አቶ ኤርሚያስ የግል ባንክ ከከፈቱ መስራች አክሲዬን የመጀመሪያዋ ነኝ ስለሰጡት መልካም አስተያየት እርሶ ሀሳብ ውስት ኢትዬጵያ ተስፋ እንዳላት ነው የተረዳውት አመሰግናለው
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob Ай бұрын
የጋዜጠኛዉ እውቀት ሸገርን የማይመጥን ነው። ኤርሚያስን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 Ай бұрын
ዋው ይህ ትንታኔ እንደሙዝቃ ነው የስማሁት የምገርም እውቀት
@user-jr4qh3mu2m
@user-jr4qh3mu2m Ай бұрын
ትክክለኛ ኢኮኖሚስት ነው ፖለቲካ ውስጥ ሳይጨማለቅ ነው የሚያብራራው።
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 Ай бұрын
አቶ ኤርሚያስ ትንታኔህ ግልፅ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በጣም አድናቂህ ነኝ በራስ መተማመንህ ችግር እና ፈተና ሸብረክ የማያድርግህ እጅግ ብርቱ ሰው ነህ በርታ አሁንም ብዙ መስራት የምትችል ጠንካራ ሰው በመሆንህ በርታ እንላለን እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@meskeremfeyera5321
@meskeremfeyera5321 Ай бұрын
ሰሚ ያጣ ምርጥ የአለማችን “economist” Ermiyas Amelga ፈጣሪ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🏻
@abdulftatenkir1413
@abdulftatenkir1413 Ай бұрын
እናመሰግናለን አሁን ሁሉም አኢትዪዸያዊ እንደ አውሮፓዎቹ 16 ሰአት መስራት እንዳለብን ነው የተረዳሁት አውሮፓ ብንሄድ የምንሰራውን እዚህ መስራት አለበት አቅልለህ ስላስረዳኸን አመሰግናለው😊
@AbrehamDirro
@AbrehamDirro Ай бұрын
thank you Sheger FM!
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb Ай бұрын
ከዚህ በላይ በማስረጃ በሳይንስ በተሞክሮ በሎጂክ በምሳሌ ሊገልፅ የሚችል የለም:: እጅግ እናመሰግናለን ውድ ኤርምያስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kurabachewdesta6031
@kurabachewdesta6031 Ай бұрын
Finally I was waiting him brilliant guy
@newaymolla1234
@newaymolla1234 Ай бұрын
እንዴት ጉአጉቼ እንደጠበኩ ❤❤❤
@lanteTV1
@lanteTV1 Ай бұрын
አኔን የኔ ጌታ፡ እኔ ጉጉት ልበልሎት። የኔ ጉጉት ፊት🥴🥱
@user-qh7fr6kd2e
@user-qh7fr6kd2e Ай бұрын
እቶ ኤርሚያስ እውቀትህን ይባርከው ።ሁሉም ምሁራን ከጥላቻ ወጥተው ለሀገር የሚጠቅም ሀሳብ ቢያቀርቡ ጥሩ ነው።አዲስ ነገሥ ሲመጣ ብዙ ፈተናዎች አሉ።ከታገስነው እና ከሰራን ውጤት በሀገራችን ላይ ይመጣል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ ዘመን ያምጣት ።ለህብረተሰቡ ትክክለኛ መረጃ ይስጠው ።ፈጣሪ ይርዳን።እናመስግናለን።
@AbiYus-h8r
@AbiYus-h8r Ай бұрын
ቀጣይ ክፍል የምትሉ🎉like.
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh Ай бұрын
በሚገባን መልኩ ስለነገርከን እናመሰግናለን !!!the Real Elite !!!!
@sabirshamil-v7o
@sabirshamil-v7o Ай бұрын
እንዲህ ነበር ለህዝብ እንድትሰራ ሁሌም ምኞቴ አገር ማገዝ ከምንም በላይ ትልቅነት ነው ኤርሚያስ አላህ ምርጥ ግዜ ይስጥህ
@EphremBedadaa
@EphremBedadaa Ай бұрын
መአዚ እባክሽ እባክሽ እባክሽ አንቺ ጠይቂውና እንስማ።
@antenehtesfaye8316
@antenehtesfaye8316 Ай бұрын
ይሄ ታሪክ አይደለም እኮ ምጣኔ ሃብት ነው😅
@amovie07
@amovie07 Ай бұрын
Thank you Ermias. Wishing to see multiple people like yourself in government and private industry.
@Dandyo884
@Dandyo884 Ай бұрын
ኤርሜ መቼም ትግልህ ከሃገር ኢኮኖሚና ከመንግስት ብቻ አይደለም ከእንደዚ አይነት አራንባ ቆቦ ከሚረግጡ የሚዲያ ሰዋችም ጭምር ነው አሁን እስቲ ሙያኔ እውቀቴ ይሄ ነው እያልከው አውርዶ ስለደምብ አስካባሪ ይጠይቅሃል
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
ትክክል - he dropped all the nuggets in part 1. Part 2 was unnecessary or off-topic.
@samuelteref3362
@samuelteref3362 Ай бұрын
Ermias is a person with a deep knowledge of economics, so we were able to learn more from him than the government explained to us about the new policy through his amazing analysis.
@Sarah_7-h8m
@Sarah_7-h8m Ай бұрын
Ermyas Amelga is the unbreakable Iron man. I wish he can lead the Finance team in ET. Our country really needs his brilliant mind.
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ኤርምያስ ከአብይ የበለጠ እብድ ነው።
@abemelekbesha3713
@abemelekbesha3713 Ай бұрын
እናመሰግናለን ጋሽ ኤርሚያስ። እንደአፍህ ያድርግልን። ጋዜጠኛው ግን የኢኮኖሚክስ እውቀት ያለው ቢሆን ደግሞ የተሻለ ይሆን ነበር
@natnaellehulseged4254
@natnaellehulseged4254 Ай бұрын
I truly value your confident approach to asking questions and see you as a skilled journalist. Keep up the excellent work by continuing to pose insightful questions that contribute to great journalism.
@selamawittato4773
@selamawittato4773 Ай бұрын
❤❤❤❤
@samueltolosa1270
@samueltolosa1270 Ай бұрын
Thank you Sheger FM. And Mr. Ermiyas.... it was very helpful.... you guys gave us hope and relief unlike some gloomy economists.😊
@WondwossenHunde
@WondwossenHunde Ай бұрын
ገዜጠኛው ደካማ ጥያቄ ምንስኤ የኢኮኖሚ ንባብ ዝቅተኛ መሆኑን ያመለክታል 😢 ብዙ እውቀት ይልቅ አሉባልታ የታጨቀ ግለሰብ ደርዝ ያለው ግልፅ ጥያቄ መጠየቅ ስሳነው የታዘብነው ይታረም።መዓዚ በደና ደሞዝ ጥሩ ባለሞያ መቅጠር ያለብሽ ይመስለኛል።ወደ ነጥቡ ስንመጣ የአንድ ሃገር የድህንት ፣ የሙስና ምንጭ ፖሊሲ በዋነኛው የማክሮ ኢኮኖሚ ጉምቱ ምና አለው ለዝህም አመልገው ሸጋ አድርጎ ገልጦታል።
@Joshua.basse_
@Joshua.basse_ Ай бұрын
Thanks Sheger for inviting seasoned professional and global entrepreneur for clarification in a simple way for all
@tadiosmillion
@tadiosmillion Ай бұрын
እንዳንተ ቢዝነስ የገባዉ የለም አንበሳ 🧠smart 🎉
@leba22
@leba22 Ай бұрын
Ateshewedu ketnagerew ga gedel atgebu bezeh melasu new genzebachen tebelto yekerew
@jonnybeke2113
@jonnybeke2113 Ай бұрын
​አበሻ ችግሩ ይሄ ነው
@FarisZehara-tr7jp
@FarisZehara-tr7jp Ай бұрын
ሸገሮች እናመሰግናለን 🙏
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Ай бұрын
የውስጥ ሰላም እና የህግ የበላይነት ላይ ሁሉን አቀፍ መፍትሄ በማምጣት ገበያውን ከቁጥጥር ውጪ እንዳይሆን በማድረግ የኑሮ ውድነቱን ለመቆጣጠር መላ በመዘርጋት እንደሚመረቁት ፕሮጀክቶች ትኩረት ሰጥቶ መስራትና የታለመውን እቅድ ማሳካት የህልውናችን ጉዳይ ነው።። ቢመረንም ወደ ኋላ የማንልበት ለተግባራዊነቱ መስዋትነት መክፈል አለብን። አስፈፃሚው ባለድርሻ አካላት እና ህዝቡ ቀበቶውን ጠበቅ ማድረግ አለበት። የህዝቡን ኑሮ ወገቡን ሳያጎብጥ የሚከሰተውም ንረት ያለአግባብ እንዳይሆን የሚፈለገውን የህግ አግባብ ተጠቅሞ ሌባ ነጋዴዎችን እና ዋልጌ ባለድርሻ አካላትን ልክ የምናስገባበት ህግ ሊተገበር ይገባል። ህግን ለማስተግበር ዳተኝነት ይበቃል።።።።።።። የተግባራዊነቱ ማነቆዎችን መፍታት ካልተቻለ የትኛውም ፖሊሲ ምንም ነው!!!! ምንም!!! ይሄ በደምብ ሊዳሰስ ሊፈተሽ ይገባል።።።። ኤርሚ ከፖለቲካው ጋር እንዳይነካካ አስረግጦ ያልዳሰሰው ነገር ይሄ ነው።። ኢንቨስትመንት ያለ ሰላም እና የህግ የበላይነት ምንም ነው!!! እያንዳንዱን ነገር ከመነካካት ባሻገር በደምብ ፈትሾ ማየት ያስፈልጋል። እንዲህ አይነት ሾዎች ንግግሮች ያስፈልጉናል።።። እናመሰግናለን!!
@abelenduti
@abelenduti Ай бұрын
We heard what we need to hear Even if he doesn’t mind he deserves very professional host studio and production Thank you Mr Ermias
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 Ай бұрын
ኤርሚ ቲዮሪ ነው የምታወራው ። መረጃ ይዘህ ብታወራ ጥሩ ነው።
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk Ай бұрын
እግዜር ይስጥክ
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Ай бұрын
I like it. The jornalist is excellant. Ermias is also excellent.
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
The journalist is not up to the guy's knowledge. I'm sorry to say it!!😔
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Ай бұрын
ሁሉም ሰው እንደዚ በሙያው የሚያቀውን ቢያወራ እኛ ደሞ ከጎሳ ፖለቲካ ውጪ ምሁራኖቻችንን ብንሰማ ስለሚመጣው የሐገራችን አጣፋንታ የጠራ ግንዛቤና የነቃ ተሳትፎ ይኖረናል እድሜ እና ጤና ለምርጡ ኢኮኖሚስታችን ኤርሚያስ አመልጋ።
@kokebworku48
@kokebworku48 Ай бұрын
መቸም የሀገሬ ሰው"ሳይደግስ አይጣላም"ይላል የሀገራችን ትልቅ ችግር "አለማወቃችንን ማወቅ" አለማመቻላችን ነው።ማንም እየተነሳ የድንቁርናውን አቦጊዳ የተንሸዋረረ ትንታኔ ይተነትንልናል ሀገር በሎጂክ ሳይሆን በግምት ሀገር ላይ ሽብር ይነዛል ግን ወላድ በድባብ ትሂድ እንደ አንተ አይነት 28:13 ተወልዶ ለሀገርና ለማህበረሰብ በቅንነት በሎጂክ ተደግፎ እንዲህ ዓይነት ግንዛቤ መስጠትህ ትልቅ ምስጋና ይገባሀል ወንድሜ ሳትሰለች በአገኘኸው አጋጣሚ ለማስተማር ሞክር "ሞት አለ ተብሎ እንቅልፍ ሳይተኛ አይታደርም"።
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 Ай бұрын
Mr Ermiyas thanks so much!
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 Ай бұрын
ጠያቂው በቂ የመጠየቅ ችሎታ የለውም ምንም ከተጠያቂው ማንነት ጋር የማይዛመዱ የመንግስት የኢኮኖሚ ሚኒስትሮች የሚጠየቁትን የቢዝነስ ባለሙያ መጠየቅ ግራ ያጋባል ተጠያቂው ለመመለስ ሞክሮዋል
@henockhailemariam4583
@henockhailemariam4583 Ай бұрын
ይሄን ኢንተርቪው መዓዛ ብታደርገው ጥሩ ነበር። thank you both
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 Ай бұрын
No No No....Noway መዓዛ ለኣርት ወይ ለፖለቲካ እንጂ ለእዚህ ኣትሆንም
@henockhailemariam4583
@henockhailemariam4583 Ай бұрын
@@yosefberhe5302 አይመስለኝም መዓዛ ጥያቄዎች clearly መጠየቅና እያዋዛችም ቢሆን መልስ demand ማድረግ ትችላለች። ስለበህግሰ?
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 Ай бұрын
@@henockhailemariam4583 ልክ ነህ ! ግን ይህ መዋዛት የለብትም ነው የምለው እነ ኤርሚያስ ፡ዘመዴነህ፡ እሌኒ ፡ ብርሃነ መዋ ፡ ብርሃኑ ነጋ ፡የዛፍወርቅ እና ሌሎች በእንዲዚህ ዓይነት ጉዳይ ጥልቅ እውቀት ያልቸው እውቀት ብቻ ሳይሆን ከሒደቱ ደግሞ የሚጠቀሙና ሊጠቀሙ የሚፈልጉ ናቸው የሚናገሩት ከእውቀታቸው እና ከጥቅማቸው ኣንጻር ነው የሚናገሩት እና የሚያስተምሩት ሰው ሊጠቅምም ሊያሳሳትም ይችላል ኣንዳንዴ ኢኮኖሚክስ እና ቢዝነስ ከሜትሮሎጂ የባሰ ነው የሚሳሳተው ስለዚህ ደፈር እያለ የሚጠይቅ ባለሙያ ይሻላል ከሚል ነው እንጂ መዓዛ ካለማወቅ ኣይደለም
@kasseiopia
@kasseiopia Ай бұрын
COME On Ermy, I can't wait to see you Play, 💪💪💪
@henokyohanes7180
@henokyohanes7180 Ай бұрын
I will see this video after a week, and I will comment here again
@me_212
@me_212 Ай бұрын
We will talk about it soon... ጥሩ ጊዜ እየመጣ እንደሆነ ይሰማኛል
@mehalekbelayeneh5346
@mehalekbelayeneh5346 Ай бұрын
ብዙ ሀገራት የከሸፈ ልምድ አላቸው እያልክ ምስክርነት እየሰጠህ ለኢትዮጵያ ሲሆን ህክምና ነው ማለት አይከብድም አቶ ኤርሚያስ
@creamrisesup
@creamrisesup Ай бұрын
If you listened him well, he was saying IMF is implementing measures to carefully monitor how it is going to be implemented in order to avoid failed fiscal plans of the past witnessed in other countries.
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Ай бұрын
እንዲህ ነው አዋቂ እንዲህ ነው ባለ ሙያ በተግባር የተፈተነ ፤ በሥራ የተረጎመ። የዘመኑ ምሁር ነን ባዮች (ባለ ማንጠልጠያዎች)...you put them to shame so they should stay out of sight for now😅🤣 Thanks Ermias, you're impeccable 👌
@mubarekhassen-i9n
@mubarekhassen-i9n Ай бұрын
ጠያቂዎ እግር መስቀል ነው ሚችለው !! 🎉 Respect ermias🎉🎉
@wechecha
@wechecha Ай бұрын
ነጥብ ላስቆጥር በሚል መንፈስ የሚጠይቅ ይመስላል..... መንግስትን መንቀፍ ብቻውን እውቀት አይደለም በተለይ በማይገናኝ ምሳሌ... ሳር አትርገጡ የሚል መንግስት ምን አመጣው.... ትምህርታዊ ... ውይይትና ወቅታዊ አጀንዳ ምሁር እንግዳ.... በተራ ጠያቂ አፈር ብላ:: ፖሊሲውን አንብቦ እንዳልመጣ ብቻ ሳይሆን ምንም የማይመጥንና ያልተገናኘ ጥያቄ ይጠይቃል:: መልሱን ተድግፎ እንኩዋ ቢጠይቅ ... ውይ እሱም እውቀት ይጠይቃል
@bonnydinka4013
@bonnydinka4013 Ай бұрын
Exactly, keshem journalist.
@BETREMUSSIE23
@BETREMUSSIE23 Ай бұрын
የዚህ interview more ድምቀት እንዲኖረው ያደረገውከጀርባ የሚሰማው ቅዳሴ ቅዳሴ ነው ክብር ምስጋና ለ መድሃኒአለም!!!
@FekedeAyele-x3x
@FekedeAyele-x3x Ай бұрын
አዲስ ነገር ምን ጊዜ ም ያስፈራል ግን እስከመቼ በፍርሀት የሚቆጣጠረው አቅርቦትና ፍላጎት ነው
@juka5
@juka5 Ай бұрын
ኡፍፍፍ ከጀርባው የሚሰማው ቅዳሴ ደስሲል
@bfayr443
@bfayr443 Ай бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ገዳን እና ጋሽ ኤርምያስን አመልጋን ፊት ለፊት ይነጋገሩ እላለው ።
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Ай бұрын
True....
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Ай бұрын
ትክክል ከሁለት ተቃራኒዎች እውነታው የቱ እንደሆነ አድማጭ የራሱን ግምገማ ይወስዳል።
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ኤርምያስ ደላላ እንጅ ባለሙያ አይደለም።
@molladessie1930
@molladessie1930 Ай бұрын
I am following. You are saying/explaining good!!! Better explanation and suggestion for those who are tired of listening always opposition.
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Ай бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚያስ🙏
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk Ай бұрын
እናመሰግናለን ተህቦ ኤርሚያስ የሚያወራዉ ቁጥር ግን ከእዉነት የራቀ ነዉ ብዙ ነገሩ መሬት ላይ ያለዉን ሀቅ የካደ መንግስትም ተገዶ እንደገባበት እናዉቃለን አማራጭ በማጣት እስቲ እናያለን
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 Ай бұрын
አንተ ፖለቲካ ነው የምታወራው እሱ ፕሮፌሽናል ነው።
@MrNatanim24
@MrNatanim24 Ай бұрын
Bro try to watch this lesson early morning after you took your medicine because I got you already confused 😂😂😂😂
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk Ай бұрын
@@mulukenlegesse2467 ዠለስ ሌላ መረጃ ለመመልከት ሞክር imf & world bank ምን ያህል ብድር እና እርዳታ አፀደቁ እንዲሁም ይህን ዉሳኔ የወሰኑ ሀገራት ምን ገጠማቸዉ ሚለዉን ከዛ ትረዳለህ
@user-oz6vm9xc4u
@user-oz6vm9xc4u Ай бұрын
ሕዝቤ ከወር በኃላ ተመልሰሕ ይሆን እየው።ኤርሚ ስቷል።
@jacobjack7724
@jacobjack7724 Ай бұрын
Enem endeza new yemasbew
@amourtube
@amourtube Ай бұрын
Exactly acess real estate ተመልሶአልና ke መንግስት ጋር fraind mehon yawtal belo maybe
@henihenry3254
@henihenry3254 Ай бұрын
​@@amourtubeይሄ የኢኮኖሚ ስርዓት እንዲመጣ ከሀያ አመት በለያ ሲወተውት የነበረ ሰው ነው አክሰስ ሪል ስቴት ደሞ በአፋጣጭ ወደ ስራ የገባው በኮሪደር ልማት ምክንያት ነው እንዲጨረሰ የታዘዙት So ከፓለቲካው ጋር ማገናኘትህ ምንም sense አይሰጥም ለረጅም ጊዜ ሲመኘው የኢኮኖሚ ስርዓት ነው የመጣው ለዛ ነው ሪፎርሙን የደገፈው
@firezerzerihun6784
@firezerzerihun6784 Ай бұрын
በትክክል እኔም እያሰብኩት ነበር ኤርሚያ የሚያወራው ትክክል የሚሆነው ሀገራችን ብዙ ዶላር ቢኖራትና ወይም ብዙ ኤክስፖሮት ማድረግ ብትችል ኖሮ ፕርፌክት ይሆን ነበር ንግግሩ…
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
ኢንቬስተሮች ይመጣሉ ዶላር በየሱቁ ይዘረዘራል ​@@firezerzerihun6784
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Ай бұрын
I don't know if his assesment correct or not but Ermias is very articulate and clear anything coming out of his mouth.
@wossenaraya
@wossenaraya Ай бұрын
Thank u wow Ermias👍👍👍👍
@wondwossenzergaw1860
@wondwossenzergaw1860 Ай бұрын
It is the best explanation for those who want to benefit from the new Ethiopian Macro economy policy and for those who want to know how can we utilize wisely from the new exchange rate of USD against ETB....!
@husseinhassen3628
@husseinhassen3628 Ай бұрын
ጋዜጠኛ ሆይ እረ ካታጎሪህን ጠብቅ በቃ ዝምምም ብለህ ስማ ልክ እንደኔ በቃ ደደብነት በኛ አልተጀመረምምምምም
@yilemaAbdeta-gv7vb
@yilemaAbdeta-gv7vb Ай бұрын
Ere be sak gdlkgn Enem endi sasb nbr❤❤
@Merameron
@Merameron Ай бұрын
😂😂😂😂
@addistefera3615
@addistefera3615 Ай бұрын
“እኔ ተሳስቼ ሰው እና ሐገራችን ደህና በሆነ” ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 Ай бұрын
እውነታው አፍጥጦ እየመጣ ስለሆነ ሁሉም ነገር በማስረጃ ይረጋገጣል። ትንሽ መታገሱ ይሻላል።
@yasinmohammed7112
@yasinmohammed7112 Ай бұрын
We proud for having you Mr. Ermiyas, outstanding economist!
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Ай бұрын
ተውህቦ በጣም የማደነቅ ጋዜጠኛ እውቀት ያለው ጠያቂ
@HolyClub
@HolyClub Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@haregewynefetene2560
@haregewynefetene2560 Ай бұрын
He’s great 👍🏽
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 Ай бұрын
Ermias Amelga በራሱ የሚተማመን ምሁር ነው። እርሱ ያቀረባቸውን ትንተናዎች ለመናገር ደፋር መሆን ይጠይቃል።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
ኤርሚያስ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ :: የሚገርም ትንታኔ
@WONDE3166
@WONDE3166 Ай бұрын
መሬት ላይ ያለውን እውነት አደባብሶ ነው ሚልፈው !!በእውቀት ሳይሆን በግለሰቦች ሀሳብ እየተመራች ላለች ሀገር የሚያወራው እንደማይሆን ጠፍቶት አይደለም
@abdulfetahnasir3304
@abdulfetahnasir3304 Ай бұрын
TURINAFA
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
Without risk no success!!!!!
@menbereworku3638
@menbereworku3638 Ай бұрын
ይሄ ሰው ወደአገር ቤት ሲገባ ትልቅ ሀሳብ ይዞ ነበር ግን ባለፈው ስርዐት ሊቀብሩት ሞክረዋል ዘመን ባንክ የመሰረተው እሱ ነው ብዙ ነገር ሊሰራ ሞክሮ አሰሩት ብዙ ችግር ደርሶበት ነገር ግን እሱ ግን ህልሙን አልጣለም እንኳን " ለህልምህ ዘመን መጣልህ" አንተ ለትውልድ ታስፈልጋለህ ተባረክ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Ай бұрын
በያለፈው ስርዓት እማ የኢትዮጵያ ህዝብ ከብሮ ተከብሮ ይኖር ነበር፣ ተረኛ መሆን አለብህ🤔
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 Ай бұрын
ይሄን Interview ደረጄ ሀይሌ ቢሰራው 100%
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 Ай бұрын
በትክክል
@user-oz9fn6rt5t
@user-oz9fn6rt5t Ай бұрын
​@@tamrukassie8240 exactelly
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Ай бұрын
Dereje already done. ❤
@eliassisay7060
@eliassisay7060 Ай бұрын
ደረጄ ሸገር አይሰራም
@ልደትአደላ
@ልደትአደላ Ай бұрын
no this one is nice interviewer too.
@zinozone2895
@zinozone2895 Ай бұрын
መልካም ነዉ ለዉጥ ግድ ነዉ። ኤርሚያስ አመልጋ እጅግ ጠቃሚና አዋቂ ልምድም ያለዉ ሰዉ ነዉ። አተያዩንም ከሚያደንቁለት ሰዎች አንዱ ነኝ በተጨማሪ መጠየቅና መተንተን ያለበት ከተሞክሮ ቀድመዉ ይሄንን ፖሊሲ የተገበሩ ሌሎች ሃገሮች የተጠቀሙትና የከሰሩበት ምክንያቶች ቢታዩ እንደ ሃገሮቻችዉ ወቅታዊ የኢኮኖሚ አቅም ሁኔታና ደረጃ እንደ ምሳሌ ብንጠቀም መልካም ነዉ።
@MebaT-rf2qt
@MebaT-rf2qt Ай бұрын
I prefer Èrmias to be asked by Economics background Journalist
ብር እና ዶላር፣ ክፍል አንድ
48:30
Bilcor Tube
Рет қаралды 71 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 60 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 34 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 60 МЛН