KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia Sheger Mekoya ጆን ኤድጋር ሁቨር ላቭሬንቲ ፓቭሎቪች ቤሪያ lavrentiy pavlovich Beria & John Edgar hoover
37:10
Sheger Tizita Ze Arada - የሀገራችን የጀግንነትና የአንድነት ተምሳሌት ናቸው ስለሚባሉት የቋራው መይሳው ካሳ (ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ)
27:52
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
SHEGER CAFE - ስለ 8ኛው ሺ ታሪክ ምን ይነግረናል?የታሪክ መ/ር እና ተመራማሪ አበባው አያሌው እና መዓዛብሩ ክፍል 1
Рет қаралды 16,752
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 418 М.
Sheger FM 102.1 Radio
Күн бұрын
Пікірлер: 33
@ZEthiopia-ng2oe
Ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ዋው እናመሰግን አለን🙏
@mlbmlb3659
Ай бұрын
ሚገርም ነዉ ብዙ አዲስነገር ነው የሰማሁት መዓዚ እድሜሽ ይርዘምልን😘😘😘
@mequadesha
Ай бұрын
ይቺን የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ #የፍቅር_ልቦች ❤
@ashenafime
Ай бұрын
ወይ ሸገር ሚዲያ በመጨረሻ የአገራችንን ቅርፅ አወዳሚ ሰው አቀረባቹሁ ተዋረዱ😭😭😭
@እዉነትተናገሩ
Ай бұрын
ደደብ
@samitru3351
Ай бұрын
ድጋሜ ቢሆንም እንኳን የማይሰለች የአነገገር ለዛ ፣
@passenger8683
Ай бұрын
መዓዛ በሃገራችን ወደር ከማላገኝላቸው እጅግ በጣም ጥቂት ጋዜጠኞች አንዷ ነች። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በልኳ የሆኑ ሰዎችን ለሚዲያው ማቅረብ በጣም ቸግሯታል። ይህ ሰው "የታሪክ ተመራማሪ" ተብሎ ሲነግር የህሊናና የሞራል ባዳ መሆኑን በግልጽ አስመስክሯል። እርሱ ታሪክን አያውቀውም ታሪክም እርሱን አያውቀውም። ይህ ሰው የሚያወራውን 'ታሪክ' እንዴት እውነት ነው ብዬ ማመን እችላለሁ? ምክንያቱም ይህ ሰው ከህሊናው ሆዱን/ከርሱን/ ሲል አስቀድሞ ዐቢይ ለተባለ የአዲስ አበባው ጠ/ሚር እራሱን ሽጧል። መማር መመራመር እንደዚህ ለመርመጥመጥ ከሆነ መሃይማንን ብታቀርቢ ከርሱ የበለጠ እነርሱ ሚዛናዊ የሆነ ወሬ ያወሩልሻል። በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ አዋቂ ሰው ጠፍቷል። ድንቁርናና ግዴለሽነት ነው የሃገሪቱ ዋና መሪ። መዓዛ ለእውነት የምትሟገቺ ጋዜጠኛ ከሆንሽ የምታወሪውን ሰው ለዪ። ንጹህ ሰው ፈልጎ ማግኘት ብርቅ በሆነባት ሃገር ውስጥ ዝምታም /እነዚህን የመሳሰሉ ሰዎች አለማቅረብም መልካም ነው።
@AbrehamMezmur-fm6bz
Ай бұрын
Betam aybalem atrssw
@dawitalemayehu9271
Ай бұрын
በደንብ ስለማውቀው እርግጠኛ ነኝ አጠገቡ አረቄ አስቀምጠሽ ነው።
@fasilgebre4150
Ай бұрын
በህይወቴ አበባውን የመሰለ መሸጦ አይቼም አላውቅም ።እወቀቱን ከእነስብእናው በዲናር ለሆዱ ፍትዎት የሸጠ መሸጦ
@alexmulugeta2002
Ай бұрын
አበባውንስ እናቀዋለን አንተ ግን ማንነህ :: ለነገሩ ከአስተያየትህ መገመት ይቻላል:: ጨዋ ትመስላለህ/ሽ/::
@shimeliskassahun584
Ай бұрын
ቀጣፊ ነዉ ጫታም የታሪክ ሳይሆን የትርክት ሠዉ ነዉ ቀጣፊ ተለጣፊ ጭንፈኛ ነዉ በሚገርማችሁ የወሎ ና የሸዋ ን ህዝብ በጣም ይጠየፉል የጉጃም ለዛዉም የማቻከል ወረዳ ሰዉ ነዉ
@josephzewde2029
Ай бұрын
ንጉሥ ናዖድ?
@mahtebubekele9342
Ай бұрын
Those who insult him, why don't you tell us your version of 8gna shih instead.
@ninaaman4586
Ай бұрын
Manew Abebaw lemindinew yemtsedbut?
@yohannesbelete7389
Ай бұрын
መአዛ አንገት የምትደፊበት ቀን ይመጣል ጊዜ ለኩሉ 🤐
@እዉነትተናገሩ
Ай бұрын
ደደብ የሱዳን አህያ!!!
@mah0124
Ай бұрын
ለምን ሲባል?!...በዚህ ሁሉ ጉድ እያለፍክ ያለኸው አንተም አልደፋህ...እስቲ መጀመሪያ እደግ!!
@tarekegnfite8706
Ай бұрын
Ye semenu tinkolan....ere bakachiwu mini yakil hal ker
@dejentilaye260
Ай бұрын
Avoid him from such kind of show
@sadickteka5861
Ай бұрын
እሺ 8ኛው ሺ መጀመሪያ የተናገሩት እስራኤላውያን ናቸው ለምን ?እኛ እስራኤላውያን በምድር ላይ የምንቀጣው ለ8ሺ አመት ነው ከዛ በኋላ አንቀጣም አሉ እና ከነብያቶች ጋር ይጣላሉ እናንተ ምን አውቃችሁ ነው ሲባሉ እኛ እናውቃለን አሉ ደሞ ታውቂያለሽ የእስኤልያን ትርክትና ተረት ቀጥታ ለምን ሳንል የምንቀበለው ደሞ እኛ ነን ።እና በሁለቱም ሀይማኖት ላይ እንደዚህ አይነት ቁጥር የለም ትንሣኤ ወይም ቂያማ ቀን ደርሶአል ይባላል እንጂ 8ሺ ተረት ነው ።
@እዉነትተናገሩ
Ай бұрын
ደደብ የሱዳን አህያ ነህ! ለመሆኑ የየትኛው አይሁድ ወይንም ጅዊሽ ታሪክ ነው የምትዘባርቀው? የአሽካናዚ አይሁድ ነጫጭባ ፋረንጅን ታሪክ ነው የአይሁድ ታሪክ የምትለው ወይንስ የሳርዲኖች ይሁዲን ነጭ ፈረንጅን ነው!!!ትክክለኛ ይሁዲዎች ማለት የኢትዮጵያውያን የእኛው ታሪክ ነው አንተ ደንቆሮ
@ethiointer12
Ай бұрын
ስለ ራስህ እምነት ተናገር እንጂ በማታውቀው ጉዳይ አትዘባርቅ
37:10
Ethiopia Sheger Mekoya ጆን ኤድጋር ሁቨር ላቭሬንቲ ፓቭሎቪች ቤሪያ lavrentiy pavlovich Beria & John Edgar hoover
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 139 М.
27:52
Sheger Tizita Ze Arada - የሀገራችን የጀግንነትና የአንድነት ተምሳሌት ናቸው ስለሚባሉት የቋራው መይሳው ካሳ (ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ)
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 7 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
27:47
Mekoya - Ahmed Gaid Salah የታመነው የጦር ሰው! ጀኔራል ሳላህ - መቆያ በእሸቴ አሰፋ@ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 41 М.
27:42
Sheger FM Radio Drama - ሶስት ጉልቻ ድርሰት ፣ሳሙኤል ተስፋዬ #RadioDrama @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 2 М.
1:02:39
እኔ እና ሀብቴ ሽፍታ ይዞን ነበር | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 203 М.
57:03
Sheger Cafe - ስለ ላሊበላ - አበባው አያሌው እና መዓዛ ብሩ
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 9 М.
20:43
Sheger Mekoya - Steve Jobs ዓለምን የለወጠው ንጉሥ Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 76 М.
1:22:38
ኤርሚያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -በነገራችን ላይ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 1,5 МЛН
48:49
ሸገር ካፌ - On Solomon Deressa የሰለሞን ደሬሳ የግጥም ሥራዎች ላይ ክፍል 3 @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 1,9 М.
58:02
ሞገደኛው ነውጤ፤ ያኔ በኢትዮጵያ ሬድዮ ስናደምጠው እንደዚህ ነበር፡፡
Reyot
Рет қаралды 101 М.
1:31:16
አድዋ - ዘመን ተሻጋሪው ድል! - አዘጋጅ እና ተራኪ እሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 163 М.
23:31
Sheger Mekoya - አሳሪዋን ያፈቀረችው ሄለና ሲትሮኖቫ ! Helena Citrónová Eshete Assefa @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 106 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН