የአማራን ጥቃት ለማስቆም አንድ መፍትሄ አለኝ | ከጃዋር ጋር ፊትለፊት መከራከር እፈልጋለሁ | አንዳርጋቸው ጽጌ Andargachew Tsige | Ethiopia

  Рет қаралды 82,145

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 252
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
አንዳርጋቸው አድር ባይ ነህ በአብይ አምናለሁ ትላለህ ግን አማራ በወለጋ ሲጨፈጨፍ ፀጥ ብሏል ለሕውሐት ተደጋጋሚ እድል በመሰጠት አማራን አፋር ያሰጨርሣል
@albertcamus5976
@albertcamus5976 2 жыл бұрын
His understanding is very deep. His thoughts are scientific and invincible!!! He is one of the precious assets Ethiopia has.
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 2 жыл бұрын
It’s based on your knowledge and bargraund
@osmanesa6963
@osmanesa6963 2 жыл бұрын
ዋዉ ሁሌም አስተማሪና ቁምነገር አዘል ኢትርቪ ስለምታደርጉ ከልብ አመሰግናችሁላዉ በተረፈ ረጅም እድሜ ለአዳርጋቸዉ ፅጌ ፈጣሪ ይስጥልኝ ከልብ እዉደሀለዉ አከብርሀለዉ አሁንም ፈጣሪ ይባርክህ
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
A very clear and honest account of where we as a nation are at today. Let's hope that this interview bears some fruit.
@seescan3925
@seescan3925 2 жыл бұрын
As always you are number one. I salute 🙏
@markos.emanuellemma4005
@markos.emanuellemma4005 2 жыл бұрын
THE ETHIOPIAN GOVERNMENT AND PEOPLE HAVE A HELL OF A LOT TO LEARN FROM ATO ANDARGAGHEW TSIGIE
@endalkachewyimamabetew817
@endalkachewyimamabetew817 2 жыл бұрын
1111a111
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 2 жыл бұрын
አንዳርጋቸውን በማቅረብ እናመሰግናለን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ኦሕድድ እና ብአዴን አማራን አየፈጁ ነው
@ዘእምነገደኢትዮጵያ
@ዘእምነገደኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
Frank analyses as usual, well done!
@kebedegeletu8117
@kebedegeletu8117 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነወ። እናመሰግናለን።
@estifanosgetachew3828
@estifanosgetachew3828 2 жыл бұрын
👏👏👏👏 ጥልቅ ነው 👏👏👏👏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
አንዳርጋቸው አብይ ሕዝብ በነፃ ተመካክሮ ሠላም እንዲመጣ አይፈልግም ቢሆን ቃሉን አይበላም ነበር አሣፋሪ ናቸው
@TheBex2007
@TheBex2007 2 жыл бұрын
Wow Andi, speechless.
@michaelg.9791
@michaelg.9791 2 жыл бұрын
Andy always sharp in his view & very seasoned politician.i wish a key position in the government structure finds him where he can share his experience on the regular basis. Very intellectual yet very Humble man ✊
@eskindergebremichael8479
@eskindergebremichael8479 2 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና ጠየቀው ጋዜጠኛ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። ስለውይይቱ እውነታና አስተማሪነት አመሰግናለሁ።
@mimitadesse9834
@mimitadesse9834 2 жыл бұрын
ትክክል በእንድ መድረክ ተገናኙና እውነቱ ይውጣ ለምን የሰው ልጅ ሞት ግድ እንደማይለን ከምንጠራበት ዘር ካልሞተ በስተቀር ....ይሄ ትክክለኛ ሃሳብ ነው።
@berisolbetemariam
@berisolbetemariam 2 жыл бұрын
Thank you, Andy. You've always nailed it.
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 2 жыл бұрын
Andy telling the truth 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
አብይ አምባገነን ነው አንዳርጋቸው እውነቱን ተናገር በዚህ እድሜ አትዋሸ ❤ በአዴን እቃ ነው የአማራ ላይ ግፍ በትግል ብቻ ነው የሚቆመው 💚💛❤️
@SaeedSaeed-yo9up
@SaeedSaeed-yo9up 2 жыл бұрын
ነብር የኢትዮጲያ ልጅ እረጅም እድሜ ምኞቴ ነው።ምናለ እንዳንተ ያሉት ብዙ ቢሆኑ
@mohammedadem8335
@mohammedadem8335 2 жыл бұрын
አዳርጋቸው ስጌ በጣም ጎበዝ ሰው ነው በጣም የሚደነቅ ሰው ውነቱን ነው የሚናገረው
@ermeeethiopia1223
@ermeeethiopia1223 2 жыл бұрын
በሺህ የሚቆጠር አማራ በየቀኑ በአማራነቱ እየተጨፈጨፈ በመንግስት መዋቅር በሚደገፍ በተደራጀ አራጅ ቡድን እየታረዱ አደናግራቸው አማራው መደራጀት የለበትም ይልሃል ታድያ ከዚህ በላይ የአማራ ጠላት አለ?????
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 2 жыл бұрын
ውይይቱ የአቶ አንዳርጋቸውን ትልቅነት ያሳያል ለነገሩ በ2ቱም የፃፏቸው መፅሐፍት በሳል ፀሐፊነታቸውን አይቼበታለሁ ። ግለታሪክን በዛ መልኩ አጓጊ አድርጎ መፃፍ የሚደንቅ ነው የተነካሁባቸው ቦታዎች በርካታ ናቸው ። ለሃገራቸው ያላቸውን ቅንነት የተሞላበት ፍቅር ለሠላም ያላቸው ዋጋ አደንቃለሁ ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
አንዲ እንደሁሉም ጊዜ አስተማሪ ነው ንግግርህ 👏 👏 ወንድሜ ጋዜጠኛው አንዳርጋቸው ባለፈበት ብታልፍ ዜግነት አይደለም ... ሌላም ትቀይራለህ ሌሎች እንደሱ ይሉት ሰው እያጫረሱ እያየን ጥያቄና መልስ የሚያቀርብላቸው የለም ✌️
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ አቶ አንዳርጋቸው፣ አመለካከትዎ እውነትን የተከተለ ነው።
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ከአማራ ውጭ የሚያውቀው የትኛውም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ የለም።
@streetcorner1738
@streetcorner1738 2 жыл бұрын
Brilliant ❤
@TheoatStudio
@TheoatStudio 2 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው smart logical ምልከታ ነው ። የደከመ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ከዚህ ውይይት ጤናማ ግንዛቤ አግኝተዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
@danielbarnabas2206
@danielbarnabas2206 2 жыл бұрын
This man so honest n patriotic
@fekadetessema8538
@fekadetessema8538 2 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው የሁላችንም የጋራ ለሆነችው ሃገር ሰላምና ሀገር ሆና እንድትቆም ለማድረግ ሙሉውን ጊዜህን መስዋት እያደረክ ለምትስራው ሥራ እናደንቅህአለን!!!
@ዜግነትአማራዊ
@ዜግነትአማራዊ 2 жыл бұрын
ይህ አረመኔ የብዙዎች ደም በእጁ አለ በአለም አደባባይ ለፍርድ መቅረቡ የማይቀር ነዉ
@fekadetessema8538
@fekadetessema8538 2 жыл бұрын
@@ዜግነትአማራዊ ፅንፈኛ የአማራ ብሄረተኛ ከዚህ በላይ ምንም ልትል አይጠበቅም
@tamratalemu9704
@tamratalemu9704 2 жыл бұрын
Dear Journalist, thanks for inviting Andy, and please listen more and let the speaker finish his ideas and please don't form your opinions you are there to ask critical questions and get a full answer. I didn't think you realized the depth of the conversation. Yet if you read you will have a bright future in the profession. good luck.
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 2 жыл бұрын
Thank you Ato Andargachew.
@anjotawgodday7571
@anjotawgodday7571 2 жыл бұрын
አንዲ ማሰመሰል እና ውሸት አይመቸውም ንጹህና ሀቀኛ ምሁር ነው
@aregakassa2140
@aregakassa2140 2 жыл бұрын
አንድ አፍታ ወግ ምረጥ ሃሳቦችን አንስታችኋል አንተንም አቶ አንዳርጋቸውንም በጣም በጣም እናመሰግናለን።
@fullcircuit366
@fullcircuit366 2 жыл бұрын
አንድ አፍታዎች በጣም ጠቃሚ ስራ ነው የያዛችሁት አጠቃላይ የ interview situation የተረጋጋ መሆኑ እና rational የሆኑ እንግዶች ስለ ምታቀርቡ እስከ መጨረሻ እንድከታተል ረድቶኛል ቀጥሉበት :: በ መደመር መፅሐፍ ላይ አቶ አንዳጋቸው ያላቸው እይታ ሙሉ ፕሮግራም ብትሰሩበት በጣም ጠቃሚ ነው እላለሁ ።
@daniheyele2594
@daniheyele2594 2 жыл бұрын
You are 85% true
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 жыл бұрын
Andargachew yemigerm sew new . Tebarek abo !!!👌👌👌💚💛❤
@sahlezewdinhe5360
@sahlezewdinhe5360 Жыл бұрын
አንዳርጋቸው ጽጌ ፀረ ሰላም የሆነና እንደ አባቶቹ ፣ " ጭካኔ በተሞላበት መንገድ "ጄኖሳይድን በመፈጸም የሚያምን ፋሽስት ነው።
@dtlleye3036
@dtlleye3036 2 жыл бұрын
በመጨረሻ አማራ ከተጨፈጨፈ በኃላ ብዙ ጊዜ ስጮህለት የነበረውን ወሳኝ መፍትሄ - በትርክቱ ላይ ውይይት ይደረግና እውነቱ ይውጣ
@MohamedHassan-up4hc
@MohamedHassan-up4hc 2 жыл бұрын
I fully supported your ideas everybody has to leave as Ethiopian in Ethiopia we all are Ethiopians we have differences as you said sit around the table look the best solutions for the people not for the party leaders satisfaction.
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ችግር በዘላቂነት የሚፈታው ዜጎች ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰው እንዳይሰሩ መብታቸውን ገፎ በአፓታይድ አሰራር ሁለተኛ ዜጋ የሚያደርጋቸውን የጎሳ ሕገመንግስት በመቀየር ብቻ ነው!
@ethiopia9431
@ethiopia9431 2 жыл бұрын
ተባረክ
@mohammedadem8335
@mohammedadem8335 2 жыл бұрын
ምን አይነት ምሁር ነው ትንታኔው በጣም ደስ የሚል ነው
@hannahselasie2794
@hannahselasie2794 2 жыл бұрын
I am impressed, this is mature and honest talk. It’s time Ethiopians need to trust each other and believe we conserve our differences in the round table. The Amhara’s stand for self-defense not for aggression.i believe every religion should have a right to bear arms self-defense. And the right and the responsibility has be given to the regional people. Otherwise it up and government has to take the responsibility of any massacres And genocide.
@bekaluazeze8391
@bekaluazeze8391 2 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ ግን ሥልጣን ያሉት በሙሉ የምትለዉን መረዳት የሚችሉ ሰዎች አይደሉም የእነሱ ሰቀቀን ሀብትና ሥልጣን ነዉ።
@solomonwerssa2347
@solomonwerssa2347 2 жыл бұрын
ቆንጆ ውይይት ነበር። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ እንደ ፋሽን ሆኖ የመጣ አጉል ባህል እያየው ነው። በፊት በፊት አርቲስት አንቱ አይባልም በሚል ሰበብ እድሜ ጠገብ ሰዎችን መድረክ ላይ አንተ ሲሉ ይሰቀጥጠኝ ነበር። አሁን ደግሞ ሁሉንም ያዳርስ ይዟል። ግዴለህም አቶ አንዳርጋቸው ባይፈቅዱም የቅርብ ዘመድህ ቢሆኑ እንኳ ባህላችንን ችላ አትበል ጎጂ ባህል አይደለምና ካንተ እድሜ አንፃር እያየህ አንቱ በል ፍቃድ አትጠይቅ።
@ገመቹቶሎሳ
@ገመቹቶሎሳ 2 жыл бұрын
Mr Andeargachew I have great respect for you. I wish our politicians can practice your views against ethnicity federalism
@tediadugna99581
@tediadugna99581 2 жыл бұрын
there is no ethinic federalism it is bases of demokracy ok use of gift of nature or from God your language culture and other is the basic what u know in america 53 states not chaflaki system like other needs one language one culture is old system now not place 4 other languages
@ገመቹቶሎሳ
@ገመቹቶሎሳ 2 жыл бұрын
@@tediadugna99581 you must be brain washed by the TPLF terrorists for the last 30 years. Never compare our ethnicity federalism system. The TPLF terrorists started all this nonsense for their own benefits. Never compare our stupid federal system with America or Europe. The TPLF terrorists infested a deadly poison in our country for the past 30 years and they're to blame for this
@santasis
@santasis 2 жыл бұрын
well said!
@bezuayehuwoldeyohannes2089
@bezuayehuwoldeyohannes2089 2 жыл бұрын
A man of integrity with mature political thought. You are consistent, committed, and dedicated Ethiopian. Long live for
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
አማራ ብያኮርፍ ትክክል ነው። ኦሮሚያ ውስጥ ያሉት አማሮች መታጠቅ አለባቸው።
@Bortossa
@Bortossa 2 жыл бұрын
Look at Andy! How could he has such a flat stomach at this age?
@michaelg.9791
@michaelg.9791 2 жыл бұрын
Flat for poor people, BORCH for Rich ppl. I like my caporteny Belly. It's free airbag if I fall When I get tired with woman, I just tilt fwd & back & save my Back from trouble 🤫
@luckydad7339
@luckydad7339 2 жыл бұрын
He doesn’t pig out. Period. 😂
@WonduAYimam
@WonduAYimam 2 жыл бұрын
መሬት የግል ንብረት የሆነ ለት የአ/አ የይገባኛል ፖለቲካ ያከትማል። ምክንያቱ ደግሞ የመሬት መቀራመት አጀንዳን ስለሚዘጋ ነው!
@Regassa221
@Regassa221 2 жыл бұрын
እንደአንተ ያሉ ደነዝ አስተሳሰብ የያዙ አማራነኝ ባዮች ሲያቅለሸልሹኝ
@solomongob6356
@solomongob6356 2 жыл бұрын
Legend Andargachew
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 жыл бұрын
Talaqsew andargachew. Respect you men
@ahmedmestofa3000
@ahmedmestofa3000 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ sewedehe yes
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 жыл бұрын
አቦ ምችት የሚል ስውዬ አያለቀልቅ ደፈር ብሎ ያመነበትን የሚኖር ሰው!!
@tamrattibebu9912
@tamrattibebu9912 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጥያቄዎችን አቅርበህ ከማሰጨረስና የነጠረ መልስ ለአዳማጭ እንዲደርስ ከማድረግ ይልቅ ሁሉንም ጥያቄዎች አንስተህ ሳይጠራ እንዲቀር ለመሥራት የምትጥር ነህና የውይይት ፍሰቱን ለአድማጭ የጠሪ ስዕል የሚያሰጨብጥ ለማድረግ ብትጥር የተሻለ ነው።
@allinonerobera1605
@allinonerobera1605 2 жыл бұрын
Ato Andargachew is one of the few matured Ethiopian politician that must be respected. However, still he is influenced by the ideology of 'ONE' though he said there is no ground for unitary system. He must clearly accept the federalism Ethiopians deserve is not what he is preaching. Ethiopia must be equal for all! This journalist is also very matured and capable as I have seen him in many interviews.
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless Ethiopia
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
አንዲ ፦ መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ ሀሳቦችን ሊያመነጩ ከሚችሉት የአገራችን ፖለቲከኞች ውስጥ አንዱና ግንባር ቀደሙ ነህ። የተለያየ አመለካከት ያላቸው የፖለቲካ መሪዎች ማህበረሰቡን ባካተተ ሁኔታ መወያየት አስፈላጊ ነው ያልከው ሀሳብ በጣም የሚደገፍ ነው። 👌👌👌🙏🙏🙏
@walesebhat465
@walesebhat465 2 жыл бұрын
You are right brother the ethnic federal system ♋ of Ethiopia 💚💛♥️
@bornrebel7657
@bornrebel7657 2 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ጽጌ ልዩና ደፋር ፖለቲከኛ ነው፨ሰው እንዲወደው ብሎ የሚናገረው ነገር የለም።ነጭ ነጯን ነው የሚያስቀምጠው። የኢትዮጵያ ወጣት ከዚ ሰው ብዙ ብዙ መማር ይችላል። ከሁሉም ለየት የሚያደርገው ደሞ ሆደ ቡቡ ነው።
@hac-me86
@hac-me86 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን እንደ ገብስ ቆሎ እሚያምሳት ይህ የሰይጣን ኣለቃ እንደሆን እማታቁ ኢትዮጵያውያን መከራችሁን ታርይዝማላቹህ በድን ሁላ
@ethio1775
@ethio1775 2 жыл бұрын
Girma yeshitela ye amhara telat geday new amhara meri yelewem. Freedom too amhara.
@Fasilo
@Fasilo 2 жыл бұрын
Dismantle Ethnic federalism from Ethiopia
@getnetmeshesha5930
@getnetmeshesha5930 2 жыл бұрын
Ethnic politics exercise in Ethiopia for more than 3 decades and shown up and make sure not working so I personally support At adargashew idea and need ethnic politics should clear from Ethiopia.
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
አቶ እንዳርጋቸው እንድህ የደነቆረ ሰው ነው እንደ ?? አማራ ጋ ትጥቅ ትግል ያሌ የለም ። አንዳርጋቸው ፀጋዬ። አማራ ሲሆን ለአማራ መታገል አለበት ። አንዳርጋቸው ፅጌ። ከአማራው ውጭ ያሉት ትላንት ባሪያ የነበሩት ሌሎች ብሄረሰብ ግን መታገድ አለባቸው። አንዳርጋቸው ፅጌ
@mohammedadem8335
@mohammedadem8335 2 жыл бұрын
ሌላው ቢቀር መኪና በዘር የተደራጀበት አገር እንደት ነው ወደፊት የሚቀጥለው አሳፋሪ ነው አገሪቱ ላይ እተሰራ ያለወ
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 жыл бұрын
አማራ ተገሎ እሬሣው ሣይቀር በሚቃጠልበት አገር መግሥት አለ ትላለህ። ለምቱት እንኮን ያድ ደቂቃ ፀሎት የከለከለና አንድ ቀን ሥለምቱት ንፁሀን የተሠማውን ነገር እንኮን ትፍሽ ያላለ መሪ አውሬ እጂ ሠው አደለም። የትግራይ ሢቢሊያንን የሚቀጠቅጥ በአደባባይ የሚሠለጥን የኦሮም አራጅ ቡድን ማየት አልቻለም። አዳርጋቸው ገዳይ መግሥት በመደገፍ ተጠያቂ ነህ።
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 2 жыл бұрын
Andarigachew,bandaw
@yadedaka1325
@yadedaka1325 2 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ይህን ህገመንግስት እንኳንስ ልትለውጥ ስለእርሱ እወያያለሁ ብለህ ያሰብክ ቀን እብድ መሆንህን እያሳወቅከን እንደሆነ እና እኛ ደግሞ እብድን ከማሳከም Evaporate ማድረጉ ይቀለናልና becareful.
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 2 жыл бұрын
Andargachewn besraw badenqewm Egnan akal gudategnochin yemigoda qalat yteqemal Qism sebari new. Amaregn blo endashaw yaweral. Lik lik lik aydelem asafari new
@honestygalor6748
@honestygalor6748 2 жыл бұрын
The opinion he made about the Oromos around Addis is masterpiece to which the Oromos elites are blind beyond help. The poor peasants have been let down by their intellectuals who are focusing on the wrong things instead of empowering their poor people to take advantage of their location closer to such a massive demand base like Addis. Oromos have no problems except the elites who are blind to everything good as they are invested in driving the poor mass the wrong into endless conflicts by ignoring the massive success to be had from simple strategic and geographical locations. I wish someone is listening.
@kassas4
@kassas4 2 жыл бұрын
እንደዚሕ ፊትለፊት ያለዉን ችግር በግልፅ ካልተነገረ ዝም ብሎ በይሉኝታ መታጠር ለብዙ ንፅሗኖች ሕይወት መቀጠፍ ምክኒያት ሖኖአል ለዉጥ መጣ ከተባለ ጀምሮ እስካሑን ያልተረጋጋዉ የተደበቀ አላማ እንዳለ ግልፅ ሥለሖነ ፊትለፊት እንደዚሕ መናገር ነዉ ሐገር እና ሕዝብን ለማትረፍ
@awugichewdamtekebede901
@awugichewdamtekebede901 2 жыл бұрын
Ye amara telate
@nabilteha4432
@nabilteha4432 2 жыл бұрын
Andargachew, bettam yemetemech sew neh.
@demekegetamesay5178
@demekegetamesay5178 2 жыл бұрын
የሚጮሁ ጢቂቶችን እየሰማችሁ ዝም ያለው ብዙሃኑ ሣይደመጥ አሥቻይ ሁኔታ የለም ማለት አጀንዳው እንዳይነሣ ብዙሃን ላለማዳመጥ የሚደረግ የብልጽግና የብልጣብልጥ አካሄድ ነው።
@simachewfenta6881
@simachewfenta6881 2 жыл бұрын
Yes ato andargachew is right as long as there is this constitution Ethiopia will not be peaceful .the lovers of this constitution are those they want to see the cheos of Ethiopia
@kaebdemsis119
@kaebdemsis119 2 жыл бұрын
አንደኛው አጫራሽና ብጥብጥ ጠማቂው አንተው እኮ ነህ።
@tameremenzew7578
@tameremenzew7578 2 жыл бұрын
But you didn't condemned the Amhara People Genocide . Why ???
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 2 жыл бұрын
ይኼ የእንጨት ሽበት ኮሽ ባለ ቁጥር ብቅ ይላል ይህንን መከረኛ ህዝብ ማደንዘዣ ለመውጋት የሚወጋ ይውጋህና ዝተት አሮጌ
@Xestra37490
@Xestra37490 2 жыл бұрын
Jawar and Bekelle Gerba are including Merarra thank you fir acknowledging Amhara genocide in wollega by Oromo’s!
@SM-xu3gg
@SM-xu3gg 2 жыл бұрын
ኧረ ተው እባክህ አንተ ሰው ፣ ዶክተር አብይ እራሱ ከወያኔ ስር በወያኔ አመለካከት እየተኮተኮተ አይደል እንዴ ያደገው
@yemarma
@yemarma 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የአብይ ታማኝ ባሪያ ወጦህ የለ ካድሬ ይበዛብሃል
@melakugebresilassie1225
@melakugebresilassie1225 2 жыл бұрын
አማራ የለም አላለም
@mulukenchanie4824
@mulukenchanie4824 2 жыл бұрын
Andargachew said all the good things, but unfortunately he is aligned with a regime, which does the opposite. Looks like he is suffering from political fatigue and is in state of dental.
@ic4l195
@ic4l195 2 жыл бұрын
የት ነበርክ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ገዜጠኛው አማራ አየተጨፈጨፈ ይቀጥል ነው አሣፋሪ ነህ የአማራው ትግል የግድ ነው
@nebe5615
@nebe5615 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ዘረኛ ነው ለኦሮሞ የሚያዳላ ነው የኦሮሞ የበላይነት ግጥም አድርጎ ነዎ ያለው
@zeru6030
@zeru6030 2 жыл бұрын
አንቺ ስላልሽ?
@fisehaabera9935
@fisehaabera9935 2 жыл бұрын
አቶ እዳርጋቸው ፅጌ አረ በእናት እፈር አማራ የሚባል ብሔር የለም ሰትል አልነበረም ፣ዛሬ ደግሞ አማራ አማራ ማለት የአማራን ድጋፍ ለማግኘት አንረሳም አንተ ትረሳ ይሆናል አማራ ግን መቼም አይረሳም።
@abdurahmanhassen5923
@abdurahmanhassen5923 2 жыл бұрын
ያለበትን ማስረጃ ታመጣልን?
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
ቕንና ኣገራቹን የምትወዱ ሰዎች ኣዳምጣቹ ለኣገር ግምባታ ኣስተዋጾ ታበረክቱ ዘንድ ይህው የማይጠገበውን ቅንና ብልህ ሰው ልሳን ኣንዳርጋቸው ጽጌን (ኣንዲ) ተዘጋጅቶላቹሃልና ሰምታቹ ስሩበት። ኣንዲ የኣፍሪካ ቀንድ የቁርጥ ቀን ልጅ👌
@adugenetcomition2406
@adugenetcomition2406 2 жыл бұрын
አዳርጋቸዉ ፅጌ ሀገር ከምታተራምስ ወደነፍስሕ ሂድ በዚሕ እድሜህ ፀብ አጫሪ አትሁን አተ ሽባ።
@zenebet4650
@zenebet4650 2 жыл бұрын
ኤሊት የለም። ኤሊት ቢኖር ቀድሞ ተወያይቶ ችግር ይፈታል። ያለው ማሰብ የማይችል መሃይም ከኤልቅት ነው የሚማረው ፣ ለዛውም ከተረፈ
@ermiasmikael6275
@ermiasmikael6275 2 жыл бұрын
ይኽ በዘር የተመሰረተ የክልሎች ፈደራላዊ ስርዐት እንዳለ ሁኖ ግዜ ተሰጥቶት ቢቀጥል፤ ኣሁን እንደሚታየው በአንድ ክልል ከሌላ ክልል የግጭት ምክያት ከመሆን ኣልፎ፤ ወደ በአንድ ክልል ውስጥ ከአንድ ወረዳ ከሌላ ወረዳ፣ ኣልፎም ከአንድ መንደር ከሌላ መንደር፣ ከዚያም ኣልፎ በኣንድ መንደር ውስጥ ከኣንድ ቤተሰብ ከሌላው ቤተሰብ ግጭት ማነሳሻ ምክንያት የማይሆንበት ምክንያት የለም። ምክንያቱም፣ ሊሳሳት የሚችል ማንኛውም ነገር ስተት ይሆናል - Murphy's Law.
@Bwondema
@Bwondema 2 жыл бұрын
Spill it out. Our problem is the constitution.
@tasewbayu9818
@tasewbayu9818 2 жыл бұрын
ውድ አንዳርጋው! የኢትዮጵያና የህዝቧ ችግር የሚፈታው በተጠናከረ የኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት እንጅ በየጎሳውና በየአካባቢው ጠብመንጃ በሚያነሱ ቡድኖች አይደለም!! ለኔ እንደሚታየኝ - የጎሳ ፖለቲካ ካልጠፋ ህዝብም ህዝብ ሀገርም ሀገር አይሆኑም!! "ሀገር ሲኦል ትሆናለች" እንዳልከው:- የጎሳ ፖለቲካ ሳያጠፋን እናጥፋው!! "ውሾን ያነሳ ውሾ ይሁን" መባል አለበት! ሌላ አማራጭ የለም እንደ??! ከሌሎች መማርስ?? ከውድቀታቸው ዕርምት ከዕድገታቸው ትምህርት!!!!?
@yilakeshetu7628
@yilakeshetu7628 2 жыл бұрын
የተድበሰበሰ ምላሽ ነው
@biniamd2007
@biniamd2007 2 жыл бұрын
ለምሳሌ?
@hawultuaysheshim7891
@hawultuaysheshim7891 2 жыл бұрын
ጥያቄዎችን ስትጠይቅ ከፍህራት ውጣ በራስህ እምነት ይኑርህ
@yonasdelelegn3388
@yonasdelelegn3388 2 жыл бұрын
Zemene zemene zemene
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,5 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 104 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН