የአፍ ማጠቢያ (ማጽጃ) ዉህድ አዘገጃጀትና አጠቃቀም Mouth wash recipe

  Рет қаралды 87,151

ጤና ሚዲያ Health Media

ጤና ሚዲያ Health Media

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@healthmedia
@healthmedia Жыл бұрын
የቁርዓን ተፍሲርና የተለያዩ ሃዲሶችን ቂርዓት ለምትፈልጉ 👇👇ተቀላቀሉ t.me/shehmohamedsani
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
@ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ ትምህርቶችህ ሁሉ ጠቃሚዎች ናቸው ቅልጥፍ ያሉ።
@hanankadir7091
@hanankadir7091 2 жыл бұрын
ወዓለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እጅግ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 жыл бұрын
Thank you Doctor, መቸም ያንተ ቪዲዪዎችን ታንክ ዩ ብዪ አልጨርሰውም:: በጣም ጠቃሚ እና ውጤታማ ናቸው :: እግዚአብሔር የሰማይ አምላክ ብድራትህን ይክፈልህ ::
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
🙏Amin
@meskremtamene2653
@meskremtamene2653 Жыл бұрын
ሳትሳሳ ለምትለግሰን እውቀት እናመሰግናለን ተባረክ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ ዶክተር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እንደሁሌው ከኬሚካል ነገር በተፈጥሮ ነገር መጠቀሙ ምንግዜም ተመራጭ ነው ጀዛከላህ ኸይር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ከ ሁላችን ጋር ይኑር እንኳን ደና መጣህ ዶክተር እናመግናለን የጥርስ ችግር አለብኝ ቪድዮ ስለሰራይ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ሁላችንም ላይክ ሼር ማድረግ እንዳንረሳ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው thank you 🙏🏾
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ዎለይኩምሰላም ጀዛከላህ ኸይረን ማሻ አላህ ተባረከላህ
@alawyasuleyman7199
@alawyasuleyman7199 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኬይረን !!አላህ ይጨምርልህ ኡስታዛችን!!
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ታላቅ ሰው እንኳን መጣህ
@rabiyakemal6073
@rabiyakemal6073 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩሙላህ ኸይር ዶክተር
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ይጠብቅህ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህ ዶክተር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fhhhj8227
@fhhhj8227 2 жыл бұрын
ጀዛከላህይረ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህረቶችን ነው የምታስተምረው
@ماريماحسن
@ماريماحسن 2 жыл бұрын
ዋሊኩምአሰላምአህለንዶክተር ጀዛከላህ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር
@kokebeayalew1293
@kokebeayalew1293 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ዶክተር
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተረ እንኳን ሰላም መጣህ ሰለምትሰጠን ትምህርት በጣም ነው የማመሰግነው የአሁኑም የአፍ ማጠቢያ በጣም ተመችቶኛል ግን ሀይድሮፐር ባንጨምርበት ምን ይሆናል ሰለማላገኝ ነው የጠየኩት
@rahimatube2671
@rahimatube2671 2 жыл бұрын
ሁሉም ቪዲወችህ ጠቃሚ ናቸው
@meridyamohammed9162
@meridyamohammed9162 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃህ
@hasinaahmed467
@hasinaahmed467 2 жыл бұрын
ሰላምአለይኩም ዶክተር ትምህርቱ በጣም አሪፍነው ነገርግን ወሬውን አታስረዝመው በጣም ታረዝማለህ
@hikmayoutube6653
@hikmayoutube6653 Жыл бұрын
በርታ ወንድም በጣም እናመሰግናለን 🎉
@norasesa1384
@norasesa1384 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
የቁርንፍድ ውህድ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/aHWxYo2kec9gsJo
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኽ አላህ ኸይረን ዶክተር
@oritbahru438
@oritbahru438 2 жыл бұрын
እባክህ የፀጉ ላሽ መድ ሃኒት ንገረኝ .
@አልማዝአስን
@አልማዝአስን 2 жыл бұрын
ወአልይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁ ህይረን ዶክተር
@MeskremTamene
@MeskremTamene 7 ай бұрын
እስካሁን ካየሁት ቻናል ዬሄ መፍትሄ አለዉ እናመሰግናለን ❤❤
@seadasead2516
@seadasead2516 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እናመሠግናለን ሲቀጥል ቁጥርህን ብታስቀምጥልን የምጠይቀዉ ነበረኝ
@nardosmihretu3876
@nardosmihretu3876 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ይህንን ውህድ በየቀኑ መጠቀም እንችላለን?
@obsinnettokkumma40
@obsinnettokkumma40 2 жыл бұрын
enamesagenalen dr egziabher yebarkieh👌 betam teru temirt new
@orentube2026
@orentube2026 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@maryamawitkirubel1399
@maryamawitkirubel1399 Жыл бұрын
Lewtun be sent geza weste yetayal
@susutube8062
@susutube8062 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ
@genetlamago
@genetlamago 2 жыл бұрын
Ye hamot kerexit be tikikil ayseram ketenale sayoxa meftihe ale woy? Teter ( golstone) yelem
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንካን ደህና መጣህ
@በንትመሀመድ
@በንትመሀመድ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@ሰሚራየአላህባሪያ
@ሰሚራየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማንን አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ከይረን
@meri8786
@meri8786 2 жыл бұрын
ፅብቅ🥰🥰🥰
@rahimatube2671
@rahimatube2671 2 жыл бұрын
ከተገበርነው ጥሩ ነበር
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር. ጀዛ
@kedirmohammed6574
@kedirmohammed6574 4 ай бұрын
ጀዛ ኸላኸይረን
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ዶክተር አላህ ሰላም ያርግህ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶ/ር
@picvoice9570
@picvoice9570 2 жыл бұрын
Wa wr wb D.r Baking soda kelele baking powder bihone chiger alwu
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እባክ ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከአፍንጫ በውስጥ በኩል የሚመጣን መጥፎ ጠረን እንዴት መከላከል እንደሚቻል ጠቁመኝ(በአፍንጫ ወደውስጥ አክታ ስንስብ የሚመጣ መጥፎ ጠረን) እንዴት ማከም እንችላለን???
@bintmohammed1200
@bintmohammed1200 2 жыл бұрын
አህለን ዶክርተር እናመሰግናለን ግን ሀይድሮ ፐር ኦክሳይድ ባንጠቀም በሌሎቹ ብቻ መስራት እንችላለን ወይ
@rahelrahela976
@rahelrahela976 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen lelejoch metekem enchelalen wey?
@MamSelehadin
@MamSelehadin Жыл бұрын
ፒክ ሰውዷ ምንድን ነው የበቆሎ ዱቄት ፒክ ፓውደር በአረበኛ እ
@TegituAtakelt
@TegituAtakelt 7 ай бұрын
ሠላም ዳክተር በአፊምራቅሞልቶ ነውየሚያድርው እናሽታአለው
@seadahussne340
@seadahussne340 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@azebkifle5342
@azebkifle5342 2 жыл бұрын
እግዛብሔር እድሜና ይሰጥህ
@yassinbridge
@yassinbridge 2 жыл бұрын
sheh nuru des yilal keep it up
@tem3718
@tem3718 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@kedijaahmed6214
@kedijaahmed6214 2 жыл бұрын
jezakelahu heyren
@yohannesdaniel8962
@yohannesdaniel8962 Жыл бұрын
Pls doctor tongue scraper Yet endemagengn tekumegn
@tem3718
@tem3718 2 жыл бұрын
ወአለኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@weloyewatube
@weloyewatube 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለን ዶክተር
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ትክክል ዶክተር
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ኢንሻአላህ አንዲቀን ትረዳኛለህ ብየ ተስፋአለኝ ባለፈውም አስቸግሬሀለሁ አሁን ግን ባለሁበት ሀገር በደንብ እዳክሙኝ እነግርህና ምን አይነት ምርመራ እደማዲረግ ትፅፍልኛለህ አሳይቸ ያክሙኛል ምክንያቱም ህመም እንዲ ብቻ አይደለም ብዙ ነው እዚህ ያሉት ዶክተሮች ጋ በቋንቃ አልግባባም ግን ዋትስአፕህ ዝግ መሰለኝ
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 2 жыл бұрын
አመሰግናለወ።
@farhasaid5114
@farhasaid5114 2 жыл бұрын
Waleykum Asalm warhimtulah wabrkatuh Inamseginaln d.r
@hikmaadane8664
@hikmaadane8664 2 жыл бұрын
Waleykum asalam werahmetulahe weberekatuh
@weyenebahiru4405
@weyenebahiru4405 Жыл бұрын
ላቃላይ ያበጠች ነገር ወታብኛለች ቤኪግ ሦዳው ለሱም ይጠቅም ይሆን ዶክተርዬ መልስልኝ
@haniwollotube4126
@haniwollotube4126 2 жыл бұрын
D/r እናመሰግናለን🙏
@monamona273
@monamona273 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@rafeelkusbu9348
@rafeelkusbu9348 Жыл бұрын
ይህን ተጠቅመን እስከወዲያኛው ያፍ ጠርን ያጠፍል ወይስ ማስታገሻ ነው መልስልኝ
@zaraahmed7807
@zaraahmed7807 2 жыл бұрын
ሹክረን!! አንድ የምጠይቅህ ነገር .... ቤኪንግ ሶዳን የሚተካ ሌላ አማራጭ ብትነግረን? ሌላው ቤኪንግ ሶዳ አና ቤኪንግ ፓውደር ተመሳሳይነት አላቸውን?
@yasribasaifu6892
@yasribasaifu6892 Жыл бұрын
WaleykuAsalam waramatullahi wabarakatu
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 2 жыл бұрын
Wawwww Thanks so much ❤ 🙏
@saramulat4909
@saramulat4909 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@ስሙቲነኝወሎየዋ
@ስሙቲነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
ገናዛሬ ወደቤትህመጣሁ በርታ፣
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን
@tinayatinaya4485
@tinayatinaya4485 2 жыл бұрын
ሰላም ነው እኔ ሁለት ጥርስ የምነቃነቅ አለኝ ያለሁት ዱባይ ነው ምን ማደርግ አለብኝ
@kedijaahmed6214
@kedijaahmed6214 2 жыл бұрын
Wealeykumaselam werhmerulahi weberkathu
@userautbe7047
@userautbe7047 2 жыл бұрын
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላይ ወበረካቱ
@fkvjdjfjfj6217
@fkvjdjfjfj6217 2 жыл бұрын
ሠላምሠላም
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 2 жыл бұрын
እኔ ድዴ በጣም እየሳሳ ነው የታችኛው ምን ማድረግ አለኝ በአላህ
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 2 жыл бұрын
Vaytamin. C. Migbochn. Texkem. Lomi Kariya. Yashelal
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 жыл бұрын
Arif new
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
ለ6 አሠት ልጅ ይሆናል ወይ ዶክተር ልጄ ጥርሱ በጣም ተቦረቦረ ገና 6 አሠቱ ነዉ
@zizuzizzz8404
@zizuzizzz8404 2 жыл бұрын
Thank you so much
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 2 жыл бұрын
ምራቅ በጣም ይበዛብኛል ምን ላድርግ እባክህ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
الله يسعدك
@tsehaywedajo9891
@tsehaywedajo9891 2 жыл бұрын
Kurunfud azegejajet endet new?
@abatu655
@abatu655 2 жыл бұрын
የጠቀስካቸውን ውህድ ተራው ህዝብ እንዴት ሊያገኛቸው ይችላል? ከተቻለ በቀላሉ ሊገኙና ተደራሽ በሚሆኑ ቀላል ውህዶችም ብታጋራን ። አሊያ መፋቂያችንን ብናዘወትር ጥሩ ይመስለኛል።
@redeemthenationtojesuschri1529
@redeemthenationtojesuschri1529 3 ай бұрын
ጨው እና ቤኪንግ ሶዳ ሸምሱ ሱቅ አለ ። hydrogen peroxide ማንኛውም ፋርማሲ አለ ። ቁርንፉድ በቀላሉ ባልትና ቤቶች ውስጥ አይጠፋም So ከዚህ የበለጠ እንዴት አድርጎ ያቅልለው😮😮😮😮 ወይስ አዘጋጅቶ እቤትህ ድረስ ያምጣልን ????😮😮😮😅😅😅😅😅 ኸረ ወገን እንተሳሰብ
@ayireashoro7033
@ayireashoro7033 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን: ግን baking soda የምናገኘው ከየት ነው?
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht 2 жыл бұрын
ሱፐር ማረኬት ሱቅም ውስጥ ልታገኝው ትችያለሽ
@ስሙቲነኝወሎየዋ
@ስሙቲነኝወሎየዋ 2 жыл бұрын
እር ዶክተር//በቀላሉ የሚስሩነገሮችን ጠቁመን ተጠቀስካቸው ሁለቱነውያለኝ እሱም ቁርፍድ ጨው ወቶለመግዛት አይመቸኝም የመዳምቅመምነኝ ሲቀጥል ኮልጌትነው የምጠቀመው እስካሁን ደህናነኝ ማፊሺታ
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 2 жыл бұрын
እኔን ሰላም የነሳኝ ቦርጭ ነው ሁሉንም ነገር ተጠቀምኩኝ ግን አይጠፋም እስ ፖርት ግን አልሞከርኩም የምር ምርርር ነው ያለኝ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
እስፓርት ስሪ ወገብሽን እየታጠቅሽ ሞክሪው
@jennas14
@jennas14 2 жыл бұрын
Allha edima tenia ysethi, Geza yerin,,
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 жыл бұрын
Wa wr wb
@FertunaAbebe
@FertunaAbebe 4 ай бұрын
H2 o2 የሚል መጉጥመጥመጫ ገዝቻለው እድሜ አስራ ሶስት ነዉ ልጠቀመው መልስ በቶሎ ፈልጋለዉ እባካቹ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 жыл бұрын
Thank you doctor
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 жыл бұрын
እካን ደነ መጠክ
@higtug6
@higtug6 2 жыл бұрын
ጥርስን በህክምና ደረጃ ማሳጠብ አይቻልሞይ ???
@kenaa693
@kenaa693 2 жыл бұрын
Soude mindinew Dr
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
የእሬት ዉህድ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/qmmbmGN8mc-mY7s
@seadahussne340
@seadahussne340 2 жыл бұрын
ግን አልከው ግበአቶች ሁሉንም አናገኝ ያገኘነውን ቀላቅለን መጠቀም እንችላለን
@amenamen1964
@amenamen1964 2 жыл бұрын
❤❤❤
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ሁሉንም አናገኝም ያገኝነውን ብቻ መጠቀም እንችላለን ?
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 жыл бұрын
ሀይድሮጂን ባንጨምርስ ?
@ghghh3547
@ghghh3547 2 жыл бұрын
ለ6 አመቱ እላለሁ ብየ ነዉ ልጄ እድሜዉ 6 ነዉ ግን የፌት ጥርሱ በጣም አለቀ ስሩ ነዉ የቀረዉ እና ይሄን ዉህድ ልጠቀምለት ችግር የለዉም
@እራህማየወሎዋ
@እራህማየወሎዋ Жыл бұрын
ጀዚክአላህከይር
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 2 жыл бұрын
Gobez wendmachn berta
@habibahomar6748
@habibahomar6748 2 жыл бұрын
አህሌን ኑሬ
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3 МЛН
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 22 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 65 МЛН
ዶክተር ለምኔ🤷 ቀላል የጥርስ ማንጫ ፏ በቤቴ
9:48
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3 МЛН