📌የማይመጣጠን የትዳር አጋር ዋጋ ሲያስከፍል እንዲ ነው‼

  Рет қаралды 31,341

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 6 ай бұрын
ህፃን የሚያማግጡና የሚመኙት ጤናማ ሳይሆን የአእምሮ በሽታ ነው ፤በምንም አይድንም።
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 ай бұрын
መዳንማ ይድን ነበር ግን ምንድነው ታማሚው ከዛ በሽታ ለመዳን ይፈልጋል ወይ ነው??
@Mellow559
@Mellow559 6 ай бұрын
እንግዲ አያድርስ ነዉ ስለሚስቱ ማንም በጥልቀት ባያዉቅም ግን የመጣባትን ዉርጂብኝ ተቋቁማ የሚስትነት ግዴታዋን ተወታለች እግዲህ በዚህ ዘመን ወንድ ልጅ እንዲ ትዳራን ቤቷን የምትከላከል ትዳራን ምታከብር ሴት ነዉ ሚፈልገዉ ደሞ እደዚ አይነቱም ወንድ አለ የተሰጠዉን የማያመሰግን መቼስ እንዲህ አይነት ሰዎች ጤነኛ ናቸዉ ብሎ ማሰብ ዘበት ነዉ .... መቼስ ዘንድሮ እንደ ኢትዮጵያውያዊ ዜጋ ጉድ ማይሰማበት የለም ከአምስት ቀን በፊት እዲሁ አንድ ጤነኝነቱ ያልተረጋገጠ ወንድ አንዲት ገና ወጣት ልጅ ገደለ ምን ጉድ ነዉ ቆይ እንደዉ ወዴት እየሄድን ነዉ በተለይ ወንዶች ......
@mercyHadgu
@mercyHadgu 6 ай бұрын
ሰብልዬ በምክርሽ ትውልድ ከጥፋት እየተመለሰ ሰለሆነ ቀጥቢት : ጌታ ዘመንሽ ይባርከው። የተወድሼ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ።
@AsnakechBeqana
@AsnakechBeqana 6 ай бұрын
እርሱ እንደስሙ ላባ ነው አለች አቢጊያ እምትገርም ሴት!! ሰብልዬ እጅግ በጣም ነው ያለቀስኩት እብብቷ ስር ሸሽጋዉ ልመና ገባች 😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔስ ብሆን ብዬ በእርሷ ቦታ አየዉ ብቻ የናዝሬቱ እየሱስ ከእንደዚህ አይነት ዉርደት ይሰዉረን በምንስ መፅናናት ልቧ ይፈወሳል ጌታ ይርዳሽ!!!!!
@Miku-fp6ui
@Miku-fp6ui 6 ай бұрын
ሰብልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ያሳዝና ኢትዮዽያ ሰራተኛ ሲያባልግ የነበረ ይሆናል እዚህ በሰለጠነአገር ሚስቱን ልጆን እኛንም ኢትዮጵያውያንን ሁሉ አሳፈረን
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 6 ай бұрын
ሰብልዬ እወድሻለው ግን አትፍረድ እንዳይፈረድብህ ይላል ቃሉ ይሄ ልጅ እኮ ምንም ያለው ነገር የለም ካንደበቱ የተሰማ ነገር የለም ማናችንም አንፍረድ ቢያንስ ለሚስቱ አይምሮ ስንል ለልጄቿ ስንል እባካችሁ እህቶቼ እወዳችኅለው የምንፅፈውን ኮሜት ካፋችን የሚወጣውን እንጠንቀቅ እላችዋለው
@tutuz8920
@tutuz8920 2 ай бұрын
AMEN
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 6 ай бұрын
ሰብልዬ በትክክል ብለሻል እሷ ልጆቿን አስባ ነዉ 😢 የጮኸችዉ በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
ስታምሪ ሰብልዬ❤ አንቺ እኮ በትዳርሽ የተረጋጋሽ ሴት ስለሆሽ ነው ደስተኛ የሆንሽውና: ጌታ አሁንም ትዳርሽን ይባርክልሽ ኢትዮጵያዊት እህቴ❤❤😂
@yedinglelij42
@yedinglelij42 6 ай бұрын
ይሄ ዋልጌ ባገሩ የለመደው ነው ሚስቱ ግን በጣም ጀግና ናት እርሱ ህግ ፊት መቅረ ብ አለበት
@DivinelyGodess
@DivinelyGodess 6 ай бұрын
You are on point on the bahavior of many Habesha men. Really need to be responsible and accountable for their actions! Please try to be responsible and create a generation that can look up to you proudly ❤🙏🤲
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 6 ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ ሰብሊ ባለጌን ትዳር ከፊታችን ይገስጽ
@habenmehari7525
@habenmehari7525 6 ай бұрын
Thank u Sebli telek meker new le hulum sew Temehert new Tekekel new Eljochuan Arefa Betasadeg yeshalatal
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 6 ай бұрын
እኔ አሳዝናኛለች ምስኪን ናት ጎበዝ ናት 😢በጣም ለልጆቾ ነው እኮ ሰው አልተረዳትም እኔ እሶን ሚስት ብቻ አይደለችም እናትም ናት
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 ай бұрын
Engdi cebalege cehone yemetawun betenecare mekebel nw engi mecelacel eco ayichalem wenjele nw memarya mehonu gide nw medebeke leloch balegewochin mabezat nw 16:19 16:19
@ruthtariku4359
@ruthtariku4359 6 ай бұрын
የልጅቷስ ህይወት እሷ ለትዳራና ለልጇቿ ነው ።ያቺስ 12 ዓመት ዕፃን ልጅ ቤተሰብ
@DivinelyGodess
@DivinelyGodess 6 ай бұрын
Your content is very timely and informative. Honest and straight forward. You go girrrrrlll❤
@zoomprise
@zoomprise 6 ай бұрын
ጨርሸ ጨርሸ ቀጥዬ እመቤታችን ማርያም ያለበለዚያ ማታለል ነው ኦርቶዶክሥ ውሦጥ እመቤታችን አለች እውሦጥ ወዴት ወዴት ኦርቶዳክሣውያን ብለሸ ማርዬምን አልጠራም የምን መታለል ማታለል
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tehetenatsegawmamo3583
@tehetenatsegawmamo3583 6 ай бұрын
አባታችን እንላለን እመቤታችን ጋር ግን አልሄድም አልሽ አይ አለመታደል ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱን ትተሽ እሱን ብትፈልጊዉ የሚቀበልሽ ይመስልሻል??አንቺን ከልጅሽ መለየት ይቻላል?
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Tekekele❤
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 6 ай бұрын
የነሱ እኮ እየሱስ ሌላ ነዉ። ሀሳዊዉ ዲያቢሎስ ነዉ።
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 6 ай бұрын
ሰብልዬ ቆንጆ ከ5 ዓመት እየተከታተልኩሽ ነው እስከኣሁን ።በደርግ ግዜ ኣንድ የኤትዮጵያ ወታደር እንደዚህ ኣይነት ኣድርጎ የሱ ሻለቃው ወዲያው የሞት ፍርድ ተፈረደበት ወዲያው ተገደለ ። ከነጭ ሴት ቢኖርም እኮ ዝም ኣይሉትም ነበር።👌👍🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@azebg7176
@azebg7176 6 ай бұрын
ሰብል ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ።
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 6 ай бұрын
ልጆቻን.ዝም.ብላ.ማሳደግ.ይሻላታል.ትክክል.ነው.ሰብልዬ❤❤❤
@mazafrezghi7329
@mazafrezghi7329 6 ай бұрын
የአምላክ የወልደች እናታችን እንላተለን
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 6 ай бұрын
ድግል ማርያም የምተልኝን የወለደስ እናት እስግድልሻለሁ አመሰግንሻለሁ🎉
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 ай бұрын
አመስገንሻትአላመስገንሻት ምን ይቀርባታል ድንግል ባታችንም ማለታችሁ እራሱ ጠጋ ጠጋ ነው ወይ ጉድ እረ ስብልዬ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 6 ай бұрын
ከመፀሐፍ ቅዱስ ትዛዝ አልወጣም መከባበር ጥሩ መሠለኝ: አክብሮቴን ስገልፅ እያስፈቀድኩ አይደለም
@marthamamo7875
@marthamamo7875 6 ай бұрын
Yene ehte tewhado kehonsh men tesereyalesh eze yeah lega Le tewhado lejoch aydelem sent program ale
@marthamamo7875
@marthamamo7875 6 ай бұрын
Ke tewahadeo lejoch weche ateseme sente melkam program yeeseru alu ensun eye ena yegebahut lanche melese lemesetet new enje aleketelatem
@Mellow559
@Mellow559 6 ай бұрын
@@marthamamo7875 አንዳንድ ሰዎች ግን ሲጀመር ሳትጠሩ ትመጡና መዘላበድ ትወዳላቹ በተለይ አጉል ሃይማኖተኞች የሚመለከታቹን ተመልከቱ ,ቪዲዮዉን ማየት ከፈለጋቹ አይታቹ እለፉ ካልተመቻቹ አሳልፉት ምንድነዉ ሁሉም ነገር ላይ ሀሳብ ካልሰጠን ፈላጭ ቆራጭ ልሁን የምትሉት
@abibubu2922
@abibubu2922 2 ай бұрын
Amen amen 🙏
@AnisaAnisa-q4u
@AnisaAnisa-q4u 4 ай бұрын
Amne Amne Geta yibarkshi
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 6 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ሰብልዬ በትክክል ብለሽዋል
@fekerbagale6542
@fekerbagale6542 6 ай бұрын
The last time you posted really challenge me not to be silent any more my dear . iIreally appreciate your boldness❤❤❤❤
@tigisttadesse1291
@tigisttadesse1291 6 ай бұрын
Yes my sweet sister yes 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 6 ай бұрын
God bless you Sebli.
@nigistbezabehi2053
@nigistbezabehi2053 6 ай бұрын
ሰብልዬ እይ ሆድ ይፍጀው እግዚአብሔር እንደጀመረ ሁሉንም ያጋልጥልንተባረኪ ❤
@leyoutibeb
@leyoutibeb 6 ай бұрын
❤seblye 🥰 Eweneteshine new weded new madregesh Vagas semeta salayesh alemetam Geta Yeredatale
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
ከክፉ አድነን እንጂ ( ሁሉ ) የሚል የለም በልምድ ነው ክፉ ጠላት ዲያቢሎስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ሰብልዬ ቆንጆ እንወድሻለን በርቺ
@tighaile1329
@tighaile1329 6 ай бұрын
Selblli u so kind ❤ I live Vega today so windy am taxi driver am not go work, am not feeling good,,,
@elisa3493
@elisa3493 6 ай бұрын
እዴ በአካል እኮ አላገኛትም ልጅቷን፡እራሳቸው ናቸው እኮ መረቡን ዘርግተው እዲያሉትን፡የሚያጠምዱት፡እጅከፈጅ እኮ አይደለም፡በኦላይን እራሳቸውናቸው እየተፃፃፉት፡መጨረሻ፡ያዋረዱት፡አደር ከቨሮች ናቸው።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 6 ай бұрын
እኔ እላየሁትም ....የት ነው ያያችሁት እስቲ ሊንኩን እዚህ ላይ እባክሽ ላኪልኝ 🙏🏾
@misszebib3969
@misszebib3969 6 ай бұрын
You are absolutely right. Women's here, not strong they accepted 😂We are here fighting for life Sister
@tarik9460
@tarik9460 6 ай бұрын
አሜን አሜን ሰብል አንቺም ተባረኪ
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎና
@aynadissisay4504
@aynadissisay4504 6 ай бұрын
ፀሎትሸ በጣም ነው ልቤ ውጥ የገባው ተባርኪ ለኔም ፈዉሰ ሆነኝ አሜን
@peacelove976
@peacelove976 6 ай бұрын
Sebeliye yene Konjo tebareki 🙏 Habesha wend yerasun yeweledaten set Lejun yedeferal. Beka engedi kezi yemibelet seytanawi sera, kefat, chekane yelem yelem. Ensesat enkuan ke Habesha wendoch yeshalalu. Bezi comment yeminaded kale yefelegebet hedo yedefa
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 6 ай бұрын
ሰበል ስወድሽ
@emebet2513
@emebet2513 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏽
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 6 ай бұрын
በእውነት ለሚስቲቱ በጣም አዘንኩኝ 😔 ጉድ አደረከኝ ... አለች እስቲል የልጆቿ አባትና ሚስትም ነች አፍ ይሰብራል ወይ እህቴን ታሳዝናለች እሱ ረከሰ ግን የሷና የልጆቿ የወደፊት ..... ወይ እህቴ በእውነት እግዚአብሔር ያግዛት እኔ ግን አብሬአት አልቅሻለሁ ከባድ ነው እህትዬ ያገሬ የወንዜ ልጅ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ:: ሰብልዬ ተባረኪልን 🙏
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 6 ай бұрын
Yes 100% is true American man never do something with out your will.. sebelye always they make me wonder with big respect 🙏
@ZulikhaShafi
@ZulikhaShafi 6 ай бұрын
That is actually not true.. if you see the show, you will see a lot of American and Westerns being caught with the same case ( pedophier)... I see for the first time habesha accused with this kinds of issues...
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 6 ай бұрын
@user-kr4tu1dp6d it is true 💯 if Americans sleep with women without her permission that means he might be drugs addicted... except this kind of reason they are not like ethiopian at all .. I know very well . I am ethiopian and i know my people very well and I live here in usa and I know them very well too.. To be honest this is one of the reasons I wonder about them.. and ethiopian they will do this things mostly in Ethiopia.. that is why u don't see much outside of the country because of law not because of they don't want 🤣...
@familyfirst2634
@familyfirst2634 6 ай бұрын
Sebeleye enedet nesh ere please tefash ❤😍lejesh betesebesh hulu Selam stay blessed my dear
@tgamare6745
@tgamare6745 6 ай бұрын
ልክ ነሺ በደንብ ንገሪአቸው ግን አይገባቸውም ደደቦች ናቸው እግዚአብሔርን አይፈሩም ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 6 ай бұрын
It was great to see you, Sebli'yea!
@berhaneguta578
@berhaneguta578 6 ай бұрын
Amen amen amen ❤
@berhaneguta578
@berhaneguta578 6 ай бұрын
We love you to you are the best ❤
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 6 ай бұрын
የሀበሻ ወንድኮ ያልታወቀባቸው አመንዝራ ሰነፍ ጉረኛ። ሴቶችም የራሱ ያሎኑ ልጆችን የራሱ አስመስላ መከራ አይቶ አሳድጎ በኃላ ላይ ጉዱ ይወጣል እግዚአብሔር ይርዳን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 6 ай бұрын
Sebliye konjo welcome come . It's always nice to see you. God bless you ❤
@WeldshTechane-oy8iw
@WeldshTechane-oy8iw 6 ай бұрын
ሰላምአህቴ ትምርትሽን አከ ታተላለው አና በፅሁፍ ስለማይገለፅ በዋትሳፕ ብታወርኝ የከበደኝ ነገር አለ አባክሽ ♥️
@Mesti-h7d
@Mesti-h7d 6 ай бұрын
selam sabliti kesidist amet befit dubai onye timirti na mikirishin eketatel neber isum beidime yemiansachun wend atagibu neber gin iyesemau behidime yemiansenyin wend agibiche waga kefiyebetalew gin huli gize anchin bemikirish astawisishalew
@rahelhmicael3795
@rahelhmicael3795 6 ай бұрын
ሰብልዋ ፍቅቅርቅር
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 6 ай бұрын
ስታምሪ ፅድት የልሽ ሁሉ ነገርሽ የምትጠቀሚውን ንገሪኝ
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 6 ай бұрын
አኔም አላደሪገውም ሰብልዬ እግዘከያብሔር ይሰጥሸ
@mariaemnet4218
@mariaemnet4218 6 ай бұрын
Amen ❤
@genetmengiste5014
@genetmengiste5014 6 ай бұрын
ሰብሊ በአጠቃላይ አበሻ ወንድ እንስሳ ነዉ ከጥቂቱ ወንድ በስተቀር በብዙ ነገር ደጅ አወጡን አደባባይ በተለይ ገንዘብ ሲያገኙ reall ማንነታቸዉ ይበጣል በጣም ተሸወድን አበሻ ማግባታችን። ትዳራቸዉን ፈተዉ የፈለጉትን ቢሆኑ....አረ ስንቱ....
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 6 ай бұрын
Hi sebeli how are you ? i have been following you almost from the day you starting KZbin ,I admire and appreciate you as always you are amazing human. however today I disagree on the point you explain his wife as brave which is not, she is too selfish what if that little girl is your daughter do you explain her on same way? She is totally selfish he even telling her in public not to stand for him he told her let she keep silent he will handle it, the point is she is not respecting her self,her mentality feed as if no life without man so where is the breavness on her ? let she start knowing there is no life without GOD 🙏 but life keep going after break up from any relationship including marriage, thanks 🙏
@ZewdaZewda-r1v
@ZewdaZewda-r1v 3 ай бұрын
ስወድሺ የእኔ ወድ ስታምሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
Exactly😮
@himanotmikir3635
@himanotmikir3635 6 ай бұрын
Sible yene enati betammmmmmmmm ewdeshalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Gata zemeneshin yebarek🙏🙏🙏
@amenamen1901
@amenamen1901 6 ай бұрын
Betam desss yilal
@yoditbokrezion291
@yoditbokrezion291 6 ай бұрын
Amen
@Alemnigusse-p3p
@Alemnigusse-p3p 6 ай бұрын
ሰብልዪ በጣም ነው እምወድሸ
@kidist4624
@kidist4624 6 ай бұрын
አሜን ሰብልዬ ተባረኪ
@FarihaMohamed-t8i
@FarihaMohamed-t8i 3 ай бұрын
Ameeeeen❤❤❤❤❤❤
@membiadal8355
@membiadal8355 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሰብልየ ይህ ሰውየ ባል አይሆናትምምምምምምም
@embetnegussie409
@embetnegussie409 6 ай бұрын
Enkuan lizigh Abekachugh seteu alsemsnem neber bekirnbe gezaa yenatunem mesgan takiribalesh Egzabher yimesgen yuhen yasayen amlake
@meronabebe99
@meronabebe99 6 ай бұрын
Emebetachen kedest dengel maryam hoy bemelaku Bekdus gebrhel setama selam enlshalen behasabesh dengel nish besgashem dengel nish Yasenafi Ye Egziabher enat hoy selamta lanchi yegbal
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 6 ай бұрын
ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ
@tighaile1329
@tighaile1329 6 ай бұрын
What up seblyeye I miss u
@dinitadesse7157
@dinitadesse7157 6 ай бұрын
ተባረኪ ሰብሊ ለሴት የቆምሽ ነሽ
@zewudirussom5083
@zewudirussom5083 6 ай бұрын
አሜን እወዲሻለሁ ሰቢልዮ
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 6 ай бұрын
አሜን
@Dior768
@Dior768 6 ай бұрын
ሰብሊ ሲጀመር UK ውስጥ 95% የአበሻ ልጆች የሚያድጉት በመንግስት እርዳታ ነው።single mum በመባል ይታወቃሉ ስለዚህ ምንም አትሆንም። he will be done this is England trust me.
@biruktawitdesta8857
@biruktawitdesta8857 3 ай бұрын
Hi sebli
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 6 ай бұрын
ስብልዬ ለልጄችዋ ብላ ነው እሱን እረዳታለሁ
@hanaalene6428
@hanaalene6428 6 ай бұрын
Thank you seblie
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 6 ай бұрын
አባታችን ካልሽ በሃላ ክርስቲያኖች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የሚለውን እንዲፀልዩ ቆም ማለት ነበረብሽ
@mimitadege3628
@mimitadege3628 6 ай бұрын
ዝሙተኛም ሰካራምም መቼም ሰው አይሆንም እድሜ መጨረስ ካልሆነ በስተቀር አይጣል ነው ብቻ
@terefetigist4245
@terefetigist4245 6 ай бұрын
Tebareki
@otakugamer748
@otakugamer748 6 ай бұрын
አረ እባክሽ ሰብሊ የሴትየዋን ሞራል እየሰበርሽ ነው ባሏን ስትሰድቢ ደስ ላይላት ይችላላል እባካችሁ አንዳዶቻችሁ ይሄኔ ከዚ የባሰ ባለጌ ባል ነው ያላችሁ ግን እሱላይ እጃችሁን ትቀስራላችሁ እኔ ግን አልፈርድም ከደሙ ንፁ ነኝ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 6 ай бұрын
ደፋር ነሽ በጣም የአንቺ ልጅ ቢሆን የተደፈረችው😏
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 6 ай бұрын
@@SebleBekeleGizawእኮኮኮኮ...
@kedist1978
@kedist1978 6 ай бұрын
ፍርደገምድል ነሽ የራስሽን ልጅ ቢሆን እንደዚህ አትይም። ዕቃውን መቁረጥ ነበር
@yoditbokrezion291
@yoditbokrezion291 6 ай бұрын
ሞራልዋ የሰበረ ያዋረዳት ባልዋ ነው።
@dawitsenbetu4912
@dawitsenbetu4912 6 ай бұрын
Don’t judge people who are u..any body does mistake
@asnakechgebremaskel9917
@asnakechgebremaskel9917 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@elshadai-eldana9215
@elshadai-eldana9215 6 ай бұрын
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 6 ай бұрын
Sable that is what happen on my life I am suffering
@hanashebbw1861
@hanashebbw1861 6 ай бұрын
ሰብልዬ ሰላም ነሽ በፈጣሪ ስልክሽን ፈልጋለሁ የማጫውትሽ ነገር አለኝ
@jojolove791
@jojolove791 6 ай бұрын
ሰብሊ ተይ አትነካኪኝ ሰንት ጉድ አለ እኔ የአባትን ጠአም ሳላዉቅ ነዉ ያደኩት ልጄም ካላባት እዳታድግ የባይገባኝን ህይወት እየኖርኩ ዋጋ እየከፈልኩ ነዉ በሽታ እዳያመጣብኝ እሰጋለሁ
@neimacool6507
@neimacool6507 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@ajjb9552
@ajjb9552 6 ай бұрын
Abarew ☝ Behywet ema kelde yelem🤔
@asratbahta4879
@asratbahta4879 6 ай бұрын
እንደዚህ ቁምነገረኛ ነሽ ተባረኪ አሁን ነዉ ጌታን የተቀበልሽዉ በፊት
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 6 ай бұрын
Sebeleya bezu wedoche enesasoche nachaw erasachawen megezate yemayechelhu
@bayushtefera3958
@bayushtefera3958 6 ай бұрын
❤❤❤እንወደሻለን ሰበብዬ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 6 ай бұрын
LEBEGO NEW YHE LJOCHUNM AYMREM
@WoleTame-ll6qp
@WoleTame-ll6qp 6 ай бұрын
ሰብልዬ የኔ ቆንጆ እእቴ ደናነሽ❤❤❤❤
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 6 ай бұрын
Sable Konjo
@marymersha6439
@marymersha6439 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SelamTekleyess
@SelamTekleyess 6 ай бұрын
Knjo zembles awre ance sble
@ehtyefentaw6864
@ehtyefentaw6864 6 ай бұрын
ሰብሊ አባታችን ሆይ ካልሽ የሚቀጥለዉን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የሚል ምስጋና ቀርቶሻል
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 6 ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ አይልም የኔ ማር
@jelo3241
@jelo3241 6 ай бұрын
ሉቃስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እርሱም በአንድ ስፍራ ይጸልይ ነበር፥ በጨረሰም ጊዜ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፦ ጌታ ሆይ፥ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን እንዳስተማረ እንጸልይ ዘንድ አስተምረን አለው። ² አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ … ⁴ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን፥ እኛ ደግሞ የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና፤ ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 6 ай бұрын
የሌለ ተረት 🙄
@liyafikru9079
@liyafikru9079 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@ሰውሁን-ጘ8ፈ
@ሰውሁን-ጘ8ፈ 6 ай бұрын
አረ በጠቅላላ ውሾች ናቸው
@AbynAbyn
@AbynAbyn 6 ай бұрын
ቀጠየ እመቤታችን በለሽ ሰይጣነሽ እንደለቀሽ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 6 ай бұрын
😂😂😂
@AbynAbyn
@AbynAbyn 6 ай бұрын
@@SebleBekeleGizaw አንድ ቀን እመብርሃን ይቅርበኝ ብለሽ እንደምትመለሺ ተስፋ አለኝ ተስፋ የለውም እመብርሃንን የካደ
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 6 ай бұрын
@@AbynAbyn😂😂😂😂😂
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 6 ай бұрын
እመቤቴን መጥራት አይችሉም ይቃጠላሉ
ጠላቶችሽ/ህን እንዴት እንደ ምታሸንፈፋቸው ❗
47:59
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍 @Mikecrab
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 42 МЛН
የሰው ባለ አፍቅሮ ለቅሶ ምን ይሉታል!
31:42
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 92 М.
ባሌን ነጠቀችኝ  ለምትይ ነገረኛ  ሴት
25:08
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 25 М.
የሶስቶች ጦርነት አለበቃም እንደቀጠለ ነዉ
11:04
ባንቺ ቲዩብ Banchi Tube
Рет қаралды 5 М.
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Weynshet
Рет қаралды 10 М.
የሐበሻ ሴቶች እህቶቼ ኑ እንማከር
48:56
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 14 М.