የሚደልቡ በሬወች በናፊራ እርባታ Part 1

  Рет қаралды 5,748

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

Күн бұрын

በሬወችን በቀላሉ ለማድለብ የምንጠቀመው መጀመርያ ጥሩ እረፍት መሰጠት ከገዛናቸው በሀላ ከዝያ
በማቆያ ቦታቸው ላይ ጥሩ የህክምና የጤና ክትትል ማድረግ ከሌሎች እንሰሳ ጋር ሳይገናኙ ወይም( quarantine system ) ለብቻ ማቆየትና መከታታል
1,በማቆያ ውሰጥ የተለያዩ በሸታወችን ክትባት በአግባቡ መሰጠት
A,,Anthrax vaccination አባ ሰንጋ
B, Black quarter
C,Brucellosis
D, FMD (FOOT AND MOUTHE DISSES )
E,tuberculosis
በቅቱን በጠበቀ በባለሞያ ላሰጣቸው ይገባል
አመጋገብም በጣም በባለሞያ የታዘዘና የተዘጋጀ መመገብ አለባቸው
በተለይም የውሰጥ ጥገኛ መደሀኒቶችን እና የውጭ ጥገኛ ማሰወገጃ መደሀኒቶችን በመጠቀም በአጭር ወደ ለውጥ ይመጣሉ
በተለይ አመጋገብ
ፍሩሸካ
ፍሩሸኬሎ
ሞላሰሰ
በቆሎ የተከካ
ጨው የሚልሱት
ውሀ ንፁህ
የቢራ ድፍድፍ ከተገኝ
ምጥን ለሚደልብ የተዘጋጀ
እንደ አካባቢ የቆጮ አና የተለያዩ አረንጋዴ ቅጠላ ቅጠል ወዘተን በመሰጠት ወደ ማድለብ ማዘጋጀት ማምጣት ይቻላል
በተለይ ደሞ ሳር አጭጆ ማብላት የተለያዩ የውሰጥ ጥገኞችን በቀላሉ እንዳያገኙ ይጠቅማቸዋል
ደረቅ ሳርም በተገቢ መንገድ መሰጠት ,ጭድ መሰጠት ገብሰ መሰጠት በተሐይ ከተለያዩ ምግቦች ጋር መጨው በመነሰነሰ በጥሩ ሁኔታ መግቦ ወደ ማድለብ ማድዴሰ ይቻላል

Пікірлер: 35
@RastawadegeBebi-y3g
@RastawadegeBebi-y3g 5 ай бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@georgeokech3028
@georgeokech3028 Жыл бұрын
From your footage pictures is great but we don't understand, kindly do some in English so that those who don't understand that language can get it in English, thanks
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ok breather
@mohammedsanijemal3896
@mohammedsanijemal3896 Жыл бұрын
Nice energik des yilal berta wandime . Inem yihen sira majamar ifaligalaw be qirbu
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
betam amesegenalew Serawen Gemer Agezalew berta
@ethiopiancarbodypaintingge8270
@ethiopiancarbodypaintingge8270 5 ай бұрын
ሀይ እኔ የመስሰራት ፍላጎቱና ገነዘቡ አለኝ በጣም የተቸገርኩት ቦታ ነዉ
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
Frist of all this program its helpful thank doc 🙏
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
አክባሪ ይሰጥልኝ
@solomonwondimenhe4878
@solomonwondimenhe4878 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርkህ
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@tigistdegie572
@tigistdegie572 Жыл бұрын
በመጀመሪ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ በርታ። ፓስቺሮልስስ የአካባቢ ስሙ ማን ነው? የሚታከምስ በምን ነው?
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ፓሰቼሪሎሰሰ የቀንድ ከብቶችን በብዛት እረጅም መንገድ ሲጋዙ ረጅም መንገድ በመጋዝ በመተፋፈን በመጨናነቅ በድካም ተገቢውን ንፁህ አየር ባለማግኝት ሰውነት ረጅም ሰአት በፀሀይና በእንግልት የሚመጣ በሸታ ነው የምንከላከለው በየአንድ አመት የሚቆይ ክትባት ይሰጣል ለእነሰሳቱ ጤናማ እንዲሆኑ ይጠቅማል
@DireDhera
@DireDhera 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ጥፍጥሬ ከየት እናገኛለን
@leoandlola840
@leoandlola840 Жыл бұрын
Thank you Doctor. Thank you for your efforts!
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
leo and lola thanks
@Anteneh-oz4fw
@Anteneh-oz4fw 10 күн бұрын
ቀዝቃዛ የአየር ፀባይ ለማደለብ ምቹ ነው ወይ?
@FasikaAlemayew
@FasikaAlemayew 4 ай бұрын
በቀን ስንት ስዓት ፀሐይ ማግኘት አለባቸው
@tizazuterefe-u9o
@tizazuterefe-u9o Жыл бұрын
ሀይልየ ወደስራው እንድገባ እያነቃቃህኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ ግን 1ምንምን ቢንመግባቸው ውጤታማ እንሆናለን 2 አንድ ሠንጋ በ3ወር ምን ያህል ውጭ ይፈልጋል የሆነ ምሳለ የምሆን ነገር ቢትለን ጥሩ ነው አመሠግናለሁ ።
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
የመጀመርያ የውሰጥና የውጭ ጥገኛ ማሰወገጃ መሰጠት አመጋገብ በቴሌግራም እንነጋገር ለምን መሰለህ በድምፅ መግለፁ እና እንክብካቤም እይታም በቴሌግራም 0911392182 አግዝሀለው በርታ
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
ዘወትር ለምታደርገው ሁሉ በጣም እናመሰግናለን። ዶር ይህ ናፊራ እርባታ ጣብያ ከወዴት አካባቢ ነው?
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም ደረጄ እንዴት ነህ ናፊራ እርባታ ያለው ሰፈራ ሀይሌ ጋርመንት አልፈህ ነዎ ሰፈራ መንደር ባጃጅ ኔትወርክ አካባቢ የሰፈር ሰሙ
@yonatansolomon7743
@yonatansolomon7743 Жыл бұрын
Thanjs Doc... ጨዉ በምን ያክል መጠን ነዉ....molasses ክፍለሀገር ላይ የት እናገኛለን
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
yonatan Endet nehe yonatan ጨው በተለይ ከተገኝ የድሮ አሞሌ ጨው በጣም ይጠቅማቸዋል እጆግ በጣም ገንቢ ጠቀሜታነት አለው Molasese ካልተገኝ ጥፍጥሬ ,ወይም ተልባ ወይም ኑግ በውሀና በጨው ተደባልቆ የጨው መጠን በእጅግ ዘግነህ በመለካት ሲበዛ ዘር የተሰጣቸውን ላሞች እሰከ 1/2 ወር ዘር ለወሰዱ እሰከ 1/45 ቀን ባይሰጥ ይመከራል በጥንቃቄ መሰጠት
@aminaawol1499
@aminaawol1499 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Hailuvet
@Hailuvet 10 ай бұрын
Amsegenalewe AMina
@aminaawol1499
@aminaawol1499 10 ай бұрын
Anten enamesegnaln👍👍
@ashenafibedilu5952
@ashenafibedilu5952 Жыл бұрын
መስራት እንችላለን መስርያው ብሩና ቦታው ከየት ይመጣል
@MUradAbdu-nj6gf
@MUradAbdu-nj6gf 3 күн бұрын
ግዴታ እኮ 10 20 ማድለብ አይጠበቅም 1ወይ 2
@KtiyeAeshenafi
@KtiyeAeshenafi Жыл бұрын
Yet newu
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ቦታው አ. አበባ ውሰጥ
@gebreteak
@gebreteak Жыл бұрын
i thanks you Dr
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
Ethio Gebere thanks
@ethioflex6882
@ethioflex6882 Жыл бұрын
the way you drench them is completely wrong
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ የተሰጣት የህክምና አገልግሎት የተሳሳተ አይደለም ለምን ብትል የደም ቧንቧን በመፈለግና በጡት የደም የወተት ማሰተላለፍያ ነው የሚሰጠው እኔም ሆንኩኝ ሌሎች የህክምና ባለሞያወች የምንሰራበት የምናክምበት የህክምና መንገድ ነው የተለየ ካለ ለመማር ለማወቅ ዝግጅ ነኝ
በሬወችን በቀላሉ ማድለብበናፊራ እርባታ part  2
24:55
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 4,5 М.
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 38 МЛН
የላሞች ግዢ ለወጣትዋ እና ለዲያስፖራው!
17:45
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 3,6 М.
Cattle Fattening
7:35
Mikhael Tekalign
Рет қаралды 141 М.
የከተማ ግብርና አይናለም part 1
12:03
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 1,6 М.
ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1
19:38
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 8 М.
በሬወችን በቀላሉ ማድለብ ጀምሩ
32:27
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 18 М.
የሚደልቡ በሬወች ግዥና መረጣ ከገበሬው ቁ  2
29:03
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 3,1 М.
ከብት ማድለብ
19:02
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 9 М.
በሬወችን በርካሸ ገዝቶ ማድለብ ቁጥር   1
31:45
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 9 М.
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН