የአንጋፋዉ አርቲስት አለማዬሁ እሸቴ እንደ አዉሮፖውያን አቆጣጠር 2006 አሜሪካን አገር በሙያ ጓደኞቹ እና በአድናቂዎቹ ታሪካዊ ምሽት.

  Рет қаралды 4,736

Yehunie Belay

Yehunie Belay

2 жыл бұрын

ጊዜው 2006 አዉሮፖውያን አቆጣጠር ነው:: አርቲስት አለማዬሁ እሸቴ "የፍቅር ቃል" በሚል ርዕስ የሙዚቃ ሲዲውን ለአድማጭ ሲያቀርብ ከኢትዮጵያ ውጪ በአሳታሚና አከፋፋይነት በዘመኑ ለነበረው ለፍቀር ሳውንድ ሙዚቃና ቪዲዮ አሳታሚ ድርጀት ፈቃዱን በመስጠቱ ሲዲውን አሳትሞ ለህዝብ ከማከፋፈሉ በፊት ከመላው የሙያ ጓደኞቹና ከአድናቂዎቹ ጋር የነበረው ታሪካዊ የምሽት ፕሮግራም ነበር::
ምሽቱ የማይደገም ቢሆንም በምሽቱ የምታዩት የምትሰሙት የጋሽ አለማዬሁን የሙያ ጓደኞቹን አክብሮት በትዝታ ወደ ኋላ ይወስዳችኋል::
በተለይም አንጋፋዋ የጥበብ ሰው አርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ እሱነቱን የገለፀችበት ንግግርም ይገኝበታል::
አክብሮ: ተከብሮ: ኑሮ! በክብር ለተሸኜው ለአርቲስት አለማዬሁ እሸቴ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን::

Пікірлер: 6
@Userfortruth
@Userfortruth 2 жыл бұрын
ነፍሱ በገነት ትረፍ! ይሁኔ አንተም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፤ በሕይወት እያሉ የሰውን ክብር መገንዘብ ታላቅነት ነውና ታላቅ ናችሁ!!!
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 2 жыл бұрын
Thank you Yehune Belay for sharing the golden memory of the legend musician Alemayehu Eshete in dmv area. RIP
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
ምረጥዘፋኝ፣ነበረ፣ግንምንያደረጋል😂😂😂😂
@lulsegedlucky2991
@lulsegedlucky2991 2 жыл бұрын
?
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 7 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
Did you like the picture with my cat? #cat #cats
0:28
Prince Tom
Рет қаралды 36 МЛН
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 6 МЛН