የእንጀራ ወንድሟን የምታሰቃየዋ ልጅ መጨረሻ

  Рет қаралды 164,128

ለዛ

ለዛ

5 ай бұрын

የእንጀራ ወንድሟን የምታሰቃየዋ ልጅ መጨረሻ

Пікірлер: 265
@srvsrv5806
@srvsrv5806 5 ай бұрын
እንጀራ አናቴ ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላቺ ይስጥሺ ሳበይ አብልተሺ ሳለብሺ አልብሰሺ ለዚሕ ላበቃሺኝ ላንቺ ቃል የለኝም አምላክ እድሜ ይስጥሺ እጦርሻለሑ💞❤
@user-yl5nd3ef3c
@user-yl5nd3ef3c 5 ай бұрын
አሚንንንንንንን❤❤❤
@netsaneta9349
@netsaneta9349 5 ай бұрын
Melkam mehon leras new des sel
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 ай бұрын
ወይ ታድለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@kuokreat8115
@kuokreat8115 5 ай бұрын
@user-mq5yo8mn3p
@user-mq5yo8mn3p 5 ай бұрын
Wew des yalal edazehem aynet yametemasagen ejeranat alec
@uaedxb6960
@uaedxb6960 5 ай бұрын
ወይኔ ልጁ አንጀቴን በላው የኔ ጌታ ኡፍ😢
@Saaaaaaaaaaaaaaaaaaaannnsnndnd
@Saaaaaaaaaaaaaaaaaaaannnsnndnd 5 ай бұрын
ልክ እንደኔ አባት መልካም አባት ነው ረጅም እድሜ ለደጋግ አባቶች😢😢😢😢😢
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e 5 ай бұрын
ታድለሽ የንየማ💔
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ld6zg5bt1s
@user-ld6zg5bt1s 2 ай бұрын
አሚንአሚን❤❤❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 5 ай бұрын
❤❤ በጣም ምርጥ የጠፋች ተዋናይት አመጣችሁ በርቱ እንዲህ ስለ ትዳር ስለልጆች አስተዳሰግ የሚገልፅ ድራማ ስሩልን ከዝሙትና ከበቀል ወጣ ያለ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 5 ай бұрын
አስመሳይ የእንጀራ እናት ድሮም መርዞች አባየ ሺ አመት ኑርለት ❤❤❤❤❤
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 5 ай бұрын
ልጁ ሢያሣዝን ምርጥ አባት አለህ 😢😢😢😢😢
@agereaddis1762
@agereaddis1762 5 ай бұрын
ወንዶች በጣም ክፉዎች በዳዮች ጨካኞች ናቸው ግን በእጀራ እናት የሚኖሩ ወንዶች ደሞ በጣም ያሳዝኑኛል ኧረ ግን ለምን እንከፋለን ከሰከንድ በኋላ ጥለነው ለምንሞተው ለዚህ ጎደሎ አለም
@AliMekonen-gn2xp
@AliMekonen-gn2xp 5 ай бұрын
የእጀራ እናቴ ብዙ ለፍታ አሳዲጋኛለቺ እዲሜና ጤና ይስጣት ወላጂ እናትንም አያሳጣን ፈጣሪ እናትን ከጎን ያዲርግልን
@gggu5782
@gggu5782 5 ай бұрын
ወይኔ አባቱግን ደስሲል እድሜናጤናለእናትና ላባቶቻችን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 5 ай бұрын
አባትየዉ ግን ተመችቱኛል በጣም ልጁን ጠንቀቁ ነዉ ሚያቀዉ ልጂቷ ግን ጨጓራዬን ልጣዉ ነበር እናትየዋም አይፍረድባትም
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 5 ай бұрын
Why
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 5 ай бұрын
ብዙ ነገሮችን ያበላሽነው ባለመረጋጋትና ጀርባውን ባለማጥናት ነው! እስቲ ትእግስት ሚባል ነገር ይኑረን!🙏
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 5 ай бұрын
ትግስት መራር ናት ፍሬዋ ግን ጣፍጭ ናት 🙏🇪🇷
@user-gx1gx4zz4q
@user-gx1gx4zz4q 5 ай бұрын
የኔ ምርጥ ልጅ ሠየው እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናት ማጣት ይከብዳል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቃጠልከኝ
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 5 ай бұрын
ልጅ እራሱ ሚስጊን ይመስላል ዉሽት ዉሽት ነዉ እዉነት ያሽነፍል❤❤❤❤
@kidistwudu6587
@kidistwudu6587 5 ай бұрын
የኔ አባት ግን ለሚስቱ ነበር የሚግዝ ፈጣሪ ከጀራናት ይጠብቃችሁ
@elsitube7921
@elsitube7921 5 ай бұрын
የኔ ምስኪን ማሳዘኑ😢😢😢
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ ልጅቷ ግን ምን ኣይነት ኣስመሳይ ናት😢 ኣደራ ኣምላኬ የእንጀራ እናት እንዳታየኝ😢
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 5 ай бұрын
አሚንንን
@Focusmedia288
@Focusmedia288 5 ай бұрын
እውነት ለጊዜው ብትደበቅም ግን ቆይታም ፈንድታ ትወጣለች ያኔ ውሸት ትዋረዳለች።ልጅቷ ግን አስመሳይ ናት
@hasatpice9198
@hasatpice9198 4 ай бұрын
የምር ትልቅ ትምርትነው ከአንድ ወልዶ ሌላ ማግባት እጅግ ፈተና ነው ላለለትና ለታደለ ከአንድ ወልዶ ያሣደገ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት አስመሣይ ሠወች😢😢
@user-te7nj4ec2y
@user-te7nj4ec2y 5 ай бұрын
እህህህህ ወላሂ ጥፊው ያማል እሡን ለመታችው እኔ ቅሥሜ ተሠበረ ያረቢ😢😢😢😢
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube 5 ай бұрын
ወይኔ ሢያሣዝን አባትእናልጅ ትግስታቼዉ አንዴኛናችሁ
@BrightTube1
@BrightTube1 5 ай бұрын
ይሄ ቻናል ምርጥ ነገሮችን ያቀርባል ቀጥሉበት። ይቺ ተዋናይ ግን ጠፍታ ነበር ከየት ተገኘች?
@leza9191
@leza9191 5 ай бұрын
እናመሰግናለን የእናተ ድጋፍ ይበልጥ እንድንሰራ ያበረታናል
@user-gx1gx4zz4q
@user-gx1gx4zz4q 5 ай бұрын
ለአባት እረጂም አድሜ ተመኘው አተአሥተዋይ ልጅ እግዚሐብሔር ያሣድግ ጌታ ከሠጠ እዲ አይነት ልጅ
@user-xv7pf5ii3s
@user-xv7pf5ii3s 5 ай бұрын
እናትዬዋ ስታስጠላ ቀፋፊ ነገር ነች ወይ አታምር ወይ አታፍር ጨካኝ ከኋላ የመጣ አይን አወጣ አሉ
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 5 ай бұрын
😗😂😂😂
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 5 ай бұрын
ዲራማ መሆኑን እያወቅን የምንናደደው ነገር😂
@user-xv7pf5ii3s
@user-xv7pf5ii3s 5 ай бұрын
@@user-xg7tw2gg8z እሱማ ነው ግን እናት ተብለው ክፉነትን ሲያስተላልፉ ያናዱኛል
@user-bm7gl7xb4n
@user-bm7gl7xb4n 5 ай бұрын
ኧረ አረጋጉት ተሳዳቢወች ፊልም እኮ ነው
@samuelfiga
@samuelfiga 5 ай бұрын
ወይነ አባቱ ግን ምን አይነት መልካም ሰዉ ነዉ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 ай бұрын
በዚ ልክ እራሥ ወዳድ የእንጀራ እናት አለ ማለት ነው ጉድ አባትና ልጅ ግን ደሥሥ ሲሉ መልካምነታቸው❤❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Samsunga535G-we2pr
@Samsunga535G-we2pr 5 ай бұрын
በስማኣም የልጅትዋ ክፉት😢
@yeababenezer7796
@yeababenezer7796 5 ай бұрын
እናትና ልጅ ምናይነት ጭራቆች ናቸው
@jrfgfhgfhg7257
@jrfgfhgfhg7257 5 ай бұрын
ደስ የሚል ኣባት ነው ❤❤
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 5 ай бұрын
ሲበዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-mm6jf9dl7x
@user-mm6jf9dl7x 5 ай бұрын
ወላሂ ልጁ ሲያሳዝን የኔ ሚስኪን😢😢😢😢
@Leeds527
@Leeds527 5 ай бұрын
መጨረሻው የምራል .ልጅታ ግን በጠማ አበሳጭታኝ ነበረ
@goteyitomnigus4800
@goteyitomnigus4800 5 ай бұрын
እንጀራ እናት የደረሰቤት ያዉቃል 😭😭
@meeenegn3361
@meeenegn3361 4 ай бұрын
በጣም እኔ ደሪሶብኛል😭
@user-de2ei4bu7j
@user-de2ei4bu7j 5 ай бұрын
ዋው ደስ ያሚል አባት ነው ❤❤😊😊
@tekezemedia6093
@tekezemedia6093 5 ай бұрын
በርቱ በጣም ጎበዞች ናቹ
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 5 ай бұрын
😢😢😢😢የእንጀራ አናት 😭😭
@Hameremedia21
@Hameremedia21 5 ай бұрын
በዚሀ ልጅ ውስጥ በያቤቱ ያሉ ልጆችን ናቸው ወይ ክፋት ነው የሰለቼኝ በፈጣር እንዲአይነት አባት ፈጣር ይስጣችሁ እፉ😭😭😭
@hayatmohamed9820
@hayatmohamed9820 5 ай бұрын
መገፊት ጥሩነው
@zeynebaliyu2064
@zeynebaliyu2064 5 ай бұрын
ሚሥኪን ልጁያሣዝናል ወድሜን መሠለኝ😢😢😢😢😢😢
@ytt533
@ytt533 5 ай бұрын
እሰይይይይ በሱ ጥፊ እንስፍስፍ ስል........የሷን ጥፊ ሳይ ደስታዬ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭 እውነት የህሊና ህግ ናት
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 5 ай бұрын
የወንድሜን ልጅ ሂወት አሰታወሰኚ ያኔ ገና 10 አመት አልሞላውም ነበር ግን በጣም ትበድለው ነበር ወንድሜ ደግሞ እንደ አይኑ ብሌን ነበር የሚሳሳለት በጣም ይዋደዱ ነበር አባትና ልጅ ፈሰቅራቸው ልዩ ነበር ግን አባቱ ሞተበት😢😢😢
@user-kn3pc2qo4d
@user-kn3pc2qo4d 5 ай бұрын
በቲክቶክ አይቶ የመጣ🏃🏃
@betibeti49
@betibeti49 5 ай бұрын
እኔ 😂😂
@hhhhhhhhjjjj
@hhhhhhhhjjjj 5 ай бұрын
እኔ
@mebratunigusie5283
@mebratunigusie5283 3 ай бұрын
በእውነት አስተማሪ ነው
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 5 ай бұрын
ኤጭ የጀራ እናት ክፊ ናቼው 😏😏
@ma_molla
@ma_molla 5 ай бұрын
ኸረ ጥሩም አሉ የኔ ውድ የኔ እናት የአባቴን ልጆች 4 አሳድጋ ድራ ቤት አሲዛቸው ወልደው ብዙ ነገር አሳልፋ ነበር አንድ እህት እኔን አንድ ወንድም ጨመረችላቸው እና ሲኖሩ እኔ 15 አመት ሲሆነኝ ሊድረኝ ቃል ገብቶ አባቴ ከዚች አለም ተለየ 2009ነበር እናቴን እነዛ ወንድሞቸ ቢያንስ አሳድጋኛለች ተይና እህቴና ወንድሜ ሳይሉ እሷን ማሰቃየት ጀመሩ እኔም ተሰደድኩ እናቴም ቦታውንም ለቃ ሄደች ወንድሜ ጋ እና ግን አለፈ እነሱም አሉ እኛም አለን 😢😢😢😢😢ሁሉም የእንጀራ እናት ይለያያል የባል ልጅም ይሁን የሚስት ልጅ ለፍተሽ አሳድገሽ የሚናገሩት ነገር ጭንቅላት ያዞራል በፊልም እንደምናየው አይደለም😢 😢😢
@user-tv7sh6rk8x
@user-tv7sh6rk8x 5 ай бұрын
ኧረ ሁሉም አይደሉም ማሻአሏህ ልክ እንደናት አሉ❤
@semirasemira5861
@semirasemira5861 5 ай бұрын
አስተማሪ ነዉ
@user-du3lx5yz9p
@user-du3lx5yz9p 5 ай бұрын
ሁሉም በጥሩ ነው የተወኑት ደስ ይላል
@user-xw1sl5yx3b
@user-xw1sl5yx3b 5 ай бұрын
ድንቅ መልክት ነው
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 5 ай бұрын
ልጅትዋ ግን እግዚአብሔር የእጀሸ ይስጥሽ ክፉ አረመኔ ቆሻሻ ፍልም ቢሆንም ግን😢
@tigistbekele3346
@tigistbekele3346 5 ай бұрын
መልካም አባት 🙏
@mimochahin1335
@mimochahin1335 5 ай бұрын
በጣም ያዛዝናል😢😢😢😢
@Hayyatiii
@Hayyatiii 5 ай бұрын
እኔም በጀራናት እደዝህ ተሰቃይቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔አሰለቀሰኝ
@user-dy4yd8hd9n
@user-dy4yd8hd9n 5 ай бұрын
😭😭 በፈጣሪ ስም ጥፋቴ ያሰማል ነው 😢🙏
@GebruMechalK
@GebruMechalK 5 ай бұрын
ሙሉ ፊልሙ ለማግኘት ርዕሱን ንገሩን
@ddcfcfxdf7116
@ddcfcfxdf7116 5 ай бұрын
የእንጀራ ወንድም ይባላል እዴ የእነጀራ አበቷ ልጅ ነው የሚባለው
@yeababenezer7796
@yeababenezer7796 5 ай бұрын
ምርጥ አባት
@LoLo-pi4nn
@LoLo-pi4nn 5 ай бұрын
በፈጣሪ ሰም ጥፋቴ ያሰማል ነው😢💔
@leza9191
@leza9191 5 ай бұрын
😇😇😇
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 5 ай бұрын
thank U
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 5 ай бұрын
ስታስጠላ ልጂቷ ደሜን አፈላችው ግን እውነት ትመነምናለችጂ አትበጠሰም
@Samiramohamed-eo6hb
@Samiramohamed-eo6hb 5 ай бұрын
ማስመሠልእራሥንነውእማጎዳው
@MahletGiday
@MahletGiday 5 ай бұрын
አባቱ ግን ትግስቱን አለማድነቅ አይቻልም በእውነት ልጁም ትዕግስት በጣም አደንቃለው እንጀራ እናት ግን ውይ ቢቀር ይሻላል
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 5 ай бұрын
ማርያምን ልጂቱ በጣም አጄቴን በላኝ 😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
@et-cu5lc
@et-cu5lc 5 ай бұрын
የንጀራ ወንድም እያላቹ አዲስ ነገር አትፍጠሩ የእንጀራ አባቷ ልጅ ነው የእንጀራ እናትና አባት ይበቃናል ተጨማሪ የእንጀራ ምናምን አንፈልግም
@love-lh9zu
@love-lh9zu 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@selamselam9904
@selamselam9904 5 ай бұрын
😂😂😂
@abdukiya1664
@abdukiya1664 5 ай бұрын
በዚች አለም ላይ በምንም ነገር ላወዳድራት ለንፅፅርም የማላቀርባት ነገር ቢኖር ልጄ ብቻ ነች ልጄ ለኔ ኦክስጅኔ ነች
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan 5 ай бұрын
አበስሁ ገበርሁ
@ahhshsksjjs4378
@ahhshsksjjs4378 5 ай бұрын
እህህህህ ልጁ ሲያሳዝን የኔ ሚስኪንን
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 ай бұрын
እንጀራ እናት እርኩሶች ልጅትዋ ራሱ ባለጌ ተንኮለኛ የእናትዋ ስቃይ እንዳይበቃው
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 5 ай бұрын
የጀራ ወንድም የሚባል ነገር አለ እዴ😮
@kibitadese696
@kibitadese696 5 ай бұрын
ላኔም ጥያቄ ነው የሆነብኝ 😄
@umufeti984
@umufeti984 5 ай бұрын
ለመጀመሪያ ብሰማም ግን ልጁ የአባትያዋ ልጅ ነው እናቷ አወልደውም
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 ай бұрын
በናትም ባባትም አይገናኙም ልጂቷ ጋር
@userasd5115
@userasd5115 4 ай бұрын
ሺኮኮየመሠልሺ😢😢😢ትግርሚያለሺሥንትሠወአለ,ሡበሀንአላህ
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 5 ай бұрын
ምስጊን ሲያሳዝን😢😢😢😢😢
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 5 ай бұрын
አባትየው❤ ልክ እንደ አባቴ❤
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 5 ай бұрын
ለምንድነው ግን የእንጀራ እናቶች የማያምሩት😂😂😂
@mesi2783
@mesi2783 5 ай бұрын
😂😂
@user-by9zl4vs5f
@user-by9zl4vs5f 5 ай бұрын
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂
@user-bm6ou4tw7v
@user-bm6ou4tw7v 5 ай бұрын
ክፋታቸው ይበቃቸዋን
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@habeshawit-qg1of
@habeshawit-qg1of 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@musahasen
@musahasen 5 ай бұрын
ባያልቅ ብየ ተመኜሁ ግን አለቀ መጬረሻው ባያምር ያስለቅሳል
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s 5 ай бұрын
የምር ልጁ ግን አስለቀሰኝ ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pp9px8jh2y
@user-pp9px8jh2y 5 ай бұрын
ልጁሚሥኪንነዉያረቢ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልጁ ሲያሳዝን የኔ አባት 😢😢😢😢😢
@user-wx6zg3su8e
@user-wx6zg3su8e 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ልጁ ሲሳዝን የኔ አባት😢😢😢😢
@DiveLove-xb7gk
@DiveLove-xb7gk 5 ай бұрын
ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በንፅህ ህሌና ከኖርን መጨርሻችን ሲያምር ልጂቱ ግን አሰቃየችው አሰተማሪ ነው የምር እንደዝህ አይነት ፊልም ነው ማየት ❤❤❤❤❤እፉፉፉ የተርዳው ሰው ልብ ያንፃል ምን መሆን እንዳለብን ለእኛ ትምህርት ነው😊
@romangoshu8510
@romangoshu8510 5 ай бұрын
Stastela enatyewa besmeab yelijituam kifat😢😢😢
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 5 ай бұрын
ዋውውውውው😮😮😮
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 5 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል
@esaesa8250
@esaesa8250 5 ай бұрын
ጀግና አባቲ ማለት ይህ ነው አሮግት ቢቲሄዲ ሌላ አሮግቲ ትመጣሌቺ ልጂን መታከት አይቻልሚ
@user-kz6bx2uy8o
@user-kz6bx2uy8o 5 ай бұрын
ደስየሚሉአባትናልጂ
@user-ic5td3uk2x
@user-ic5td3uk2x 5 ай бұрын
Man inde inat😢😢😢
@rahel6046
@rahel6046 5 ай бұрын
እስካሁን አሳድጎ አሁን ማግባት ጥሩ መማሪያ
@user-sl7lv8wf3x
@user-sl7lv8wf3x 5 ай бұрын
wawww baxam das yemil abbat naw lijju gin siyasazin
@81417
@81417 5 ай бұрын
የሥራሽን እጀራ እናት😢😢😢
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q 5 ай бұрын
የንጀራ እናት ትጠናለች እንደ ጅማት :: ስውየው እችን ጭራቅ ከቤቱ ማስወጣት አለበት:: ባለጌ ልጇን ይዛ እሱን ታስቃያለች::
@yohannesmesfin-bm6zk
@yohannesmesfin-bm6zk 3 ай бұрын
ሀሊና የሺጥላ ትወናሽ በጣም ያምራል
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube 5 ай бұрын
አይ፣፣እኛ ሤቶች ለሁሉ ቼኩለን ትግዕትየሚባል አልፈጠረብንምእኮ
@ggghrth7954
@ggghrth7954 5 ай бұрын
😢😢😢
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan 5 ай бұрын
የእንጀራ እናቴ ዳቦ በመርዝ የምትሰጪኝ ነገር ናፍቆኛል ሲኦል ይጥበብሽ
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s 5 ай бұрын
እናትዋ ስታስጠላ😡
@Samiramohamed-eo6hb
@Samiramohamed-eo6hb 5 ай бұрын
እናትዮይቱየሆነችጉቶነገርናት
@heihsh5043
@heihsh5043 5 ай бұрын
አባየ 😭😭😭😭
@abdurezakesmael7936
@abdurezakesmael7936 5 ай бұрын
ልጁ ብልጥ አደለም ሞኝ ነው።
@Amani_yosef
@Amani_yosef 5 ай бұрын
😂😂
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 5 ай бұрын
😂😂
@EbisaFikiru-mm9sw
@EbisaFikiru-mm9sw 4 ай бұрын
Move name
@user-cj4gk3sx5q
@user-cj4gk3sx5q 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 5 ай бұрын
የኔ ውድ ኤርሚ በጣም አስለቀሰኝ በጣም ያማል የልጅቷ አስመሳይ መሆን ያማል ቆሻሻ ናት😢
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 5 ай бұрын
አቤት አሥመሣይ ሠው ኡፍፍ
@meleka1842
@meleka1842 5 ай бұрын
ልጁ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢
@user-dc7vl4re4v
@user-dc7vl4re4v 5 ай бұрын
ልጆቻችሁንአስተካክላችሁአሳድጉ
@user-ge1wh7yl2t
@user-ge1wh7yl2t 5 ай бұрын
Normal new❤😂😂😂😂😂
1 класс vs 11 класс (рисунок)
00:37
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
Buy Feastables, Win Unlimited Money
00:51
MrBeast 2
Рет қаралды 66 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
የ15 ዓመት ታዳጊ የሚያባልገው ባለሱቅ
22:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 97 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
1 класс vs 11 класс (рисунок)
00:37
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН