የእናቱ ልጅ - አዲስ አማርኛ ሙሉ የሲኒማ ፊልም ። Yenatu lij I New Amharic Ethiopian Movie I 2023 Full Cinema Film

  Рет қаралды 286,599

Sunshine Media

Sunshine Media

6 ай бұрын

የእናቱ ልጅ - አዲስ አማርኛ የሲኒማ ፊልም ። Yenatu lij I New Amharic Ethiopian Movie I 2023 Full Cinema Film
ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
/ @sunshinemediafilm
#ethiopian_film #movie #ፊልም
Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.

Пікірлер: 36
@7seventv21
@7seventv21 6 ай бұрын
እህቶቻችን ስደት መርጠዉ ለቤተሰብ መስዋዕት ሆነዉ የምናይበት እና የእዮብ ድንቅ ትወና የታየበት ገራሚ ፊልም ነዉ
@FafiTube-ov7lz
@FafiTube-ov7lz 6 ай бұрын
ቤተሠብ አርጊኝ🎉
@user-nt9ys8es2d
@user-nt9ys8es2d 6 ай бұрын
የቆየነው መሰል ቀረፃው በሉ አድ ላይ እንየው ብቻየን እዳልሆንኩ እማውቀው ላክ ስትገጪኝ ነው የመዳም ቅመሞች አላችሁ ❤❤
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 4 ай бұрын
እኔሥ ሳልጨርሠዉ ሠለቸኝ
@hlinaassefa3567
@hlinaassefa3567 6 ай бұрын
እውነት አለቀስኩ😭😭😭😭😭😭 " ስለእናት የሆነ ማንኛውም ነገር ያስለቅሳል"!😭😭
@meronsete956
@meronsete956 6 ай бұрын
እዮባ😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-nt9ys8es2d
@user-nt9ys8es2d 6 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የተደናገርኩ ጓደኞቸ አይዞሽ እይው በሉኝ ልየው እ😢
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 6 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እዮባ ድንቅ ብቃት ትንሹ ግሩም ኤርምያስ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይመችህ
@fozifozity3699
@fozifozity3699 6 ай бұрын
ይሄን ፊልም አይቶ ያለ መኮመት ግብዝነት ነው አንደኛ በጣም ነው ሚያምረው
@BemnetAsefa
@BemnetAsefa 5 ай бұрын
እስካዉን በህይወት የምዉዳቹዉ ፊልም ህይወት በደረጃ እና ይህ በርቱ
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ድረማ ነዉ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ub2jc2zm5h
@user-ub2jc2zm5h 5 ай бұрын
😢😢በጣም አሪፍ ነዉ😢❤
@user-ld8cc1xq1w
@user-ld8cc1xq1w 5 ай бұрын
አሪፍ ልም ❤❤ ነው🎉
@KelemAwoke
@KelemAwoke 6 ай бұрын
wow konjo Film new🥰🥰🥰
@ElsaAbil
@ElsaAbil 6 ай бұрын
እዩባ ብቃትህ ይለያል በርታልኝ
@BemnetAsefa
@BemnetAsefa 5 ай бұрын
እዩብየ የኔ ጀግና በርታልኝ አሰተማሪ ፊልም ነዉ
@SmanesSmanes
@SmanesSmanes 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይስትህ ዶክተር ትግስተኛ ነህ❤❤
@BfhgCnfnhj-og1ct
@BfhgCnfnhj-og1ct 6 ай бұрын
Love EsTkm
@zebur96
@zebur96 6 ай бұрын
😢
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 6 ай бұрын
Good jop ❤❤❤❤❤
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 6 ай бұрын
ሰው ፊልሙን እንዳያይ ነው ወይስ አላማችሁ ምንድነው? ደራሲው ከHollywood ነው የመጣው መሰለኝ። የኢዮባ ፊት በጣምኮ ነው የሚያስፈራው! የሚያስጠላውም!
@user-pg3gr3nd8q
@user-pg3gr3nd8q 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢
@BfhgCnfnhj-og1ct
@BfhgCnfnhj-og1ct 6 ай бұрын
ደሰዮላላ
@user-gs4xq3bh6j
@user-gs4xq3bh6j 6 ай бұрын
የታየ ነው
@tedygez7254
@tedygez7254 6 ай бұрын
Lemen tachebereberalek 2 gezia delat eyarek techenalek
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 6 ай бұрын
ፈልሙን ማየት እራሱ ፈራሁ ስጀመር እዮብ ትንሽ ሆኖ የተቀረፀ ፍልም ነዉ
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 6 ай бұрын
አይይይይ ብቻ ምን እደምል ግራ ተጋብቶኛል የምር እካሁን ካየኋቸዉ ፊልሞቺ ኪያ የሚለዉና ይሄን ፊልም ነዉ እማልጠግበዉ በጣም እሚያስተምር ፊልም ግን ፊልም ስናይ ማየት አይደለም በደንብ ማስተንተን ነዉ ወገኖቸ ይህ ፊልም 2ት አለምን ያሳያል
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 5 ай бұрын
ደራሲው እየቀለክብን ነው ይህ የወረደ ፊልም ምኑም አይመች
@hanaadimasu1884
@hanaadimasu1884 6 ай бұрын
Yekoye now aychowalow bafit
@MaskaraMaskara-mz4zf
@MaskaraMaskara-mz4zf 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@bahrnaqeyhbahri0811
@bahrnaqeyhbahri0811 6 ай бұрын
Fitu lay yalew edit gn altemechenm
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 6 ай бұрын
በስላሴ ስም እዮብ ላይ ጀሶ ነውደ የመረጉበት ከልክ አብዝተውታል😮😮
@user-xp5nq7mc5w
@user-xp5nq7mc5w 6 ай бұрын
ካሁን ፊት አይቸዋለሁ እዳዲስ የምትለቁት
@user-xj3uu5us2v
@user-xj3uu5us2v 6 ай бұрын
አያምርም
@sosotete425
@sosotete425 6 ай бұрын
የቁየ ፊልም አረ አታዝጉን
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,4 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 13 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 5 МЛН
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4 МЛН
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,7 МЛН
ባለ ራይዷ - Ethiopian Movie Bale Rideua  2024 Full Length Ethiopian Film Bale Ridua 2024
1:16:24
በፍቅር ሲኒማ Befekir Cinema
Рет қаралды 168 М.
ተናፋቂ ሙሉ ፊልም | Tenafaki Full Ethiopian Movie 2024
1:33:11
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Рет қаралды 270 М.
ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015
1:48:13
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 23 МЛН
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 9 МЛН