የአሁኑስ አልበዛም ሮፍናን?``የኔ ትውልድ 6 ቢራ??``የሮፍናን አደገኛ አካሄድ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

  Рет қаралды 196,589

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 1 200
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዕንቁ ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከጎንህ ይሁን ➕ አንዳንድ የኢትዮ አርቲስቶች እራሳቸው ጠፍተው ሰውንም ወደ ጥፋት እየወሰዱ ነው እግዚአብሔር ይገስጻቸው
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 жыл бұрын
ብዙዎቹ ባለማወቅና በግንዛቤ እጥረት ስለሆነ ሲገባቸው ይመለሳሉ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው።
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@yayahala615
@yayahala615 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@nobelkiddy7919
@nobelkiddy7919 2 жыл бұрын
God bless
@ህይወት-መ9መ
@ህይወት-መ9መ 2 жыл бұрын
አንተ መቼስ የምድሬ በረከት ነህ ኑርልኝ መምህር አብይዬ። በጣም ነው የምወድህ የምሳሳልህ
@mesfinayalew8633
@mesfinayalew8633 Жыл бұрын
አግዚአብሄር ይጠብቅሕ ሊቁ
@mesfinayalew8633
@mesfinayalew8633 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትውልድ ለመጠበቅ ሲል አንተን የመሰለ ዕጹብ ዜጋ ፊጠረልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።።።
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እናወግዛለን እስከ እለተ ሞታችን የክርስቶስን ክብር የሚነኩ ማንኛቸውንም ነገሮች እንፋለማለን ። መጠጥን እንደ መልካም ነገር ቢራ ነው 🤔 ለትውልዱ ካሰብን ጠቃሚ መፃህፍቶችን ከደህነት የሚላቀቁበትን እና ሌሎች ጠቃሚዎችን መጋበዝ አይምሰልህ ብር አስክሮህ ከሆነ እዛው በነጮቹ ተፈላሰፍ እኛ ከደህነት አልተላቀቅንም ተረጋጋ በሉት ይሄን የዳቢሎስን ፈረስ እግዛቤሔር አምላክ እሄን አፀያፊ ሃሳብህን ያክሽፍብህ በእውነት እግዚአብሔር ደግሞ ምላሹ ከባድ እንደሚሆን አልጠራጠርም ።
@DerejeMuluneh32
@DerejeMuluneh32 2 жыл бұрын
ያነሳኸው አሳብ በሙሉ እጅግ በጣም ትክክል ነው። በአብዛኛው በመደንዘዝ ውስጥ ያለ ወጣት ነውና የሚደረገውን ነገር መርምሮ ለማየት ብቁ አይደለም።አንተ ማንንም ሳትፈራ ስራህን ብቻ ቀጥል። የሚማርና መንቃት የሚፈልግ ካለ ጆሮና ልቡን ከፍቶ ያድምጥ።በርታ እናመሰግናለን !!
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ አብይ! በርታ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን
@mellyBooks
@mellyBooks 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ዘፈንን ለማስፋፋት እግዚአብሄር ከረዳኝ የሚሉት ነገር ... ወይ አለማወቅ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ይላል ቃሉ
@zenanigatu4228
@zenanigatu4228 2 жыл бұрын
አብይ ይልማ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፉዎች ይጠብቃት አቤት ዘንድሮ ስንቱን አወቅን
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
መምህር ምንም አልልህም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሰውርህ 🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
"የኔ ትውልድ " ተብሎ ቢራ ማስታወቂያ በጣም ነው የሚገርመው ብሎም ደግሞ "ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ " የሚል ነገርም አንቢቢአለሁ ተከታታይ ቁጥሮች 666 አሉ በተፈራረመው ላይ ።ይሄ ምልክቱ በራሱ ያስፈራል ። አትታዘቡኝና እኔ ያወቅሀት ባለፈው በተሰራጨው ምስል ላይ ሲቀባበሉት ነው።ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ያን ያክል ታዋቂ አይደለም እንዴት የውጭ ካንፓኒዎች እስከማስፈረም ደረሱ ?ስለዚህ ልጅ ተደጋጋሚ ዜና ይሰራሉ ።ብሎም ከነጮች ጋርም ያገናኛል ብዙ ጊዜ በሰላም ነው ! ? "የኔ ትውልድ 6 ጥቅምት 6 አልበም 6....... መምህር ዐቢይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬ ደረታቸውን ነፍተው በአደባባይ " በደም ተጠምቀናል ፣የሰው ስጋ በልተናል ፣በደም ፈርመናል " ሲሉ ማንም እንዴት ለምን ?ብሎ የጠየቀ የለም ። አንት ይህን የማይደፈር ነገር ስላነሳህ እናመሰግናለን ። አርቲስቶች እረ እባካችሁ አስተውሉ 👏
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰአት ነው ያለነው ደረታቸውን ነፍቶ በደም ተጠመቅን ሲባል መንግስት ቢኖር ይጠይቅነበር ግን ይኤ የሹማምንቱም ሚሰጥር አለበት
@elenitigabu7639
@elenitigabu7639 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል የኔም ሀሳብ ነው ይሄ 🙏🙏
@Bellayerose
@Bellayerose 2 жыл бұрын
ትህትና ተላብሶ የመጣ ውስጠ ዲያቢሎስ ነው ሮፍናን። ጌታ ይገስፀው! እቅዱ ይፍረስ! በጌታ በእየሱስ ስም እና ስልጣን!!! ተባረክ ወንድሜ አብይ!!
@chaleng6682
@chaleng6682 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ። ተከታይ ትውልዶችን ለማዳን ግንዛቤዎችን ስለምትሰጥ ።በርታ በርታ በርታ ።
@mamiethiopia5479
@mamiethiopia5479 2 жыл бұрын
እኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ ምኑም አያምረኝም ነበር አለ ነገር እልነበር እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ወጣቶችን እንዲነቁ የምታረገው ነገር ያስመሠግንሀል
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
😇😇😇💪💪💪💪☝️👈
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
ሰለማ እግዚአብሔር ይብዘለቹ ያሣድስ ቤታሰቦች እኔ ያምገረመኝ ወንድማችን ትውልድን አገርን ሀይማኖት ለመደን እንድ ስደክም በጥፈት መንገድ ለይ ያለቹ እህት ወንድሞ ስለ እግዚአብሔር ልበቹ ይመለስ ቆም ብለቹ አስቡ
@Agenda-2016
@Agenda-2016 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ውድ ወንድሜ። በርታ። ጥቅምት ወር ደግሞ ጀርመኖቹ 'October Fest's የተባለ የቢራ መጠጣትና ማበድ ባህል እንዳላቸው ይታወቃል። ምናልባትም ይህ ዘፋኝ ይሄንን ባህል ወደኛ ሀገር ሊያመጣ እያሰበ ሊሆን ይችላል። በተጨማሪም Heineken (ሶስቱም e ዎቹ) ሲገለበጡ 666 መወከላቸውንም ልብ እንበል። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።🙏
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 жыл бұрын
Yigermal mirtt comment
@oline1970
@oline1970 2 жыл бұрын
የመምህር አብይን ትምህሮቶች የሚከታተል ብቻ like ያድርግ 👍👍👍🙏❤
@natnaelfekadu3089
@natnaelfekadu3089 2 жыл бұрын
Zmbel ashqabach
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 Жыл бұрын
ወንድማችን ሆይ እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚ ሁሉ ምናለ ጌታ እየሱስ ቶሎ መቶ ቢገላግለን በጭንቀት ከምንሞት ልጆቻችንን ትውልዱን ጌታ ያስመልጥልን ኣንተም ተባረክልን ወገኖች እሔን ዘመን በፀሎት ነው ማም ለጥ ምንችለውና እንፀልይ በፀሎት ትጉ እላለዉ
@asfawnigussie5099
@asfawnigussie5099 2 жыл бұрын
አብያችን በጣም እናመሠግናለን ! እንዲህ ትውልዱን ስለመታድን ልብ ያለው ልብ ይበል ! ሥራው በኢየሱስ ስም ይፍረስ !!
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@yeseraptawafert7237
@yeseraptawafert7237 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መምህር የሚያሳዝነው ነገር የዚህ ልጅ ስራዎች በሀገራችን ባለሞያዎች እውቅና አግኝቶ አየሸለሙት ነው።ቢሆንም በጸሎት ማፍረስ እንችላለን በርትተን አንጩህ ትውልዳችንን እናስመልጥ።
@jklk1049
@jklk1049 2 жыл бұрын
በርታልን መምህራችን መካሪያችን አብይ ይልማ ሁሌም ከጎንህ ነን 💪💪
@fekeruanagaw6911
@fekeruanagaw6911 Жыл бұрын
አብይ ይልማ አንተንና መሰሎችህን እግዚአብሔር ከኔ ቀንሶ እድሜ እንዲሰጥልኝ ልመናየ ነው መምህሮቼ እኔ በዕድምየ አልተጠቀምኩበትም እናተ ግን ከናተ አልፋችሁ ለኛ ልጆች እንደ ጧፍ እየቀለጣችሁ ለኛ ብርሃናችን እንዳይጨልም እየተጋችሁ ነው። እግዚአብሔር ጉልበት ሀይል ይሁናችሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንደናንተ አይነቱን መምህራኖች።
@MissSamrawit
@MissSamrawit 2 жыл бұрын
የመስቀሉ ንጉስ ዋጋህን ይክፈለው ። ትውልዱን ወክዬ ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ እለምታስተምረን
@ሰውነትአልታሰብ
@ሰውነትአልታሰብ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
👈(touch the profile) በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
አሜን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
አሜን
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
አሜን
@fanteshfantaye2792
@fanteshfantaye2792 2 жыл бұрын
አብዬ ከምን እንደምጀምር አላውቅም!! ብቻ ከእግዚአብሔር የተላክ ሐዋርያ ነህ!! እውቀትህ መረጃህ በጣም እንደምትለፋ ማሳያ ነው!! ለህዝቡ የማስተላልፈው የሚለውን እንስማ ዕውቀት ይኑረን ይህን ዘመን የምናልፈው በጥንቃቄ ነውና እንንቃ "በጠላት ዘመን መተኛት ለመታረድ ነው"!!! ስለዚህ እንፅልይ እንትጋ እንማር። አብይ ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ አሜን!!!
@tigestmulugeta7810
@tigestmulugeta7810 2 жыл бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ ጆሮ ያለው ይስማ ይላል።እውቀት ከጥፋት ያድናልና ዓለም ሰይጣንን ለማስመለክ ይሄንን ያህል ከሠራ የእ/ር ህዝብ ሆይ ንቃ ፀንተህ ቁም አንተንም ትውልድህን ለመታደግ የእ/ርን ቃል ብላ የበላኸው ቃል ለክፋ ግዜ ይጠቀማል እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ።እናመሠግናለን አብይ በርታ
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
👈(touch the profile) በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል
@kidisturga2667
@kidisturga2667 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትባርክህ ወጣቱ ቢያስተውል ይሄ መልክት በቂ ነበር
@wondimagegntadesse7081
@wondimagegntadesse7081 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ መምህራችን!!!!!!
@kibrulemma9183
@kibrulemma9183 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ነፍስህን እንኳን አያገኙአትም፤ ሕወትህን አስዘህ ስለሰጠኸኝ ትምህርት።
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 Жыл бұрын
ወንድም አብይ ይልማ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በርታልን አላህ ካንተጋ ይሁን ይሔነገር እንኳን ለልጆች ላዋቃም ሚበጅ አይደለም አቢቹ ምክርህን ይልማልን አትፍራ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 жыл бұрын
ውድ አብይ በርታልን። ከጎንህ በርካታ ደጋፊዎች አሉህና። ብዙዎች ካለማወቅ ተሰናክለዋል ይሁን እንጅ በትምህርት ይመለሳሉ። የእግዚአብሔር ኃይል ያሸንፋል።
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
👈(touch the profile) በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ስላንተ ሁሌ እፈራለሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ጠባቂ መልዐክን ይላክልህ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ 2 жыл бұрын
መምህራችን የዘመናችን እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታ በርታልን ትውልድን አንቃልን 💚💛❤
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
እኛ በአንድ አልፋና ኦሜጋ ዘላለማዊው መለኮታዊው ሃያል ቅዱስ እግዚአብሔርን እናምናለን እንታመናለን በቅድስት ድንግል ማሪያም እና በቅዱሳን አማላጅነት እናምናለን ከቶ ሌላው መንፈስ ሁሉ ከእኛ ይራቅ የተረገመ ይሁን & thank you very much
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወጣት አብይ ይልማን ቢሰማ የት በደረሰ። ኢትዮጵያውያን ሆን እንንቃ። ነጮች ልጆቻንን ሊወስዱ በፕላንን እየተንቀሳቀሱ ነው። በመጀመሪያ ነገር እድሜው ከ18 አመት ያለ ወጣት የምን ፓርቲ ገለመሌ ያስፈልገዋል? ብቻ እግዚአብሔር ያድነን። አርቲስቶች አገራችሁን እየገደላቹ ነው
@miserts7657
@miserts7657 2 жыл бұрын
Tihekel. Ye america artist millionor enehonalen belew tezefikew bemulu andeband eyatefochew new.
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 2 жыл бұрын
አው በትክክል
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 Жыл бұрын
ተባረክ አብያችን ጨለማውን ግለጠው የውስጤን ጩኸት ስሀምትጮህልኝ ስወድህ ተባረክ።
@merongetahun1399
@merongetahun1399 2 жыл бұрын
May God protect you and give you his power!!! I UNDERSTAND how hard it is to fight dark forces,
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር 🙏🌹🙏🌹
@zemedkunworku1466
@zemedkunworku1466 2 жыл бұрын
ሁላችን የዚህ ፕሮግራም ተከታታዮች የሆንን ጋዜጠኛና መምህር አብይ ይልማን በጸሎታችን ሁሉ ልናስበው ይገባል። እግዚያብሄር ዙሪያውን እንዲያጥርለት ከክፉ ሁሉ እንዲጠብቅልን። ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ስለምተስምረን እግዚያብሄር ይስጥልን። በሰው አይን የማይታየውን ክብር እና ፀጋ ይስጥልን።
@dagimarkos7357
@dagimarkos7357 2 жыл бұрын
የኔ ትውልድ እኔ የክርስቶስ ትውልድ ናኝ እየሱስ ጌታ ነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ሲያዩት እራሱ የሚያስፈራ ነገር እራሱ ላይ ጭኖ በዛላይ ፕሮጀክት ያለው ትውልድ የሚያጠፋ አቤቱ ለኢትዮጵያ ምህረትን ላክልን ሲጀመር በግማሽ ጎኑ የሚነሳውን ፎቶ አሎደውም ነበር የምእራብያኑ መንፈስ አገሬን አመሳት አብይ በርታ የነቃ ይንቃ አንተ ጠንክርልን
@Sebleabesha
@Sebleabesha 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት ይባርክህ ወንድሜ አንተ ጥሩ የማንቂያ ደውል ነህ ዘመንህይባረክ አገልግሎትህይባረክ በደሙ ተሸፈን እንኳንም እግዚአብሔር አንተን ለዚህ ትውልድ አስነሳህ ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@alphaomega6974
@alphaomega6974 2 жыл бұрын
ማን ስለሆነ ነው እሱ እኔን የኔ ትውልድ የሚለኝ እኔ የርሱ ትውልድ ሳልሆን የኦርቶዶክስ ትውልድ ነኝ
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
👈(touch the profile) በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል
@davidhailu8987
@davidhailu8987 2 жыл бұрын
Hulum wetati endate bigbaw minale
@user-sol321
@user-sol321 2 жыл бұрын
ተመቸኸኝ
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
አዎ እኛ ድንግል ማርያምን ብፅዕት የምንል ትውልድ ነን አትደባልቀን እዛ 6ቶችህን ሰብስበህ ትውልዶቼ በላቸው🙄
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
መምህር ስትናገር ተጨባጭ ነገር ጨብጠህ ነው አንተና መምህር ተስፋዬ አበራ ለኔ ልዩ ናቹ አትዘባርቁም ።እና ፍፁም መንፈሳዊ ያልሆነው ሌላኛው ዶክተር ዳኒ የሀበሻ ኢንፎ ዩቱብ ቻናል ስለ ግብረ ሰዶማዊያን ዝም አልልም ነው። እውነት ምንም ምላችሁ የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛን ለማንቃት የምትደክሙት ድካም ቀልድ አይደለም እመ-ብረሐን በመቀነትዋ ክፉውን ትሰርላችሁ 🙏ሌላኛው ሐሳቤ አንድ ትውልድን እሚያጠፋ ቻናል አለ ዶክተር ሶፊ ግለ ወሲብ በሐኪም ይመከራል የሚል የወሲብ ፖዝሽኞች በጠቅላላ ስጋ ለበስ የዝሙት መንፈስ የሆነ ሰው ነው ከወሬው አንፃር ግብረ ሰዶምን ሚያበረታታ ብቻ ፀያፍ ሰው ነው እግዚአብሔር ይገፅፀው ከቻልክ አንድ ቀን ቻናሉን ብታይ መምህር እሱም ወጣቱን እሚፈጅ ግለሰብ ስለሆነ
@selmonyehalem9032
@selmonyehalem9032 2 жыл бұрын
መምህር ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን ማንም ተራ እና ቅራቅንቦ አዝማሪ ማስፈራራት አይችልም።
@ጎዶሊያስጎዶሊያስጎዶሊያስ
@ጎዶሊያስጎዶሊያስጎዶሊያስ 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ባለኽበት ይጠብቅህ አብይ ወንድማችን
@hirutgetachew7429
@hirutgetachew7429 2 жыл бұрын
መምህ አብይ እኔ የምልህ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍን ሌላ የምልህ የለኝም
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከሠይጣን ወጥመድ ይሰውረን ምን ያህል በአጋንንት ስራ እንደጠፋን ያስታውቃል ትውልዱ ተበክሏል መምህር ስለምታነቃን መድሀኒአለም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ከመናፍስት ተንኮል ይሰውረን ጸሎት ጸሎት እና ንስሀ እንግባ የሚጠፋው በዚህ ነው።
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
👈(touch the profile) በአሉ የሰላም የፍቅር እና የጤና እንዲሆንሎ እንመኛለን። አዲስ አመትን ከእኛ ጋር ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ፤ አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ ...መልካም በአል
@helenhailu7827
@helenhailu7827 2 жыл бұрын
የኔ. ትውልድ. የሜለው. ትውልዱ ስላሴ የፈጠረውን የኔ ልጅ ይበል ይወለድና. እነዚ ተዋህዶዎች. እትቀላቅሉ ድፈረው. የተቀበልከውን. ጌታህን. እመስግነው የጥልቁን. ሮፍናን በለው. እብይ. ጌታ ያለምክንያት. እላመጣህም. እንትጋ ያለው ይበል ጣል
@marthaassefa5119
@marthaassefa5119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን የመሰለ ድንቅ ሰው ሀገሬ ስላላት ነቅቶ የሚያነቃ አረሙንና ገደሉን የሚያሳይ ጥበብ ና እውቀት የሰጠህን አምላክ አመሰግነዋለሁ በርታ!!!
@sinteetilahun551
@sinteetilahun551 2 жыл бұрын
አብያችን ኑርልን እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ ለትውልዱና ለኢትዮጵያችን በጣም ታስፈልጋታለህ።!!!!
@mahiderabebe6219
@mahiderabebe6219 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም እውነትን ለትውልድ የምትገልጥ ሁን🙏🙏🙏
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እግዛቤሔር አምላክ ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ሰላም ለእትዮጽያችን ፍቅር ለህዝባችን
@tefexe7882
@tefexe7882 2 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ የቢራ ማስታወቂያ እኔ ሲዲ ላይ አይለጠፍም ብሎ ብዙ ስቲከር እንዲጣል አርጋል.......እናመሰግናለን ቴዲ አፍሮ አብይ ተባረክ
@assefahora4689
@assefahora4689 2 жыл бұрын
I am proud of you!! you are one of my heroes!! may God bless you all the time.
@elroe6259
@elroe6259 2 жыл бұрын
የማትጠገበው ምጡቅ አእምሮ ያለህ ወድማችን በርታልን ብዙ ዋጋ ከፍለህ በድፍረት እያስተማርክ ትውልዱን እያነቃኸው ነው አንተ ጀግና ነህ we love you and god bless you
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 2 жыл бұрын
መምህር አብይ በጣም አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏 የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ በርታ ከእርኩስ መንፈስ ጋር ነው ጦርነት የጀመርከው። በመጨረሻ ግን የእግዚአብሔር ሃይል ያሸንፋል🙏🙏🙏
@asnakegetu8148
@asnakegetu8148 2 жыл бұрын
Dear Abiy yilma Godbless you more and more ,next to this is the astrology of zoidoic true and spiritual or not??
@mimib.5296
@mimib.5296 2 жыл бұрын
Beloved Brother me and my house we appreciate you for serving Our Heavenly Father and His people! We are blessed to have you! We thank God for using you! Truly our Heavenly Father is a great God to us, He opens our spiritual eyes to observe and to break this demonic chains and any plans in JESUS CHRIST Holy name!!!!!!! Beloved Brother May the God of Abraham, Isaac and Jacob keep you safe and protect you from any enemy's strategies or plants. Beloved brother You are covered from your head to toe in JESUS CHRIST HOLY BLOOD! Amen! We all appreciate you again and again for your great teaching. Stay blessed and safe!
@Etsegi7
@Etsegi7 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥ አብይ፤ አንተ የድርሻህን እየተወጣህ ነው ጆሮ ያለው ይስማ!!!
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 жыл бұрын
ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው። አጋንንት የሚቀርበንና የሚቆጣጠረን በረቀቀ መልክ እያዋዛ ነው። Watch out!
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር አብይ ይልማ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን በእውነት በጣም ከባድና አስቸጋሪ ጊዜነው ያለነው ፈጣሪ ይህን የክፉ ዘመን የምንወጣበት አይልና ብርታትን ይስጠን ስለዚህ ዘፋኝ ከዚህ በፊት የሄኔታ ቲዮብ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ወርቃፈራው ተናግሯል ይሄን ልጅ ወደ እነሱ ሊከቱትነውና በተቻለውህ አቅም አስብበት ብሎነበረ ስለምትሰጡን ድንቅና ልዩ የሆነ ትምህርት እናመሰግናለን
@mimisami7086
@mimisami7086 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክሽፍበት ከጦርነት የተረፈውን በዚ ህ ሊያጠፉት ነዉ አብይ በርታ በርታ የሰማ ይድናል
@tamiruwold1119
@tamiruwold1119 2 жыл бұрын
God bless you
@zolazuzu9832
@zolazuzu9832 2 жыл бұрын
መምህሬ በጣም እናመሠግናለን በጣም ብዙ ሠው ሲያደንቀው እየሠማው ተገርሜ ነበር ምን ማድነቅና ምን አለማድነቅ እዳለብን እንኳን አለማወቃችን እየገረመኝ ነበር በደንብ ተንትነህ ስለምትሠጠን እውቀት እግዚሔብሄር ባለህበት ይጠብቅህ ክበርልኝ
@yitayishmekonnen1872
@yitayishmekonnen1872 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ዓብይ በርታልን! እየሸጡንኮ ነው ። እነሱ ገንዘብ ሊያገኙ የኛ ልጆች መጥፋት አለባቸው። እግዚአብሔር ሥራችሁን ያፍርሰው።
@girmabekele7988
@girmabekele7988 2 жыл бұрын
አብይ ይልማ ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፉዎች ይጠብቃት
@xiomihuawei4047
@xiomihuawei4047 2 жыл бұрын
ይድረስልኝ። ሮፍረናን የኢትዮጵያ ሕዝብ ስናከብርህ አኮ አንተም ሀገርህንና ማንነትህን ስታከብር ነው እንጂ ትውልዱ ላይ ልትጫወትበትና እንደ ይሁዳ ልትሸጠው አይገባም። የይሁዳ መጨረሻ መጨረሻህ እንዳይሆን። የዛር ፈረስ ከመሆን ትረፍ። ለነገሩ ፀጉርህን ገምደህ ተዘጋጅተህለታል። ጨው ለራስህ ስትል እንደተባለው። የ 3ተኛ አይን ሰባኪ ከሆንክ እመነኝ ራስህን በራስህ በልተኧዋል። ተቀርጥፈሃል። ውድ ወንድማችን ዐብይ ይልማ ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ይጨማምርልህ፣ ተባረክ።
@tere6790
@tere6790 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ የዘፈን ፋሬ ነው ! ዘፋኝነትንና ዘፈንን አለመከተል , አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር ማድረግ ነው መፋትሄው !
@ngikasaye1373
@ngikasaye1373 Жыл бұрын
Egziyabher rejm edme yisteh! Thanks!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ምንድን ነው በዚህ ቁጥር ፍቅር የወደቀው? ገብቶት ይሆን? ውጊያው በይፋ እየመጣ ነው፡ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን፡
@alelignmayo4221
@alelignmayo4221 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ከ አንተ ጋር ይሁን መምህር አብይ ይልማ
@yegetafikir
@yegetafikir 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትውልዳችንን ይጠብቅ ። የአጋንንት አሰራር በኢየሱስ ስም ከምድራችን ላይ ይፍረስ።
@genkeb6480
@genkeb6480 2 жыл бұрын
አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታ የሚደንቅ ነው ስለ meditation አረ በደንብ አስረዳን
@gedimarley1328
@gedimarley1328 2 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ እየተሠራ ያለው ነገር የሚያሳዝን ነው። ሁሉም አንቀላፍተዋል አንድ አንተ ብቻ ነህ ወንድማችን የምትታገለው!!! እግዚአብሔር ይጨመርበት እንጂ ከዚህ ጉድ የሚያወጣን ማን ነው? በጣም ያማል አይ ሀገሬ
@matusalawogaso1083
@matusalawogaso1083 2 жыл бұрын
የሚታቀርበው መሬጃ እጅግ በጣም ወድጂያለሁ። እግ/ር ይባርክህ።
@mimisami7086
@mimisami7086 2 жыл бұрын
ተባረክ ከጐንህ ነን ሁል ግዜ የተዘጋበት ትዉልድ አንተን አይቶ ቢድን እንወድሃለን እንዳትሰለች we Love you
@batastudio7443
@batastudio7443 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አብይ ዛሬ ነው የሰማሁክ you are right thank you betam gobez
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር አቢይ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bazin1555
@bazin1555 2 жыл бұрын
Egziabher yibarkeh. Memhir Abiy.
@e-tube1178
@e-tube1178 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በናንተ ያነቃናል ስሙ ይመስገን ወንድሜ ተባረክ
@destalegesse6986
@destalegesse6986 2 жыл бұрын
እባካችሁ ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ከዚህ ክፉ ነገር እንቆጠብ
@afomiya348
@afomiya348 2 жыл бұрын
ስለ Heineken ቢራ ፋብሪካ አአላማና ግብ 7day tubeበደንብ አድርጎ አብራርቶልናል ያን ካየን የሮፍናን መንገድ እና አላማ ግልፅ ይሆንልናል። መምህር ትውልድ ለማዳን እየለፋህ ነውና እግዚአብሔር የስራህን ፍሬ ያሳይህ ድካምህን ይቁጠርልህ።
@MeazaQatar
@MeazaQatar Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልኝ ትውልድ ያአንተን መልዕክት ከሰማ ያመልጣል
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ ግልፅ ነው :: ሀገር ቤት ያላችሁ ልጆቻችን ንቁልንን እባካችሁ:: እራሳችሁን ጠብቁ
@kassahunterefe7961
@kassahunterefe7961 2 жыл бұрын
መምህር እንስመሰግናለን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@azebazeb1749
@azebazeb1749 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት እንዳንተ ያለ ያብዛልን❤️
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 жыл бұрын
Rophnan beki mels weyim mastekakeya lisetibet gid yilal enamesegnalen Abiy Yilma
@hadrahassen772
@hadrahassen772 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የሆነ ጊዜ አንተን አለመስማታቸው ይቆጫቸዋል እናመሰግናለን
@halimaseid655
@halimaseid655 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen, tebarek
@hannayenatwalij2227
@hannayenatwalij2227 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ግራ የሚገባኝ ነገር እራሳቸውን ሼጠው እኛን የሚያጠፉት ነገር ግርም ይለኛል እናንተን ክርስቶስ ያጥፋቹ የጥፋት ልጆች መምህር ስለ ምታነቃን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
@yordanosyord6499
@yordanosyord6499 2 жыл бұрын
ፍፁም ይገርማል ወገኖቼን ፈጣሪ ይጠብቃችው አብይ በርታ አምላክ ይርዳህ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*የኢትዮጵያ የአሁኑ ወጣት ከእሬሳ የአነሰ ትውልድ ነው ሰው ዘፈኑን ብቻ ነው የሚቀበል ከጀርባ የአለውን ማየት አይችሉም እኔ መምህር የአንተን ትምህርት አይቸ ወዲያውኑ ነው የተረዳሁት እግባሩ ላይ ጭራሽ አድርጎታል ብቻ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህር ሰው አይቀበልም እርስዎ ግን በርቱ*
@addis3304
@addis3304 2 жыл бұрын
ወዳጄ ይልማ ልፋትህን ሀያሉ እግዚአብሔር ይቁጠርልህ በተረፈ የእፍኝት ልጆች የቅዱስ ዮሀንስን አንገት ቆረጡ እንጂ የሞት መንገዳቸዉን አልቆረጡም ልጁ ምን አይነት ስኬት ላይ እንዳለ እየተረከ ነዉ ካንተ የበለጠ በደንብ ያዉቃል እንደ ማይክል ጃክሰን ወይም እንደ ዊትኒ አንገቱን ቆልምሙዉ ሲደፋት ይገላገላል እንጂ የሄዋን ጓደኛ ነኝ ብላ እንቁጣጣሽ ሜዲያን የስድብ መአት ስታወርድ ለሰማት የሚያደርጉትን በደንብ አዉቀዉ እና አምነዉበት መሆኑን ያሳብቅባቸዋል እኛ ተነካን ወይም መብታችን ነዉ በሚል ሰበብ የምናዋርሰዉን የአጋንንት መንፈስ እናዋርስበት ህዝቡን አታንቁብን እያሉ እንደሆን መገንዘብ አለብን በነገራችን ላይ ሮክ ኤንድ ሮል የአጋንንቱ ቴምፕሎ ወይም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች የመዝሙር መገልገያ ሲሆን ይሄንን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ሲጋጋጡ እንደነበር ከራሳቸዉ አንደበት የሰማሁ ቀን በቅተዉኛል
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የዲያቢሎስን ስራ እያስፈፀሙ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ገና ወደ ክፍለ ሀገርም እንሄዳለን አለ አይጋጭም እግዚአብሄርን የሀጢያት ተባባሪ አድርገውት አርፍ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@buzeman6329
@buzeman6329 2 жыл бұрын
የሚገርመው የ666 አባሎችን አግኝተን አባል መሆን እንፈልጋለን ስንላቸው ይሄን ማድረግ ትችላላችሁ አሉን እግዚያብሔርን መጥራት ቤተክርስቲያን መግባት ማስመሰል ትችላላችሁ አሉን የሚገርመው አባልነቱን ብቻ እንጂ ስለምትምይውና ስለምታደርጊው ነገር ግድ የላቸውም ችግር የለውም ይሉሻል እመቤቴ ከዚህ ምድር ታጥፋልን
@mesibilisumma6048
@mesibilisumma6048 2 жыл бұрын
አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
መምህር ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ እናመስግናለን
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
መምህር አብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም በጣም ነዉ የማከብርህና የምወድህ ወጣቶች ጆሮ ያለው ይስማ ይሄን እየሰማ ሄዶ የገባ እራሱን ነው የሚጎዳው መምህር አብይን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ለማዳን ነው የላከው ለህይወቱ ሳይሳሳ ብዙ እንድናውቅ አድርጓል አሁንም እየጣረ ነው ወጣቶች ከዚ ዘፉኝ ተጠንቀቁ ልክ ወጣቱ በሚፈልገው መንገድ የመጣ አታላይ ነው!!
@welidzerneh4518
@welidzerneh4518 2 жыл бұрын
Egziabher yistilin,yitebikiln
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 2 жыл бұрын
ሲጀመር ይሄ ዘፋኝ ምንም አይመቸኝም ሰዎች ግን በጣም ይወዱታል 😥
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ውዳሴ ከንቱ አይውንብን እንጂ አንተ ለኢትዩጵያ የተሰጠክ በረከታችነክ ቃል የለኝም በእውነት የምትሰራው ሰራ ትውልድ የማዳን የማንቃት ነው በስማም ብቻ ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቅክ የአውሬው መንገድ ጠራጊኦች እየጠረጉለት ነው ይኤነገር በኢትዩጵያኖች ላይ እየባሰ ነው ጥለውት ለሚኤዱ አብት የአጋንትን መንገድ እየተከተሉ ትውልድ እየበረዙነው ጌታኦይ ለይተክ ምታ ያሳዝናል😭
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 2 жыл бұрын
ክበርልን ወድማችን🙏 ሼር ማድረግ የምትችሉ ሰወች እባካቹን ሼር አድርጉ አይከፈልበት ትውልድ ይዳን🙏
@almazmekonnen5532
@almazmekonnen5532 2 жыл бұрын
You are a blessing, brother!! Thank you for all you do to wake the world up from slumber. Knowladge is power. "My people are deystroyed for lack of knowledge" May the Lord preserve you from all evil!
@naomi5061
@naomi5061 2 жыл бұрын
I really want to Thank you For speaking up the truth, this is what a New age religion teachings are all about. I live outside of Ethiopia, and this stuff is everywhere where I live in. I see the symbols all over clothings, jewelers, movies, music videos…basically on almost every thing. Especially the younger generations are being deceive about it and what it really means. I’ve some close friends who thinks it’s biblical to follow this idea, to meditate( spiritual yoga practice) and manifest what they want in life and to open up their 3rd eye(pineal gland)… guess what?? After some time they will start seeing spirits!! It’s crazy how satan plays with peoples mind. What makes me more sad is, I see the same thing happening in Ethiopia! Not only through the music industry but also through some motivational speakers like “DAWIT DREAMS” and many others… we need to be aware and protect our selves and the loved ones. Jesus is the only way, there is no other. Stay blessed and keep bringing the hidden topics to the light!
@miserts7657
@miserts7657 2 жыл бұрын
Thanks.
@meseretgudissa6664
@meseretgudissa6664 2 жыл бұрын
Mr Abir yilma you so Amazing and Genius I will Respect you !God bless you
@mimisami7086
@mimisami7086 2 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ በእዉነት ሀገራችን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ይህን በመስማት ከልብ ደስ ብሎኛል የሚደንቅ ትምህርት ነው የምትሰጠን ኑርልን ይደንቃል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ማንቂያውን ስለሰጠኸን እንባንናለን ከአጥማጆች💚💛❤🙏💕🌺
@mayabelay6114
@mayabelay6114 2 жыл бұрын
ሮፍናን በዚህ ልክ የሚናደፈው እባብ መስሎ መምጣቱን እግዚሀቤር የኢትዮጵያ አምላክ ስለአጋለጠው የንጉሶች ሁሉ ንጉስ እግዚሀቤር ይመስገን ::
@kidistsintayehu4654
@kidistsintayehu4654 2 жыл бұрын
አንተ በውነት ልዩ ሰዉ ነህ የእግዚአብሄር ይበልጣልና አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ታስፈልገናለህ የበኩልህን ለትውልዱ እየሰራህ ነው እና ታድለሀል እግዜር ያክብርልን 🙏
@buzasekita2499
@buzasekita2499 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የገሰፅችሁ እባከህን ሮፊ ውንድማችን ከሰተት መንገድ ካለከ እራሰህን በታየው ውንድማችን መምህር እግዚአብሔር ያከበርልን በርታ መምህር ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር
@nebilbiketouring5836
@nebilbiketouring5836 2 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለህ የሚገርመኝ አሐዱ TV ላንተ የአየር ሰአት መስጠቱ ። ቢራ ማስተዋቅ በሱ አልተጀመረም
ሐረግ ( ክፍል 9 )
27:36
ለዛ
Рет қаралды 145 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 46 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 46 МЛН