No video

የኛ መቅኛስ በዛ የሳሚ ከተመልካች የተላከለት ወርቅ እና እሙን ያስደነገጠው ደብዳቤ። ባትሰጪኝ ይሻል ነበር

  Рет қаралды 34,647

Emu & Sam

Emu & Sam

9 ай бұрын

Пікірлер: 314
@samemu
@samemu 9 ай бұрын
አንዳዴ ለሰው ስሜት ብናስብ ሰጦታ መልካም ነው ግን ደብዳቤው 😭😭
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 9 ай бұрын
ትክክል አብሺሪ እሙየ ወላሂ በጣም ነዉ የምወዲሺ ግን ሴት ነኚ ሳሚቾ እዳትናደዲ
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 9 ай бұрын
አብሽሪማማየ ለበጎነው አጋጣሚወችሁሉ አስተማሪወች ናቸው
@iui44i22
@iui44i22 9 ай бұрын
ምን ሁኖ ነው ቀጣይ ይለቀቅልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hh1dg9iz1s
@user-hh1dg9iz1s 9 ай бұрын
እሙዬ አይዞሽ ግን ለምን ኦርቶዶስ ተዋህዶ ከሆናችሁ ማህተብ አድርጊ እምዬ ከይቅርታ ጋር ❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
እሙዬ ሳሚ እውነት ሳሚ ያስታውቃል እንደፈራ አትፍራ እሷም ትረዳሀለች እኮ አንተ ወደኸው ያመጣኸው ነገር አይደለም ደሞ ፍቅራቹ ያስቀናል መጀመሪያ አኮባቢ ትዝ ካላቹ እኮ ዲኤንኤ ውጤት በሱም አልፋቹዋል ይሄ ቀላል ነው ያጋጥማል እይዞቹ ስሚ ማለት እሙ ማለት ነው እግዚአብሔር ይስጣት እሷ ያሰበቺው ነገር አለ እኛ ብቻ ትክክል አይደለንም በጥሩ ተረድት እሺ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 9 ай бұрын
ለባልና ሚሰት ሰጦታ ሰሰጡ አትለዩ የሰዉ ሰሜት አትጉዱ ካልቻላችሁ ተዉ ለሱ ቀሪቶ ለሙ ቢሆን ሰጦታዉ 😢😢
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 9 ай бұрын
እሙን እሚጉዳ ከሆነ ስጦታው ሳሜ ለላከችልህ ልጅ መልስላት ሲቀጥል እንዲ ያደረገሽ ልጅ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ በእውነት
@f8863-z7k
@f8863-z7k 9 ай бұрын
የኔ ደርባባ እሙዬ እግዚአብሔር ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ምቀኛን ያርቅልሽ🎉❤
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 9 ай бұрын
ስጦታው መስቀል መሆኑ ደስ ብሎኛል እምነታችሁን ባላውቅም የወርቅ መስቀል ለአንተ ብቻ ከምትልክልህ የብር ለሁለታችሁም ቢሆን ጥሩ ነበር ስጦታውን የላከችልህ ልጅ አንደኛ ዘርኛ ናት ብየ አስብኩኝ ሁለተኛ ሴቱ በእይታ ፍቅር ስለሚይዘው ፍቅር ይዟት ነው ይህ እብደት ነው ከሰው ባል መንጠልጠል ስጦታ ሲሰጥ ለሴት ነው የሚሰጥ ወንድ ቢሰጥ ባይሰጥ ቅር አይለውም ለምሳሌ የእኔ አባት ዘመዶች ከራያ ለእናቴ ነው ሁሌ ልብስ ሽቶ ይዝው የሚመጡት በጣምምምም ደስ ይለዋል ከአድስ አበባ ደግሞ ለአባቴ ብቻ ይዘው ሲመጡ ለኔ ትታችሁ ለሚስቴ ይላቸዋል ከልብ ስጦታ ቢሆን ለሁለታችሁ ትልክላችሁ ነበር የላክሽው ልጅ ልቦና ይስጥሽ ለምን መለየትና እሙን ማስከፍት እንደፈለገች ግልፅ ነው
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 6 ай бұрын
ባል ለሚስቱ ስሜት ሲጭነቅ በጣምብደስ ይላል አይን አይኗን ያያታል ሚስኪን እንዳይከፋት ላኪቱ ግን ጤነኛ ነሽ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 9 ай бұрын
የሰዉ ትዳሪ የምበጠብጡ አዳዲ ሴቶች ጤነኛ ናችሁ ግን 😢😢😢
@qamuti1
@qamuti1 9 ай бұрын
ወዉ እሙዬ ማሻአለህ አለህ በሰለም ይገለግልሽ ለኔም ፀልዩልኝ እሙዬ ሙስሊሞች ዱዋ አርጉልኝ አለህ ሰሊህ ልጅ እንዲሰጠኝ🎉🎉
@user-ff1vd1zs9y
@user-ff1vd1zs9y 9 ай бұрын
አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን ❤❤❤❤❤
@haragharag108
@haragharag108 9 ай бұрын
Neshalla Allah Kareem ❤❤❤❤
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 9 ай бұрын
አላህ ይፍቅሽ ለኔም አላህ ይፍቀኝ ያረብ ያረቢ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 9 ай бұрын
አላህይወፍቅሽ
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 9 ай бұрын
​@@zeynebasnake8391ልጅ የየምትፈልጉ አላህ ይሥታችው ወላሂ ልጅ ትልቅ ኒእማነው
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 9 ай бұрын
በፈቅረኛ መሀል በትዳር ምሀል የምገቡ ሰዎቺ ዎ አላህን ፈሩ😢😢😢 እናተደም ለትዳራቺሁ ቦታአ አትሰጡ❤❤❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ እሙ ላንቺ ደስ ብሎኛል ፀልይ ብዬሽ ነበር እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 9 ай бұрын
ሳሚ ሚስትህን ካከበርህ ይህንን ወርቅ ለባለቤቱ መልስ ወይም ሽንት ቤት ጣለው ደብዳቤው መጥፎ መልክት እዳለው ከሙየ አኋኋን ተረድቻለሁ ሁለት ጥፋት አለው ስጦታው ለሳሚ ብቻ መሆኑ ሲቀጥል ደብዳቤው እኔ ግን ባለፈው ትዳራችሁን ልትበትን የነበረችዋ ሴት ትሆናለች ብየ አስባለሁ ሳሜ ትዳርህን ተከባከብ አክብር የተደገመበትም ሊሆን ይችላል ሰው አትመኑ
@hikmaahmed2585
@hikmaahmed2585 9 ай бұрын
ትክክክል
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞኝ እንዳይከፋሽ በስጦታው ግን ደብዳቤው ሊያስከፋት ይችላል እውነት ምን የሚሉት ነው ስጦታው ይሆን ግን ወረቀቱ ላይ ምን እንዳለ ባናውቅም ይከብዳል እኔ በጣም ነው የተሰማኝ ስጦታ ችግር የለውም እውነት ከዛ ጀርባ ያለው ነው ግን እናተ ምንም ቢመጣ መኮራረፍ የለባቹም እግዚአብሔር አይለያቹ ፀልዩ ደሞ አንቺ አሁን ላይ መናደድ ጥሩ አይደለም እራስሽን ዘና ማረግ ነው ያለብሽ
@user-zn8de6go6l
@user-zn8de6go6l 9 ай бұрын
የላክሺዋ ሴትዮ ግን ብሽቅነሽ እሙዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሽ❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 ай бұрын
አትሳደቡወንትአይሁንም
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 9 ай бұрын
እሙን ያስከፋት ሚሴጅ ግን ስጦታውም ደብዳቤው አቃጥላቹ ቪዲዮ ስሩና አሳዩዋት🤒 ባለጌነች በጣም 😢😢እሙኮ እርጉዝነች አይዞሽ ውዴ❤❤
@user-qi7gr8gx2t
@user-qi7gr8gx2t 7 ай бұрын
አረ ባአላህ ለሰው ሰሜት ተጠቀቁ ለባለትዳሮቸ ስጦታ ትሰጡ ከቻላቸሁ ለሁለቱም ከልቻላቸሁ ለእሙ ብሆን ደስይላል አብሸሩልኝ😢😢
@bitybity4949
@bitybity4949 9 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ፖራንክ ነው የሳሚ ስራ ናት ይቺ እውነት ከሆነ ግን ላኪዋ ጭንቅላትሽ ማገናዘብ ተስኖታል ማለት ነው እሙዬ አትናደጂ አንዳንድ ጅላጅሎች ለሰው ስሜት የማይጨነቁ አሉ ምንም ማለት አይደለም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሆድሽ በደንብ ያስታወቃል ደስ ይላል ተመስገን❤❤❤❤❤
@ekram2819
@ekram2819 9 ай бұрын
የላክሽው ልጂ ምን አይነቷ ጂላፎ ነሽ እሙን አታናዱ 👉 እሙየ ዝም በያት❤❤❤❤❤❤
@zina5085
@zina5085 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ጅላንፎ ጅላንፎ አሳቅሽኝ
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 9 ай бұрын
አዳጋ አለዉ ጅለንፎ አላላችም ክክክክክክክክክክ
@ekram2819
@ekram2819 9 ай бұрын
@@user-rb6oq2qc4c እንደ ምድነው እባለ ትዳር ላይ ፊጥ ማለት😂😂😂😂
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 9 ай бұрын
አትቸኩሉ ሳሚ ተንኮለኛነው እሙን ፕራክ እያደረገይሆናል
@mulu5
@mulu5 9 ай бұрын
ለላኪቷ ተመስግነሻል ግን ስጦታዉን ሰጥተሽ ቢያንስ ደብዳቤዉ የሷን ሞራል መጠበቅ ነበረብሽ ያለችበት ሁኔታ ከባድ ነዉ እሷን ማስደሰት እንጅ ሞራኗን መጉዳት የለብሽም ሲጀመር ስጦታዉ ቢቀርስ ባልኪዉ ከላክሽ ለሱ ትተሽ ለሱዋ ምክኒያቱም አንድ አምሳል አንድ አካል ናቸዉ እሙዬ የኔዋ አይዞን ጠንካራ መሆን አለብሽ የሚድያ ሰዉ አይቶ እዳላየ መሆን ነዉ ሰወች ስንባል አንዱን አስደስተን አንዱን እናስከፋለን ❤🎉እሱም እሚያዉቀዉ ነገር የለም
@user-om5zc4zm2n
@user-om5zc4zm2n 9 ай бұрын
አፈርብይ። ለናትሺ የቡና ብትልኪላት ፅርቅ ታገኛለሺ ሲቀጥል ወርቅ1 ግራም7000መሆኑን አታቂም እና ስት ድሃ በልቶ የማይውል አለ አፈርብይ አችልክስክስ በተለይ አረብ አገር ሁነሺ ገሆነ በጣም ያሳዝናል የመዳም ቅመሞችን አታሰድብ ልክስክስ በሰውትዳር ጣልቃ መግባት😢😢
@zaitunamaisapi183
@zaitunamaisapi183 9 ай бұрын
ለሁለቱም ነበር መሸጠት ያለባት እንደውም ለእሙ ነበር መሰጠት ያለባት
@abayabay3382
@abayabay3382 9 ай бұрын
በስማም ስንት ሰው አለ የሰውን ሂወት ለመበጥበጥ 😢😢❤❤❤❤ልጅቱ የላከችው ሆን ብላነው እና አይዞሽ እሙየ የኔውድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 ай бұрын
እሙ እርጉዙ ገፋ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሸ ሳሚደሞ አታበሳጫት እርጉዝ ሰው ይከፋዋል ስጦታ የላከችውልጅ ግን ጤነኛናት
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
የእውነት ተሆነ የላክሽው ልጂ ነፍስሽ አይማርም😮ምን ጉድ ነው ግን ሆ
@samemu
@samemu 9 ай бұрын
😥❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 ай бұрын
@@samemu ምን እንደሚል ባላውቅም ደብዳቤው ምን እንዳረገችበት አይታወቅም ወርቁም አውልቅና አስቀምጡት ለብቻው ሲጀመር አርቴፊሻልም ሊሆን ይችላል አይይ ሰው ሞተ አነሰው አሉ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 9 ай бұрын
እረ ለይክ አርጉለቻው እነዝን ቅመሞችን አይከፈልም እኮ ለይክ👍👍❤❤❤ እሄ ነገር ሳሚ ፈጥሮ ይመስለኛል በሉ part 2 video ልቀቁልን ሰፒራይዝ አርጉልን 😂😂😂
@Zebu918
@Zebu918 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡሙ ቤታቹ ከመጣሁ ቆይቶ ነበር እርግዝናሽ ያስታውቃል ዋው አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሀቢበቲ ስጦታ ምትሰጡ ልጆች ለናታቹ ጨው ግዙበት ባልና ሚስት አታፋቱ ምድረ ምቀኛም
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምችሁ ይብዛ ስጦውን የላከችሁ ልድ ለሁለቱ እኩል መላክ ነበረበት ይደቢረል ፈጣሪ ከኪፉ ሁሉ ይጣብቃችሁ
@gghy7847
@gghy7847 9 ай бұрын
የኔ ማሮች ከናተ ብዙ ተምሬለሁ አሁን እናተን መምከር አይጠበቅብኝም ሳሚም መምህር ነህ የብዙ እህት እና ወንድም አባት ነህ ብዙ ታውቃለህ ለትዳራችሁ ተጠንቀቁ
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 9 ай бұрын
የኔውድ እኔ የአንቺ ቦታ ከፍኝ 😢ማርያምን አይደረግም ምድረምቀኛ ሐበሻ😢😢ከቻላቹ ለሁለቱም ካልቻላቹ ድህነታቹን ታቅፍቹ ተቀመጡ በሰውስሜት አትረማመድ😢😢😢😢😢😢😢
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg 9 ай бұрын
ወይ ሴቱ ግን ምን ይሻላችሓል😢😢 አይዞሺ እሙየ የኔዉድ አንች እንደኔ ነሺ ምቀኛሺ ብዙነዉ ግን በጪራሺ ተስፍ እንዳቆርጪ እኔ ብዙ ተፈትኛለሁ በትዳሬ እሡ ኢትዬ እኔ ሡኡድ ሁኜ ፍች ሁሉ አድርሳኛለች ልጂቷ😢😢 ግን ያሁሉ አልፎ አሁን አላሀምዱሊላ ከባሌ ጋ ተስማምተናል
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 9 ай бұрын
የእውነት ከሆነ የላከቺዋ ጤነኛ አትመስለኝም የባለትዳር እዴነው ደብዳቤና ያገት ሀብል ሚሰጠው በዛላይ ወርቅ አረባክሽ ሲምርሽ ይቅር ለማንኛውም እሙ አትብሳጪ አላህ በሰላም ይግላግልሽ ትዳርሽ አደራ በማይረባ ነገር ትዳርሽ አዳታጪ የዛሬ ሰው ክፍተት ነው ሚፈልገው
@roomirommi4848
@roomirommi4848 9 ай бұрын
Umuya yena konjo eregezenaw betam yamirebrshal demo eregizena nedate ayefeligm😢😢❤❤
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 9 ай бұрын
እሙዬ እንዳይከፋሽ እርጉዝዬ እሽ ደግሞ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ማህተም አድርጉ❤❤❤❤
@user-es6xs9kz3j
@user-es6xs9kz3j 9 ай бұрын
nice idea
@komaistekle4512
@komaistekle4512 9 ай бұрын
በትክክክል ውይ የልቤ ነው የተናገርሺው ስለማዕተቡ ስንት ገዜ ብያለው አሁን ሲደክኝ ተውኩት😢
@user-wy2yo5xb6u
@user-wy2yo5xb6u 9 ай бұрын
Emu. Fkir alah beselam yglalgshe yene melkam. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 9 ай бұрын
እሙዬ የኔ ውድ ድንግል ማርያም ትቀርብሽ❤❤❤❤
@ethiopanlove7543
@ethiopanlove7543 9 ай бұрын
Emoya atnadegeya ❤❤❤❤❤ swe gean lmendane new yemaysbawe kagebai swe gare enda medanyalme lebuna setane emoya tenkari huge ❤❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 9 ай бұрын
ዝበያት ውደ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ልጅ ሽን እማ❤❤
@naaammmm225
@naaammmm225 9 ай бұрын
እሙየ ሆድሽ አደገ መሸአላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያምብቃሽ እህቴ ❤
@user-zj6ry8gs2f
@user-zj6ry8gs2f 6 ай бұрын
አንዳንድ ሴተች ለምንድነው ብዙ ሲንግል ወንድ እያለ የተያዘ የሚያምራችሁ ምቀኛ ስስታም ነሽ ቀሽም ማሬ የአጥር ወፍ አትስማሽ በርቱ እወዳችኃለሁ🎉❤
@myethiopia2418
@myethiopia2418 9 ай бұрын
እሙየኔ ውድ አላህ በሰላም ልጅሺን ለማቀፍ ያብቃሺ እወድሻለሁ የኔ ፀባዬ ሰናይ ❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 9 ай бұрын
አይዞሽ እሙየይ ስወድሽ ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀንሽ ይባርክል ደሞ ከቻልሽ መልክዓ ሩፋኤል ሁሌም ድገሚ ካልቻልሽ ደሞ ድርሳነ ሩፋኤል ደግመሽ ውሃውን ጠጪው ታጠቢው እሺ ፈታሄ ማህፀን ነው ሩፋኤል መልአክ አሺ እህቴ እናደሞ በማርያም ብየሻለው ማዕተብ አርጊ
@user-cn1yc8lt8r
@user-cn1yc8lt8r 6 ай бұрын
Allah yetebkachu❤
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 9 ай бұрын
ይህ ነገር ሌላች ትምርህት ነዉ ለባለ ትዳሮች በእዉነት ባርቱልን ግን ፕራክ የመደም ቅማሞች ቁጡብ ነን❤❤❤❤ ሳሚ እሙዬ❤❤❤
@Lemlem3125
@Lemlem3125 9 ай бұрын
ፕራክ ነው ካልሆነ እሙየ አይዞሽ አይክፋሽ እ/ብርሀን ብሰላም ትገላግልሽ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 9 ай бұрын
ተው ሳሚ አታበሳጫት እኔ እዳሰብኩት ከሆነ ፕራንክ ነው እራሱ ነው የፃፈው ሀብሉንም ለሷገዝቶላት ነው በርግጠኝነት 😂 ክፍል 2 ይለቀቅ!!
@foziyatube1752
@foziyatube1752 9 ай бұрын
አወ አውቆ ነው እንዳትሸወዱ
@user-ht7oz7om1x
@user-ht7oz7om1x 9 ай бұрын
እሙየ ማሻአላህ አላህ በሰላም ይገልግልሽ🍼🍼🍼🍼🍼 እማየ ሳቅሽን ስወድልሽ ❤
@hayuye
@hayuye 9 ай бұрын
ሴቶች ጥጋችሁን ያዙ እሽ ሆ ተሳቀቀ እኮ ለማመስገን እኳን አይይይ እዳይደብርሽ ብየ ነው አለ እሙ አብሽሪ
@zetunakader4692
@zetunakader4692 9 ай бұрын
ማሻአላህ እሙ እርጉዝ ነሽ በሰላም ውለደሽ አላህ ያሳቅፍሽ እወድሻለው🎉🎉🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ሳሚ ለሚስቱ የገዛውነው ብዬነው የማምነው ፕራክነው😂😂😂❤እርጉዝ ማናደድ ጥሩአይደለም
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 9 ай бұрын
ከሆነማ ገደልነው እሙን አናዶቦን አይቀርም 🤛
@fkbf7788
@fkbf7788 9 ай бұрын
​@@saeedhahmed6421 ክክክሸ ለሚስቱ ገዝቶኮነው እረባክህ የተመልካች ስጦታ ሀሀሀሀ
@MesiChannel19
@MesiChannel19 9 ай бұрын
እሙየ ሳሚ እንኳን ደና መጣችሁ እግዚኦ ሰው ግን ምናለ ክፋት ቢቀርብን ተንኮለኛ ቱ 😢😢ፈጣሪ ልብ ይስጣት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውዶች❤❤❤❤❤
@alammassafa186
@alammassafa186 9 ай бұрын
Benatachu nefsxur selhonch wustua yegodal edzihm hona mazen teru atedlm begeta emu yene wud edatazgni eshe ❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 9 ай бұрын
ለቤታችው እንግዳ ነኝ አላያችውም ዛሬ ግን በዚ ሰጦታ የውነት ልቤ አዝኗል የላክሸው ልጅ ልክ አልሰራሸም ቢያን ነፍሰ ጡር መሆንዋን መረዳት ነበረብሸ ሴት ሆነን ለምን በሴት እንጨክናለን
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 9 ай бұрын
ውይ😊ትግስትሽ የኔቆጆ እኔብሆን ትቦነውእምጨምርላት ነውርነው ወላሂ
@ayinalem6227
@ayinalem6227 9 ай бұрын
Asti warq beta wasadut ana nagarun yelakachw maseb atachalem lahulatachum bihon days yilal gin ayizosh yane wud andayisamesh
@KamuMedia
@KamuMedia 9 ай бұрын
Welcome Eadat nachu🎉🎉
@jamalseid485
@jamalseid485 9 ай бұрын
እር እሙን አታስቀይሙ ብትዳር መሀል አትግብ ተልካነው እሚሆነው ምቀኝ ነው እንድትለያዬ እሚፍልግ
@asterbede4961
@asterbede4961 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ሰዉ ከባለቤትሽ ጋር ለማስቀየም ነዉ ምታደርገዉ ግን የእናንተ ፍቅር ማሃል ማንም ልገባ አይቺልም አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤
@hay5360
@hay5360 9 ай бұрын
ፕራክ ነው 😂😂😂 ካልሆነ ደግሞ እኔ ለሙዬ እገዛልሻለሁኝ እህቴ እዳይከፍሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@bituu126
@bituu126 9 ай бұрын
ፕራንክ ነው😅😅
@fkbf7788
@fkbf7788 9 ай бұрын
​@@bituu126 ዲብን ያለ ብራክ አትዋሹ ለ እራስህ ገዝተህ
@user-es6xs9kz3j
@user-es6xs9kz3j 9 ай бұрын
ማርያም ትቅረብሽ እናት ሰጦታዉ የሁለታችሁም መሆን ይችላል ለምን ታካብዳላችሁ
@mekids7842
@mekids7842 9 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ ❤❤❤❤ለሠው ቦታ አትስጭ በናተ ሰለሚቀኑ ነው እደዚህ የሚያረጉት እረ ሰው ግን ትንሽ አይደብራቸውም እዴ በሰው ትዳር የሚገቡት 😢😢😢😢😢😢😢
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 9 ай бұрын
ሲጀመር ሳሚ ለእሙዬ ነው የገዛዉ ስጦታዉን ፕራንክ ነው 😂😂😂❤❤
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 9 ай бұрын
አላህ ያግራው
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 9 ай бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው ይሄ አናዳጅ 😅
@user-jb7gm9uc1c
@user-jb7gm9uc1c 6 ай бұрын
በትክክል ጠብቂ እሱ ለሶ ነው የገዛው ግን ፕራንክ አታርጋት ባሁን ሰአት
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k 9 ай бұрын
ወይኔ አይቻት አላቅም ነበር እሙየ ሆዷ ሞልቷል እመቤት ትቅርብሺ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 9 ай бұрын
ዬትኛዋ ልክስክስ ናት የላከችው ደብዳቤው የምን አፈር ነው ስጦታም ከሆነ ማድነቅም ከሆና እኩል አንድ ላይ እንጂ ምን አባቷን ነው ለይታ ምትሊከው ከፈለገች ከስጦታዋ ጋር በአናቷ ትተከል እንደዚህ አይነት ባለጌዎች ናቸው ስንት መስዋእትነትን የከፈሉትን ትዳር ምቡጠብጡት
@yeneMB
@yeneMB 9 ай бұрын
Emu prank newu kaleshigni....akorfalewu
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 9 ай бұрын
እሙየ አላህ በሰላም ውልደሽ እምስሚ ያርግሽ ታምሩኝ አላቹህ
@zdethiopian499
@zdethiopian499 9 ай бұрын
ሳሚ ፕራንክ እያረካት ነዉ አይደል እሙን ስጦታው የእሙ መሆን አለበት
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 9 ай бұрын
ሰላም ምርጦችዬ❤❤አይ ሰው አሁን ባለትዳር እንደሆኑ እያወቁ ክፋት🤕🤕🤕
@mekdistube
@mekdistube 9 ай бұрын
የእውነት ፕራክ ነው ሲቀጥል መነጣጠል ያስጠላል ስጦታው ሳሚ ለእሙ ነው የገዛው አራት ነጥብ።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 9 ай бұрын
እሙዬ የኔዉድ ንፍቅ ብለሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 9 ай бұрын
እሙዬ የኔውድ እዳይከፋሽ የኔማር እኔእገዛልሻለሁ ምንምእዳይሰማሽየኔማር ደብዳቤ የላክሺውልጂ ጤንነትሺ ያሰጋል ምኒቱእከፍነሽ ሳሚስጦታውን እሙዬ ፊትእዳትጠቀመው ቆሻሻ ክተተው ሁልግዜባየችውቁጥር ትረበሻለች ስለዚህ ጣለው ትክክለኛ አድናቂብትሆን ለሳሚም ለእሙዬንስጦታ መላክ ደብዳቤምለሳሚብቻ አያስፈልግም
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 9 ай бұрын
ወርቅ አያስፈልጋችሁም ምክንያቱም ከወርቅ የበለጠ ትዳርና ፍቅር አላችሁ እሙ እርጉዝ ስለሆነቾዬ አታበሳጯት ጥሩ አየይደለም💔
@agereaddis1762
@agereaddis1762 9 ай бұрын
ውይ እሙየ ቤቢ አደገልን ለለለለለለለ ደስ ሲል
@bituu126
@bituu126 9 ай бұрын
እሙ ግን አርግዘሻል ስንልሽ እእእ አልሽ ኣ በሰላም ተገላገይ ❤❤
@Elizabeth-up6ky
@Elizabeth-up6ky 9 ай бұрын
Endi tkefeta ayechat alawukem ❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
ይቺ የሰው ትዳር ለመበጥበጥ ሆን ብላ አስባነውጂ እሙን ትታ ለሱ የላከችው የላክሺው ልጅ አላህ ቀልብ ይስጥሽ እሙዬ አብሽሪ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም ሀበሻ ምቀኛ 😢😢😢😢😢
@hikmaahmed2585
@hikmaahmed2585 9 ай бұрын
እኮ ይችደደብ ጂላፎነት
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn 9 ай бұрын
ተረጋጉ ውዶቼ 😂😂😂😂😂አውቆ ነው እሱ ነው የፃፈው ሀብሉም ለእሙየ ገስቶላት ነው የሚሆነው ስገምት 😂😂😂
@mekomenza9913
@mekomenza9913 9 ай бұрын
እሙዬ አይክፋሽ ዬኔቆንጆ ግን ጣልቃ አትግቡ ትደርወስጥ 😢😢😢😢😢😢 ስጦታ ምነሰጣት ደሞበለትደር ማሆነቻዉን እወቅሽ የደብራታል አትይም😏😏😏
@user-zs5rm8yg1n
@user-zs5rm8yg1n 9 ай бұрын
Samii sixotawuu lanitee bilakimii sixotawuu yemii gabawu lee budi balabetii adergilatii❤❤❤❤
@hikmaahmed2585
@hikmaahmed2585 9 ай бұрын
የላክሺውልጂግንጤነኛነሺ ጤነሺ ያጥራጥራል ምሳሌ እሱንብቻ የምታደቂከሆ አዲነቆትሺን እዛውይዥው አለበዛ አትጃጃይ. ከሠጠሺ ለሁለታቸውም አለዛ ለሙ እሷተጠማለትለሱምነው ጂላፎነሺ እሙንእዳታነዲዱ
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 9 ай бұрын
ምን አልባት መምህር ሳሚ መምህር ስለሆነ እውቀት አስጨባጭ በሚለው ይሆናል ግን ለሙየ ትንሽም ቢሆን ያስፈልጋታል
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 9 ай бұрын
አይዞሽ እሙየ የኔ ቅመም
@MultazemTamam
@MultazemTamam 9 ай бұрын
.የኔሚስኪንአብሽሪአይክፋሽ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 9 ай бұрын
ፕራክ ነው ወንዶችኮ በቅናት ቅጥል ሥንል ደሥታቸውነው ለማሥቀናት የማይ ፈነቀሉት የለም
@user-wh1lk6kd6m
@user-wh1lk6kd6m 9 ай бұрын
ሳያችሁነዉገናየምሰቀዉ 😂❤❤❤የኔልዩወችግንሰጦታዋለሙዬናት😂❤❤❤
@hkn7167
@hkn7167 9 ай бұрын
Emuye amrbeshal❤❤❤❤
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 9 ай бұрын
አሳዘነችኝ ወላሂ ለቀልድም ቢሆን የሰውን ቀልብ አትስበር የሚጉጥምህ አይታወቅምና ዙባላ ጣሉት ቪድወ እያየች😢😢😢😢😢😢
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh 9 ай бұрын
መሸ አለህመርገዚሽን ሰይ ደስቢሎኘል አለህ በሰለምወዶ ለመሰቅ የቢቀሺ❤
@yeneMB
@yeneMB 9 ай бұрын
Yehene enatishi werki adelemi birr yelatim...yakatileshi..yemiyakatilewu ..mikegna...
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 9 ай бұрын
በእርግጠኝነት ፕራንክ ነው እሙ እና እኛን ነው ፕራንክ ያደረጉን ሳሚ ያውቃል ከልጅቱ ካር ተመክሮ ነው።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 9 ай бұрын
ጨርሸ አላየሁትም ግን እንደሚመስለኝ ሳሚ ፕራንክ እያደረጋት ነዉ እሙየን❤
@sofiay4194
@sofiay4194 9 ай бұрын
አይ ሴቶች የሰው ሂወት የምታበጠብጡ አረ ለምን ያረብ ቆሻሻ እየለቀምን እየተገላታን አይደለም ብሩን የምናገኝው 😊 ቢያስ ስጦታ ለምንሰጠ ው ሰው ማወቅ አለብን
@yeneMB
@yeneMB 9 ай бұрын
Sami Esuni working shitewu..ena lemu lela gizalati....ehhhhh.....esetochi esbesachini budawechi
@KamuMedia
@KamuMedia 9 ай бұрын
damaruag Yabanat❤❤
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d 9 ай бұрын
ሳሚ ስጦታውን መልስላት ለሰጠችህ ልጅ እሙየ ዝም በያቸው አዳድ ሴቶች የራሳቸው ህይወት አልሆን ሲላቸው ለሰይጣን ተላላኪ ይሆናሉ ግማታም ናት ስጦታውን መልስ አታናደኝ ወላሂ የምሬን ነው ጥሎብኝ በትዳር ምሀል በሚገባ ሠው በጣም ነው እምናደደው ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢ይድፉሽ አቦ ሌላ ምንም አልልሽም
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 9 ай бұрын
Sammi pirankidha Kenna kan immutii ❤❤❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 9 ай бұрын
Emuye maryamini lanchi ene ametaleshalewu
@rahamauae2283
@rahamauae2283 9 ай бұрын
እሙ አትናደጂ ሴቶች እግዚአብሔር ልብና ይሰጣችሁ በሰው ሕይወት ገትግቡ
@zeinashelias182
@zeinashelias182 3 ай бұрын
አይዞሽ እሙ የኔ እህቴ ❤❤😮
@user-jb7gm9uc1c
@user-jb7gm9uc1c 6 ай бұрын
ሳሚአንተ ነህ የገዛሀው ለእሙ 😂 ግን ፕራንክ አታርጋት ልቦ ይጎዳል በዛ ላይ እርጉዝ ናት እሙ መልካም ሴት ነሽ በሰላም ወልደሽ የምስሜ ያርግሽ ውደ እወድሻለሁ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 9 ай бұрын
ሀበሻኮ ምቀኛ ነዉ 😢😢
@essethakuwait1688
@essethakuwait1688 9 ай бұрын
አስባርኩት ጸሎት ይደረግበት ስጦታዉ ላይ ሰዉ ዘድሮ ከፍቷል እኔ በጣም ነዉ ምወዳቹ ሰላማቹ 😘😘😘😘
@alahamalaham
@alahamalaham 9 ай бұрын
እኔኮ አላምናችሁም ሣሚፕራንክ ነዉ መሠልእሙየ የኔማር
@sifaanmuluneh8947
@sifaanmuluneh8947 9 ай бұрын
Ayizosh gin prank si masilal gin set ina setan andi new😢😢
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН