"የእኛ ቀናት" #1 በአዲሱ ቤታችን ለመኖር ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፈናል::

  Рет қаралды 295,918

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

ልጆቼንና የልጆቼን አባት ሰርፕራይዝ አደረግነው::
ቤት ሲቀይሩ እቃዎትን ለማጓጓዝ እርፍ የሚያደርግዎትን Inter Africa Movers ነው:ይኸው አድራሻቸው +251937888888

Пікірлер: 545
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
ቤት ሲቀይሩ እቃዎትን ለማጓጓዝ እርፍ የሚያደርግዎትን Inter Africa Movers ነው:ይኸው አድራሻቸው +251937888888
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 Жыл бұрын
💓💓💓💓👍
@tademantade
@tademantade Жыл бұрын
አንድ ፍራሽ ነው ያለችኝ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
ተለያይተው ግን አንድ የሆኑ ወላጆች
@user-hr8sj9xw8m
@user-hr8sj9xw8m Жыл бұрын
የውስጡን መግለፅ አቅቶት ያረቢ ብሎ ባለቀስ ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህት
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ኣላሽ ኣላህ ኣሜን ያረብ 🥰
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@mohammedshukur9891
@mohammedshukur9891 Жыл бұрын
አሚንአሚን
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አሚንን
@user-dz5rr1kp6q
@user-dz5rr1kp6q Жыл бұрын
እኳን ደስአላችሁ የሰውደስታየሚያስደስታችሁ በላይክ
@kiyasulubo37
@kiyasulubo37 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል😍
@user-dz5rr1kp6q
@user-dz5rr1kp6q Жыл бұрын
በጣም
@yabugebra6004
@yabugebra6004 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ እንደታዋቂነቶ እዩኝ እዩኝ የማትል እረጋ ያለች ተወዳጅ የተባረኩ ልጆችን ያላት ገኒዬ ይገባሻል ድንግልን !!!
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
wude betaseb enihun emelesalew
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
Amin mare
@ethioethio7608
@ethioethio7608 Жыл бұрын
Sra fet
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Жыл бұрын
አሚን
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
ገኒ ልጆችሽን ፈጣሪ ፍፃሜያቸውን ያሳምርልሽ
@Geni790
@Geni790 Жыл бұрын
ገኒዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ማርያምን ናፍቃችሁኝ ነበር አድሱ ቤታችሁ በሳቅ በደስታ የምትኖሩበት የልጅ ልጅ እምታይበት ይሁንልሽ 💗💗
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
ገኒ የፍቅር... የእውነት እናት ምሳሌ ሳቅሽ ቁጣሽ ደስ ሲል የገኒ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ ! የአለም ያርገው ያለም
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
በአዲስ ቤት ሰለመጣቹ ደስ ብሎናል ደስታቹ ደስታችን ነው ላለ ማልቀስ ጥረት እያረኩ ነው ሠላማቹ ይብዛ አገራችንም ሠላም ትሁን
@habibasandara8000
@habibasandara8000 Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ለዚህ ቤተሰብ መክሊትዬ ፍቅር እኮ ነሽ ሁላችሁንም በማያልቀው ውድድድድድ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ገንዬ እንኳን ደስ አላችሁ ልጆችሽን የምትመሪቂበት የምትድሪበት ያርግላችሁ በእውነት ቤተሰቦችሽን ወንድሞችሽን ስታመሰግኝ እንባዬ መጣ በዚህ ቤት ያየሁት ፍቅር መተሳሰብ መተጋገዝ መከባበር ደስታ ለብዙዎቻችን አርሀያ ናችሁ። ሌላ ደግሞ አንድ የሆነ ነገር አንቺ ላይ ይታየኛል ተናግሮ የማሳመን የጋዜጠኝነት ሙያ ብቃቱ ያለሽ ይመስለኛል የራስሽ የሆነ ሚዲያ ሌላ ከዚህ ውጭ Show አዘጋጅተሽ ለሀገር የሰሩ ሰዎችን እየጋበዝሽ እኛም እንድንማርበት ብታደርጊ ደስ ይለኛል።
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Жыл бұрын
የምወዳችሁ ቤተሰቦች 😍❤ሰላም ለ ሀገራችን ❤🇪🇹🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የአብርሃም ቤት ያድርግላችሁ እውነት ደስስትሉ ስወዳቹሕ እኮ አባታችሁ እኮ ይለያል ገኒም በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ
@semirahabab6078
@semirahabab6078 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም የገኒ ቤተሰቦች. ከናተህ ፍቅርን አንድነትን ብዙነገርን እንማራለን. እድለኛ ናቸው ገኒዬ ልጆችሽ አንችን የመሰለ እናት ምርጥ እናት ስላላቸው. አንቺም እድለኛ ነሽ እነኝን የመሰሉ ልጆች ስላለሽ በአዲሱ ቤት ሰላምን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር. እመኝላችዋለው እወዳችዋለው. ልጆችሽ አድገው ለቁምነገር በቅተውልሽ. አንቺን አሳርፈው. እናታችን ብለው የሚከባከቡሽ ያድርግልሽ. ኮሜንቴን ስታይ አሜን እንደምትይ ተስፍ አደርጋለው. ቤተሰብ ሲናፍቀኝ እንትን ነው የማየው.
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ወንዲም
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 Жыл бұрын
የእውነቴን ነው ምልሽ ገኒ ስለቤታቹ በጣም ነበር እሚገርመኝ አንቺ እኮ በጣም ታዋቂ እንደመሆንሽ አይገባትም ብዮ አስብ ነበር በጣም በጣም ደስ ብሎኛል congra all of you great mam
@jossykind7869
@jossykind7869 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ገንዬ እግዚአብሔር ሀያል ነው የጤና እክል : የእንዳልክን ችግር እንደራስሽ ተጨንቀሽ : ያእንስፍስፍ የሚልልሽን አባትሽን አተሽ ምንም ሽብርክ ሳትይ ለዚህ መብቃትሽ ምንያህል ጀግና እናት እንደሆንሽ በጣም ያስገርማል ገኒዬ ዘመንሽን ሁሉ የደስታ ያርግልሽ
@tigestmekonene6019
@tigestmekonene6019 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርክ ገኒ ልጆችሽንም በዚህ መሀል ያሰግዬን ዘፈን ስትፍኑት ልቤ ተነካ ተባረኩ😍🙏👏
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ በፍቅር በጤና በደስታ የምትኖሩበት ቤት ያድርግላቹህ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ገንዬ መጥቼ እስካየው ቸኮልኩ ቪዲዮ አጠረችብኝ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን መኪሊትዬ አንቺን የመሰለ እህት አናት ነሽ ለወንድሞችሽ የታደሉ ናቸው እንኳን ደስ አላችሁ እንዳልክዬ ሳየው ደስ አለኝ ተባረኩ
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
መክሊት ቆንጆ እደጊ ትልቅ ቦታ ድረሽ ገኒ ትልቅ ደሰጃ ያድርስልሽ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገው እርሱ ነውና!
@user-cb8mg2gp3g
@user-cb8mg2gp3g Жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ የፍቅር የዴስታ ቤት ያድርግላችሁ ያረብ ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 Жыл бұрын
Congratulations family I’m so happy for you 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@lionking5779
@lionking5779 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የበለጠ የፍቅርና የደስታ ቤት ይሁላችሁ ታታሪ እና ፍልቅልቅ እናት ስላላችሁ እድለኞች ናችሁ
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
እኔ ያቆማቹ መስሎኝ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ ገኒ እማዬ መሳይ እወድሻለው ሁላቹም የሰላም የጤና ቤት ይሁንላቹ ወድም ማለት መተካ ነው ይኑርልሽ ገኒ አላህ ይጠብቃቹ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
የበረከት የፍቅር የሰላም ቤት ይሁን ገንዬ የልጆችሽ ደስታ ለአንችም እድሜ ይሰጣል ኑሪላችው ገበዝ ነሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ የአብርሀምን ቤት የባረኩ ስላሴዎች የእናንተንም ቤት ይባርኩ ሁሌም በፍቅር በመከባበር ያኑራችሁ
@selamawita.michael6114
@selamawita.michael6114 Жыл бұрын
እውነት እንኳን ደሥ ያላቹ አምላከ መጥምቀ መለኮት እረጅም እመት በጤና በበለጠ ሥኬት እንድትኖሩበት ይርዳቹ !
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
ገንዬ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን እግዚያብሔር እረዳችሁ የሰላም የጤና የበረከት ልጆችሽን የምታስመሪቂበት የምትድሪበት ቤት ይሁንልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@tigisttazara3193
@tigisttazara3193 Жыл бұрын
እ/ር ጤኔ እድሜ ይስጥሽ ይእውነት እናት ነሽ በልጃችሽ እረፊ ፍሬያችውን ያሳይሽ ጀግኔት ብይሻለው ለብዙ ሴቶች ምሳሌ መሆን ትችያለሽ ሂውት ይቀጥላል ተባረኪ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Жыл бұрын
እውነት ከልብ አደምቅሽ አለሁ ገኒ ምርጥ እናት ነሽ በርቼ ልጆችሽ እድለኛ ናቸው አንቼን የመስለ እናት ስላላቸው በርቼ እህቴ እግዚአብሔር
@mikiyaseengdashet3940
@mikiyaseengdashet3940 Жыл бұрын
ነጊዬ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ግን ገኒዬ እንደው በ አርሴማ ከ ባለቤትሽ ጋር ተነጋግራችሁ ችግሩን ፈታችሁ አብራችሁ ኑሩ እኔ አብራችሁ መኖር የጀመራችሁበትን ቀን ሁሌ ልደቴ እንደሆነ አድርጌ አከብረዋለው
@tigistworkalemahu3620
@tigistworkalemahu3620 Жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ጀግና አንቺ ለመግለፀ ቃላት የለኝም መክሊትዬ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃሽ ያንቺንም መጨረሻ ያማረ ሆኖ ለማየት ያብቃን ገኒ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ቤት ለቦሳ ብያለው
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚያብሄር ከናተጋር ይሁን
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አላችሁ ገኒና በረከቶቿ ተባረኩ ያለም የጤና ልጆቿችሁን የምታስመርቁበት የምትድሩበት የምትኩሉበት የልጅ ልጅ የሚቦርቁቀት የምትቆርቡበት እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነው ለዚህም አንድዬ ይጨመርቀት ገኒ ቆንጆ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ...ሰፋ ያለ የራስን ቤት የመሰለ የለም ...እንኳን ደስስስ አላቹ እመቤቴ ማርያም ወደ ቤታቹ ትግባ...ቅመም የሆኑ ልጆሽን በማስተዋል እና በጥበብ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አሜን ...ደስስስተኛ ሁኑበት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ አሜን
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
Congratulations it's beautiful home cozy and chic 😍😍😍 at first I was worried cause of your last episode on "moving day" you were going to bring in all that stuff you had in your previous home but glad you really had this one look tidy and fresh looking for your ever evolving fun-loving amazing family 🥰🥰🥰 May God bless your new home to be filled with divine abundances so you create only more sweeter memories as you celebrate special moments 🤗🤗🤗
@tersit100
@tersit100 Жыл бұрын
የህናት ምሳሌ ጀግና እንዴት ኩርት እንዳልኩብሽ ፍጣሪዬ በበረከቱ ቤትሽን ይሙላው. ልጆችሽን የምታስመርቂበት, የምትድሪበት የሰላም የደስታዘመን ያድርግላችሁ:: I hope you inviting me for housewarming party 😊I love you all❤❤❤❤
@user-ed3wk1pb7g
@user-ed3wk1pb7g Жыл бұрын
እንኳ ደስ አላችሁ አድሱ ቤታችሁ የሰላም የጤና ይሁንላችሁ የእረፍት የስኬት ይሁንላችሁ ስዉዳችሁ በእግዚአብሔር የምትደሰቱ ይሁን እና የረዳ እግዚአብሔር ይመስገን👍💕
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 Жыл бұрын
ገንዬ. እንኳን ደስ ያለሽ የናቶ ተምሳሌት ነሽ ነሽ ቤትሽ ንሰሐ ምትገቢበት ልጆችሽ ለአቅመ አዳም ደርሰው ምትዲሪበት. ሐያት. ምትሆኝበት. ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን አሜን አሜን. የልብሽን ምሻት. ይሙላልሽ. አሜን አሜን አሜን
@tsigeredademeke9624
@tsigeredademeke9624 Жыл бұрын
ገኒ የልጅ ልጅ ልጅ የምታይበት የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ ፈጣሪ ይብረክላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏❤❤❤
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
በጣም የምውድሽ ከነልጃቾሽ ከነባልቢትሽ አንቺ ትልቅ አርያ ነሽ ለብዙ እነቱች ለትዳር ያልሽ ቦታ ገኒ በጣም ነው የምውድሽ ከመጠን በላይ የእንጀራ። ልጆችን የምትድርቢት የምታስመርቂበት ያርግልሽ
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ አላህ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@Viralology2
@Viralology2 Жыл бұрын
Enkuan Des Alachu ❤🥰
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
እናመሰግናለን::
@netsanetdinka6101
@netsanetdinka6101 Жыл бұрын
000011
@lizanworkatnafu2809
@lizanworkatnafu2809 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ጠንካራዋ ገኒ እና የገኒ ቤተሰቦች! የበረከት ቤት ይሁንላችሁ! ምርቃት ሰርግ የሚደገስበት ቤት ያርግላችሁ!
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 Жыл бұрын
አዲሱን ቤት ለማየት በጣም ጋጉቼ ነበር ከጠበቁት በላይ ሆነ ይመቻችሑ ደስታ ሑሌም ከናንተ ጋር ይሑን እንወዳችሗለን ። ትዕግስትም እስከምታየዉ ቸኮልኩ😍
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Жыл бұрын
እመብዙሀን ድግልማርያም ከዚየበለጠ ደስታን በቤታችው ትሙላ ገኒዬ ምርጥቤተሰብ
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራላ አላህ ደሞ የበለጠውን የምፈልጉትን ይስጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰
@hiwotassefa89
@hiwotassefa89 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። ገኒ ፍፁም ደስታ የምታይበት ልጆችሽን የምትድሪበት ለስጋ ወደሙ የምትበቂበት ቤት ያድርግልሽ።
@mimit-h2418
@mimit-h2418 Жыл бұрын
Congratulations Genniye! We are so proud of you! Elelele…so so happy for you and your family❤🎉
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ዉይይይ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ በቃላት መግለፅ ነዉ ያቀመተኝ!!!እንኳን ደሰስስስስ ያላችሁ ሁላችሁም ገኒዬና ቤተሰቦቿ!!!ይሄንን ቀን ለማየት የነበረኝ ምኞት በጣም የላቀ ነበር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፀሎታችን ተሰምቷል!!!ከአሁን በህዋላ አንገትሽን አትታመሚም ገኒዬ ክብሩ ይስፋ የመድኀንያለም!!!ዋዉዉዉ የባቢዬ ሪያክሽን እኔንም አስለቀሰኝ!!!ፍቅር ሰላም ደስታና ጤና ከብዙ በረከት ጋር የሞላበት ዘመን ይሁንላችሁ!!!
@temechento8178
@temechento8178 Жыл бұрын
ይሁን እንጂ ይሄም ያንሳቹሃል ቅን ቤተሰቦች ለብቻችሁን መሆናቹ ግን ተመችቶኛል አሁን ትግስት ትመጣለች ለመኖር
@user-om3yv8hz6i
@user-om3yv8hz6i Жыл бұрын
ጊኒየ እድሜ ና ጤና ይሰጥሺ እሰክ ልጅችሺ አሏህ የልጅችሺ እናት ያርግሺ አባትሺ ሲሞት አለቅሺ ለሞት ብየ ነብር ሳይሺ ዛሬ ሳይሺ ድስ ይለኝን ብርች
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 Жыл бұрын
ለሁሎችም ልጆች ማህተብ እሰሪላቸው ይጠብቃቸዋልና
@zeroto2347
@zeroto2347 Жыл бұрын
Tebakw እግዚአብሔር new
@Eden_Tube
@Eden_Tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር በልባችን ነው ያለው እስቲ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@Eden_Tube አንቺ ራስሽ አንብቢ ማህተብ ከአንገት እሰረው ስትሄድ ይመራል ስትተኛ ይጠብቃል ይላል ቃሉ
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
ዳዊት አባቱን መሳይ ነው ደሞ አድጏል እሱ በተለየ ካይን ያውጣው ብያለሁ ❤
@abebabekele3255
@abebabekele3255 Жыл бұрын
አድሱ ቤት በፍቅር በሰላም የምትኖሩበት ይሁንላቹ
@fvd3722
@fvd3722 Жыл бұрын
የራሧ ነዉ እደ
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ልጆቹ ከመጠን በላይ አባታቸውን ይወዳሉ የሱ ፍቅር ጥልቆነው ሆድ የሚብሷው ለዚህነው እኔ በተክሊል ነው የማገባው አለ ፀቡ ጐድቶል እባክሽን ታረቂ ሁሉን ተው ና ለልጆቹ ስትሉ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
ወዉወዉ እንካን ደስ አላቹ ለዚ አበቃቹ ባልሽ ግን አለማየሁ እሸቴ ነው የሚመስለውየተነሳ ነው የመሰለኝ አቦ ይመቻቹ
@redietsamuel3771
@redietsamuel3771 Жыл бұрын
u are the loveliest family I have ever seen እናንተን ሳይ የራሴን ቤተሰብ እንደማይ ነው ሚሰማኝ እና በጣም ነው ምወዳቹ love u all😘😘😘😘
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እኔኮ የመጨረሻውስትሉ ምታቆሙመስሎኝ ተወዛግቤነበር ለማነኛውም እንኳንደስስስኣላቹ ተባረኩ
@sayedahmada5643
@sayedahmada5643 Жыл бұрын
ገኒየ ይገባሻል የኔ እናት የሳቅ የደስታ የምድሪበት የምትኩይበት አላህ ያርግልሽ
@bayushmebratu7678
@bayushmebratu7678 Жыл бұрын
ገኒ ደርባባ ቆንጆ እንኳን ደስ ያላቹ ልጆችሽን የምትድሪበት ብዙ ደስታና ሀሴት የሚፈልቅበት ቤት ይሁን!
@adee4662
@adee4662 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታዬ ነው በጣም ነው የማምረው ቤታቹ
@anchineshtaddese5979
@anchineshtaddese5979 Жыл бұрын
Congratulations Geni and your kid's. Very beautiful house.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ገንዬ የኔ ጠንካራ ሴት በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ 🥰
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
ሁሌም ግ ር ም ይለኛል የገኒና የሙሌ ነገር እንደዉ። ብቻ አብሮነታቸዉን ስለምፈልግ ይመስለኛል። ብቻ አንድ ቀን ሰርፕራይዝ አድርጉን አንድላይ መኖር ጀምረናል ብላቹ
@wanofitefera6478
@wanofitefera6478 Жыл бұрын
ገኒ በጣም ነው ምወዳቸው ዘሬ ደሞ አስለቀስቹኝ የኔ ታሪክ ተደግሞ ሳየው እባይን መቆጣጠር አቃተኝ እኔም 7 አመት ኮንደሚኒየም ነበርኩ ከዛን አሁን እግዚአብሔር ረድቶኝ አሁን ገብቻለዉ እናም ገኒ ልጅችሽ ስውሩ የኔ ልጅች መሰሉኝ እኝጋር የለዉን ስሜት እናተጋ ሳየዉት በጣም ስሜታዊ ሆንኩ ለማንኛውም ዉስጤነ ነካቹት እንካን እግዚአብሔር ለቤታቹ አበቃችሁ እድሜ ከጤና ጋር የሰጣቸው የምትመረቁበ የምትዳሩበት ይሁንላቹ ምርቃቱን እዳረሱኝ አደራ ገኒ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ለብዙ አርያ መሆን ትችያለሽ አብረሽ ብዙ ስራ መስራት ፈልጋለዉ ገኔ ምናልባት ከተመቸሽ በዚህ ቁጥር 0913250269 ታገኝኛለሽ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
ግኒዬ እና ቤተሰቦቻችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ቀጥሉበት።
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🙏ፍትህ በየቦታው ለሞቱት ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🥺ኢትዮጵያ ❤ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም ገንየ እስከ መላው ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
የደስታ የፍቅር የሰላም የጤና ቤት ያርግላችሁ ዋውውውው በጣም ደስ ይላል
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
I wish you more health, happiness & successes in your new home!🙏🏿💗
@user-oo6gn1xx7y
@user-oo6gn1xx7y Жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አላችሁሁ ማሚ ከነ ልጂችሽ በደስታ ኑሬበት 😍😍😍😍
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
እኔ ቀቀርሞ ጠርጥሬ ነበር ከዚህ ወተሸ ኪራይቤት እዴ ማትህጅ ምክንያቱም ጀግና ነሸ ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደሰሰ ያለኝ አልሃምዱሊላህ ወላሂ ልጆችሸን ትልቅ ደርጃ ያድርሰልኝ 🌹🌹🌹🌹😍😍🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@linaahmed4529
@linaahmed4529 Жыл бұрын
መጨርሻ ላይ ቅዱስ Home አይድለም እስካሁንድረስ house ነው አለ :: አላህ አባታቹን ክናተ ጋር ቀላቅሎ በአድ ላይ ያኑራቹ ያኔ ቅዱስ እንዳለው sweet home ይሆናል ❤ love you guys
@mihert7035
@mihert7035 Жыл бұрын
ገንየ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ማርያምን የኔ እሥኪመሥለኝ ሠላምና ፋቅር የሠፈነበት ቤት ይሁንልሽ ገዱ ይመር
@Aster-wb3gv
@Aster-wb3gv 4 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ የእናት ጀግና❤❤❤❤❤
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
የአለም የሲሳይ ይሁንላችሁ የእውነት በስው ደስታ ደስ ይቤችሁ ሁሌ ደስ ይለኛል ልጆች እናተም ለእናታቹ ዳይመንድ ናቹ ልጆቼ ሲደስቱ ነብሴ ትርካለች
@mudis7458
@mudis7458 Жыл бұрын
ጤና ፍቅር ሰላም የሰፈነበት ቤት ይሁንላችው ገንዬ ቆንጆ,,,,,,
@christiantube225
@christiantube225 Жыл бұрын
Selam.lezi bet selamachu yibzalegn yewenet bedengle lej fiker betam new mewedachu sayachu betesebochen yibelt eyewededku metalehu
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
የአብርሀሙ ሥላሴ ቤታችሁን በበርከት በጤና ሙሉ ያድረግላችሁ ገኔየ ለኔ ጀግናየ ነሺ
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m Жыл бұрын
ይገባሻል ገኒ ቅኑ ስው ነሽ የሰርግ ቤት ይሁን ሉኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ♥♥♥♥
@ቀሚtube4409
@ቀሚtube4409 Жыл бұрын
ገንዬ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
ገኒየ በጣም የማከብርሽ የምወድሽ አርቲስት ነሽ ሽህ አመት ኑሪልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እና ማህተብ ላላደረጉት ልጆችሽ አድርጊላቸው
@nigstifishaye7831
@nigstifishaye7831 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል፡ ገኒ ከነ ቤተሰቦችሽ እንኮን ደስ ኣላቹ ፡ የራስ ቤት የራስ ነው ። እንኮን ለዚህ ኣበቃችሁ ። ከ ኣስመራ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ገኒዬ የአለም ቤት ያድርግላቹ😍
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m Жыл бұрын
ገንዬ. መልካም ሰው. በእውነት. እንኩዋን ደስ. አላችሁ. አዲሱን ቤት. የፍቅር. የሰላም የደስታ በረከት የሞላበት. ያድርግላችሁ ከምንም በላይ ጤና ነውና. ጤናን አብዝቶ. ይስጣችሁ. አዲሱን ቤት. በአዲስ ነገር ብቅ. እደምትሉ ትስፋ አለኝ
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
ገኒዬ ጀግና ሴት ነሽ እንኳን ደስ አላችሁ am so happy for you 🙂☺️
@eyosseshetu97eyossyeshetul97
@eyosseshetu97eyossyeshetul97 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ቤት የሰላም የሚመረቁበት የሚዳረበት የጤና ቤት ይሀንላችሁ።
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
ገኒዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል ከነ ልጆችሽ በጣም ነው የተደሰትኩት
@tsehayyekirstosbariya3938
@tsehayyekirstosbariya3938 Жыл бұрын
ገንዬ የኔ ውድ አንች ማለት ወንደወንድ ነሽ እናም ልጆችሽም ደስላሉ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቤተሰብ ❤️ ፈጣሪ የሃገራችንን ሰላም ይመልስልን ኢትዮዽያ ለዘላለም ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚🧡❤️
@fatihafaxuma305
@fatihafaxuma305 Жыл бұрын
Kkkkk
@tigistalemu8644
@tigistalemu8644 Жыл бұрын
ደስ ብሎኛል በጣም ደግሜ እያየሁት ነው ጨምሮ ይስጥልን
@yeneyork3201
@yeneyork3201 Жыл бұрын
ገንዬ በጣም ደስ ይላል በቤታችሁ ደስታ ፈጣሪዎች ናችሁ ልጆችስ በጣም ደስ ይላሉ ፍቅራቸው አሁንም ፍቅር ይሙላ ቤታችሁ
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Жыл бұрын
ኦ ደስስ ሲል ማርያምን የሚቀጥል አልመሰለኝም ነበር ሰለ መጣችሁ ደስ ብሎኛል የገኒ ቤተሰብ እወዳችሁ አለሁ ማርያምን
@tube896
@tube896 Жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ቤተሰብ+ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ygrhcghh2642
@ygrhcghh2642 Жыл бұрын
የኪራይ ነው ወይስ ግዝትሽው የስላምየጠጤነቤትያርግልሽ
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤቱን በደንብ አስጎብኝን ገኒየ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገናዬ የጤና የሰላም የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ
@chd44444
@chd44444 Жыл бұрын
ገንዬ በሰላም በፍቅር ኑሪበት እስከ ልጆቺሺ
የኛ ቀናት #97 ቤት በመቀየራችን 4ሺህ ብር አመለጠኝ::
19:01
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 143 М.
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 53 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
የእኛ ቀናት #174 ባቢና ዳዊት በንዴት ተላቀሱ።
10:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 87 М.
ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ! #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 197 М.
የእኛ ቀናት #78 እናትም አባትም መሆን ሰልችቶኛል።.. ክፍል 1
13:37