🔴“ የጴጥሮስን ዕንባ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

  Рет қаралды 225,612

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@yonasshirbeza9023
@yonasshirbeza9023 Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ሊቀ መዘምራን ይልማን የሚወድ ❤️❤️🙏🙏
@mindsetethiopiabyyeadonay9771
@mindsetethiopiabyyeadonay9771 Жыл бұрын
Enem betam
@AliAli-d3y1d
@AliAli-d3y1d 8 ай бұрын
እኔ
@berekettadesse5389
@berekettadesse5389 8 ай бұрын
hulum sewu 🥰
@Blen-y4y
@Blen-y4y 8 ай бұрын
እኔ🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ፀጠ ብዬ ስሰማው ሰርስሮ ወደ ፈጣሪዬ አድርሶ የሚመልሰኝ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ይልማ እጅግ አብዝቼ የምወዳቸው መዝሙሮችህን መግበን ሁሌም
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
የጴጥሮስን እንባ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ እልሀለው ሀጢአቴን ልናዘዝ ፍቅርህን እያየው በሞት ጥላ ውስጥ እንኳን ብሄድ ጌታ ሆይ /፪/ ልቤን በፍቅር ውሃ እጠበው እባክህን ቸርነትህ በዝቶ ምህረት ቢያሰጠኝ እጆቼን ዘርግቼ እማጸናለውኝ ደምህ የፈሰሰው ለኔ ስለሆነ /፪/ በሀጢአት ልትተወኝ ልብህ አልጨከነም አለማዊ ምግባር ልቤ ቢከተልም ከዚህ ሁሉ ማዳን ጌታ አይሳንህም ሀጢአት እየሰራሁ ባስቀይምህም /፪/ በሄሶጵ እርጨኝ ጌታ አጠበኝ እባክህ ዳቢሎስ ያመጣው ጸጸት የውድቀት ነው የይሁዳ ምሬት የ መሞት ነው ፍፃሜው ይህንን መማረር እኔ አልፈልግም /፪/ የውድቀት ጉዞ እንጂ ትንሳኤ የለውም ጴጥሮስ አባብሎ የተማጸነበት ፍቅሩን በንስሀ ስቦ ያመጣበት ፍፃሜው የሚያምር ንስሀ ስጠኝ /፪/ የለቅሶ አምሀ የእንባ ሕይወት ስጠኝ ዝምልሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን
@hailemichael41
@hailemichael41 Жыл бұрын
''ልቤን በፍቅር ውኃ እጠበው ባክህ''🙏😞
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 3 ай бұрын
እራሳችንን የሚያሳይ መዝሙር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ሶስናወለተሥላሴ
@ሶስናወለተሥላሴ Жыл бұрын
አሜን ይስጠን በውነቱ😥 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልህ ቸሩ መድኃኔዓለም። ሁሉም መዝሙሮቹ እርግት ያሉ ልብን የሚያረሰርስ ናቸው ሁሌ ከልብ የማይጠፋ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
የጴጥሮስን ዕንባን ስጠኝ እልኀለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን 🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
የጴጥሮስ ዕንባ ስጠኝ በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባታችን መድኃኔዓለም ዕድሜያቾን ያርዝምልን ✝️
@likutube
@likutube Жыл бұрын
youtube.com/@likutube ደስካለወት subscribe በማድረግ ይተባበሩ
@zmarit-tihitina12
@zmarit-tihitina12 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን አባታችን
@bettychere-fk5bq
@bettychere-fk5bq Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@Weltsenbet
@Weltsenbet 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን አምላካችን እግዚአብሔር የጴጥሮስን እንባ ያድለን
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እመ አምላክ አስቤ አስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትነሰ ያሰማልን። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@addisalem1212
@addisalem1212 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Жыл бұрын
አጥንት የምያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@aquasimp7532
@aquasimp7532 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 9 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏👏❤😭
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@afomya-ngy
@afomya-ngy Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ ድንቅ የንስሐ ዝማሬ ነው ።
@Tigistzinaye1621
@Tigistzinaye1621 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏🙏🙏
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
@ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሬ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አባታችን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤😢
@tgyadingilmariyamlijtg1381
@tgyadingilmariyamlijtg1381 Жыл бұрын
Qala hiwotin yasamalin yagaligilot zamanot yibarak🤲🤲🤲🤲
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 Жыл бұрын
Ergmeee edmana tena yestelen atenten yemeyalemlem ye MELAKTUNE zemara yasemalen 🙏🙏🙏
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት. ያሰማልን.
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 10 ай бұрын
amen amen amen zemare melaket yasemalen ❤❤❤
@YeketiMekonen
@YeketiMekonen 4 ай бұрын
የኔውድእድሜከጤና❤❤❤❤❤❤
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
Zimare melaikit yasemalin Amen Amen Amen
@emusherashu7413
@emusherashu7413 Жыл бұрын
አሜን😭😭😭👏
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 Жыл бұрын
Zmare melaykt yasemaln
@AberaKumsa-o2m
@AberaKumsa-o2m 9 күн бұрын
My.favrte.mazmure.thankyou.god.foraver..
@jfdy3618
@jfdy3618 6 ай бұрын
ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤
@AbebawWube
@AbebawWube Жыл бұрын
enem betam wedewalehu ke gambella
@emeaemea9271
@emeaemea9271 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@MeskeremSemie
@MeskeremSemie 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@YabGirma
@YabGirma 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@natichernet3935
@natichernet3935 Жыл бұрын
የንስሃ playlist ብትከፍቱ አሪፍ ነው ስላላየው ነው
@motherfikir2245
@motherfikir2245 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ Жыл бұрын
❤️❤️❤️🤗🙏💯
@bsahle
@bsahle Жыл бұрын
🙏🏽
@eyerusalemkassakassatekl-nt3jz
@eyerusalemkassakassatekl-nt3jz 8 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤im crying
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
🙏🖤⛪️🖤🙏🖤⛪️🖤🙏🖤⛪️🖤
@BetyBety-n3t
@BetyBety-n3t 3 ай бұрын
Zemari melketen yasemalen
@TigiTIGIST-jq7sw
@TigiTIGIST-jq7sw 8 ай бұрын
እረ እኔም alehu♥️♥️♥️♥️♥️
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
amen
@abdurehiman9943
@abdurehiman9943 8 ай бұрын
💖💖💖💖💖💖
@LiyaYoseph-z8s
@LiyaYoseph-z8s 8 ай бұрын
❤❤😢
@yeabsiraberhanu3211
@yeabsiraberhanu3211 Жыл бұрын
ለምን ድነው ዩቱብ ዳውሎድ ማድረግ አልችልም መፈትፈት ምን ድነው
@tube7295
@tube7295 10 ай бұрын
😢😢😢😢❤
@OliveMule
@OliveMule 2 ай бұрын
🇻🇦THERE'S ONLY 1 HOLY CATHOLIC & APOSTOLIC CHURCH🇻🇦
@kalkidantaye6174
@kalkidantaye6174 8 ай бұрын
Tasfa madereg gn des sil maryamn lek endane aynet swum ala mnm tesfa ylelaw mnm mnm yene. Ehete emebete beselm teftashe 😢 እግዚአብሔር ግን አይወድሽም እሺ እንደ ene aynet saw saw ehetesh yaregew ene matfo saw neng betam betam abate ente ewadachauala yaw matfom saw behenenm ጌታ ዬ ሆያ 😢😢😢😢😢😅
@-mahtot
@-mahtot 8 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@bezitibeza9808
@bezitibeza9808 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alex.4545
@alex.4545 2 ай бұрын
Spotify
@eshetufantu5821
@eshetufantu5821 Жыл бұрын
😅00
@getalemdessie8806
@getalemdessie8806 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን
@orthodox_mezmur2023
@orthodox_mezmur2023 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@likutube
@likutube Жыл бұрын
youtube.com/@likutube ደስካለወት subscribe በማድረግ ይተባበሩ
@meron1971
@meron1971 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏
@tazesetegn8834
@tazesetegn8834 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@wagaadane4086
@wagaadane4086 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
"ነፍሴ ሆይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
7:01
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,5 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 56 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,9 МЛН
" ከንቱ ነኝ" |"Kentu Negn" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @-mahtot
7:09
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 4,6 МЛН
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,7 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН