No video

የቀን ጅብ ሊበላን ነው መሬቱ የት አለ? : Donkey Tube : Comedian Eshetu Ethiopia

  Рет қаралды 42,180

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

Muday served more than twenty years in philanthropic activities by opening charity organization . The organization carry on its duties by addressing public interest like assisting elders, homeless and helpless individuals their need. Under it's big umbrella Her generous and keen insight towards her citizens is fascinating.
But now her umbrella is going to be broken down by a lack of land. The reason behind is because they can't afford money for rent. The dead line is coming so that elders are going to be homeless. Urgently we want them to be safe and the government should provide land which is promised.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 236
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
እሼ ትንሽ ትልቁን የምታከብር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥክ ክበርልኝ❤❤😘
@user-uv8hm1lp1s
@user-uv8hm1lp1s 3 жыл бұрын
እሽ እኮ ሰው. ነው ! ሰው !!
@elishadayteshome3763
@elishadayteshome3763 3 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ እኮ ለህዝብ የሚሰራ የሚያሰብ የለም ወይኔ ወገኔ እመቤቴ አለሁ ትበላችሁ💔😭
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
መቼ ይሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር የሚያልቀው እግዚአብሔር በቃቹሁ ይበለን
@user-yf5ev2ny7b
@user-yf5ev2ny7b 3 жыл бұрын
ለሙዳይ ጤናና እድሜ ይስጥሽ ብዙ ታግለሻል እግዚአብሔር አሁንም ጉልበት ይሁንሽ። እሼም ላንተ ጤና ይስጥክ
@gigi849
@gigi849 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በቻልኩ ሀሉንም ባበላኋቸው 😭😭😭 ወላሂ አልቅሼ አልቅሼ አልወጣ አለኝ የኔ አሳዛኞች አላህ በራህመቱ አይን ይያቺሁ
@user-br7hz4gl7p
@user-br7hz4gl7p 3 жыл бұрын
ያረቢ😭😭 በብዙ ምክንያት የሀብታም ለጋስ መሆንን እመኛለሁ! ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ዱአ አድርጉልኝ !አላህዬ ሀላል ሪዝቅን(ሲሳይን) እንድለግሰኝ ! ወላሂ ከልቤ ነዉ💔😭
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
እንደ ልብሽ መሻት ፈጣሪ ያድርግልሽ
@user-br7hz4gl7p
@user-br7hz4gl7p 3 жыл бұрын
@@meluaraya1904 አሚን!
@user-nk1iu6vu1f
@user-nk1iu6vu1f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሙኘትሽን እውን ያድሪግልሽ ማምየ አይዞሽ
@user-yh1ln1ws2d
@user-yh1ln1ws2d 3 жыл бұрын
እውን ያድርግልሽ እህቴ የኔም ምኞት ነው
@user-di6mc6hp4e
@user-di6mc6hp4e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፀምልሽ እህታለሜ
@kalekidandemeka2116
@kalekidandemeka2116 3 жыл бұрын
ኡፉፉ አሁንስ እራሴ ሊፈነዳ ነው የወገኖቸን 😭💔እነባ በማየት እ/ር ይርዳችሁ በጥበቡ🙏🏽🙏🏽
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
እረ፡እኔም
@ezabileth6750
@ezabileth6750 3 жыл бұрын
የነዚህን እንባ ማየት በራሱ ህመም ነዉ ዉይ ፈጣሪ የአንተ ስጦታ ይበልጣል አንተ ድረስልን
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 жыл бұрын
ወይኔ ፈጣሪ የነዚህ ህፃናቶች አምላክ የሆነ ነገር አምጣ 😭😭😭😭 አይዛችሁ ፈጣሪ አለ አታልቅሱ ኡፍፍፍ
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 3 жыл бұрын
እሽዬ አንተን የምገልጽበት ቃል የለኝም በዚህ እድሜ የምትሠራው ሥራ ግሩም እና ከእድሜህ የቀደምክ ነህ ረዥም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የድሆች አባት መድኃኔዓለም ለወገኖቻችን አለው ይበላቸው
@user-yg9jx1jy2i
@user-yg9jx1jy2i 3 жыл бұрын
ያማል በጣም ወላሂ እዴት ይሄሁሉ ህዝብ ከህፃናት ጋር ሜዳላይ ሊወድቁነው😭😭😭😭😭
@kaskas9334
@kaskas9334 3 жыл бұрын
እሼዬ፡👍"እግዚአብሔረ፡ይሪዳቸው😭😭😭
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
እሼ ተባረክ በተረፈ ማክስ ተጠቀም ከታመምክ በሁዋላ ማዘን አንፈልግም ስለዚህ ጥንቃቄ አድርግ ❤❤❤👌👌👌👌👌
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
እፍፍፍ እኔን ወገኖቸ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያማል የስይጣን ጆሮ ይደፈን ለም ታንቀው ይሞታሉ የኔ አባት
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
መነው እንደኔ የነቶችን የበቶችን እምበ መየት የሚየንገበግበው ኡፍፍፍፍፍ
@saditube1406
@saditube1406 3 жыл бұрын
ኧረ አምላኬ ወገኔ አያልቅስ የወገኔ ለቅሶ ማላይበት የት ልሂድ 😭😭😭😭😭😭😭
@MaryMary-jg7ox
@MaryMary-jg7ox 3 жыл бұрын
በእውነት ጀግና ነሽ ሙዳይዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ መልካም መፍትሄውን ያቅርብልሽ💔😭 እሽ መልካም ሰው እናመሰግናለን🙏
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 3 жыл бұрын
ብዙ ያወሩት እኮ ምርጫ እስክታልፍ ብቻ ነበር ሆዳሞች
@houluselam7678
@houluselam7678 3 жыл бұрын
ተሪ ንግግር : ተራ፡ ኣስተሳስብ የማይገናኝ፡ነገር፡ ማገናኘት
@terstadefris655
@terstadefris655 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምልካ አቶ መሀመድ አህመድ እድሜ ከጤና ይስጡት ትንሽ ጊዜ ጨምሩልን የህ የአገር ጉዱይ ነው
@user-hu4jv2yv2z
@user-hu4jv2yv2z 3 жыл бұрын
ምድረ ሆዳሞች እውነት የድሆች አምላክ ይፍረድባችሁ
@terstadefris655
@terstadefris655 3 жыл бұрын
ሙዳይ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛ ሲል እድሜ ከጤና ይስጣሽ አዎ ሙዳይ አይዘጋም በእግዚአብሔር ፍቃድ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 3 жыл бұрын
ለካ ብዙ ነገር አምልጦኛል አሼ ለትንሽ ለትልቁ ክብር እምትሰጥ ልዩ ሰው ነህ እንኳንም አወኩህ
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 жыл бұрын
ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ሀገሪቱ እንደዚህ አትሆንም ነበር እሸየ ምርጥጥጥጥ ኢትዮጵያ ነፍፍ አመት ኑርልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አለ አይዟችሁ ያስተካክላል በቅርብ አሹ በጣም እናመሰግናለን ችግሩ የሁላችንም ነው ወገን ደስ ሲለው ደስ ይለናል ሲከፋው ይከፋናል አቅም የሌለን በጾለት ያለን በገንዘብ 🙏😍
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
እመቤቴ ልባቸዉ ታራራ አምላኬ ያስተካክለዉ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 жыл бұрын
እንደውም መንግስት ሊሸልማት ይገባ ነበረ የኛ ሀገር ግን ይገርማል ከጎኗ መሆን ስገባን እሷን ማስለቀስ ከባድ ነው
@user-lh5bj1rv9b
@user-lh5bj1rv9b 3 жыл бұрын
ቅዱሥ ሚካኤል ከአብ ከወልድ ከመንፈሥ ቅዱሥ ከተቀበልከው ፀጋና ሥልጣን እባክህን ድረሥላቸው
@antenehnima6318
@antenehnima6318 2 жыл бұрын
አይዞን ከፈጣሪ ጋር እንሻገራለን ሁላችንም ምንችለውን እናድርግ ጎበዝ
@user-ee2wu5jl3w
@user-ee2wu5jl3w 3 жыл бұрын
አየ ይህ ምስኪን ህዝብ መቸ ይሆን የሚያልፍለት😭😭😭🇪🇹
@nmha4141
@nmha4141 3 жыл бұрын
እባ ማበስ የሚችለዉ ፈጣሪ ብቻነዉ እግዛብሄር ከእናተ ጋር ይሁን እሼ ትልቁም ትንሹም እደከበርክ ፈጣሪ ያክብርህ
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
ፈጣሬ። ይርዳችሁ። የተሻለቀን። ያጣላችሁ። ሙዳይም። ፈጣሬ። ተክፉነገር ይጠብቅሽ። 💚💛❤☝☝👈👈
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግልማርያም ለጅ ይርዳችሁ የሁላችሁንም እንባ ያብስልን ደስታችሁን ያሳየን አይዟችሁ ፈጥሮ ፍጡሩን የማይተውአምላክ አለ እናትናልጁን ያመነ ወድቆ አይወድቅም
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
ለምርጫ ቅስቀሳ ተጠቅመውበት እንዳይሆን እግዚአብሔር ይፈርዳል 😓😓😓
@addisabebaasmera6672
@addisabebaasmera6672 3 жыл бұрын
ሕልም ብቻ ወሬ ብቻ •••••• ሰው የረከሰበት አገርርርር እነዚህ ሁሉ ሰዋች ሚያለቅሱበት ምክንያት????
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ያረበ አተ ድረስላቸው የነዚ ምስጊኖች እንባ አያሳዝናችሁም አላህ ይድረስልሸ እህቴ እሼ አተን ምን እደምል አላቅም አላህ እረጅም እድመ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ትንሹን ትልቁን አክባሪ
@mesietube8261
@mesietube8261 3 жыл бұрын
ለምርጫ ነበር ሰጠን ያሉት ወገኖቼ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይደግፋችሁ💔😢😢😢
@helengidey1882
@helengidey1882 3 жыл бұрын
ውይ ጌታሆይ የሚያሳዝን ነገር አይጠፋም ብቻ እነባቹ ምድሃኒአለም እንባቹ ያብስላቹ..የመሚለከታቹ አካል እባካቹ ለነዚህ ሚስኪን ሰዎች አስቡላቸው አሼ ፈጠጣሪ ይባርክሀህ
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l 3 жыл бұрын
አይይይ ይች አለም ላንዱ ዳገድ ላንዱ ሜዳ ሂወት እንደዚህ ነች አላህ ይርዳችሁ ወነኖቼ እፍፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብራል😭😭
@user-jm8dr4rw6d
@user-jm8dr4rw6d 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ድረስላቸው 🙏🙏🙏
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 3 жыл бұрын
የማይሳነው እግዚአብሄር ለሙዳይ እድሜ ከጤና ጋር በሰፊው እጁ ይስጣት♥ አሜን-3 እንኳንስ ይህን ሁሉ ሰውና ህፃናት ቀርቶ የራስ ልጅም ስልችት እያለው ጥሎ የሚጠፋ አባትና እናት ስንት አለ በዚህ መጥፎ ጊዜ!! ብቻ እግዚአብሄር የጀመረችውን ሀሳቧንና መሻቷን ያሟላላት፣ አሜን -3 የእሱ በረከት ይበልጣል♥ አንተም እሸቱ የተባረከ ትዳርና ህይዎት ይስጥህ፣ አሜን-3 ዘመንህ ሁሉ ብሩክ ነህና የተባረከ ይሁንልህ♥ አሜን-3
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 3 жыл бұрын
አይዟችው እግዚአብሔር ፍጥረቱን አይጥልም ሁላችውም በቤት ትኖራላችው
@user-ti1oq5de5j
@user-ti1oq5de5j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 жыл бұрын
ወይ አምላኬ መድሐኒአለም እርዳቸው ልጆችሕን ሰብስብ የተባረች እሕት ነች መዳይ ዘመንሽ ይባረክ. አባታችን አቶ አሕመድ መሓመድ. ታገሱ ግዜ ጨምሩላቸው እግዚአብሔር አምላክ ስራወትን ይባርክለወት አይዟችሁ እግዚአብሔር አይተዋችሁም. የተሻለ ነገር ሊሰጣችሁ ነው አትረበሹ ፀልዩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተመስገን በሉ የኔ እንባ ይፍሰስ K E T
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 3 жыл бұрын
Eshetu tebarek hulem ledehoch demes neh
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 3 жыл бұрын
Esha thank you for being a real human being with dazzling state of mind and a real sense of helping hand! You ain't like other Ethiopian media who are a doormat for the government pocket money or other benefits! keep up the amazing job, thumbs up 👍
@numa3699
@numa3699 3 жыл бұрын
ሙዳየ የኔ እናት የእዉነት እናት ነሺ የኔ እናት
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 3 жыл бұрын
ያረቢ እኔ ላልቅስላችሁ ወገኖቸ 😢
@senaitgizachew648
@senaitgizachew648 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትርዳሽ ሙዳይዬ
@emahoytube621
@emahoytube621 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ የትልቅ ሰው ምርቃት ይደርሳልና በርታ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምስኪኖች እንባን ያብስልን
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 3 жыл бұрын
ልብ ሰባሪ ታሪክ እረ ምን ይሻለን ይሆን ወገንን ለመርዳት መነሳት አለብን።
@user-dd7ve2hr5r
@user-dd7ve2hr5r 3 жыл бұрын
አቤት አገሬ እግዚአብሔር ያስባችሁ አዛኝቷ ትድረስላችሁ በመድሐኒአለም ልብ ይሰብራል በእውነት እፍፍፍ እሸዋ ስለመልካምነትህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እናመሰግናለን
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 3 жыл бұрын
እሩሩዋ እናቴ ድንግል ማሪያም ትድረስላችሁ 😭😭
@user-wm6ry6km6m
@user-wm6ry6km6m 3 жыл бұрын
አይዞአቹ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳቸዋል የትም አትሄዱም ጥሎ የማይጥለው የድሃ አምላክ እግዚአብሔር አለላቹ
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 3 жыл бұрын
አሁን ከመልካምነት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ❤ በቻልነው መጠን መልካም እንሁን
@fezekirtube9369
@fezekirtube9369 3 жыл бұрын
አይዟችሁ አላህ መላ አለው እህቶች እናቶች አባቶች አሏህ ይሁናችሁ
@saratasahi590
@saratasahi590 3 жыл бұрын
እናት አገሪ ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይድረሥልሽ አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏
@eteneshbuleha274
@eteneshbuleha274 3 жыл бұрын
እሼና.ሙዳይ.ፈጣሪ.ከክፉ.ሁሉ.ይጠብቃችሁ.አምለክ.እንበችሁንአይቶ.ይድራስላችሁ.😥😢
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q 3 жыл бұрын
አቶ አህመድ መሀመድ እድሜ ከጤና ይስጥህ የኛ አገር ሰርቶ የሚኖር አይወደድም ወደ ታች እንጂ ወደላይ አይደረግም😢
@arsemadawit7319
@arsemadawit7319 3 жыл бұрын
እመብርሀን አዛኝቷ ትድረስላቸው
@user-vw3bl6gl9e
@user-vw3bl6gl9e 3 жыл бұрын
ዘንድሮደስታየምሰማበትቀንናፈቀኝ
@menebasfw6705
@menebasfw6705 3 жыл бұрын
አይዛቹሁ እግዚአብሔር አምላክ እባቹሁን ያብሳል እግዚአብሔር ያውቃል😭
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ አዱን አሥለቅሶ አሣዝኖ እሥከመቼ ነው ያማል ልቦና ይሥጣቸው
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
አቶ መሀመድ አህመድ እግዚአብሔር ይስጠወት በምድር የሠጠ በሠማይ ይሠጠዋል እና እባክወትን ትንሽ ይቸገሩላት ለሙደይ ቤትእስከምታገኝ ጅምረወትን ይጨርሱ እናከብረወት አለን
@seadaahamed1803
@seadaahamed1803 3 жыл бұрын
መንግስት ለሚዲያ ሽፍን እየተጠቀመ ከሆነ መቸም አላህ አይምራቸውም
@alebatse6865
@alebatse6865 3 жыл бұрын
እንደኔ ሀሳብ ለቤት አከራዩ ፍቃደኛ ከሆነ መንግስት ቦታ ሰጥቶት ለሙዳይ እዛው ባለችበት ብትቀጥል ካርታውን በስዋ ቢዞር መልካም ነው ባይ ነኝ ቢለቀቅለትም ለጋዝ ማደያ እስካሰበው ሙዳይ የሰራችውን ሁሉ ስለሚያፈርስ ለሱ ንጹ መሬት ቢሰጠው የተመረጠ ነው
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቦታው ተሰጥቶ ያሳካላቻሁ ኦፍፍፍፍ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
አይዞችህ እግዚአብሔር አለ ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው
@nomore6480
@nomore6480 3 жыл бұрын
አይ እምዬ ኢትዮጵያ ይህ ወጣሺ እግዚአብሔር ያስብሺ😭😭😭😭😭😭😭ሀሰተኛ ባለሴልጣን እና ሀሰተኛ ነብይ በዛብሺ ኦ አምላክ አተ ድረስለረን
@turkeyturkey6598
@turkeyturkey6598 3 жыл бұрын
ወይ መሠቃየት አይ አላህ ጥሩጊዜ አላህ ያምጣልን ከባድነው
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 жыл бұрын
ወይ ዶንኺ ቱዩብ መሰጥከኝ እኮ በtv እና በሞባይሌን እያየሁህ ነው😂😂😂በጣም ገርሞኝ እኮ ነው የኤርትራዊትዋን እና የሙዳዬችን እያየሁ ነው😂😂😂
@nomore6480
@nomore6480 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አሳቅሺኚ 3ኛ ስልክ ክፈች
@bezatube9755
@bezatube9755 3 жыл бұрын
ሴትየዋ ግን ታድላ እደዝህ የደካማ መጠጊያ መሆን ፈጣሪ ይርዳችሁ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ድረስላቸው ለነዚ ህፃናትና እናቶች
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
@yegrimalehossin4072
@yegrimalehossin4072 3 жыл бұрын
Eshetu allah ykibirhi wdemy
@Tabezu
@Tabezu 3 жыл бұрын
.ኡፍ ሲያዛዝኑ እውነት ከልብ ያሳዝናል በጣም ነው ያስለቀሱኝ እሺ ቢሉኝ የኔ ቦታ ቢኖሩ ደስ ይለኛል ግን ከአ/አ ውጭ ነው ጠአዲስ አለም በታች ነው ምነው ልባችን ጨከነ ብንኖር እኮ መቶ ከሆነ ግን ለምን እኔስ እንበል ማስመሰሉ ይቅርብን እውነት እንኑር እግዚአብሔር ቀን አለው ሊመሽ ሲል ይነገል የተሻለ ቀን ይመጣ እወነት ነው ጊዜ ይስጣት አባታችን እመ አምላክ አንድ ታድርገን አሜን፫
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 3 жыл бұрын
Yesakale yeneze hethsane amelake
@helenbirhan900
@helenbirhan900 3 жыл бұрын
እግዚሃብሄር ይድረስላችሁ መንግስት መፍትሄ ሊሰጣቸው ይገባል
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 3 жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር የህዝብ እንባ ተመልክቶ ታሪክ ይቀይር ልቦናውን ያራራለት በዚህ ጨለማ ሰዓት የት ይደረሳል
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረሥላቼው የፈጣሪ ያለህ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 жыл бұрын
Eshay gin lemin wede kifel hager botta atgezam 2000 000 tilk bate yeseral. Why only in Addis Ababa? Tons off open space in Sululita around that area. It is cheaper and bigger.
@makdesmakdes9922
@makdesmakdes9922 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ደረሶላች 😭🙏🙏🙏
@mubarikelias765
@mubarikelias765 3 жыл бұрын
egziabher enbachun yabis eshe tebarek
@mariammahi3618
@mariammahi3618 3 жыл бұрын
Egzabher hoy tarik keyare neh ena hiwotwan keirw
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@zaiashhuli1868
@zaiashhuli1868 3 жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳሽ የኔ እናት
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ሲያለቅሱ ልቤ ተንሰፈሰፈ
@hghngu3806
@hghngu3806 3 жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥሽ 🇪🇹🇪🇹👍
@wintitey
@wintitey 3 жыл бұрын
Egziabher kenant gar yehun mudaye egziabher edmena tenawen yestesh egianem endachi leb yesten esum egziabher yakebreln
@user-uv8hm1lp1s
@user-uv8hm1lp1s 3 жыл бұрын
እሽየ መጣህልኝ እምወድህ እማከብርህ የእኔ መልካም ወንድሜ
@user-pr7lz1im9p
@user-pr7lz1im9p 3 жыл бұрын
እሽየ ምናል ሁሉም ኢትዩጲያኖች ሁሉ እንዳንተ ቢሆኑ
@milkodesta6040
@milkodesta6040 3 жыл бұрын
Waye ene ko betam dese belon neber Adanche H meret setechachu sebal gude new zendero.
@henaa3965
@henaa3965 3 жыл бұрын
ውድ፡የተከበርችሁ፡የእማብርሃን፡ውዶጆች፡፡በይላችሁባት፡ስላማችሁ፡ይብዘልኝ፡አሜን፡ውድ፡የእማብርሃን፡ወደጅ፡የተዋሃዶ፡ፍሬ፡እሼቱ፡በእውነት፡እማብርሃን፡እድሜ፡ማቱስላ፡ተድልህ፡ወንድሜ፡አሜን፡በርታ፡በርታ፡በርታ፡እህተችንም፡እማብርሃን፡ትጠብቅሽ፡አይዞሽ፡በርች፡ፈጠር፡ከሁላችሁም፡ጋር፡ይሁን፡አሜን፡አሼና፡እህተችን፡በምድር፡ደሆችን፡እንደከባከባችሁ፡ፈጠረ፡በስማይ፡ቤታችሁ፡ከቅዱስን፡ጋር፡ይስብስባችሁ፡አሜን፡ዋጋ፡አላው፡በስማይ፡በርቱ፡
@user-uv8hm1lp1s
@user-uv8hm1lp1s 3 жыл бұрын
ወይኔ ገና ስገባ ኮሜንታትሮች ልቅሶ ነው
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ሰነበታችሁ. ሙዳይዬ. የኛ ጀግና. እንቁ ሰው እንወድሻለን በጣም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይድረስላችሁ. ልብ ይነካል. በጣም ከባድ ነው. ኡፍፍፍፍ. እንዴዬ እሼ ክው ነው ያልኩት 6,_ወር ስትል ቀኑ እንዴት ነው እሚሮጠው ብዬ ነው እኮ ለፋሲካ ስላየውሽ ከዛን ወዲህ ሥቆጥር ትንሽ ተሻለኝ የው እኔም ወራቱ እንደቀኖቹ እየሮጠብኝ ተቸግሬ ነው
@genetbarango9938
@genetbarango9938 3 жыл бұрын
Akal gudategnochu yasazinalu amlake asibachew
@birhan5110
@birhan5110 3 жыл бұрын
ምናለበት እዝብን ብትረዱ አይ ዬቶጵያ መንግስት ።እናቶች ሁሊ እንዳለቀሱ ።ፈጣሪ ዬርዳችው ።😥😥😥😥😥😥
@endaleaniyo1322
@endaleaniyo1322 3 жыл бұрын
Eshe lawogani daresh woganawna e/r yibariki tabaraki
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 3 жыл бұрын
አይዟችሁ ወገኖቸ ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@user-sq1yn3mn6i
@user-sq1yn3mn6i 3 жыл бұрын
እነሱ በእውነት እሸታምናችው እግዚአብሔር ብቻ ለዝች አገር መልካም ሰው ይስጠን
@beettube1521
@beettube1521 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዲችሁ እፍፍፍፍፍፍፍ
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
EMS Eletawi ያልተቋጨው የዲፕሎማሲ ውዝግብ Thu 15 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,7 М.
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ሰበር ዜና አሁን ከመሸ የደረሰን አስቸኳይ መረጃ//
Tsehay Tube ፀሐይ ዩቲብ
Рет қаралды 180
Muday Charity Association |#Time
27:07
Kana Television
Рет қаралды 4,9 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН