የፍቅረኛ ዋጋ | ነጻነት ፖድካስት | ቁምነገር | NETSANET PODCAST S02E09

  Рет қаралды 4,933

Netsanet Podcast

Netsanet Podcast

Күн бұрын

በዚህ የነፃነት ፖድካስት ቁምነገር ክፍል ላይ፤ የፖድካስቱ አዘጋጆች ከቪንቴጁ ፀሀፊ እና ቲክቶከሩ ሙአዝ ጋር የነበራቸው ቃለ ምልልስ እንደ ቀጠለ ነው፡፡ የዚህኛው ክፍል የመወያያ ርዕሳቸው የነበረው፤ ወንዶች እና ሴቶች በዘመናዊው አለም ላይ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ለመግባት የሚፈልጉት ነገር ምንድን ነው የሚል ነው፡፡
ፅዮን “ወንዶች በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ዋጋ የሚሰጡት ነገር ምንድን ነው?” የሚል ጥያቄን ስታነሳ፤ ሙአዝ ያለውን ልምድ ወንዶችን ወክሎ አጋርቷል፡፡ እሱ ባለትዳር እንደመሆኑ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ቀለል ማለት እና ከፍቅር አጋሩ ጋር በደንብ ማውራት እንደሆነ ተናግሯል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የፍቅር ወይም የትዳር አጋሩ የምትሆነው ሴት ወይም ከማንኛውም ሰው ጋር ለመግባባት መሰረታዊ የሚባሉ እውቀቶችን ልታውቅ እንደሚያስፈልግም አስቀምጧል፡፡
ሙአዝ እና የፖድካስቱ አዘጋጆች ለፍቅር ግንኙነት መልክ የራሱ አስተዋፅዖ እንዳለው ተስማምተዋል፡፡ በቤት ውስጥ የሀላፊነት መከፋፈል ጥቅምንም አንስተው፤ ይሄንን ማድረግ በጤናማ ግንኙነት ላይ ያለውን ድርሻ ተነጋግረዋል፡፡
ይሄ የፖድካስት ክፍል ስለ ፍቅር ግንኙነት እና በግንኙነት ውስጥ ቅድሚያ ስለሚሰጡ ነገሮች የወንዶችን እይታ ያየንበት ነው፡፡ ስለዚህ ይሄ ቃለመጠየቅ እንዳያመልጣችሁ! ቻናላችንንም ሰብስክራይብ፤ ላይክ እና ፎሎው ማድረጋችሁን አትረሱ!
In this episode of the Netsanet Podcast, Kumneger section, the conversation continues with Muaz from Vintage, a writer and TikToker. The topic is modern dating values, and the hosts delve into what people look for in today's dating pool.
Tsiyon raises the question, "What do guys value in the dating pool?" Speaking from his experience and representing men's perspectives, Muaz shares his insights. As a married man, he appreciates simplicity and the ability to communicate well with his partner. He emphasizes the importance of knowing basic and well-known things and avoiding drama.
Muaz and the hosts agree that looks do matter. They also discuss the importance of shared responsibilities in the household, highlighting how these factors contribute to a healthy partnership.
This episode offers valuable insights into relationships and modern dating values from a man's perspective. Don't miss out on this engaging discussion! Remember to subscribe, like, and follow our channel for more thought-provoking content.
Teraki
terakiapp.page...
Instagram
/ netsanetpodcast
X
/ netsanetpodcast
TikTok
/ netsanetpodcast
🎵🎶Music Credit:
Telegram: t.me/NERLIV
Instagram: / nerlivmusic
KZbin: tinyurl.com/ne...
@Netsanet_Podcast Become a Teraki subscriber today to get exclusive content! @terakiapp
#NetsanetPodcast #KumnegerSection #MuazJemal #TsiyonAndTsilate #ModernDating #RelationshipAdvice #DatingValues #Communication #Simplicity #SharedResponsibilities #EthiopianPodcast #EngagingContent #EBS #BesentuSitcom

Пікірлер: 24
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 18 МЛН
The day of the sea 😂 #shorts by Leisi Crazy
00:22
Leisi Crazy
Рет қаралды 2 МЛН