የፍቅረኛዋ መልስ አዝናኝ ጭዉዉት በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 66,326

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 119
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአመቱ ተክለሃይማኖት ክብረ በአል ተክለሃይማኖት የልባችሁን ያድርግላችሁ❤ በሰብስክራይብ ተባበሩኝ በተክለሃይማኖት 💚💛❤️
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ማር
@helentarekegn9542
@helentarekegn9542 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ክክክክ አስፋው ማብራሪያክ ተመቸኝ ለተዋሕዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን የዛሬው አቡነ ተክለሃይማኖት ክፉውን ነገር ያርቅልን።
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
አንድ አጭር የፍቅር ታሪክ ልጋብዛቹ በአንድ ወቅት ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ፍቅረኛማቾች ነበሩ፡፡ በፍቅራቸው ሙሉ አካባቢው ይቀናባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ግን በአንድ ሆቴል ልጆቷ በድንገት ከሌላ ወንድ ጋር ትታያለች፡፡ በዚህ ሰአት የሆነ ሰው ደውሎ "ና የፍቅረኛህን ቅሌት ተመልከት" ብሎ ይነግረዋል፡፡ ልጁም ካለበት በፍጥነት ሲመጣ ክፍል ይዘው ገብተዋል፡፡ ገቡ ወደተባለበት ክፍል ቀርቦ ሲያዳምጥ ከውስጥ ይሳሳቃሉ፡፡ እስከመጨረሻው የመታገስ አቅም አልነበረውም፡፡ በኔ ላይ ሌላ ወንድ ? ሲል ይናደዳል ፡፡ በዚህ ግዜ የሷ ጉዋደኛ የሆነች ልታፅናናው ትቀርበዋለች፡፡ እሱም አጋጣሚውን በመጠቀም እንደውም ላስቀናት በሚል እሷ በምታየው ቦታ ጓደኛዋን እየወሰደ ያዝናናታል እንደፍቅረኛ አድርጎ ለሰው ያወራል፡፡ ከ ወር ቡሀላ ፍቅረኛው ሞተች፡፡ በዚህ ግዜ በእናቷ በኩል አንድ ደብዳቤ አስቀምጣለት ነበር፡፡ እሱ የኔ ግፍ ነው ብሎ በቀብር ስርአቱ ላይ እንኳን አልተገኘም፡፡ እናትየዋ ባለበት ሄዳ የልጇ አደራ የሆነውን ደብዳቤውን ሰጠችው፡፡ ደብዳቤው ይህን ይላል፡፡ "ውዴ የኔ ፍቅር አንተ አዝነክብኛል እኔ ግን ተደስቻለው፡፡ ያን ቀን ሆቴል ደውዬ እንድትመጣ ያደረኩት እኔ ነኝ፡፡ በዛ ክፍል ውስጥ ምንም አልተፈጠረም፡፡ አንተ በኔ ተናደክ ወደሌላ ሴት እንድትሄድ የሰራውት ድራማ ነበር፡፡ በሀዘንህ ሰአት ያፅናናችክ ጉዋደኛዬ እኔ ነኝ የላኳት፡፡ እሷ በጣም ትወድካለች ፡፡ እንዳትተዋት፡፡ አንተ እኔን ለማስቀናት ፍቅር ስትሰጣት ሳይ እኔ እደሰት ነበር፡፡ ያንን ፍቅር ከልብህ አድርገው፡፡ ደስታህን አይቼ በመሞቴ እድለኛ ነኝ፡፡ ቢያንስ ብቻክን አልተውኩህም፡፡ ይሄንን ያደረኩት ባለብኝ የካንሰር ህመም ምክንያት ለመሞት 30ቀን ብቻ እንደቀረኝ ከዶክተራችን እንደተነገረኝ ሳውቅ ነው፡፡" "ፍቅር ማለት አብረው ላሉት ብቻ ሳይሆን ትተውት ለሚሄዱትም ደስታ መጨነቅ ነው፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን። 👇🏾👇🏾 kzbin.info/www/bejne/b6ack6WLpdp-l6M
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
ሰታሳዝን ማማየ
@zumraaba3914
@zumraaba3914 4 жыл бұрын
እሡ ቢወን ለሣ አያሥብም
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
አንኳን ለአቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ በአል አደረሳቹ❤️💚💛❤️
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
አቡሸ አድናቄህ ነኝ በረታ አሳቀኝ😁😁🤣🤣🤣😂😂😂😂
@ዜድየሙሰማልጅ
@ዜድየሙሰማልጅ 4 жыл бұрын
ሱሪ ማሳጠር የረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሱና ፋሽን ሆነ ደስ ይላል
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 жыл бұрын
sellhe alhe Weslme
@alemyewendchueht9594
@alemyewendchueht9594 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አሳቀሽኝ
@s8186
@s8186 4 жыл бұрын
S a w
@dagialax
@dagialax 4 жыл бұрын
ልጅቱ ስታምር 👌🙆‍♂️
@tigistwase8024
@tigistwase8024 4 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ስታምር ከቅላቷ ቅላቷ በቃ ባጠቃላይ ከአይን ያውጣት ቱቱቱ❤️❤️❤️
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 жыл бұрын
ከሰደት አሰር ቤት ወጥቸ ዘና ፈታ እምልበት ቀን እደት እደናፈቀኝ
@werdamdet8551
@werdamdet8551 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ያሰበቹ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
አሚን
@helentarekegn9542
@helentarekegn9542 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአል
@gentapk1620
@gentapk1620 4 жыл бұрын
እዬ ፕሮግራም ምንም አይገባኝም ከዚ በፊት አዳነች እየሰራችሁ ነበረ ምንድነው ጋይስ አልገባኝም የምን ማስተርጎም ነው
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 4 жыл бұрын
*😂😂😂😂😂ውይ እናት መቼም አያልቅባችሁም አስተርኅሜው ነው የአሳቅኝ !*
@hayat490
@hayat490 4 жыл бұрын
አቦ አትጃ ጃሉ እፍፍ እማይሆኑትን እዝህ ይጃጃላሉ።
@kamilatube865
@kamilatube865 4 жыл бұрын
በጣም
@zed5924
@zed5924 4 жыл бұрын
ሽኮኮ አላለም አስፊሽ 😂😂
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 4 жыл бұрын
ባለ ጎማ ካፌ ነውዴ የተሳፈረው ትንሱ🤣🤣🤣 ወራጅ አለ ደስ ይላል 🤣🤣
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 4 жыл бұрын
Kkkkkkk. ዶሎቻዬ በጣምእኮነው ምታስቀኝ አስፈት አጠባሽ 😃😃
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
የትንሳኤ ፍርሃት ያስቃል ሃሃሃሃሃሃሃሃ ሴቷ አታምርም ምኗም አለባበሷ ሁሉ ነገሯ መፅሐፍ ቅዱስ እኮ ፍቅር ፍፁም ፍርሃትን ያስወግዳል ፍቅር አይቀናም ፍቅር አይዋሽም ይላል የኢትዮጵያውያን ፍቅር ደግሞ አንቀጥቅጥ ወባ ያለበት ያስመስለዋል በተለይ እንቅልፍ ማጣት ምግብ መዝጋት ምልክት አለበት ያስቀኛል እንዲህ ሲሉ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
@ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 жыл бұрын
ሴትልጂ እዲህ ደረቷንና ጡቱን አሥጥታ ኤጭ ቱቱቱቱ ምንአይነትጊዜ ላይ ነዉ ግን ያለነው አች የወንድ ፍትኛነሽ ምን ትመሥላለች የልብስ መሥቀያ አሻጉሊት ምናለ ደረትሽን ሸፈን እሚደርግ ልብስ ብለብሽ ????????።
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 4 жыл бұрын
እውነትሺንነው፣ደርቱን፣ገልብጣ፣ፍሺን፣መሰላት፣እንዴ፣ቱቱ፣እጭ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
ያቡሽ የውሸት ሳቁ ያስቃል😂😂😁😀
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 жыл бұрын
እንኳን ላባታችን ለተክለ ሐይማኖት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ የተክልዬ በረከት አይለየን ቤተሰብ መሆን ለምትፈልጉ እኔም በታማኝነት ሁሉን በሟሟላት እሆናለሁ👌👌👌👌
@elizabethababu3931
@elizabethababu3931 4 жыл бұрын
ኮረና ያጥፋልን መልካም እዲስ እመት ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ትሁንልን የሀገሬ ሁሉ ነገር ናፈቀኝ
@safiam6524
@safiam6524 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንያጠፉልንበአለምሁሉውእኛምአገሪችንያስገባንከቤተስብቻችንጋ
@hayathahmad8419
@hayathahmad8419 4 жыл бұрын
👍👍👍😁😁😁
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
ነገሩ እንዴት ነው አረ እንዴት ነው🤔🤔🤔
@Edu-kw1tc
@Edu-kw1tc 4 жыл бұрын
ቆንጅዬ ስታምር
@qassimnegash9962
@qassimnegash9962 4 жыл бұрын
እሰኪ። መኗዋ
@Edu-kw1tc
@Edu-kw1tc 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገሯ ስልክክ ያለች መልኳ፣ ፅጉሯ
@alemneshwasihunasmara9286
@alemneshwasihunasmara9286 4 жыл бұрын
ኧረ ትንሱ 😂😂😂😂ያስፋው ይባስ 🤣
@ahmedalaskar1407
@ahmedalaskar1407 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ❤❤❤
@belete99-hv1tm
@belete99-hv1tm 7 ай бұрын
😂😂
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 жыл бұрын
ምን ይመስላል ሽኮኮ አለ አስፍቲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@webvhgss7542
@webvhgss7542 4 жыл бұрын
🤩🤩
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን., kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Edaw abus gn min yaheli edemiwedihe edemadekihe tawkalehe.
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
@ቋንቋዬነሸድንግልማርያም 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ 😍😍😍😍😍
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 жыл бұрын
እረ አስፊቲ ክክክክክክ
@elijahshiferaw5046
@elijahshiferaw5046 4 жыл бұрын
Abushe gn suf yelele nw ymiachenanikik lmn atitewewum
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
ወራጅ አለ አለ😂😂😂😂😂😂😂
@tjcell9691
@tjcell9691 4 жыл бұрын
👍👍wowowowwowow
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 4 жыл бұрын
ክክክክክ በሳቅቅቅ
@betamtube5137
@betamtube5137 4 жыл бұрын
YAMRAL ABO
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 4 жыл бұрын
አይ አቡሽ
@raheljimmatube4765
@raheljimmatube4765 4 жыл бұрын
ጉርሻዎች በቅንነት ደምራለው በቅንነት ደምርኝ
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@wiskywisky828
@wiskywisky828 4 жыл бұрын
😍😍
@محمدعبد-ظ1ض
@محمدعبد-ظ1ض 4 жыл бұрын
Kkkkk yewunat abushiye tejajalek bante edazi ayamerebehem kosetar setel new yemetameraw ok
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 4 жыл бұрын
ወይ አስፋው ተሰቀለ
@hirutamare885
@hirutamare885 4 жыл бұрын
Weyney asfshey trgum😄😄😄
@netsanetmekawawww2030
@netsanetmekawawww2030 4 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tajethiopia
@tajethiopia 4 жыл бұрын
👍👍👍😬😬😬🇪🇹👈👏👏
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 4 жыл бұрын
እረ ትርጉም?
@bezawitdecor2558
@bezawitdecor2558 4 жыл бұрын
ለእርስዎ እና ለልጆችዎ የወረቀት ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ።
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 4 жыл бұрын
ኑ እንዛመድ
@fetlebekele9548
@fetlebekele9548 4 жыл бұрын
ሽኮኮ ክክክክክክክክክክክክ
@hirutamare885
@hirutamare885 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@ملكناصر-ب9و
@ملكناصر-ب9و 4 жыл бұрын
ክክክክክክ። አይ ትንሴ
@kokishawangizaww749
@kokishawangizaww749 4 жыл бұрын
Kkkk way tinsu
@menayemariyam1890
@menayemariyam1890 4 жыл бұрын
ራኪ ትግደለግኝ
@mostunkhatun6256
@mostunkhatun6256 4 жыл бұрын
👍👍😂
@mariamkasa5825
@mariamkasa5825 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋🙋
@monayemons3091
@monayemons3091 4 жыл бұрын
ደሀነኝ ሰብ አድርጉኝ ሀብተም ሲሆን አሲቀቹአሎ
@ትወደኝየለበልእሺበልአበር
@ትወደኝየለበልእሺበልአበር 4 жыл бұрын
እንኮን አደረሳችሁ አደረሰን ተክልየ ይጠብቅልን በምታምኑት ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ና ከመዳም ቤት አውጡኝ እባካችሁ
@AsdAsd-ev8te
@AsdAsd-ev8te 4 жыл бұрын
asfiti astorgami
@selamsol5845
@selamsol5845 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@ትዝታታደሴ
@ትዝታታደሴ 4 жыл бұрын
🤣🤣🥰tinsu
@jgjhcbvgfjhdjgf9616
@jgjhcbvgfjhdjgf9616 4 жыл бұрын
Yinfal belat hhhhhh
@سلمىالجابري-ل3ك
@سلمىالجابري-ل3ك 4 жыл бұрын
ሌላአታውቅባለፈውአይተናዋልከብቶች
@azizmlove2149
@azizmlove2149 4 жыл бұрын
ክክክክ😍😍
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 4 жыл бұрын
ክክክክክ ትንሱ
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
❤❤💋😗💃
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አቤት ጫማ አረ እዳትሰበሪ አስፊቲ ማብራሪያህ ተመቸኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media 4 жыл бұрын
ለማ መገርሳ ጉዱን አፈራረጠው ፣ በአዲስ አበባ ጉዳይም ማስጠንቀቂያ ሰቷል kzbin.info/www/bejne/nYCkhqhsd69_ia8
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@wubitethiopiatube7896
@wubitethiopiatube7896 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጲያውያን ቻናላችንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ የጧፍ አሰራር 👉kzbin.info/www/bejne/mHvSY2xshLeqgdE👈
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 4 жыл бұрын
Kkkk
@muhye4848
@muhye4848 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@fetlewerk5472
@fetlewerk5472 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@khdigaap1667
@khdigaap1667 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@abelcovers4783
@abelcovers4783 4 жыл бұрын
ዉሀ በአፍ ይዞ ያለመሳቅ ውድድር-/Try not to laugh challange!! #ቻናላችንን ገብታችሁ ተመልከቱ! kzbin.info/www/bejne/Z4qTcpiOfMZ2ma8
@መቅደላውትማራም
@መቅደላውትማራም 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ወራጅ አለ
@emantube4496
@emantube4496 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አድርጉኚ
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
ኤጭጭጭጭ ምነው የምን መንዛዛት ነው?
@hahumusic4642
@hahumusic4642 4 жыл бұрын
በ አዲሱ አካውንቴ ተመልሻለሁ ፉን ፉን እንላለን ሸራተኖቼ Subscribe አድርጉ 300ሺ በ 3 ቀን እንመልሰዋለን✌🏻 ይመቻችሁ ማኝቲ!!!
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
ፊቱን ከስልኩ ጋር በፕላስተር ጠቀለለው ማየት አለባችሁ😂😂😂 kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk😍😍😍
@shitayahmed2577
@shitayahmed2577 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@natnaelasaye2115
@natnaelasaye2115 4 жыл бұрын
በቅንነት እንዛመድ kzbin.info/www/bejne/fWetamSlisaHjc0
@netsanetmekawawww2030
@netsanetmekawawww2030 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 55 МЛН
Liya & Sami live wedding
10:52
AD Pictures
Рет қаралды 483 М.
ጣሊያናዊው ተሳደበ                      እጅ እግር የሌለው ትዳር
27:44
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 16 М.
የልጆቼ አስቂኝ ጥያቄና መልሶች።እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሀ።
8:38
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17