የሻሜታ መጠጥ አሰራር (Ethiopian drink shameta metet

  Рет қаралды 39,626

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

5 жыл бұрын

Пікірлер: 90
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች ሻሜታ ከ8 እስከ 12 ሰአት የሚደርስ መጠጥ ነው Ingredients,beso, roasted korerima Bikil, salt, mitmita After 8 hrs it's ready.
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
በብቅሉ ፈንታ ካሜራ መጨመር ይቻላል????
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
የልጅነት ግዜ አስታወሽኝ ጎበዝ በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
ዋዉ ዜድዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
ዜድዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዜድ በጣም ያምራል አመሠግናለሁ
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
እውነትም ዜድ ሀበሻ የተረሱ ግን ጣፋጭ ምግብ እና መጠጦቻችንን ስለምታሳይን እናመሰግናለን ደርባባ ሴት💚💛💝🙏
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Wow Good Job Dear 🤗🤗👍
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ዋውውው ውስጤ ነው
@barreduoromootube9105
@barreduoromootube9105 5 жыл бұрын
Woooow ስይምር። ብርችልን ።።።።
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
ዋው ዜድዬ አስታወሽኝ አሁን አሁን አለኝ በጣም ነው እምወደው ተባረኪልን💝
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
I like to watch your videos most of the food or drinks are new for me and I am learning new things. Thank you very much GOD BLESS YOU
@betzel706
@betzel706 5 жыл бұрын
I like it without sugar and your clear instruction thanks.
@Bezatube
@Bezatube 5 жыл бұрын
Betam Arif sira new eskahun alayehutem you tube laye
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 5 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ባለሙያ ሴት ደስ ትለኛለች በርቺ
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ሀይ ማር ሰላም ለአንች ይሁን በታም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ውዴ በርች
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu qolowu yamral wude began arif newu berchilin
@TsegaTube
@TsegaTube 5 жыл бұрын
Wow ሻሜታዬ አቦ ስሙን ስታነሽው አማረኝ ጠዋት ጠዋት በዳቦ የምንጠጣው እናመሰግናለን
@mesidinkinehdinkineh436
@mesidinkinehdinkineh436 4 жыл бұрын
Wow ijshi yibrek
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
አዳዲስ ነገሮችን ነዉ የማየዉ የእዉነት እናመሠግናለን
@genettefesa376
@genettefesa376 5 жыл бұрын
ለየት ያለ ስራ እዉነት አደነኩሽ
@selameethyohawassa4954
@selameethyohawassa4954 5 жыл бұрын
ዋዋዋ እጅሽ ዪባርክ የተባርክሽ ነሽ እናተ የምሰራው ትዝ አልኝ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
በእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
Thank you dear👍
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
👌👌
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናት ሚገርመው የምፈልገው ነገር ምትሰሪው የቦርዴ የጠላ የቃሪቦ የመውደድ አሰራር አራይን ሲመችሽ ካንቺ ብዙ ነገር እየተሞርኩ ነው የኔ ባለሞያ ስወድሽ
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 5 жыл бұрын
WOW
@akolteakolte6727
@akolteakolte6727 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሻሜታ / ቦርዲ እውይይይ ውስጤና ናትትት ለሀገራችን ያብቃን እና እንጠጣታለን
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
😂😂😂😂በጣም
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Tank you dear you remember me it’s long time!!
@mussieTil
@mussieTil 4 жыл бұрын
Is Bekele you added same as Fenugreek in English ?
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ግን ብቅል ባንፈልግ የፈረንጅ እርሾ ብንጠቀም አይሆንም
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
Btame merge tekekel nesche Bebekele new yemiseraw tebarki
@hirut6520
@hirut6520 5 жыл бұрын
Ejish yibarrk ehtachin!...Shameta ena borde liyunet alew?
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 5 жыл бұрын
Weyna yemigerm drink eko nw astawashge saferen
@HarlavanisPanagiotis
@HarlavanisPanagiotis 5 жыл бұрын
Very nice dear!!!
@emebetdesta1274
@emebetdesta1274 5 жыл бұрын
It is very healthy drink. But i am not sure if i can drink mitmita and korerima.
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ዋው እንዴት ያምራል ቆይ እሰራዋሁ በጥቁር ገብስ አይሆንም እናት የግድ በነጭ ገብስ መሆን ነው ያለበት
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Astek Astek ይሆናል
@shadiashadeen2537
@shadiashadeen2537 4 жыл бұрын
Asefelage negere new isetemareshene enamesegenalene
@elda554
@elda554 11 ай бұрын
ቦርዴ ይመስላል
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 2 жыл бұрын
Bikil eyalew le lijoch yihonal tiyalesh wey?
@melehakuu9044
@melehakuu9044 2 ай бұрын
በዳጉሳ መስራት ይቻላል ?
@user-pk9mu7zg6p
@user-pk9mu7zg6p 4 жыл бұрын
የቦርዴ አሰራር አሳይን ዜድ አያይዘሽ እንዴት ያለ ብቅል መስራት እንዳለብን ንገሪን ተባረኪ ውዴ
@membiadal8355
@membiadal8355 5 жыл бұрын
ሻሜታ የሚባለውን አላውቀውም ግን ዜድ ቡቡኝ የሚባል መጠጥ አለ እሱን ብታሳይኝ ደስ ይለኛል እናመሰግናለን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Membi Adal ቡቡኝ ሌላ ሰሙ እምቡሽቡሽ ነው ነጣ ያለ መጠጥ
@hyatehyate2922
@hyatehyate2922 4 жыл бұрын
እህቴ ብቅል ሰልጨምር መስራት አልችለም ወይ ሹክ በይኝ
@abduallalshemili5912
@abduallalshemili5912 4 жыл бұрын
ውይእንዴትእኮእንደምወድሻሜታውይውይ
@massamo4596
@massamo4596 5 жыл бұрын
Bikil kegebabetma borde injy minun shameta naw yene inat!!!
@ismaelmannheim
@ismaelmannheim 3 жыл бұрын
please can you write the name of the ingredients in english or the latin name. Thank you
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
በስንት ጊዜዬ አየው
@adaneanchamo3681
@adaneanchamo3681 Жыл бұрын
ለመሸጥ (መጠኑ በዛ ስል እንዴት ነው?
@giftiyimam3764
@giftiyimam3764 4 жыл бұрын
Andanid sewoch telba yichemralu
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
በስንት አመቴ አየሁት እናመሰግናለን
@hyatehyate2922
@hyatehyate2922 4 жыл бұрын
Kkk
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 5 жыл бұрын
Ye beso duket alegn ayhonim biseraw?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Tegest tesfay ይሆናል በ12ሰአት ይፈላል
@meronnigussie8193
@meronnigussie8193 2 жыл бұрын
ለ 10 ሊትር ምን ያክል ኮሮሪማ እናብቅል ነዱቄት ያስፈልጋል?🙏
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 жыл бұрын
You should give the origin of the drink not everyone knows shameta
@sebeleg7835
@sebeleg7835 5 жыл бұрын
ወይኔ በናትሽ አሁን አሁን አሰኘሽኝ። ዛሬ በህልሜ እንኳን በጠጣሁት። ምን አድርጌሽ ነው ዜዶዬ?
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
😂
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 5 жыл бұрын
ዜድዬ በጣም አሪፍ ነው ማሻ አላህ ❤ ልጅነቴን አስታወሺኝ እኔም በጣም ነው እምዎደው ኢንሻ አላህ በአላህ ፈቃድ እኔም እሰራዋለው ግን ካለ ብቅል መስራት አይቻልም እንዴ ? ከቻልሽ ብታብራሪልኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 5 жыл бұрын
@Helen Helen thanks sweetie ❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እሱአም ተናግራለች እስከ መጨረሻ መስማት አለብን ።ነጃት ብቅል ከሌለ እርሾ ተጠቀሙ ስላለች በዳቦ እርሾ ተጠቀሚ
@wolloyegerageru1998
@wolloyegerageru1998 5 жыл бұрын
ስልጆ ቁጥር 2 የታለ በጉጉት ነበር የምጠብቀው
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Wolloye Gerageru ሰልጆአዞ የሚባለውን ልሠራ ብዬ አንድ ነገር ጎደለብኝ ሱቅም የለም ሳገኝ አሠራለሁ
@fufututu1785
@fufututu1785 5 жыл бұрын
አክስቴን አስታዋሺኝ ግን ቦርዴ ነው ወይስ ሸሜታ ሚበላው የተላያ ነው??? ሸሚታ ሚበላው የሰክራል??? በሰፈረችን ሚሸጡ ነበሩ ግን እንደሚየሰክር ነው የማውቃው 👉ሸሜታ እበክሽ ዜዶ አስረጂኝ ቦርዴ ግን ስጣጣው ነው የደኩት ቀዝቀዝ የላ ነው ሽታው ሸታታኝ የንቺን አይቼ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አል ኢስለህ ኑር ይሄ ሻሜታ ነው ቦርዴ ሰርቼ አሳይሻለሁ
@fufututu1785
@fufututu1785 5 жыл бұрын
እሺ ውዴ እጠብቃላሁ ሱሴ ነው ከልብ ነው የመማሰግንሽ
@neserukemer9230
@neserukemer9230 4 жыл бұрын
ብቅል አለመጨመረ አይቻልም ወይ
@wttwsyyww9636
@wttwsyyww9636 Жыл бұрын
awo bordewunew shameta milut ine maqw shameta begomenzer yetegonefa yegebs duqet new
@tghabtu2589
@tghabtu2589 4 жыл бұрын
ኩርፉ ነው
@user-ob3eb6si6x
@user-ob3eb6si6x 5 жыл бұрын
ቦርዴ ነው የሚባለው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
እረ አይደለም
@rahelwolde8093
@rahelwolde8093 5 жыл бұрын
አዎ ጥሩ ቁርስ ነው።
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
ቦርዴ ሌላነው ሻሜታ ሌላ ነው!
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 5 жыл бұрын
የሻሜታ መጠጥ እንጂ ምግብ አይባልም!!
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
መጀመሪያ ምስጋና ቢቀድም አይሻልም ??????
@temeieya8232
@temeieya8232 5 жыл бұрын
ህልበት ስሪ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Temei Eya እሺ
@tigistlehuloum330
@tigistlehuloum330 5 жыл бұрын
ብቅል ስላለውልጆች መጠጣት የለባቸውም ተሳስተሻል::
@wolloyegerageru1998
@wolloyegerageru1998 5 жыл бұрын
Tigist lehuloum ጌሾ ነው መጥፎ እንጅ ብቅል ችግር የለውም
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ብቅል ችግር የለም ጌሾ ነው አልኮል
@akolteakolte6727
@akolteakolte6727 5 жыл бұрын
ብቅል ማለት ገብስና ስንዴ አንድ ላይ ታጥቦ በሆነ እቃ ላይ ተከድኖ ይቀመጥና ከዛ እንደመብቀል ሲሉ ይያዛሉ የዛኔ ብቅል ይባላል ሶ ለልጆች ኖ ፕሮብሌም እህቱካ
@samerasamera3635
@samerasamera3635 5 жыл бұрын
የብቅር ዱኤት ምድነው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Why we can't see your face? Are you wanted for some crime. Wenjelegha nesh ende fitishin debkshiw
Ethiopian Drink "How to Make Shameta Metet" የሻሜታ መጠጥ አሰራር
12:50
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 76 МЛН
የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ
15:12
Melly spice tv
Рет қаралды 52 М.
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 11 М.
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 18 М.
ቀሪቦ ወይም ቡቅሪ (Ethiopian drink
24:03
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 40 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
የቴምር ጠላ አሰራር
13:47
Nibret tubeንብረት የመንዝ
Рет қаралды 9 М.
Ethiopian Drink - How to Make Beso Bitbit - የበሶ ብጥብጥ አሰራር
11:49
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 97 МЛН